🔴ላይቭ ላይ የተፈጠረውን ጉድ ተመልከቱ ያሳዝናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 334

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 10 днів тому +27

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ሙስጠፋ ሰለሏህ አለይ ወሰለም ግን እንደት ስህር ጂኒ የያዘው ሰው እኮ ጭራሽ እንኳንስ ኦላይ ቁጭ ብለው ሊስሙ አራት አምስት ሰው ያቃቅታል ሊይዛቸው እኔ በአይኔ አይቻለሁ ብዙ እህቶች እሩቅያህ ሲደርግላቸው ውስታዝ ደግሞ በኦላይ ግራ ነው የገባኝ ውስታዝ ይህን ማድርግ አይችልም ሳይሆን እሩቅያ የሚደርግለት ሰው ዝም ብሎ ኦላይ ተቀምጦ ሲሰማ ወይስ ሌላ ሰው አለ የያዛት የገባው ያስርዳኝ አሏህ ከእንደዚህ አይነት የሰው እርኩስ ይጠብቀን ያረህማን

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 10 днів тому +1

      እኔም አልገባኝ ሲጀመር ድምጿን ቀንሳ አሰሪዎቿ እንዳይሰሟት አይጊዜ

    • @Sebr-e1w
      @Sebr-e1w 8 днів тому +3

      ሀቂቃ የኔም ኦሱ ነው ኮሜንት ላይ አስቀምጫለው እንደዚ እንዴት በስነስርአት ተቀምጣ እንዴት የግድ ሰው ያስፈልጋታል እራሷ በራሷ እንዴት ነው ጥያቄዬ እሱ እውነቱን ነው የሚቀራው የሷ ወሏሁ አእለም

    • @munaAdem-v2j
      @munaAdem-v2j 8 днів тому +4

      አዎ ይዘዋት ነው የሚሆነው የአላህ ቃል የትም ቢሆን መደሀኒታችን ነው አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤❤❤

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 7 днів тому

      እረ ዝም በሉ በውስጥ ተመካክረው ጊፍት ለቀማነው የወጡት ደግሞ ረድ ተሰጥቶበታል ​@@munaAdem-v2j

  • @اكرامالدعجة-ر6خ
    @اكرامالدعجة-ر6خ 8 днів тому +77

    ማነዉ እንደኔ ግራ የገባዉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ

  • @هادريهجمال
    @هادريهجمال 10 днів тому +22

    አለህ ይጠብቀን ከእንደዚ አይነት ፈተና

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 7 днів тому +5

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ኡስታስ አሩስ አላህ ይጠብቅህ አላሁ አክበር
    ግራ ገብቶኝ ነበር ወላሂ ስታስታውክ እውነት መሆኑ ገባኝ

  • @shesho4631
    @shesho4631 7 днів тому +4

    አቤት ጎደኛ ግን እዲህ ከሆነ እዴት ነው እሚታመን አምላኬ ይጠብቀን አቤት ያሳዝናል እሳት ይግብ

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 6 днів тому +3

    እኔም አይቻለሁ መርሳ ብዙ እህቶች ሲስቃዩ አላህ ይጠብቀን

    • @Hajer-r6f
      @Hajer-r6f 6 днів тому

      አይማርዋየ እኔም ተከራይነበርኩ አከራየ ወላሂላአዚም ትዳሬን ብጥብጥ አድርጋለይ ወላሂ እሥካሁን ህይወቴ ተበጠበጠ እሥካሁን አልተሥተካከለልኝም ጓደኛየም ካደችኝ መርሣውሥጥ ወላሂ እህትየ አይ ወላሂ በጣም ነበር እምንዋደደው ግን በተጋባን ቀ3ወራችን ተለያየን አሁን3አመት ሆነን አሁን እንታረቅ ይላል ግን አረ በሀገረ ነኝ ልብሤ የለም አሁንም ሠላምየለኝ የቂርአቴነገር ሞተ ነበረ አሁግን የሙዚቃ አፍቃሪሆኩ አለመታደሌ ወላሂ ብዙጊዜ ተከታተልኳት እምቴድበትን ወላሂ እሚሄዱበት በመገናኛ አኡዙቢላህ ወላሂ አሁን ቁርአን ብቻ ነው የምቀራው የቀራሁት ኪታብ ጠፍቶኛል እቅልፍ የለኝም ሌትተቀን ወላሂ አላህይጠብቀንካሁንቡሀላ ያለውን አሁንም ከሠውሀገር ነኝ 1አመት ሠርቸ ወደ ሀገር ገባሁ ሤትዩየ መጀመሪያ በጣም ነበር እምንዋደደው ግንሣላውቀው ቅይርብላ አሣፈረችኝ መርሣ 1ወር አድሬአሁን ቋግሜ1ሢል ጁሙአቀን ወደሣኡድመጣሁ አሀሀንም ሠላም የለኝም እደው የፈታሀዋሥልክ እንደዚህ ባገኘሁ እሩቃ በቀሩብኝ እሚሉት ሢህር የተሠራበት ሠው ብለው ምልክት ሢለቀቅ ሁሉም ይታዩብኛል ቁርአን ሥሠማ ያቀጠቅጠኛል😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 7 днів тому +4

    ሙስሊም ከሰለፊያ ሲኮርጅ እንጂ ከተራ ፓስተር ሲኮርጅ አያምርበትም ኢሄን ስራ ኡስታዝ ለፕሮቴስታኖች ብትተውላቸው ይሻላል ይሸቅሉበት

  • @jamilamohammed3273
    @jamilamohammed3273 7 днів тому +8

    አረ እህቶች አላህን ፍሩ አትዋሹ እኔ በሲህር እየተሰቃየሁ ነዉ ተጀምሮ ነዉ የቀረዉ እኳን ብቻየን በሚዲያ እድህ ላወራ 5 ወድሞች እና እህቶች አልችለኝ ብለዉ ስንት ስቃይ አይተዋል ቀልድ የለም ካጠገባ ሰዉ ካለ ለምን አይናገሩም ለማመን ይከብዳል ኡስታዙ የቀራዉ ልክ ነዉ ግን እኔ ሩቅያ አላዳምጥም ቁርአንም አልቀራም ገና ስገልጠዉ አይኔን ይጋርደኛል ያቀጠቅጠኛል ከነበርኩበት ሌላ ቡታ ነዉ እራሴን የማገኘዉ ወገን በዝህ አይቀለድም ግን ኡስታዙ በሩቅ ቢሆንም ሰዉ ካላት ሩቅያዉ ይደርሳል በቂም ነዉ ሰዉ ከሌለ ግን አድራጊዉም ሆነ የተደረገበት ብዙ ይለፈልፋል ያለያዢ አይሆንም ለማመን ከብዶኛል ኡስታዞች ስት ተሰቃዩ በኔ ሀይለኛ ነዉ ሰዉ ይፈልጋል

    • @Halema-u4n
      @Halema-u4n 7 днів тому

      አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ፣ እኔም ለ11 አመት ያህል ተሰቃይቸ ፣ አሁን አልሀምዱሊላህ ድልኛለሁ ፣ በአላህ ፍቃድ

    • @EthoUae
      @EthoUae 6 днів тому

      ​@@Halema-u4nበአለህ ምልክቶቹ ምንድነቻው ሲኖርብን

    • @Hajer-r6f
      @Hajer-r6f 6 днів тому +1

      ወላሂ እህቶቸ በጣምከባድነው እኔም ወላሂ ተዋደንተጋባን ወላሂ ከዛቡሀላ አይ ልብሥ ያጠብኩትን አላገኘውም በተጋባን በ3ወራችን ተለያየን ከዛ ግን ህይወቴ ተበጠበጠ አይምንልበላችሁ ያኢላሂ ወላሂ የቂርአትነገር ሞተ ነበረ አሁግን ሌላ አለም ውሥጥነኝ አድአመት ካገርተቀምጨ ወደዱባይሄድኩ ሤትዩየ በጣም ምርጥሠው ነበረች እኔግን ምንም ሠላም የለኝም ነበር ብቻየን አወራለሁ እሥቃለሁ ዝብየ አወራለሁ በውሥጤ ሠው ጋር ሥደባለቅ ደህናሠውነኝ ቁርአንሥሠማ ያቀጠቅጠኛል ልቀራ ፈልጌ ሥቀራ ከ5ደቂቃ በላይ አልቀራም አይኔብዥ ይላል ያሥፋሽገኛል አይኖቸ እያሥፋሸገእባየ ይወርዳል እሡቃማ በሥልኬ ክፍት ካደረኩ ወላሂ አሥቶ ያፈርጠኛል ቁጭ ካልኩበት አሁን ም አድአመት አድሬ ሣላውቀው ቅይር ብላ ቢሮወሠደችኝ ከዛ8ቀን ሣድር ሁሉን እረሣሁ ምንም አላሥታውሥ ወደሀገርገባሀሀ ካገርገብቸ ሠላም የለኝም ተመለሰ ፕሮሥጀምሬ ወደሣኡድ መጣሁቋግሜ1ተመለሰ መጣሁ አሀሀንእራሡ እደዛውነኝ ልጁጋር የተዋወኩበትቀን ሞቴንተመኘሁ ወላሂ አይ እድል እደው የሢህር ምልክቶች ሁሉ ይታዩብኛል ግን አሁንም በሥደትነኝ እደዚህእሚያደርጉሠዎች ነብሣችሁ አይ ማር ወላሂላአዚም እህ😢😢😢😢😢😢😢😢 እናከባድነው እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @FetiFeti-g8n
      @FetiFeti-g8n 5 днів тому

      አላህ የሽፊክ

    • @Hajer-r6f
      @Hajer-r6f 5 днів тому

      @@FetiFeti-g8n አሜን

  • @SamsungAw5
    @SamsungAw5 9 днів тому +19

    ወይ ጉድ አላህን ፍሩ ኡስታ ተብየወች ያንተ ደግሞ አይን ያወጣ ማጪበርበር አኡዙ ቢላህ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 8 днів тому +22

    እኔማውቀው ሲሆን የተደረገበት ነው እንዲህ የሚሆነው አድራጊው እንዲህ ሲሆን ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 7 днів тому +4

      የተደረገባት ናትኮ ውደ አድራጊ አደለችም ጅኑ ነውኮ የሚናገረው ልቀቅ ሲል አልሰማሽም

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 6 днів тому

      እረ በቀለበት አሰራሁባት እያለች አትሰሚምዴ ይቺኮ አድራጊ ተብየዋ ነች ቱቱቱ ዉሸት 😂😂😂እኔ ማዉቀዉ አድሰዉ ሩቃ ሲቀራበት ሰዉ በደብ አንቆ የሚይዝ ያስፈልጋል በዛላይ እድህ ሚያወራዉ የተደረገበት ሰዉነዉ😂😂😂​@@ሪምወልየዋ

    • @TesnimHalid
      @TesnimHalid 6 днів тому +1

      እናኮ አድራጊው በተደረገበት ሰው ሰውነት ላይ ሁኖ ነው የሚያወራ በብሽተኛ ሰውነት ላይ አድራጊወቹ ናቸው ያወሩ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 дні тому

      Ere indeziye ayidelem awun inem sikarebgni undezi new mitawaru​@@oneallahbcha

  • @Najiba-d8t
    @Najiba-d8t 3 дні тому +2

    ለኢለሕኢለለህ,,የረቢ,,ይጠብቃን😭😭😭😭

  • @Hdgdh-n2i
    @Hdgdh-n2i 9 днів тому +5

    አረ አላህን ፍሩ ተው ከአላህ መንገድ አትውጡ ሩቃ እንዴት እንደ ሚደረግ ረሱል ሰ አ ወ ተናገረዋል አስተምረዋል አናንተ የምን አዲስ ነገር ታመጣላቹ ለብር ብላቹ ባላህ መንገድ አትውጡ

  • @sifrashniguse
    @sifrashniguse 7 днів тому +2

    እደው በሰው ላይ የሚመትቱትን እግዚአብሔር ያጥፋልን እኔንም የገዛዘመዴ እበሬላይ ነጭ እጣን መቶ 7ሰአት አጨሰብኝ ወርሳይሆነኝ የምሰራው ስራ ክስርስር አልኩኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ስራ አስጠላኝ ወደስደት ሄድኩ ማርያምን አሁን አገሬን ማሰብ አልፈልግም ስመለስም ሌላአገር ነው ለመኖር ያሰብኩት ሰ

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 2 дні тому +2

    ሱብሀን አለህ

  • @AbdinMohammed-b7b
    @AbdinMohammed-b7b 3 дні тому +2

    ሱብሀነላህ

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ

    በሰመአም ወል ወመፈስ ቅዱዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ስላሴ😢😢😢😢

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 3 дні тому +2

    ውሸት መሆኑን የሚያስታውቅበት 7ቴ ጩሒ ሲላት ሙስሊም እኮ አይጮህም አለች ሴት ነኝ እንዴት እጮሃለሁ አለች. ወንድ ነው ወይስ ሴት ጂኒ ናት ያለችው ሌላው እንዴት ወላሂ ይላሉ ሌላው ሼኩ ሲያናግራቸው አንዴ እሱዋን አንዴ ጂኒውን ያዋራል 🤔 ኮስተር ብሎ ጂኒውን ማስወጣት ነበረበት!!!! ሌላው እንዴት አድራጊዋም የተደረገባትም እንዴት አንድላይ መጡ ይገርማል እኔ አውነት አይመስለኝም እውነት ከሆነም ጥሩ እኖኩዋን ኩፍን ወጣላቹህ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 7 днів тому +8

    ልክፍት በአላህ ይምላል እንዴ 😮የሌለ እኮ ነው

  • @ነኢማአህመድየደሴዋ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed 7 днів тому +1

    አኡዙቢላህ ሰዉየዉ እራሱ ጠንቋይ ነዉ አላህ ህደያ ይስጠን አላህ በኢስላም ሲጀመር የሌላ ነገር ነዉ አይፈቀድምም አላሀን ፍራ እስታዝ ነነዌ ብለህ ጂኒ አዎጠለሁኝ የምትለዉ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 дні тому

    ቤተሰብ አይደለእዴ ጂኒ ወንድምቻችን ናቸው እያላ አይደል ኡሰታዞቻቹ የምን ማሰወጣትነው😂😂😂

  • @BerihunSisay-s5x
    @BerihunSisay-s5x 3 дні тому +1

    ok የሚል ጂን ፈታ አረገኝ ጂኒወችም online ላይ ከች አሉ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 8 днів тому +6

    ኧረ በዚህ መልኩ አሏህ ይስቱር አኡዙቢሏህ በኦንላይን በዚህ መልኩ አወል መራ እደዚህ አይነት ሩቃዕ አሏህ ይጠብቀን ግን ኡስታዝ ምን ጨመረበት በዚህ መልኩ ሆሆሆሆ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 6 днів тому +1

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ከሁሉም ሼር

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed 7 днів тому +1

    ራሱም ጠንቋይ ነዉ ግን ኡስተዝ ነኝ ይለል አላህ ሂደያ ይስጥህ ቱ

  • @SMERAMOOSA
    @SMERAMOOSA 7 днів тому +2

    ወላኪእውነትነው ባይኔ ስላየሁነው😢😢😢😢😢😢

  • @FhfgGjc-o3b
    @FhfgGjc-o3b 9 днів тому +5

    ያልገባኝ ነገር ሚያወራው ማነው🎉🎉🎉🎉

    • @DdH-l8i
      @DdH-l8i 8 днів тому +2

      Wusx yalew shayxan naw inda saw yamiawaraw

    • @FARUKasma-t8s
      @FARUKasma-t8s 8 днів тому

      ተመሚዋናት

  • @RaniaUae
    @RaniaUae 7 днів тому +3

    አስለን እደዚህ እሪቃተጀመረ እደ ባካል ያርቸግራሉ እኮን በኦላይ ጉድኮነዉ ኤረእዉነትነወይ ይይሄነገር ሆሆሆሆ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 10 днів тому +6

    ወይኔ ቀልድ አላህን ፍሩ ጭራሽ በኦላይን

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv 6 днів тому +3

    አላሁ አክበር በአንድ አላህ የተመካ ሁሉ ተጠቀመ
    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 8 днів тому +15

    ክክክክክክክ ሰይጣን በቪዱዮ መጣክክክክክክ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 8 днів тому +4

    ሩቂያ ሳይቀራባት ነዉ የወጣዉ?ወላሂ አልገባኝም ፍራንክ ነዉ ወይስ እዉነት ነዉ?እንደዚ ከሆነማ እኛም ስንት ሲህር አለብን ስራ መስራት አልቻልኩም ትዳር መያዝ አልቻልኩም ቤተሰብ አስጠልቶኛል

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 8 днів тому +4

    እረግራይገባልየአላህ አፍያ ያርጋት ያረብ😂😂😂

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 8 днів тому +4

    ያሥጠላል ኡሥታዝ ተብዩው አላህ ሂድሀ ይሥጥህ የውሸት ተረተረት አላህን ፉሩ እሩቅያ በረቀት አይሆነም ያረብ ጠመው ከሚያጠሙ ከሰው ሠይጣን ከጅን ይጠብቀን

    • @Sebr-e1w
      @Sebr-e1w 8 днів тому +1

      እህቴ ወሏሂ አለ እሱ የእውነቱን ነው ግን እሷ ጋር ከጎኗ ሌላ ሰው መኖር ነበረበት የውሸቷ ቢሆ በምንም አይታወቅም ውሸቷ ቢሆን በምን ይታወቃል?

    • @fuadhassen2162
      @fuadhassen2162  8 днів тому

      Amiiin

    • @yekonjowochienat2273
      @yekonjowochienat2273 8 днів тому +1

      Ere teregagi Yalebachew sewochi berukm behon yelefelefalu ustaz beleshe atewonjeyi
      Lejetua gin gera naw metagaba menalbat ketegebua saw lenor yechilal kelele gin yaterateral::

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 9 днів тому +4

    😢😢😢😢😢ያአላህ ወደት እየኸድን ነው ወይልኩም እያማረባት አላለቺም 😅😅😅ሱበሀነክ

  • @Zayenb-d3u
    @Zayenb-d3u 8 днів тому +4

    እኔም በአይኔ በጁሮየ ሰምቸለሁ ልክ እደዚች ልጂ የሚለፈልፍ አንዲ ቤቻ ሳይሆን የሚለፈልፈዉ 2ጂን ነበሩ ያአላህ

  • @HhJk-x4o
    @HhJk-x4o 3 дні тому +2

    ይሄንንሠውየወየትነውእምናገኘው

  • @HananHanan-su9pv
    @HananHanan-su9pv День тому

    አቤቱ ዉሸት እስኪ እዉጣለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @meድንግል
    @meድንግል 7 днів тому +1

    አይገርምም እኛም ኦርቶዶክሶች ጋር 7ቴ ጩኽ የሚባለው ለሰው ክፉ የሚመኝ የሚያሰራ ገና ሲያስበው የፈጠረው ፈጣሪ አሳቡ አይምሮውን ይሰውረው አሰብኩኝ ሲል ያሰበው ይጥፋበት

  • @HalimaYimam-u1l
    @HalimaYimam-u1l 8 днів тому +2

    ወይኔ ኡስታዝ ተብየው አኡዙቢሏህ

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 7 днів тому +1

    አሰላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እድትነህ ወድም አልህ ቤትሰብ አርኩህ ቤትአርግኝ

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 6 днів тому

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን እኔ በአካል አይቻለሁ መርሳ

  • @AffhhvGcxnnk
    @AffhhvGcxnnk 3 дні тому

    ኧረ ወንድሜም ሰሰትአመቱ ይህው ይሰቃያል አላህ ሳሂሮሺን ያጥፉልን ያረብ እና ወንድሜንም እንድ አላህ እሚሺርበት ቀን ይናፈቀኛል ያርብ ያአላህ የሱ ባሰ ግን እኔም ያመኛል ሰአት እየለየ

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 7 днів тому +2

    አኡዙቢላሂ

  • @esmaelahmed2336
    @esmaelahmed2336 День тому

    Aww, brother, please would share the Ustaz address or any link or any address.

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 6 днів тому

    በወደላይ ወጣላት እሚያሰሩ ሰዎች አላህ ይይላቸው ሀስቢአላህ

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 6 днів тому +1

    ፕራክነው እደ 😂😂 ያልገባኝሥ ነገር

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 8 днів тому +4

    😂😂😂አረ ተዉ በዲንአትቀልዱ እንደጴንጦዎችሊጀማምራቹሁ

    • @AfiaMohammed-f6z
      @AfiaMohammed-f6z 7 днів тому

      እንዴት እንድ ትይሌሽ ትክክል ናቸው

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 8 днів тому +1

    አኡዙቡላሂ,አላህይጠብቀን,አዉቆ,ከመጥመም,ኢላሂ,ምንአይነትጉድ,አላህ,ያጥፍችሁ,ሥሂር,ወጀሉ,ከባድ,መሆኑን,እያወቁ,እድህ,መዉረድ,ያረብ,አላህ,ይጠብቀን,

  • @FunnyBuffalo-gy4ep
    @FunnyBuffalo-gy4ep 2 дні тому

    💜💛💛💛❤❤💚💚👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @HussenEndris-n9r
    @HussenEndris-n9r 6 днів тому

    Austaz awnet new mndin new yemserut
    Yealah yekerim awnetmehonun ngeren

  • @tsegazeabassefa
    @tsegazeabassefa 4 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hebshawit
    @hebshawit 8 днів тому +3

    እኔ ራሱ ተሰቃዪኝ ወላሂ አላህ ይድፋቹሁ 😢

    • @fuadhassen2162
      @fuadhassen2162  8 днів тому +1

      አላህ አፍያ ያድርግሽ

    • @hebshawit
      @hebshawit 8 днів тому

      @fuadhassen2162 አሚን

    • @umuabuketube5554
      @umuabuketube5554 8 днів тому

      የጉደኛ መትፎ አላህ የስረቻውን የስጠቻው

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 8 днів тому

      ​@@umuabuketube5554😢😢😢😢😢አላህ 😢😢ይጠብቀን😢😢

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 3 дні тому

    ማሻአላህ ኡስታዙ ጉበዝነው

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 4 дні тому

    በማን ስም ነው እያስለፈለፋት ያለ❓ በእየሱስ ስም ካልሆ በቀር አጋንንት ሊጮህም ሊወጣ አይችልም።☝️

  • @JdjdHdn-n9o
    @JdjdHdn-n9o 6 днів тому

    የአላህ ተዊ ሙድ በዝህ መልኩ አንዴ ሸይጣን ይሁና አንዴ ሀያት አንዴ ጎደኛው ብቻ ሙድ ድምፅ ለራሱ የሰይጣን የምናገራ ሙድ የለውም

  • @SansungA04e-g5w
    @SansungA04e-g5w 3 дні тому

    አራ ጨወታ ኡስታዞቹ አበዱ በቃ አረ አላህን ፍሩ የካፊሮች ስራ ነዉ ይቅርብህ ኡስታዝ ተብዮ

  • @sulasuleymangatchew9922
    @sulasuleymangatchew9922 5 днів тому

    ቲክቶክ ወይስ በምንድን ነው ኦን የሚካሄደው ሊንክ ላኩልኝ

  • @Rehim-f5v
    @Rehim-f5v 8 днів тому +5

    ውሸት አደለም ደግሞ ብቻቸውን አይደሉም ሰው አብሯቸው አለ እኔም አይቻለሁ

    • @rahmayoutube4555
      @rahmayoutube4555 6 днів тому

      ልክ ነሽ እኔም እዚያው ነበርኩ

  • @RomanAlAlmahdi
    @RomanAlAlmahdi 7 днів тому

    ኢማም ማህዲ ሙሀመድ ሀሰን አስከሬ ሰላም በሱላይ ይሁን መቷል በሱላይ ሰለዋት አውርዱ በእሱእመኑ 🎉በያኡ❤

  • @KedchaAlhamdu-jo5wp
    @KedchaAlhamdu-jo5wp 17 годин тому

    ኧረ ኡስታዝ እየቀለዱብክ ይሆናል እንዳያስለፉክ

  • @kusumhassen9378
    @kusumhassen9378 6 днів тому

    እረወየዉ እስቲ የኔን ሰይጣን አናግሩልኝ ብቻግን ተደብቃ ዲስት ስትሞጥጥ ነዉየያዝኮትእንዳይል እና እንዳያዋርደኝ

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 2 дні тому

    እባክህ አትጃጃል
    የ ዲያብሎስ ስራ እንዲያፈርስ የ እግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ።
    ያለ እየሱስ ክርስቶስ አርነት ፈፅሞ የለም
    1 ዮሀንስ 3:9

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 День тому

    ሰይጣን የሚወጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው ።
    ተሸውደሀል ። ሰይጣን እየሸነገለ ነው ።
    ጌታ ይድረስላችው ።

  • @UstasAmm
    @UstasAmm 11 годин тому

    1000ሰው እያጥላላብህ መሆኑን እወቅ እሩቃውን ሳይሆን አጭበርባሪ ነተወቱን ማለቴ ጂኒው ሲወራው ቁርአኑን መቅራቱን ተወው ብቻ ስምምነት አለው መሠል

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 7 днів тому

    እንደ ማነው የተደረገበት አልገባኝ እነሱ አድራጊዎች አይደሉ እረ አላህ ፍሩ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 7 днів тому

      የተደረገባት ናትኮ የምታወራው የሚያወራውኮ ጅኑ ነው

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 днів тому +2

    አንድ ግዜ የሆነች አረብ ሴት እላዬን ለሸህ ህልም እያሰፈታች ድንገት ህልሙን እየፈታላት ድምጿ ተቀይሮ እኔ ጅን ነኝ ሰትል ደንግጭ ሰልኩን ዘጋሁት እነዚህ ደሞ ይጃጃላሉ እንዴ እረ እፈሩ በሌሎች ሰንሰቅም ሙሰሊሞች ሸህዎች ጀመራቹሁ ሰረአት ያዙ የሌለ ወሬ የምዘባርቁት ኤጭ

  • @DireDire-t6y
    @DireDire-t6y 6 днів тому

    Selime liwexanaw inde😂😂😂😂
    adbu drama atsru
    Ustaz xeneqole ustaz awexa ere😏😏😏

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 9 днів тому +2

    🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤😢😢😢

  • @ItsMe-nv4wt
    @ItsMe-nv4wt 7 днів тому

    ያ ጀመዐ ምንድነዉ አልገባኝም አኡዙቢሏህ

  • @RomanAlAlmahdi
    @RomanAlAlmahdi 7 днів тому +1

    አሶጭው ምን ሃይል ኖሮትነው በስልክ የሚያናዝዘው እባካችሁን እዚህ እየመጣችሁ አራሳችሁን አትቆልሉ አንዱሙፍቲ ሌላውሼክ ያኛውአሊም ይቱብ ስንት ቢከፍላችሁ ነው ?

  • @Am.pm.chanel
    @Am.pm.chanel 4 дні тому

    Kkkkkkkkk tru tiwena

  • @FetiFeti-g8n
    @FetiFeti-g8n 5 днів тому

    እኔ የገረመኝ ሚቀራበት ሰው እንዲቀራበት ስለማይፈልግ እንዴት ስልኩን ከፍቶ ያዳምጣል በአካል እንዃ በመከራ አይደል ሚቀራባቸው ላለማዳመጥ በምያደርጉት ጥረት ማንም አይችላቸውም

  • @RamaNagashi-vn6eq
    @RamaNagashi-vn6eq 6 днів тому +1

    Subana Allaah😢😢😢

  • @MEWDEDlapiso-r2k
    @MEWDEDlapiso-r2k 6 днів тому +1

    Lenegeru yeaganent wendm selalachu😮

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 8 днів тому +4

    ጌታ በቁምሽ የእግዝያቤኤር እሳት ይብላሸ ያደረግሺዉ ሁሉ በእጥፍ አንቺ ላይ ይዉረዱ እሳት ይብላሸ መብረቅ ይምታሸ ዳፒሎሰ አንቺን በነደደ እሳት በእላይሸ ላይ ይዉረዱ

  • @Rgbeyaddis
    @Rgbeyaddis 7 днів тому +1

    መስማት እልፈልግም ስለማላምን ቱ

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 6 днів тому

    ምንድነው ኡስታዝ ተብየውም አስደግማለሁ ያልሽው ሴት ድራማ እየሰራችሁ ነው አትጄጃሉብን

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani 7 днів тому +1

    አላህን ፍሩ ይሄ ድራማ ነው ኬት ሀገር ነው ጅን በላይፍ የሚለፈልፈው አሰዳቢዎች

  • @RawdhA-o3m
    @RawdhA-o3m 3 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉ሱፓን አላህ

  • @UyG-yq6vy
    @UyG-yq6vy 6 днів тому +1

    ጉድ ፈላ ምድነውየሚለው አላለችም

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 8 днів тому +3

    አልግባኝም😢ግን😢😢ውነትውሽር😂😢😂

  • @mekiyutub_መኪዩቱብ
    @mekiyutub_መኪዩቱብ 7 днів тому +1

    😢😢😢😢 እኔም የዝህ አይነት ነገር ደርሶብኛል መዳም ቤት ጓደኛየ ቀታ እደት እዳስደገመችብኝ አላቅም ግን ስራ መስራት ሰላሜን እያጣሁነው መላበሉኝ መዳኒቱን የምታቁ በአላህ 😢😢😢

    • @AminatAhmed-zo4dd
      @AminatAhmed-zo4dd 4 дні тому

      የኔውዶየቀልብዶክተርብለሽቴሌግራምላይሰርችአርጒበዛበቁረንታከሚ

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 6 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JmelaYimam
    @JmelaYimam 7 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @asmaaHusen-f2o
    @asmaaHusen-f2o 2 дні тому

    Minim Iwunt Aymeslleny indet Bee online jini yinageral

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 2 дні тому

    አረ አታሰቁኛ አድ ሰም አለ ሌላ ሰም አጋንት አያወጣም እሱ እየሱሰ ብቻ ነዉ የሚያወጣዉ አትቀልድብን

  • @Hayat-x6k
    @Hayat-x6k 6 днів тому

    ወላሂ አሥጨንቀኝ እድወጣላት አለችኮ ግራ ያጋባል

  • @FaizahHamiad
    @FaizahHamiad 8 днів тому +2

    ሱበሀንአላህ❤❤❤

  • @طيبهطيبه-ه9س
    @طيبهطيبه-ه9س 8 днів тому +3

    እየቀለዱ እንዳይሆን በሰውየው

  • @HusseinAlli-e8c
    @HusseinAlli-e8c 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራህመትይቱ
    @ራህመትይቱ 2 дні тому

    ወነኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንሮጅም

  • @fer-x5c
    @fer-x5c 8 днів тому +1

    😅😅😅😅

  • @AsiAsi-zo3qq
    @AsiAsi-zo3qq 7 днів тому

    ዉስታዙን አገናኙኝ😢😢

  • @Yimam-Hussen
    @Yimam-Hussen 4 дні тому

    ኡስታዙ በራሱ እየቀለደ ነውኮ ያለው😢

  • @HayatMehamed-ms2wv
    @HayatMehamed-ms2wv 7 днів тому

    😂😂😂😂😂ጉደነው እኮ😊

  • @SmyrhMohmad
    @SmyrhMohmad 6 днів тому

    ቀልድ ነው በሉኝ አረጭራሽ ወይ ዘድሮ

  • @CaneeCanee-b2s
    @CaneeCanee-b2s 8 днів тому +2

    😂😂😂😂😂

  • @najeepaahmed1628
    @najeepaahmed1628 7 днів тому +1

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @HfutHfhr
    @HfutHfhr 3 дні тому

    ሁላችንም የተጎዳንበት ነው