"የእኛ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ሳዊሮስ ናቸው" | ክፍል ሁለት | Nahoo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 874

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    ናሁ ቲቪ ጎበዝ አፋጠጥክልኝ🙏🏽👍🏽👏🏽

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 3 роки тому +67

    እኛ እትዮጵያውያን ከእስላም ወገኖቻችን ጋር ከጥንት ጀምሮ ተዋደን ተፋቅረን ተከባብረን ነው የኖርነው ::

    • @asterastu5734
      @asterastu5734 Рік тому +1

      የተባለዉስለኢስላምአይደለምስለክርትያነዉ።ምንትቀባጥራላችሁ

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Рік тому +2

      እስልምና ምን አመጣው? ደንቆሮ ትዘባርቃለህ

    • @samuelfetwi2502
      @samuelfetwi2502 Рік тому

      @@tesemayeruq4920 32:49 32:50

    • @gaysisebi292
      @gaysisebi292 Рік тому

      የኔ ወንድም የምያድነው አንድ ብቻ ነው እርሱም የምተው ከሙታን በኩር ሆኖ የቴነሳው የምመጣው በዳዊት ዙፋን ላይ የምቀመጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የአለም ነገር ችግሩ መከራው ስደቱ መገዳደሉ ወዘተ የምቆመው ኢየሱስ ክርስቶስ ስመጣ ብቻ ነው ስላም ምባለው ኢየሱስ ክርስቶስ ስመጣ ብቻ ነው ለዳዊት የተገባውን ተስፋ ልፈጽም ይመጣል የዛነ ሰላም በምድር ሁሉ ይሆናል በእርሱ ያመኑትን ልወስዳቸው ይመጣል ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቷሎ ና ይመጣልልልልልልልልልልልልልል።

  • @kumnegerbelete8920
    @kumnegerbelete8920 Рік тому +37

    እወነተኛ አባት ለሁሉም ነፍስ ልጆቹ ነው የሚያስበው የሚፀልየው !! ከዘር ውጡ

  • @endashawmelaku8677
    @endashawmelaku8677 3 роки тому +12

    ከሃይማኖት አባትነትኦ እና ከኦርቶዶክስ ክርስቲያንነትኦ ይልቅ ዘረኝነትኦ ይጎላል፡፡

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 3 роки тому +9

    እግዚኦ መሀረነ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም እግዚአብሔር ይሁንሽ!!

  • @tseganeshalemayehu1330
    @tseganeshalemayehu1330 Рік тому +3

    “ጲላጦስም፦ እነሆ ሰውዬው አላቸው። የካህናት አለቆችና ሎሌዎች ባዩትም ጊዜ፦ ስቀለው ስቀለው እያሉ ጮኹ። ጲላጦስም፦ እኔስ አንዲት በደል ስንኳ አላገኘሁበትምና እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት አላቸው።”
    - ዮሐንስ 19፥6
    God bless you!!God bless Ethiopia!!

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 Рік тому

    አቶ በላይ ጥሩ ነው እራሶትን ስላጋለጡ እውስጥ ሆኖ ነው መታገል በሚል ክደው ከሔዱ በሆላ ተመልሰው የገቡት ይሔን የመሰለ ክህደት ለመስራት ነው ጌታ ይፍረድቦት ሴራው ግን አይሳካም የሚሉት ምክንያት ሁሉ በውስጥ ሆኖ መፍታት ይቻላል እንጂ ከቤተክርስቲያን አፈንግጦ በእራስ ስልጣን ያሻውነ መስራተ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቀኖናዋ አይፈቅድም ሴራህ ሌላ ነው፡፡

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 роки тому +52

    አቤት አቤት አቤት ቅሊት ቀሲስ በላይ እግዚአብሔር የስራዎትን የልቡን ይስጦት ዘንዶ ኖት ዘንዶ ☝️☝️☝️!!! እግዚአብሔር ይፈረድ የእዉነት አምላክ እንጂ የወሸት አምላክ የለንም የልቦዎትን ይስጦታል ይጠብቁ ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +14

    💚💛❤አይ አቱ የጌታን ቤት አፍራሽ የሖኑ የሤጣን አባ ብየሖታለሑ የርሶን መጨረሻ ሳላይ አይግደለኘ የዳቀቢሎሥ ዳቢሎሥ

  • @Rightmedia-hc2hd
    @Rightmedia-hc2hd 8 місяців тому

    እኔ ግን 4 ነገሮች ገብተዉኛል። ህዝቤ ሆይ የጳውሎስን መልክታት ጋበዝኳችሁ።
    May God Bless all you people.
    ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 3 роки тому +20

    Oh God please protect Ethiopia 🇪🇹

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Рік тому +1

    በነፍሴ እወራረዳለሁ ይህን ሰው ወይብላ ማርያም አይቸዋለሁ። ውጉዝ ከማሪዬስ

  • @bayushfantu7329
    @bayushfantu7329 Рік тому +1

    እኛ አሁንም እኚህን ሰውዬ አናምናቸውን በይቅርታ ሽፋን ውስጥ ሆነው መረጃ የሚያወጡትና የሚያጠናክሩት እኚህ ሰው ናቸው::ከነሳቢሮስ ጋር ናቸው ስለዚህ ትኩረት ሊደረግበትና ሊከታተሏቸው ይገባል

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 Рік тому +1

    እግዚኦ እንደዚህ የሚዘባርቁትን አባቶች ነን ባዬች የኔ አባት አንደበታቸውን ጥርቅም አድርገህ ዝጋው ክርስቶስ አደራ።

  • @siyumabebaw2220
    @siyumabebaw2220 Рік тому

    ፈጣሪ እባክህ ዘገየህ ስልጣንህን አሳያቸው ግለሰቦች በተመቻቸው ቁጥር የፈጠራቸውን እየረሱ ነው

  • @mekdelawit.andarge7957
    @mekdelawit.andarge7957 Рік тому +4

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Рік тому +7

    ስለ እግዚያብሄር ፍቅርና አንድነት ሳይሁን የነጀዋር ፓለቲካ የሚያቀነቅኑ ናቸው።

  • @biskut6932
    @biskut6932 Рік тому +5

    አባታችን ተው የማሰናከያ ድንጋይ አይሁኑ ሁሉንም በፍቅር ዛሬ ላይኖሩ ይችላሎ

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ

  • @abatihuntilahun9372
    @abatihuntilahun9372 Рік тому +5

    best journalist thankyou

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 Рік тому

    አተሰውዬ እኮ የበቃከኝ ጣዎት አምልኮና መስቀል ባንድላይ ምታከበር ሆነያየውክ ቀን ነው
    ሳይክም ደስ አትለኝም ፈጣሪ ጭብልክን ገልጦልክ ያሳየኝ ከሁኖቹ የተወገዙት ይልቅ እናተ ናቹ መርዝ በካይ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 роки тому +52

    ይሄ ሰውዬ ምን ይሆን አላማው ኦርቶዴክስና እስልምና አንድ አይነት ቀኖና አለው ወይ እስልምና የራሱ እካሄድ አለው እርሶ የፈለጉት ምን ለማድረግ ነው እረ አንተ ሰውዬ ሰላም አትንሳን አሁን ባለጊዜ ነኝና ልበጥብጣቸው ነው አላማው ይሄ ጊዜ ያልፋል የወያኔ ስርሀትም ቀርቷል ፍርድ ባንተ ላይ እግዚያብሔር ይፍረድ

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 3 роки тому +8

      ልዩነትን የሚሰብክ ካህን ስለ ክልል የሚሰብክ ካህን፣ ሰለ ምድራዊ ስልጣን የሚሰብክ ካህን ጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም። ሞትህን ያቅርበው።

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 3 роки тому +2

      ሸረኛ ተላላኪ ሰውዬ ነው ይሔንን መንግስት ነው በእጃዙር ያስቀመጣቸው እንጂ ለቦታው አይመጥኑም ሌላ ደግሞ አንድ ቤተክርስያን እኳን ሳይረዱ ለስልጣን እና መዋቅሩን ሊያናጉ ነው መዳኒአለም ከእንደዚህ ዘረኛ ቀሲ ይሰውረን

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 3 роки тому +7

      አላማው ግልፅ ነው ። ነገር ግን እግዚአብሔር ያፈርሰዋል

    • @ethiopiamaleda-ማለዳ
      @ethiopiamaleda-ማለዳ Рік тому +2

      እስላም ነው የሚመስለው !!! እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ

    • @enuyebekele1133
      @enuyebekele1133 Рік тому

      Amen ferduen yakerbelne yeh sewye eko zaie alejemerm jawaren zjebo sihade new yejemerw

  • @kibebubekele9636
    @kibebubekele9636 Рік тому

    The right person. Keep it up on. The autocratic and ethnic leadership should be stopped. There is no more the old deteriorate leadership!!

  • @fraolrobera9369
    @fraolrobera9369 Рік тому

    ወቅቱን የዋጅ ተራማጅ አስተሳሰብ ረጅም እድሜ ይስጥዎ አባቴ እንደኔ እምነት በአገራችን ትልቁ ዘረኛ ከአማርኛ ሌላ በአገራችን በሌሎች ቋንቋዎች የሀይማኖት አገልግሎት መሰጠት አይገባም የሚሉ ናቸው

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Рік тому +2

    እውነት ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምትቆረቆሩ ከሆናችሁ ናሁ ሚዲያ እነዚህ ሰዎች ፈጣሪ እንደጭስ ብን አድርገ እስኪያስወጣልን አታቅርቧቸው

  • @sisayasefa9988
    @sisayasefa9988 3 роки тому +19

    አቤቱ ፈጣሪየ መጨረሻየን አሣምረው በዚህ እድሜየ እንድህ ያለ መስቀል የተሸከመ ጣዖት አምላኪ ከፋፋይ ሰውየ ማየቴ ያሳዝናል

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +10

    እነዚህ ክርስትና ያልተነሱት ሰዎች ከሰው ነው ወይስ ከእግዚአብሔር ነው ፀባቸው ይሄ ሁሉ ለአማራ ያላቸው ጥላቻ ነው የፅንፈኛዎች አስተሳሰብ ነው ቤተክርስቲያን አንድ ናት በቃ ።

    • @abuayale4443
      @abuayale4443 3 роки тому

      Le Ethiopia biher biheraseb tilecha yelewu amhara new weyis lela biheraseb newu erasishen teyike mejameriya

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Рік тому +1

    ምርጥ ጋዜጤኛ በርታ ወንድም❤የቄሱ ነገር ግን እሱ ባለቤቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት😂መጀመሪያ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ለመሆን ከዘረኝነት ውጡ😢 መጀመሪያ

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Рік тому +21

    በክልል ያበደ ሰውዬ አምላክ ሆይ ቤትህን አፅዳልን

  • @timeupp49
    @timeupp49 Рік тому

    አቤቱ አባታችን ቸሩ መድሐኒአለም ሆይ, ከአባት አስተማሪ እንደዚህ አይነት መልስ ይመለሳል ብይ አስቤም አላውቅም ማስተዋል የጎደለው አነጋገር ይታይባቸዋል (ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችንን እንድንጠነክር)
    ይባስኑ እንድንበዛ ብርታት ይሰጠናል። የሚደነቅ ጋዜጠኛ

  • @asbdnafishiferaw7843
    @asbdnafishiferaw7843 Рік тому +6

    አቤቱ አምላክ ምን አይነት ጊዜ መጣ ??እውነትና ብርሀን ያብራላችሁ ክጣዖት አምልኮ ያውጣችሁ። መጥፎ መፈስ

  • @fergfset4615ሸዋ
    @fergfset4615ሸዋ Рік тому

    እግዚአብሄር,ያፅዳችሁ,ምድረ,ከፋፋይ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ፣ ሕዝቡንና መሪዎቿን ይባርክ።

    • @epden2687
      @epden2687 Рік тому

      Yet yalatn meri new setanun endayhone bcha

  • @kenayadetagebisa8638
    @kenayadetagebisa8638 Рік тому

    Lubaa Balaay mookonoon yeroo hunda waanuma dhugaa isaa dubatuu waanta'eef sagalee nama kanatii fayaadamuu qabna jedha.
    This person is the really father of us. He always talks fantastic idea. Priest Belay is the right person at right please. We have to support their idea because he preaches true information for us.

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Рік тому

    አቶ ሳዊሮስ የዘመኑ ምርጥ ዘርኛ እና ምርጥ ወንበዴ ነው ከነ ግብር አበሮቹ

  • @addisuayalew7137
    @addisuayalew7137 Рік тому

    እናንተ ዘረኞች በእስልምና ሀጅ ሙፍቲ ለሁሉም ሀይማኖት ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው። በእርሳቸው በጣም አዝነናል አፍረናልም ይሄ ተንኮላችሁን እኛ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይህን ነገር በጥብቅ እናወግዛለን ።

  • @የማርያምዘገሊላዘማሪት

    በፍፁም በፍፁም የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!☝️ ሲለዚህ እንደፈለጉት ያለእውቀት መበታተንን ስለፈለጉ ከአንዲት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መተማመንና መነጋገር ስለማይፈልኩ ብዙ ነገር ይርሳሉ ያረሳሉ ይረሳሉ ካደረጉ በኃላም አይፀፀቱም :: ግን እግዚያብሔር ይቀጣችኃል☝️☝️☝️☝️☝️☝️መአቱንም ያወርድባችኅል::

  • @tsegadebebe9175
    @tsegadebebe9175 Рік тому

    እድሜ ለርሶ እርሶ ኖት ለዚ ያበቁን። እርሶንም እንደዚ ቢለዬት ጥሩ ነበር። አስመሳይ ኖት። እግዚያብሔር ይፍረድቦት!!!

  • @chombe1685
    @chombe1685 Рік тому

    Hats off dear journalist you amazed me with your politeness deep knowledge of religion great job bro

  • @segnite1945
    @segnite1945 Рік тому +19

    ይኼው አሁን ጊዜው ደርሶ ስጋት ሳይሆን እቅድ አቅዳችሁ የዶር አብይን ሴራ ተደረገ ። ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቦቹን አይተወንም ። ለእናንተ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ።

    • @temesgenMA2023
      @temesgenMA2023 Рік тому

      እጅግ በጣም ትክክለኛ ጥያቄ ነው ያነሱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስና ቤተክህነት እጅግ በብልሹ አሰራር የተተበተበ ነው። ውስጡን መፈተሽ አለበት። በኦሮሚያ የሚገኙ ምዕመናን ፍላጎት መከበር አለበት። አብይ ጠ/ሚ ሆነም አልሆነም ምንም የሚለወጥ ነገር የለም‼️

    • @asenokonjo8130
      @asenokonjo8130 Рік тому +1

      ሌባ

    • @samkumsa1992
      @samkumsa1992 Рік тому

      @@asenokonjo8130 à
      ..a

    • @marthatadesse4673
      @marthatadesse4673 Рік тому +1

      @@temesgenMA2023 algebahim wondome she gize bibelash akahed alew zeregninet sileyazachihu enji beoromo kilil hon beleloch kililoch hulu beyekuwankachew new yemisebekew yemizemerew kidase enkuwan yehageru tewelaj temiro mastemar tebilo yitergomal lelaw biker bemilikit quwanqa enkuwan kidase mezmur sibiket ale ye television program enkuwan be amarigna beoromigna betigiregn zare sayihon yetejemerew be ehadeg gize new

  • @zewdneshadela7020
    @zewdneshadela7020 Рік тому

    እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ አነንተ እምነት አለህ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +15

    የኦሮሞ ቤተ ክህነት ቀስ በቀስ ፕሮቴስታንታዊ ቤተክህነት ውስጥ ለማስገባት ነው ።

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia Рік тому

    ይሄ የናሁ ቲቪን ማንነት በግልጽ ያሳያል

  • @hamertib8355
    @hamertib8355 Рік тому

    የኔ ሊቀጷጷስ አቡነ ሳውሮስ ናቸው

    • @ghideonortho4957
      @ghideonortho4957 Рік тому

      ኣሁን ኣቶ ነው የሚባሉ
      ኣባ ኣይባሉም።

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 3 роки тому +8

    በመጀመሪያ ይሄ ሰው ኦነግ እንጂ ቄስ አይደለም። ሁለተኛ በበታችነት ቾግር የታመመ ሰው ነው።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    ወይ ጉድ አሜሪካ ድረስ ሄዳችሁ ዘረኝነትን ትረጫላችሁ::

  • @kasahuntsegaye623
    @kasahuntsegaye623 Рік тому +6

    ፈጣሪ ይፍረድቦት

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Рік тому

    ይህ ቃል መጠይቅ የዛሬ አመት የተደረገ ነው ይገርማል። እናንተ የእግዚያብሄርን ነው እምታገለግሉት ወይንስ ምድራዊውን? በእግዚያብሄር ዘንድ ተጠያቂ ናችሁ። ህዝብ ወደገደል እየመራችሁት ነው ስራችሁ ነፍስን ማዳን ነው። የሞተልንን የድንግል ማሪያምን ልጅ መድሃኒት ለአለምን ክርስቶስን ስበኩ። ስንሞት ይህንን ነው እምንጠየቀው። ከአዳም የወረስነውን የሃጢያት ሞት መድሃኒያለም ሞቶልን፣ ለኛ ሞሞቱን በማመን እንደቃሉ እየኖርን በትህትናና፣ በቅንመት፣ እናም በንፅህና እንድንኖር ይገባናል። ይህንንም አባቶች ልታሳውቁን ይገባል እንጂ ትተነው ስለምንሄደው ምድራዊ ነገር ላይ ልባችሁ መወሰድ የለበትም። እኛ ወደላይ እናንተን እንምከር ወይ? እምትናገሩትን እወቁ እየታዘብናችሁ ነው።

  • @esotadese9343
    @esotadese9343 Рік тому

    ምንም መፍጠር አትችልም የሚፈጥር ፈጣሪ እግዛብሔር ብቻ ነው

  • @w21301
    @w21301 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ልቡናችሁን ይመልስላችሁ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Рік тому +3

    እኞ የቆቆ ቸግር የለብንም በሁሉም ቢሰበክ እግዚአብሄር ው የሚሰበከው ፈጣሪ የአፉ ሳይሆን የልብ አምላክ ነው

  • @charaabate5028
    @charaabate5028 Рік тому

    ቄስ ባላይ የኔ አምባሳ ለእውነት ወደ ኋላ አትመልስ ቀጥልበት!!!!!

  • @girmaserbessa6703
    @girmaserbessa6703 Рік тому +1

    አይ ጠያቂ!! ወገንተኝነትህ ግልፅ ነው፣

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv Рік тому

    እንግዳው በጣም በሳልና አስተዋይ ነዉ ሳይንቲፊክ ሶሉሽን ያስፈልጋል ነው ያሉት በጣም ትክክል ነው በሁሉም ሴክተር እንደዚህ አይነት መንገድ መከተል ሁሉም አለበት የአማርኛ ተናጋሪዎች ስጋት ውስጧ ብልጠት አለባት እግዚኣብሄር አማርኛ ብቻ የሚያውቅ ነው የሚመሰላችሁ እዉነትን መጋፈጥ መልመድ ጥሩ ነው በኦሮሞኛ ቋንቋ ኦርቶዶክስ መስበክና መቀደስ አለባት ባይሆን ቋንቋውን መልመድ መልካም ነው ባይነኝ ብቸኛው መንገድ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደረገው የኦሮምኛ ቋንቋ የሥራ ቋንቋ የሆነ ግዜ ነው

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Рік тому +2

    በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ቋንቋ ይሰማል ስለዚህ ሰዉ በሚችለው ቋንቋ ይማራል ግን ሲኖዶስ አንድ ነው

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Рік тому

    አቡነ ሳዊሮስ በትክክል የነ ጃዋር ነፍስ አባት ናቸው

  • @mohamedusman9342
    @mohamedusman9342 9 місяців тому

    ጀግና አባት ማሻ አላሕ ኦሮሞ እንዲ ምርጥ አስተሳሰብ አለው!!

  • @setaseta5639
    @setaseta5639 Рік тому +4

    እግዚያብሄር፡ልቦና፡ይስጦት፡ለሀይማኖት፡ብለው፡ሳይሆን፡ለፖለቲካ፡ነው፡ነቆሙት፡ይቅር፡ይበሎት

  • @ababashimels7533
    @ababashimels7533 Рік тому

    ቀሲስ በላይ የበፊቱ ጳጳስ በህይወት እያሉም በተለይ የወለጋን ሃገረ ስብከት ለመገንጠል ብዙ ሲጥሩ ነበር ይሄው እድሜ ለመንግስት ደጋፊ አግኝተው ይሄው የሀሳባቸው እየሞላላቸው ነው የቤተክርስቲይን አምላክ ይመልከታቸው። መጀመሪያም ክፉ ስለሆኑ ነው እንጂ ነገሩን ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ተማክረው ማድረግ ይችሉ ነበር ቀሲስ በላይ እርሰዎ የፖለቲከኞችና የፕሮቴስታንቶች ፈረስ ነዎት። ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Рік тому +6

    እዉነተኛ ሰው አቅርብልን እነዚህ ሰዎች ብር ነው የሚያመልኩት የእግዚአብሔር ቃል ተለያዩ የሚል እምነት አለብለህ ታምናለህ

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Рік тому

      ሌላውስ ስለምን እያወራ ያለው

  • @mesgana5051
    @mesgana5051 3 роки тому +55

    ጠያቂው መረጃ አስመርኩዘህእውነታው እንዲወጣ በማድረግህ ትመሰገናለህ። ቀሲስ በላይ ድብቅ አጀንዳ እንዳላቸውና ሴተክርስቲያንን ለመከፋፈል እንደሚሰሩ ግልጽ ነው።

    • @dawitdafs
      @dawitdafs Рік тому +1

      እውነታውን ነው የተናገሩት

    • @atenafuatenafu375
      @atenafuatenafu375 Рік тому

      ሜጄመርያ ወንጄል ሜንገድ ከመሄዶ በፍት አይናገርሩም

    • @rahelbekele8651
      @rahelbekele8651 Рік тому +1

      የምን ቀሲስ ካድሬ በላይ በሉት እውነት ለህዝብ አስበህ ነው?

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    አንተ እኮ ስለእምነት ሳይሆን የተጨነከው ስለ ገንዘብ ነው::

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Рік тому

    አንድ ጌታ አንዲት ቤተክርስትን አንድ መበር አንድ ፓትራሪክ አንድ ሲኖዶስ አባቶች ያስረከቡን የአሁኑ እማይረባ ህዝባላ ነዉ የኦሮሞ ምመናን ንቁ አንድ እንሁን በሽታዉን እኛ አንድ ሁነን እናጥፋዉ በመንፈስቅዱስ የሚመራ ሲኖዶስ ይምራን እጅ እናሪወስን አንቀበልም።

  • @abebawalelign7899
    @abebawalelign7899 Рік тому

    አየናቸው እኮ ሲያገለግሉ የነበሩት ሲቪያቸው የሆቴል ጳጳስ ነው ሚለው

  • @tadeleambelu7952
    @tadeleambelu7952 Рік тому +1

    ኧረ እባካችሁ ፖለቲካው ይብቃችሁ!!!
    በእምነትም አትከፋፍሉን!!!
    እኛ ሰዎች ነን!! በፈጣሪያችን በእየሱስ ክርስቶስ አምሳል ስንፈጠር ሰዎች ሆነን ነው፡፡
    እንስሳትንም፣ እጽዋትንም ብሄርና ክልል ስጧቸው፡፡ ይህ ብቻ ነው የቀራችሁ!! ተውን…...ንን እባካችሁ!! ህዝብ እንደ ህዝብ፣ ዜጎቹ እንደ ዜጋ፣ አማኝ እንደ እምነቱ ይኑሩ!!
    መንግስት እንደ መንግስት ህግን ያስከብር!!!
    እንጅ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ አይበጥብጠን!!!
    የመንግስት ደጋፊዎች ከቤተ- ክርስቲያን የፖለቲካ አስተሳሰባችሁን፤ የከፋፍለህ ግዛ ስትራቴጂያችሁን አትዝሩብን!!
    እባካችሁ እንኑርበት!!!
    ተውን !!!
    ግዕዝን እንጠቀም!! የቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ግዕዝ ነው!!
    እናስተምረው ልጆቻችን!!
    ኃይል ያለው፣ መንፈስን የሚገዛ ቋንቋ ግዕዝ ነውና!!!

  • @woldealebeza3807
    @woldealebeza3807 Рік тому

    ክልል የሚለው ቃል ለምን ለፖለቲከኞቹ ብቻ እንተወው ለቤተክርቲያን አባት አይመጥንም
    ማንኛውም የቤተክርስቲያን ከበድ ያለ ዉሳኔ ለቤተክነት ማቅረቡ ትክክለኛ ዉሳኔ ያገኛል ጠያቂ መመሥገን ይገባዋል 👍

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Рік тому +18

    እግዚአብሔር ይፈረዳል
    እግዚአብሔር ይፈረደል 😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Рік тому

    እግዚኦ ፈጣሪ ሰይጣን ሲጠፋ መለኩሴ ቆብ ውስጥ ፈልገው የተባለው ከንደዚህ አይነቱ ሰውን ከሰው ጎሣን ከጎሣ
    የሚያጣላ መሎክሴ ቆብ ውስጥ ነው

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Рік тому +6

    ልቦናወትን ይመልስሎት አባ

    • @selam3271
      @selam3271 Рік тому

      Ante sijemer min endehonk Lerasu Ayitawekim Yem tawerawn enkan Ayakim

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 Рік тому +1

    ምነው የያዙት መስቀል ጌታ በእርስዎ ላይ አልፈርድ አለ

  • @mekonnenmunye3757
    @mekonnenmunye3757 Рік тому

    Gobez Gazetegna.

  • @rahe698
    @rahe698 3 роки тому +2

    ይህን ስውዬ ለምን አያስወግዱትም ምንም የክርስትያን ሥነ ምግባር አይታይም ወንበዴ ነው የሚመስለኝ

  • @abenettaye9502
    @abenettaye9502 Рік тому +10

    Thank you Kes belay! may God bless you!

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Рік тому

    በቤተ እምነት ውስጥ ሰርገው ገብተው ሲገዘግዟት ኖረው ይሄው ሊገነድሷት እየተንደረደሩ ነው

  • @kirucake5798
    @kirucake5798 Рік тому

    ይህ የፖለቲከኛ ሀስተሳሰብ ነው! ወንበዴ!

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Рік тому

    እግዚያብሄር ይፍረድብህ ጣዖት አምላኪ ከፋፋይ ዳቢሎሥ

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 роки тому +33

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም የተገላቢጦሽ ነው የሆነው ነገሩ አይ ጊዜ ካህን ነኝ ባዩ ከእውቀት ነፃ ሆኖ ጋዜጠኛው የተሻለ እውቀት አለው። አይ ቤተ-ክህነት ብለሽ ብለሽ በእነ በላይ እጅ ወደቅሽ አሳዛኝ ጊዜ 😥 😥

    • @አገሬክብሬነሽ-በ5የ
      @አገሬክብሬነሽ-በ5የ 3 роки тому +2

      በጣም ነው የሚያመው😢😢😢😢😢😢😢

    • @abiyeayalew5276
      @abiyeayalew5276 3 роки тому +1

      በጣም የሚገርመኝ ከመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አንዱ በአዲስ ቋንቋ መናገር ነው።እውነት የእምነት ሰዎች ከሆንን ቋንቋን እንደችግር ማንሳት ይጠበቅብናል።

    • @safuu1014
      @safuu1014 3 роки тому +1

      sew telash nachew, ykr yebelachew

    • @bekelchabedane362
      @bekelchabedane362 Рік тому

      Abuna Saawiroos Phaaphaasii keenya

    • @rosaareda5243
      @rosaareda5243 Рік тому

      STp

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 Рік тому

    ጠይቁልን አባ ሳርን የሚስብኩት በተዋህዶ ደም ላይ
    ዋቄ ፍቻ ወይስ ሌላ ⁉️ እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ ‼️

  • @tiktoktalk6706
    @tiktoktalk6706 Рік тому +2

    ዘርኝነት ይዉደም

  • @sosetg1
    @sosetg1 Рік тому +4

    እግዚአብሔር አፀዳቹ

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 3 роки тому +2

    በሂወት ዘመኔ እንደነዝህ አይት አይቸ አላውቅም ስልጣን ከእምነት ጋር አያይዘው ስልጣን እስከመቸ እንደሚገዙ አላውቅም የሰው መቀርሳ በየአቅጣጫው እግዚአብሔር ያብርዳቹህ ሌላምንም አልልም

  • @selam5099
    @selam5099 Рік тому +22

    እናመሰግናለን በላይ ሰራችሁን ስለንገርከን!!

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 3 роки тому +10

    ፖለቲካውና ሀይማኖቱ የተምታታበት ስው ነው

    • @tayebekele5139
      @tayebekele5139 Рік тому

      ጣያቅዉ ኦሮምኛ ጠል ነዉ

    • @ethiopiahagere1984
      @ethiopiahagere1984 Рік тому

      @@tayebekele5139 አዎ ኦሮሚኛ ቋንቋ🤮

    • @andnet2094
      @andnet2094 Рік тому

      አንዳንዶች "አባቶች"ና የ"ጎሳ" ፖለቲከኞ ከገደሉ ይልቅ ሳሩ ብቻ ነዉ የሚታያቸወ:: በዚህ ሁኔታ ወደፊት የሚያስተዳድሩት አገርም ሆነ ክልል አይኖርም::

    • @girumbirhanu3452
      @girumbirhanu3452 Рік тому

      እንዴት አወክ

  • @abebawalelign7899
    @abebawalelign7899 Рік тому

    ክልል ክልል አንገትህን ይከልልህ

  • @micazeddy1548
    @micazeddy1548 Рік тому

    ተጨማለቃችሁብን
    እግዚያብሄር እፍረድ

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 11 місяців тому

    ችግሩ እዚህ ላይ ነው።ከማንበብ የተለዩ ከ እውቀት የተለዩ ባዶነትን ይዘው በደመ ነፍስ የሚጓዙ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +22

    ሰውየው አስተሳሰቡ ሁሉ የመንደር ነው እዛ መንደር ኸረ እንደ ሀገር እናስብ ።

  • @hiwettesfa9294
    @hiwettesfa9294 Рік тому +1

    ግዝዮ ዘረኝነታችን ከፍ ብሎዋል

  • @teddykeb6517
    @teddykeb6517 Рік тому +1

    Time will revile the truth. These guys are so terrible, but it's a deep wake up call for Ethiopians

  • @tagestdaygene7562
    @tagestdaygene7562 Рік тому +5

    እውነት እግዚአብሄር ይፍረድብህ ሳጥናኤል

  • @berhanabera2175
    @berhanabera2175 Рік тому

    ጋዜጠኛው በረደለት ቀስ አድርገዉ መለሱት 🥰🥰🥰

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ Рік тому +1

    እናንት የቤተክርስቲያን የውስጥና የውጭ ቅንቅኖች እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ እንሱ !!! መሬት ተከፍታ ያልዋጠቻችሁ የእግዚአብሔር ቸርነቱ በዝቶ ነው !!!

  • @damaroba6744
    @damaroba6744 Рік тому

    Galatoomaa Qees Balay !!!...Ati ergama wongelaa isa sirrii beekteerta. Kaayyoon wangeelaa guddaan wangeela gurra kiristaanotaan gahuu dha waan ta'eef !!!...

  • @deaconbereket3264
    @deaconbereket3264 Рік тому +12

    አይ አንደበት እግዚአብሔር ፍረድ እባብ ተሸክማ ትኖራለች

    • @marnixmeurice1979
      @marnixmeurice1979 Рік тому

      ታቦት ሰርቆ ነው ሰዉዬዉ ወሬው ስለጥቅም ነው

  • @shemseiasultan
    @shemseiasultan Рік тому

    እናመሠግናለን ቄስ በላይ

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Рік тому

    አዘጋጁን በቅድሚያ አመሰግናለሁ ፣ ምክንያቱም እንግዳውን አቅርቦ ሃሳባቸውን ራሳው ቀርበው እንዲገልፁ በማድረጉ። ህልም እንደፈቺው ነው እንደሚባለዉ ሰሚው ቄስ በላይ ያሉት የሚረዳበት መንገድ የተለያየ ሊሆን ይችላል ዋናው ነገር ከራሳቸው አንደበት መስማታችን ጥሩ ነው። ይህ ይለመድ። ወደፊትም የተለየ ሃሳብ ያላቸውንም እዲሁ አቅርቦ ቢያሰማን ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ።

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Рік тому +2

    ሰውየው የባሰየሚለያይ መሆኑን እናውቃለን አሁንቢደባበስ የትም አትደርሱም ግድየለም ቀን አለ

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 Рік тому +3

    Great Job KLKIDAN! inteligent young men, you have a deeper knowldge than the interviewee about the Orthdox Denbe and Sensrate of the church!!

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 3 роки тому +14

    ፅጌ ማርያም እንዲህ አይነቱ እኩይ ተግባርን እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +4

    ጀዋር እስር ቤት ቢሆንም ተወካዮቹ የሱን አጀንዳ እያስፈፅሙ ይገኛል ።