Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ልጅ ገና ብዙ ታሪክ ያልተናገረው የሚጠቅም ነገር ያለው ይመስለኛል ማን ነው እንደኔ የሚሰማው
Awo bedegame bimeta Des yelegnal
ይሄ ልጅ ሁሉም ይረሳሀል ሲል ድንግጥ ነዉ ያልኩት። አባቴ በጣም በሰፈራችን የሚከበር ለሰዉ ሟች ነበር። ጠዋት ሳንነሳ ጎረቤት ይጎርፋል። ቤት ለማስተካከል እንኳን ጊዜ እስክናጣ…የተጣላ ያስታርቃል፣ ለሚያገቡ ሽማግሌ ነዉ ዉል ከማዘጋጀት ጀምሮ፣ ቀበሌ ቀኑን ሙሉ ይዉላል ለሰዉ፣ ምስክር ከተባለ አለ፣ ሰዉ መብቱ የተነካ ከመሰለዉ ከራሱ ስራ ሰዓት ወስዶ ያስጨርሳል። ብቻ ለሰዉ ሟች ነበር። ልቡን እያመመዉ 10ኛ ፎቅ ድረስ እየወጣ ጉዳያቸዉን እያስጨረሰ ብዙ ቀን ወድቆ ያዉቃል። ከቀን ክፉ በሆነችዉ ቀን እንደዚሁ ወድቆ ሞተ። ቀብሩ ተፈፀመ……ያ ሁሉ ህዝብ ከቤት ጠፋ። እንዴት እንደገረመኝ። እሱ ከተረሳ የማይረሳ የለም አልኩ። አሁን የምኖረዉ ህይወት ጣጣ የሌለዉ ለሰዉ ግድ የሌላት አይነት ሴት ህይወት ነዉ። ሰዉ ካልጠቀምከዉ አይፈልግህም የሚለዉ ነገር ዉስጤ ቀርቷል። አዎ እንረሳለን! ህይወትን አቅልለን መኖር አለብን!
እውነት ነው።እኛም ቤት ልክ እንደናተ ጥዋት ከእንቅልፋችን ሳንንነሳ እንደ ቤተክረሰቲያን ሰው ይጎርፉ ነበር።ዛሬ ግን ያሁሉ ቀርቶ ሰው በጣም ይናፋቀናል።
@SabaZeray ህይወት እንደዚህ ነዉ እህቴ!
አባትሽ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረዉግን የሡ መልካም ስራዎች አንዱም መሬት አይወድቅም አንቺን ሲረዱሽ ይኖራሉ.
ተመሳሳይ ከኔ ላይፍ ጋ😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ እ/ር ከዚህ በላይ ቀይሮህ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
የእናትህን ነፍስ በቀኙ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🕊🙏 አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
እናት ያላችሁ ልጆች ዋጋዋን እወቁ ምን ያህን እደሚከብድ ያጣነዉን ጠይቁ
እውነት ነው ሁሌም ህመም
ልጁ ንግግሩ ቢያሳዝንም አይሰለችም ❤❤
አይዞህ የኔ አባት እግዚአብሔር መቼም አይጥልም በተለይ እናት አባት የሌላቸዉን እና በተገፉ ሰዎች አለ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል ግልፅነቱ
Tnx brother selakefelsge hasab yeha yehulachenem hiwet new በመነጽርን በጉጉት ነው ምጠብቀው በሰው ዘንድ እብድ የተባለ ግለ ራሱ እንደራሱ የኖረ ሰው ከመን ገድም ቢሆን አቅርቡልን
Aaaw sew yagelelewn abdual yetebalewn
እንዴት ተመሽጬ እንደሰማው ብቻ ምችት ይበልክ
Amazing story ❤❤ I wish him all the best in life🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው 😢
የተፃፈልንን ሳይሆን፣የምንኖረውን ነው የሚፅፍልን ያልከው ትልቅ መረዳት ነው ዘውትር እየደጋገምክ በለው አለበለዚያ ወደተፃፈልን አስተሳሰብ ትገባለህ ይሄ ደግሞ አንተ እንዳልከው ጥፋታችንን ወደ ፈጣሪ ለማላከክ ምክናየት ይሆናል" ጃፒ" ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
እጅግ አስተማሪ የሆነ ልጅ ነው እውነተኛው ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያሰብከውን ያሳካልህ Bro 🙏
ቅዳሜ አሳመርክልኝ አቦ ይመችህ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር ያልፋል 🙏🙏🙏
Wow Ariff timirt nw ye setachu thanks for sharing experience ❤
ይሄን ሚድያ ያየሁት ዛሬ ነው:: ልጁ ያሳዝናል የእናቱ ነገር🥲አይዞህ🙏🏾
Eski Dgami ykreb ymtlu like
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ። ክፍል ፪ አለው እንዴ? ክፍል ፩ ሳልጨርስ ክፍል ፪ ናፈቀኝ
Japiye I'm happy for u Enkuwan fetari redah
🎉part 2 yqetl pls👏🥰temechtonal
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ደግ እሩሩህም በእጃችን ያሉትን ነገሮች ሲነጥቀን ሊሰጠን ያሰበው አለ ስለሁሉም የማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይመስገን
such an amazing story. bravo you are hero 👌
ደስ ሲል ወጣቱ።
Yarada lij ymechesh yasebshwn yasakalsh
ስወድህ የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ያንተ ያህል ባልታመምም💔………… ግን ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል እኔ ኣንተን ማስብህ እንደ ዳይመንድ ነው እንደኔ ከተማረ ይልቅ ከዝነኛ ይልቅ ከሃብታም ይልቅ ለእዳንተ ኣይነት ቦታ ኣለኝ የሂወት ት/ትህርት ኣለ ። ወንድሜ ኣይዞክልኝ ካልገባክ ይቅርታ እኔ ምችለው የኔ ቛንቛ ትግርኛ ነው🙏
kezi lij gar bekrbu tebkun be arif neer
1:09:00 "የተፃፈልህን ነው የምትኖረው" በእውነቱ ያለዛሬ ይህን አነጋገር አስቤበት/አስተውየው አላውቅም ነበር።ብመነፅርን ከሰሞኑ እንጠብቃለን።
Sewodik iko getan wandeme nw mimslng lmn endhone alkm
Lake betam gobez lj neh bertalgn🙏🙏
የትንሽ ትልቅ ጀግናነህ በርታ ወደኅላ እዳትመለስ😊❤
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ታዳምጣለህ ወንድማችን ጥሩተምረናል❤
ንግግሩ ደስ ይላል ❤እናመሰግናለን
የዝህ ልጅ አጭር ቪድዮ ካየሁት ባሃላ ምነው ታርኩ ብናገር እያልኩ ነበር እናት ያላችዉ እግዜብሄር ይጠብቅላቹ እኔ አልታደልኩም ስደት ሆኜ አልቅሼም አልወጣልኝም እናቴ ለበረራ አየር ዉስጥ በገባሁት ነው ያረፈችዉ ልቀብራት እንኳን አልቻልኩም ሞመትዋ ቆይቼ ነዉ የሰማሁት ብቻ ከባድ ነው እናት ለምን ትሙት ኡፍፍፍ😢😢 😢
በድጋሜ ይጋበዝ ሳሚዬ betam astemari podcast
እናት ማጣትከበድነው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Wend lj tolo sibesl des silegne😢
Part 2 please
ይገርማል በጣም ❤❤
እማ.እንዳላጣሽ.ሞትሽን.ለኔ.የኔ.ደሀ ላንቺ.የምኖርበትን.እድሜ.ይስጠኝ እማ.የኔ.አለም.ያጣዉሽ.ቀን.ጉዴ.😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤በቃ.ናፍቀሽኛል.😢😢😢😢
አብሺሪ አላህ ይጠብቅልን
እኔ እራሱ ያስቀድመኝ ነው ምለው ደም ስሬ ናት ዛሬም እንደህፃን ነው ማላምናት በተለይ እኔ ስወልድ ያለስዋ መኖር እንደማልችል ይታወቀኛል እረጅም እድሜ ከጤና ለናቶቻችን
Sami i really love to express my appreciation for you. 🙏🙏🙏
Pls I want to see you in manyazewal podcast 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mash 24 I heard about him he so loving person RIP 🙏 you too brother mirt durya 😂
Yetesasate emoji new yetetekemkew
@@haymox7346 echi emojy yefara emojy honechibng be ewnet😁, yalksu ysaku mnm aygebangm. bcha zm blew yletfoatal
በፀበልና በቤተክርስቲያን ያለህ አስተያየት በጣም አደንቅሀለሁ እናም ዱርየ ከሚባሉ ሰዎች የህይወት ተሞክሮ ብዙ መማር ይቻላል
ቀጣይ ከወደፊት ባለቤቱ ጋር ብታቀርበው
Edate des edmtla eigzaber yasbkune ulu yaskale❤
በርታ ወንድሜ
Hulum yalfal
I have been working on street adolocents and children. They are passing such type of life struggle.
yana konjo fatry yasbkewin yasklek
ውይ ዼጤ መሰለከኝ ነው ላዳምጥክ የገባውት ቸው
❤❤❤❤❤የኔማር
የሆንክ ቆንጅዬ ነገር ❤❤❤
segrem egzihabre melse alew hulam😢😢😊😊
በርታ ወንድሜ💪💪💪💪
Enem endante nge gin still Eskune yetlwexe Ngre yelm😢
K mistu ga ykreb Please 🙏🙏🙏🙏🙏
Nay bahaki des yebel tariku
Laka hulume yalfale😢
Hulum yalfal Yemayalef Negr yelme Ayee Sus Kebad Eko new gin yalefal
😭😭ሀይ እናት😢
Konjo duriye lij new des sel sus eko kefu new ewnet lmetew yekebidal
Yene abat hulum yalfal jegna nek😢
ye ewnet brtat setegn
ዋው ይለያል
ያአላህ ልቡ ደማ እኔን ወንድሜ ምን ልበል
እናት ማጣት ከበድ ነዉ ከኔጋር ይመሳሰላል 😢
😢😢😢😢😢ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ 😮😢😢
Part 2
ቆንጆዩ ባርያ እንኳን እግዚአብሔር ለወጠህ
አንቺ ንፍጥ ከለሩ ነው የታየሽ አናትሽን ለጸጉር ማብቀያ ብቻ አትጠቀሚው
goze endze aynte sew naw telke bota medersawe
ተምራለው. የእውነት.ተባርክ ❤
ወይ እናት😭😭😭
ሰላም ከኖርኩት😊 የምትሰሯቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnailachu ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልቹ እችላለሁ
Yen wed wedm
First like and comment
🥇🫶
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
its my life bro😢
❤😊
Tik tok acautun ngerugn❤
አበቴልጄእንደልጄአድርጌነውየሰማሁአሁንምአላህዋቅይርያድርግህናለወጣቱአስተማሪያድርግእአላህወድድያድርግእ
😢
Bereta wenede
❤
ባለቤቴ ያለፈበት ህይወት 😢😢 አሁንም ትንሽ እዚህ ስሜት ውስጥ ነው💔
😢😢😢😢
❤❤❤❤
የምፈራው ቀን እናቴን ማጣት
ሱስን የመስለ ቆሻሻ ነገር የለም እኔ በልጅነቴ ነበር የጀመርኩት እኔ 30 አመቴ ነው 16 አመት ሙሉ ሁሉንም ተጠቅምያለው አሁን ግን ስላሜን አጊቻለው ሀያቴ ስትሞት ለበር በቃ ካሁን ቡሀላ ምን አለኝ ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር የጀመርኩት ይሄው አሁን ሁሉንም ትቻለው አልሀምዱሊላህ እዚህ America ብቶን አትመለስም ከተሽራተትክ ተሽራተትክ ነው
1 ቀን እኔ አንተ ጋር መጣለሁ interview አድርጋልሁ አሁን ያልውበት አልፏው
በ 0912744769 በ ቴሌግራም አናግሪን 🙏
አረ አበረታቱኝ 1000አስገቡኝ
አብሽር
J`AK11❤11❤111111
❤❤❤
WOW🫶
ይሄ ልጅ ገና ብዙ ታሪክ ያልተናገረው የሚጠቅም ነገር ያለው ይመስለኛል ማን ነው እንደኔ የሚሰማው
Awo bedegame bimeta Des yelegnal
ይሄ ልጅ ሁሉም ይረሳሀል ሲል ድንግጥ ነዉ ያልኩት። አባቴ በጣም በሰፈራችን የሚከበር ለሰዉ ሟች ነበር። ጠዋት ሳንነሳ ጎረቤት ይጎርፋል። ቤት ለማስተካከል እንኳን ጊዜ እስክናጣ…የተጣላ ያስታርቃል፣ ለሚያገቡ ሽማግሌ ነዉ ዉል ከማዘጋጀት ጀምሮ፣ ቀበሌ ቀኑን ሙሉ ይዉላል ለሰዉ፣ ምስክር ከተባለ አለ፣ ሰዉ መብቱ የተነካ ከመሰለዉ ከራሱ ስራ ሰዓት ወስዶ ያስጨርሳል። ብቻ ለሰዉ ሟች ነበር። ልቡን እያመመዉ 10ኛ ፎቅ ድረስ እየወጣ ጉዳያቸዉን እያስጨረሰ ብዙ ቀን ወድቆ ያዉቃል። ከቀን ክፉ በሆነችዉ ቀን እንደዚሁ ወድቆ ሞተ። ቀብሩ ተፈፀመ……ያ ሁሉ ህዝብ ከቤት ጠፋ። እንዴት እንደገረመኝ። እሱ ከተረሳ የማይረሳ የለም አልኩ። አሁን የምኖረዉ ህይወት ጣጣ የሌለዉ ለሰዉ ግድ የሌላት አይነት ሴት ህይወት ነዉ። ሰዉ ካልጠቀምከዉ አይፈልግህም የሚለዉ ነገር ዉስጤ ቀርቷል። አዎ እንረሳለን! ህይወትን አቅልለን መኖር አለብን!
እውነት ነው።እኛም ቤት ልክ እንደናተ ጥዋት ከእንቅልፋችን ሳንንነሳ እንደ ቤተክረሰቲያን ሰው ይጎርፉ ነበር።ዛሬ ግን ያሁሉ ቀርቶ ሰው በጣም ይናፋቀናል።
@SabaZeray ህይወት እንደዚህ ነዉ እህቴ!
አባትሽ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረዉ
ግን የሡ መልካም ስራዎች አንዱም መሬት አይወድቅም አንቺን ሲረዱሽ ይኖራሉ.
ተመሳሳይ ከኔ ላይፍ ጋ😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ እ/ር ከዚህ በላይ ቀይሮህ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
የእናትህን ነፍስ በቀኙ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🕊🙏 አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
እናት ያላችሁ ልጆች ዋጋዋን እወቁ ምን ያህን እደሚከብድ ያጣነዉን ጠይቁ
እውነት ነው ሁሌም ህመም
ልጁ ንግግሩ ቢያሳዝንም አይሰለችም ❤❤
አይዞህ የኔ አባት እግዚአብሔር መቼም አይጥልም በተለይ እናት አባት የሌላቸዉን እና በተገፉ ሰዎች አለ እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል ግልፅነቱ
Tnx brother selakefelsge hasab yeha yehulachenem hiwet new
በመነጽርን በጉጉት ነው ምጠብቀው
በሰው ዘንድ እብድ የተባለ ግለ ራሱ
እንደራሱ የኖረ ሰው ከመን ገድም ቢሆን አቅርቡልን
Aaaw sew yagelelewn abdual yetebalewn
እንዴት ተመሽጬ እንደሰማው ብቻ ምችት ይበልክ
Amazing story ❤❤ I wish him all the best in life🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው 😢
የተፃፈልንን ሳይሆን፣የምንኖረውን ነው የሚፅፍልን ያልከው ትልቅ መረዳት ነው ዘውትር እየደጋገምክ በለው አለበለዚያ ወደተፃፈልን አስተሳሰብ ትገባለህ ይሄ ደግሞ አንተ እንዳልከው ጥፋታችንን ወደ ፈጣሪ ለማላከክ ምክናየት ይሆናል" ጃፒ" ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
እጅግ አስተማሪ የሆነ ልጅ ነው እውነተኛው ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያሰብከውን ያሳካልህ Bro 🙏
ቅዳሜ አሳመርክልኝ አቦ ይመችህ
ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር ያልፋል 🙏🙏🙏
Wow Ariff timirt nw ye setachu thanks for sharing experience ❤
ይሄን ሚድያ ያየሁት ዛሬ ነው:: ልጁ ያሳዝናል የእናቱ ነገር🥲አይዞህ🙏🏾
Eski Dgami ykreb ymtlu like
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ። ክፍል ፪ አለው እንዴ? ክፍል ፩ ሳልጨርስ ክፍል ፪ ናፈቀኝ
Japiye I'm happy for u Enkuwan fetari redah
🎉part 2 yqetl pls👏🥰temechtonal
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ደግ እሩሩህም በእጃችን ያሉትን ነገሮች ሲነጥቀን ሊሰጠን ያሰበው አለ ስለሁሉም የማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይመስገን
such an amazing story. bravo you are hero 👌
ደስ ሲል ወጣቱ።
Yarada lij ymechesh yasebshwn yasakalsh
ስወድህ የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ያንተ ያህል ባልታመምም💔………… ግን ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል እኔ ኣንተን ማስብህ እንደ ዳይመንድ ነው እንደኔ ከተማረ ይልቅ ከዝነኛ ይልቅ ከሃብታም ይልቅ ለእዳንተ ኣይነት ቦታ ኣለኝ የሂወት ት/ትህርት ኣለ ። ወንድሜ ኣይዞክልኝ ካልገባክ ይቅርታ እኔ ምችለው የኔ ቛንቛ ትግርኛ ነው🙏
kezi lij gar bekrbu tebkun be arif neer
1:09:00 "የተፃፈልህን ነው የምትኖረው" በእውነቱ ያለዛሬ ይህን አነጋገር አስቤበት/አስተውየው አላውቅም ነበር።
ብመነፅርን ከሰሞኑ እንጠብቃለን።
Sewodik iko getan wandeme nw mimslng lmn endhone alkm
Lake betam gobez lj neh bertalgn🙏🙏
የትንሽ ትልቅ ጀግናነህ በርታ ወደኅላ እዳትመለስ😊❤
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ታዳምጣለህ ወንድማችን ጥሩተምረናል❤
ንግግሩ ደስ ይላል ❤እናመሰግናለን
የዝህ ልጅ አጭር ቪድዮ ካየሁት ባሃላ ምነው ታርኩ ብናገር እያልኩ ነበር እናት ያላችዉ እግዜብሄር ይጠብቅላቹ እኔ አልታደልኩም ስደት ሆኜ አልቅሼም አልወጣልኝም እናቴ ለበረራ አየር ዉስጥ በገባሁት ነው ያረፈችዉ ልቀብራት እንኳን አልቻልኩም ሞመትዋ ቆይቼ ነዉ የሰማሁት ብቻ ከባድ ነው እናት ለምን ትሙት ኡፍፍፍ😢😢 😢
በድጋሜ ይጋበዝ ሳሚዬ betam astemari podcast
እናት ማጣትከበድነው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Wend lj tolo sibesl des silegne😢
Part 2 please
ይገርማል በጣም ❤❤
እማ.እንዳላጣሽ.ሞትሽን.ለኔ.የኔ.ደሀ ላንቺ.የምኖርበትን.እድሜ.ይስጠኝ እማ.የኔ.አለም.ያጣዉሽ.ቀን.ጉዴ.😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤በቃ.ናፍቀሽኛል.😢😢😢😢
አብሺሪ አላህ ይጠብቅልን
እኔ እራሱ ያስቀድመኝ ነው ምለው ደም ስሬ ናት ዛሬም እንደህፃን ነው ማላምናት በተለይ እኔ ስወልድ ያለስዋ መኖር እንደማልችል ይታወቀኛል እረጅም እድሜ ከጤና ለናቶቻችን
Sami i really love to express my appreciation for you. 🙏🙏🙏
Pls I want to see you in manyazewal podcast 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mash 24 I heard about him he so loving person RIP 🙏 you too brother mirt durya 😂
Yetesasate emoji new yetetekemkew
@@haymox7346 echi emojy yefara emojy honechibng be ewnet😁, yalksu ysaku mnm aygebangm. bcha zm blew yletfoatal
በፀበልና በቤተክርስቲያን ያለህ አስተያየት በጣም አደንቅሀለሁ እናም ዱርየ ከሚባሉ ሰዎች የህይወት ተሞክሮ ብዙ መማር ይቻላል
ቀጣይ ከወደፊት ባለቤቱ ጋር ብታቀርበው
Edate des edmtla eigzaber yasbkune ulu yaskale❤
በርታ ወንድሜ
Hulum yalfal
I have been working on street adolocents and children. They are passing such type of life struggle.
yana konjo fatry yasbkewin yasklek
ውይ ዼጤ መሰለከኝ ነው ላዳምጥክ የገባውት ቸው
❤❤❤❤❤የኔማር
የሆንክ ቆንጅዬ ነገር ❤❤❤
segrem egzihabre melse alew hulam😢😢😊😊
በርታ ወንድሜ💪💪💪💪
Enem endante nge gin still Eskune yetlwexe Ngre yelm😢
K mistu ga ykreb Please 🙏🙏🙏🙏🙏
Nay bahaki des yebel tariku
Laka hulume yalfale😢
Hulum yalfal Yemayalef Negr yelme Ayee Sus Kebad Eko new gin yalefal
😭😭ሀይ እናት😢
Konjo duriye lij new des sel sus eko kefu new ewnet lmetew yekebidal
Yene abat hulum yalfal jegna nek😢
ye ewnet brtat setegn
ዋው ይለያል
ያአላህ ልቡ ደማ እኔን ወንድሜ ምን ልበል
እናት ማጣት ከበድ ነዉ ከኔጋር ይመሳሰላል 😢
😢😢😢😢😢ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ 😮😢😢
Part 2
ቆንጆዩ ባርያ እንኳን እግዚአብሔር ለወጠህ
አንቺ ንፍጥ ከለሩ ነው የታየሽ አናትሽን ለጸጉር ማብቀያ ብቻ አትጠቀሚው
goze endze aynte sew naw telke bota medersawe
ተምራለው. የእውነት.ተባርክ ❤
ወይ እናት😭😭😭
ሰላም ከኖርኩት😊 የምትሰሯቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnailachu
ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልቹ እችላለሁ