ታሪካዊ ንግግር|| ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ስለአሰብ እና የህወሓት ሀገር ክህደት !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 163

  • @fekaduyoseph379
    @fekaduyoseph379 21 день тому +4

    ደ/ ር እጅግ ድንቅ የሆነ ምሁራዊ ትንተና ነው ። የግርማዊ ጃንሆይን ና የጠ/ሚ አክሊሉ ሀ/ወልድን ዲፕሎማሲያዊ ተጋድሎ ውለታ ለአፍታ ልንዘነጋው አይገባም ። ኢትዮጵያዊ ነን የምንል ሁሉ በሥራችን ምክንያት ተዋርደናል።

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 26 днів тому +18

    ዶክተር ያዕቆብ አውቃቸዋለሁ በጣም ታላቅ ሠው ክብር የሚገባቸው ሰው ናቸው

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 26 днів тому +18

    የመጀመሪያነኝ ክብር ለኢትዮጵያ

  • @wudejemanehjemaneh5306
    @wudejemanehjemaneh5306 24 дні тому +2

    ዶክተር ያእቆብ ድምፅህን ሰለሰማሁ ደስ ብሎኛል ።

  • @desedayo
    @desedayo 26 днів тому +14

    ክብር ኩራት ለአገር መከታ ለመከላከያ ሰራዊት ይሁን አሜን

  • @yekaketube3209
    @yekaketube3209 26 днів тому +13

    ዶክተር ያእቆብ ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል በሒወትህ ዘመን ሁሉ ባገኘኸው መድረክ ሁሉ ኢትዬጵያ ሀገራችንን ወደብ አልባ እንድትሆን ያደረጉ ሀገር ጠሎችን ስትሟገት ኖረሐል ። ዛሬ ሀገራችን የባህር በር ለማግኘት በተቃረበችበት በዚህ ሰአት ይህንን ታሪካዊ ሒደት ተሳክቶ እንድታይ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን ።

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 26 днів тому +9

    ውቤ ጀግና ኢትዮጵያዊ እንግዳ በማድረግህ እናመሠግናለን ።

  • @leulsegedalemayehu5439
    @leulsegedalemayehu5439 26 днів тому +11

    We have to respect this explanation thank you

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 26 днів тому +12

    ዶክተር ያዕቆብ ታላቅ ሰው
    ይህን ውለታ አትዮጰያ መቼም ቢሆን አትርሳውም🙏🏽

  • @helenh6930
    @helenh6930 26 днів тому +12

    ክቡር ለጠቅላይ ሚንስትራችን

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 20 днів тому +1

    Wow amazing and educational explanations from Dr. Jacab. Dr you look like black Naznyhu. Thanks for thoughts and fabulous explanations again. God bless u brother

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 23 дні тому +4

    Ethiopia is former colonizer of a soverign Eritrea 🇪🇷. Ethiopian king annexed Eritrea by force. Independence comes by blood and referendum. Eritrea 🇪🇷 is sum of its people, air, land and Sea

  • @abamila1118
    @abamila1118 24 дні тому +2

    የዶ/ሩን መጽሐፍ በፍቅር ቀደም ሲል አንብቤዋለሁ የወያኔን ድብቅ ታሪካዊ ስህተት የሚያትት ነው ከልብ አደንቀዋለሁ።

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 26 днів тому +8

    ሰላም ሰላም

  • @SolomonKing-u4x
    @SolomonKing-u4x 26 днів тому +8

    Selam Selam

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 25 днів тому +7

    እኒህ ድንቅ ሙሁር ዶር ያዕቆብ ሀ ማሪያም የባህርበርሀገራችንእንድታገኝሀእዉቀትየሚያደርጉትጥረትኢትዩጵያዊነትይህነዉእናከብሮታለንእናመሰግናለን

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 25 днів тому +8

    በጣም ቆንጆ እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀገራችን ናት, ለወደፊት ልጆቻችን የሚኖሩበት ሀገር ናት የሚል ሁሉ መስማት አለበት

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 25 днів тому +1

    ሰላም አዲስ ምንጭ አዘጋጅ ይህንን ፕሮግራምህን ወድኩት ዶ/ር ያቆብ ኃ/ ማርያም በማቅረብህ ስለ አሰብ ወደብ ቀድመው ይሟገቱ፣የፃፉ፣የተከራከሩ ምሁር ናቸው ። ድል ለሀገሬ ኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት !!!

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 26 днів тому +10

    ውቤ ለመጠይቁ ስለማብራሪያው ዶ/ር ያዕቆብን ከልብ እናመሰግናለን አንዳንድ ባዳዎች የኢትዮጵያ ጥቅም አሳልፎ ያስረከበውን ወያኔ ሲናፍቁ ይገርሙኛል🇪🇹❤️

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 26 днів тому +5

    አዲስ ምንጭ እንደሁልጊዜው እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽❤

  • @helenh6930
    @helenh6930 26 днів тому +8

    መለስ ዜናዊ ወረበላ ኢትዮጵያን የሽጠ ሽፍታ ለጠቅላክ ሚንስርነት የማይበቃ ስው ነው

  • @tegenenigussie8899
    @tegenenigussie8899 24 дні тому +2

    Its well known that aseb was a result of political conicparacy made b/n two individuals meles and esayasafewerki and it was not the ethiopians peoples will or intenstions and i really appricates his honorable doctor yaecob for his role to restore Ethiopians sovereignty and rights 🙏🙏 and hope you will play a big role to bring back port aseb to its origin Ethiopia

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 25 днів тому +5

    በትክክል ዶክተር ያዕቆብ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 26 днів тому +10

    Meles Zenawi was not an Ethiopian to stand for Assab of Ethiopia!

  • @sintayehuwoldegiorgis7369
    @sintayehuwoldegiorgis7369 25 днів тому +4

    ክብር ለኢትዮጵያ

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 24 дні тому +1

    We respect historical explain

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 26 днів тому +11

    አገሪቱ ባዶ እንድትር ካደረጓት ሰዎች ያ ከቱ መለስ ነው

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 24 дні тому +3

    ዶክትሬት ያገኙባት ትምህርት ማወቅ እፈልጋለዉ ልጆቼ እንዳይማሩባት ጋሽ ዘረአያቆብ

    • @bajajetube4131
      @bajajetube4131 20 днів тому +1

      Asama zerachu yetefa

    • @semereom
      @semereom 19 днів тому +1

      ኣዮኻ ወዲ ሽረ! ሰምዕካዮዶ እዚ ሕልኩስ ዝበሎ!

  • @melkes2012
    @melkes2012 26 днів тому +6

    🎉🎉🎉🎉melke 🎉🎉🎉

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 16 днів тому

    ካለፈ በኋላ ብለን ነበር ለማለት ካልሆነ እርባና የሌልው ንግግር!!

  • @LemaMashebo
    @LemaMashebo 26 днів тому +9

    እበከች አሰብ የሀገራችን የእትዮጵያ ነው የለድርድር ምንም አይነት መሸነገል የሌለበት ።

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 25 днів тому

    በነገራችን ላይ ዶር.ያዕቆብ ኃ/ማርያም ይሄን ውይይት ያደረጉት ከቴድሮስ ፀጋዬ(ርዕዮት) ገር ነበር!!

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 25 днів тому +8

    MELES ZENAW HAS NEVER BEEN AN ETHIOPIAN HE WAS TOP OF THE BANDAS AND TRATOR SINCE CLASS! B/C OF HIS ORIGIN! WE NAME HIM VERYWELL SO DO HIS GROUPS!!

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 25 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 25 днів тому +7

    ያቀንዳም መለስ ዘላለም ለማይኖርበት ምድር 120 ሚሊየን ህዝብ ላይ በሩን ጥርቅም አድርጎት አሁን ይህን ሁሉ አበሳ እናያለን ! ቢሆንም ግን ኢትዮጵያ ቀኝ የሆነ መሪ ሰለሰጣት በየትኛውምመንገድ ተባብረን በሩን እንከፍተዋለን ኢንሽ አላህ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 25 днів тому +2

    በአስብ ጉዲይ ለይ ብዙ ጊዜ ማጥፋት የለብንም በቅርቡ አንድ ውሳኔ መምጣት አለበት

  • @eliashail6231
    @eliashail6231 26 днів тому +3

    Abecho hagron wodad yzemno Jegnacin nurelen enakeberhalen ❤❤❤❤
    Bandawoch en kahdwoch gen besfiwo yethiopia lebe wost koshash tekor neteb asrfewbn esbawinetachwon chinwoben laymelso alfwan . Tarick yefardachwal . Ethopia gen haqen yza tashenfalch. ❤❤❤❤❤ Dr yackob enwodhalen enakbrhalen.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 25 днів тому +1

    PM was my Prime Minister for the last 6 years. He never disappointed me. He kept me surprised every single day ❤

  • @judya6548
    @judya6548 19 днів тому

    👍👍❤️❤❤❤❤💯🙏🏽🙏🏽

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN 25 днів тому +2

    NO NEGOTIATION WITH ERITREA ON ASAB. ASAN IS ALWAYS BRLONG TO ETHIOPIA

  • @ambayehadera4083
    @ambayehadera4083 25 днів тому

    It really Ethiopia need SEA
    The Ethiopia People need peace and Peace Ethiopia fighting for past 6years and th life too and thinks twice before starting fighting with Eritrean the end for Abiy Ahmed.

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 25 днів тому +3

    Asseb is the land of Afar and territory of Ethiopia 💯

  • @bobsmart8302
    @bobsmart8302 25 днів тому +2

    ኣሰብ የኢትዮጵያ መሆኑ ሁሉም ያቀዋል። ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ኣንፈልገውም ስላሉ ኬኤርትራ ጋ ተጠቀለለ። ብትፈልጉ ውሰዱ።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 25 днів тому +1

    We hear those decisive words

  • @BukiDegfe
    @BukiDegfe 24 дні тому +1

    Dear PM ABIY AHMED

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 25 днів тому +2

    ሠላም ኢትዮጵያውያን ወገኖች አሁንም ቢሆን ስለአሰብ ጉዳይ አሁንም አልረፈደም ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ጎን ተሰልፈን አሰብን ለማስመለስ በአንድ ነት መነሳት አለብን ።

  • @AntenheEijgu-lw1et
    @AntenheEijgu-lw1et 26 днів тому +2

    hi webae tanks asab is our mistake we shall not afraid to toke about our .......

  • @Tonymaharu
    @Tonymaharu 21 день тому

    ይህ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 23 дні тому +1

    በህወሃት ስም ሻዕቢያ ነበር 27 አመት አገሪቱን ከዚህ ምስቅልቅል ደረጃ ያደረሳት!!

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 25 днів тому +4

    እናንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አብይ ጋር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው❤

  • @debrezionbeyene8044
    @debrezionbeyene8044 16 днів тому

    ሰላም ለዝህ ፕሮግራም ያቀረብከው ስለ አቶ ያቆብ ያለው ስለ አርትራ በጣም የሚገርመው የሐሶት ደኩተር በዳህላክ የአራን ስርራዊት ወይም የጦር. ካምፕ አለ ያለው ይህ ሰው የምያምነው የራሱ የምወከል ለወደፍቱ ሀገር መመስረት ነው ስለ አትዮጵያ አስቦ አይለም. ይህ ሰው ከአርትራ ወደ ትግራይ ወደ አዷዋ Adwa 262 ዓመት አለው ከባለ ስልጣን ወያኔ ዘመዱ ብርሀነ አሁን ግን ከሀገር ወጥተዋል. ስለዝህ አምላክ ስለ አነዝህ ሰዎች የሚለው አፋቸውን. ካልያዙ አምላክ ራሱ ይፈርዳችዋል. ምክንያቱ ራሳቸው ዘር አርትራ የንርበሩበት ከ. 1000ዓመት ነው የራስህን ታሪክ ያላወቅ የሌላ ታርክ መናገር አትችልም መጀመርያ የራስህ ታርክ ተናገር. አቶ ያቆብ ከአንተ ደኩተር አኔ የኩርስቶስ ዶኩተር በሁሉም አውቀት አበልትሃለሁ. ከዝህ. ብኃላ ስው ሁሉ በአለም የምነረው በህግ ሕቡራይት መንግሥታት ነው የምነረው ያ አክሊሉ ሀብተወልድ ያልከው ከአርትራ. የመጣበት አመት 262ዓመት ነው.መጀመርያ የመጣበት ቦታ ወደ አኩስም ነው. ይህ ሁሉ የትርናገርን አምላክ ነው አምላክ አርትራን አትዮጵያ መንግስትን ህዝብን ለዘላለም ብሰላም ይባርክ አሜን. ሀሰተኞች አምላክ ይገርዳቸዋል.

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 25 днів тому +4

    ሕውሐት ከሐዲ ነው

  • @AdisuDembela
    @AdisuDembela 25 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 betam tiru new

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 25 днів тому +1

    ኣሰብ የኢትዮጵያ መሆኑ በህግ የሚደገ ፍ ከሆነ አሰብ በኢትዮጵያ ና በኤርትራ የሚተዳደርበት ምንም ምክንያት የለም የአሰብ ባለቤት ኢትዮጵያ ነው መሆን ያለበት።

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 25 днів тому +1

    I want to ask the person who has doubt on Dr Yakob's qualification. Why was he hired by the UN repeatedly? Pls see his publications on different international issues. Above all watch this interview. I wish you had a balanced view. Heinousness hurts us more than we intend to hurt some one. He is an internationally recognized problem-solving person. He is a well-versed scholar as witnessed in his speech and comments given.

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 23 дні тому

    The red sea coastal areas of Historical earliest ancient ancestry red sea Autonomous belonged to Ethiopia all from the being with rea sea"

  • @ጨበራጩርጩራ
    @ጨበራጩርጩራ 25 днів тому +1

    ካልደፈረሰ አይጠራም በሀይል መያዝ ነው

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 днів тому

    በአድዋ ጦርነት ጊዜ የሰሜኑ የኢትዮጵያ ድንበር ቀይ ባህር ነበር ወይስ አፄ ምኒልክ ጣሊያንን አሸንፈዉ ከልለዉ የተመለሱት ድንበር ነዉ???

  • @DCBroadcast_podcast
    @DCBroadcast_podcast 21 день тому

    ua-cam.com/video/9aaumL5BuJk/v-deo.html

  • @seidmuhammed2568
    @seidmuhammed2568 24 дні тому +1

    አማራን ለመግደል በሎ የሠራው ሥራነ
    ኢሣጀያሥን አስወግዶ ለትግ ብቻ ለማድረግ ነበር ግንፈጣሪ ሑሉንም ሣያደርጠጊ ተገላገል

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 19 днів тому

    የሀቅና ሳቅ አስተወዋዋቂ😂😂😂

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 23 дні тому +2

    Eritrean soverign independence is permanent. No Ethiopian political leadership nor its scholarship can reverse it

    • @Shaleqa_Adenan
      @Shaleqa_Adenan 21 день тому

      Says who! Read the whole about access to the sea by any means necessary! War or peace is upto the country! Second UN Security Council article geographically historical traditionally Red Sea belongs to Ethiopia! 🇪🇹 do you think thirty years ago two rebel groups lead by two cousins decision would stop 135 million Ethiopians from Red Sea and India ocean? Never in a million years! Soon three million Eritreans worsts fear will come true! Why do you think French, turkey, Russia India, America, England, UAE, Israel, etc sign Red Sea security treaties with Ethiopia not with Egypt or its puppets Eritrea, Djibouti or Somalia? Deep Down they know who is the real owner of the Red Sea! You are simply naive If Ethiopians killed millions of their own citizens to keep the most poor part of Ethiopia and they will hesitate to kill three million enemies? Trust me on this to control Red Sea access, your demise is not just imminent but small price to pay!

    • @bajajetube4131
      @bajajetube4131 20 днів тому

      Kkkkkkkkkkk whar are you in this time sudan or lybia ....etc

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 25 днів тому +2

    ብዙ ሰው የሚሳሳተው ኢትዮጵያን ከሌሎች ወደብ አልባ ሀገሮች ጋር ማነፃፀር ነው። ኢትዮጵያ የራስዋን ወደቦች በ treason የተነጠቀች ሀገር መሆንዋ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ በተለይም ከአባይ ጋር የተያያዘ የደህንነት አደጋ ያለባት ሀገር ናት። የመኖርና ያለመኖር አደጋ አለባት ። ኢትዮጵያ ዮጋንዳ ወይም ስዊትዘርላንድ አይደለችም !!!! እንደ ህዝብም የ130 ሚሊዮን ህዝብ መውጫ መግቢያ በእግር መንገድ ርቀት በሦስት ሚሊዮን ህዝብ በጎ ፍቃድ ላይ የተመሰረተ መሆኑ በቁም ከመሞት አያንስም ። ለወደብ የሚደረግ ትግል ለነፃነት ከሚደረግ ትግል ተለይቶ መታየት የለበትም !!!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 26 днів тому +4

    Meles did it on purpose. How in the heck sharp dude like Zenawi can make this kind of mistake?

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 24 дні тому +1

    በጣም ያሳፉራሉ

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 16 днів тому

    የኤሪትራ የነጻነት ሃይሎች ከጫፍ ጫፍ የተቆጣጠሩትን የ ኤርትራ ምድር ደርግ 30 ዓመታት ተዋግቶ ያልቻለውን ህወሓት/ኢህኣዴግ መልሶ ሌላ 30 ዓመታት በመዋጋትየቀረቸውንም ኢትዮጵያ ለምን ፈጽሞ ኣልበተነም ነው?

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 19 днів тому

    የሰው ሃገር እየተመኙ ይገርሜል ኤርትራ የኤርትራ ብቻ ናት የተገዛች ሃገር እናንተ ያልተገዛቹ በቃ ተፋቹን እኛ ኤርትራዊያን ነገ ::

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 19 днів тому

    አክሊሉ ፡ ሀብተወልድም ፡ ቢሆን ፡ የኤርትራ ፡ መከራ ፡ ያበዛ ፡ ሰው ፡ ነው ፡ ምን ፡ ጊዜም ፡ ቢሆን ፡ ስለ ፡ ኤርትራ ፡ አርፋችሁ ፡ አታውቁም ፡ በወሬ ፡ ዘመናችሁ ፡ ያልቃል ፡ እንጂ ፡ የኤርትራ ፡ ባሕርስ ፡ አታገኙም ፡ ቅርጥህን ፡ እወቅ ፡ ያቆብ ፡ የተባልከው ፡ ሰው ፡

  • @seidmuhammed2568
    @seidmuhammed2568 24 дні тому

    አባካችሁ መለስ ዘናዊ አሰብን ጠለተዉ አይደለም
    አማራን ለይተዉ
    ለመግደል ስለፈለጉ ልብበሉ አንቀፅ 39. ያቀመጡበት ሚሰጥ ተረዱት በሚሰጥር
    ኢሣያስን ክደውት ነበር ገነጥለን ሠጠንህብለዉ
    አፎኜብበላብለው በድብቅ ሸዉደው ለመዋጥ ነበር ግን ኢሣያስ ቀድሞ ሥለነቃ አላህም ክዳቱን
    ሥላወቀ ከኣሣያስንለመጣ ብዚጋዜ መክሮ ነበር አልሆነም አማራ ን አሰብ
    እርምህነች ለማለት ነበር
    ገነጥሎ ለመውሠድ ነበር
    ግነጌታ ሑሉንም
    ሠያደርግ ጌታ ሥራዉነ ሠራ

  • @yosiefsamuel2577
    @yosiefsamuel2577 25 днів тому

    Endaw mn bedelnew geta kenante gon yaseferen ken mnkejocho , aseb le rusia seten beselam ennoralen enante kene rehabachu rasachu chalu long live wedi afom

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 25 днів тому

    Eyeye atibelu Ekonomic risk wist yasgebahew Ethiopia rasachu bametachihut tilacha new ahun min lewt litametu new wishetamoch.

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 25 днів тому

    We must see,hear those drops of solid,energy powerfull eternal words.We espect follow up natur,Natural laws.Yes Man Thank you we have persons,yes we see as our Eyes we respect follow up no deal,no compromise ne play on own natual Grass Roots,take care we must understand our country,our mass Sea Society,take care those here and there fighting,collisions,those production of rebels here and there in our home country in name of tribes,races,etc we are destroying our country mass grass roots,we dry out and wipe out from the natural land,stop and adress those messages properly to concerned decision makers to those our former part,our Natural Red Sea shore region small Countries,,to those neighbor hoods,to our World Superpowers we compatibly adress our message nothing we do then they know what to do.
    Thank You

  • @selamawitabraha2409
    @selamawitabraha2409 25 днів тому +2

    አሰብ የኢትዮጵያ ናት ከማለት ይልቅ፣ ኤርትራ የኢትዮጵያ ናት ማለቱ ይቀላል። አሰብን ከኤርትራ የሚያለያይ ታሪክ የለምና።

    • @neameno
      @neameno 19 днів тому

      @@selamawitabraha2409 And Eritrea is an independent and sovereign country.

    • @selamawitabraha2409
      @selamawitabraha2409 19 днів тому

      @ damn right !

    • @Tamoyegenet
      @Tamoyegenet 19 днів тому

      ታሪክ እንወቅ እንጂ!

    • @selamawitabraha2409
      @selamawitabraha2409 19 днів тому

      @ አሰብን ከኤርትራ ነጥሎ የኢትዮጵያ የሚያደርግ እውነተኛ ታሪክ ካለ መረጃ አቅርቦ በዓለም ፍርድ ቤት በኩል ማስመለስ ነው።
      አፈ ታሪክ ግን የትም አያደርስም።

  • @Biniamberhane-p6c
    @Biniamberhane-p6c 25 днів тому

    The Journalist does not ask For Proof of Iranian presence. The funny part is, Arabs claim Israel is in Dahlak, while Ethiopians claim, Iran is in Dahlak, ... well it is like keeping a Dog and a cat in the same box.

  • @eyobhabte3595
    @eyobhabte3595 17 днів тому

    ይሄ ስው እውነት የለለው ታሪክ ይናገራል፡ ኣሰብ 100% የኤርትራ ወደብ ነው።
    ኣንተ የምትስራወ ስራ ፡ ለሚመጣ ግዜ እነዚህ ሃገሮች የበርሊን መንደቅ ለመስራት የሚደግፍ ነው።
    ኣቶ ኢሳያሰ አይባልም ፡ ፕረዚዳንት ኢሳያሰ ነው የሚባለው ።
    ኤርትራ በዚህ ጉዳይ የሚትዳራደረው ምኸንያት የለም። ኤርትራ ኣንተ ኣታውቃትም።
    ኣንተ ይሁን ኣባትህ በኤርትራ ያደረጉት ጪካነ እስከ ኣሁን እናንተ አትናገሩም።
    የበርሊን መንደቅ ያስፈልገናሌ።።

  • @mekuanetgetahun8504
    @mekuanetgetahun8504 25 днів тому

    የሚዲያ ተቋማት አቅራቢውም ዶ/ር ያቆብን ሃለማሪያምን እያመሰገንኩ ወደ ሃሰብ አንድኛ ውስጡ ሲገለጥ ኤርትራን ገነጠልን ትግራይ በቀጣይ ስለምትገነጠል ቀሪው ኢትዮጵያዊ ዝግ ይሆናል የሚል የዲንቁርና ሂሳብ ነው ። አሁን አሰብ እንዴት የኔ ትውልድ ይመልሳት እንዴት እንስራ ነው ጥያቄው ። ይህ ሊፈታ የሚችለው የኢትዮጵያ ህዝብ ህልውናዬ ነው የሚል ስሜት መፍጠር አለብን ። ሁለተኛው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጉዳይ ስምምነት አልጀርስ ነው ስምምነቱን መፈተሽ አለብን ዲፍን ስምምነት ስለሆነ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ያላማከር ስለሆነ ።
    ሌላው እኛ ኢትዮጵያውያን ከኤርትራ መንግስት የተሻልን ነን የኤርትራን ኤባሲ ከአለም ማሶገድ እንችላለን አገር መሆኗን ጥያቄ ውስጥ ማስገባት
    የመጨርሻው ቀላሉ የኢሳያስን የትግል ስልት በተግባር እራሱላይ መተግበር እሱ አቀማመም አለው እሱም የኢትዮጵያ አማፂያን ኢሳያስ ስለሚስለጥን አንድ ተገንጣይ በማደራጄት ሙሉ ድጋፍ በማድርግ እዛው ኤርትራን ብትንትኑን ማውጣት ይቻላል ። ኢሳያስ አፈወርቂ አራጅ ስለሆነ ለማርድ በጣም ቀላል ነው ። የኛን ሰላም ስለማይፈልግ የፍለግነውን ያክል ሰው በኤርትራ ማሰልጠን እንችላለን ይህን ደግሞ ምዕራቢያን እኛን ለመርዳት ቀላል ነው የሱ ግንኙነት ከቻይና እና ከሩሲያ ነው ይህ ለኢትዮጵያውያን ኤርትራን ብትንትኑን ማውጣት እንድንችል ቀልጣፋ ያደርግልናል ቻው ቻው ቻው በርታ ወንድሜ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 13 днів тому

    መለስ ያን ንግግር ያደረገው በድንበር ጦርነቱ ወቅት ነው። ለምን ለወደብ ትከፍላለህ ለኤርትራ ፣ በጦርነት ላይ ሆነህ ? ማለቱ ነው።

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 23 дні тому

    Whatever false narration invented by Ethiopian political leadership and its scholarship, Eritrea 🇪🇷 is a soverign nation state permanently

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 25 днів тому

    ተጠያቂው ግብፅዊው ብትሮስ ብትሮስ ጋሊ ቅጥፈት በዚሕ ይጠቀሳል

  • @gideonyemane659
    @gideonyemane659 19 днів тому

    Red Sea is Eritrean Sea forever. It is better stop dreaming about Asseb.try to play diplomacy how to use Asseb with fair cost . I can not call him Doctor because of the history he mentioned .

  • @hagosgebrmariam3807
    @hagosgebrmariam3807 19 днів тому

    እናንተ ጅሎች ሃገርሃገር፡እኮ እንደ፡ቕርጫ ሥጋ ኣሳልፎ መስጠት የማይታሰብ ነው እናንተ ደናቑር፡በሁለቱ፡ሃገሮች ያሉትን፡ብሄሮች መርጦ በያለበት ሁሉ ይእኔ ብሎ መናገር በጣምትልቅ ድንቚርና ነው
    ምስኽሮቻችሁ የሞቱና ማይምነት ያላጠፍ ናቸው ዋናው ነገር ኪዚህ፡በፊት መሬታችን እናባሕራችን በኅይል እንወስዳለን፡ካላችሁ ከእንግዲህ ውደያኣከር ውስጥ ስውርን እንደምንልከው፡እናስታውቛለን።ኣርፍችሁ ተቀመጡ የሻንጣ፡ሌቦች ከእናንተ የምንፈልገው፡ነገር፡የለም፡፡

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 23 дні тому +1

    There is no ethnic federation in a soverign Eritrea. Afar is Eritrea like tigraa or rashayda. Dr. Yacob has no evidence to prove Asseb belongs to former colonizer of Eritrea ( Ethiopia). Ethiopian subsquent leadership tried to annex soverign Eritrea since 1952. Eritrea 🇪🇷 winns its just war against all odds

  • @michaelkifle7432
    @michaelkifle7432 20 днів тому

    ምንም ግዜ ማለም የሚከለክልህ የለም ! ኤርትራ የኤርትራኖች ነች !!!

    • @Tamoyegenet
      @Tamoyegenet 19 днів тому

      አሰብ የኤርትራ ስለአልሆነ ነው ሰውዬው በደንብ ስማቸው ሊሆንም አይችልም ካርታውን እየው።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 26 днів тому +3

    ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በፌደሬሽን ቢዋሐዱስ?

  • @mannieberhanu3469
    @mannieberhanu3469 19 днів тому

    ohh yes, Eritrea has two ports but it one of the poorest country in the world....Rwanda don't have ports but it much better than Eritrea...

  • @hagosgebrmariam3807
    @hagosgebrmariam3807 19 днів тому

    ከባድማስጠንቀቅያ ለኢትዮጵያ ከኣፍችሁ የምትተፉት ያለው መርዛም ቛላትለወደፊቱ እጅግ ከባድዋጋ እንዱሚያስከፍላችሁ ኣድብ ካልገዛችሁ ክሳራው እጅግ መራራ ይሆናል።

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 25 днів тому

    Eritrea Eritrea enji Ethiopia aidelechm . Bahr metekem tchlalachu mewsed gn yetm hagerm yelem yhe hlm bcha new.

    • @dawitashenafi4188
      @dawitashenafi4188 25 днів тому

      በአሁኑ ሰዓት ኤርትራ ከኢትዮጵያ ባትገነጠል ሊኖረን የሚችለውን እድገት፣ ልንስብ የምንችለው ኢንቨስትመንት፡ በቀጠናው የሚኖረን ተፅዕኖ ፈጣሪነት፣ ... አስቡት፡፡
      በሀገራችን የተፈጠረውን የመልካም አስተዳደር ችግር የኤርትራ ደደብ ልሂቃን ከመጠን በላይ ለጥጠው ህዝቡን በማደናገር፤ ኢትዮጵያን በመጥላት የትጥቅ ትግል በመጀመር እና ወዳጅ መስለው ከቀረቧችሁና ከደገፏችሁ ጠላቶቻችሁ፣ ጠላቶቻችን (ግብፅ፣ ሶሪያ፣ ሳውዲ...) ድጋፍ በማግኘት ኤርትራን እንድትገነጠል ከፍተኛ ድጋፍ አግኝታችሁ ተሳካላችሁ፡፡ እስኪ ያለፉትን 32 አመታት ወደ ኃላ ተመልሳችሁ ገምግሙ ምን ተጠቀምን? ምንስ ተጎዳን? ኢትዮጵያውያን ወደብ ባለመኖሩ ብንጎዳም ከእናንተ ከኤርትራውያን ጋር ሲወዳደር የዛሬ 32 ዓመት ከነበራችሁበት ደረጃ በማሽቆልቆል ወደ እጅግ በጣም ዝቅተኛ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ ሁኔታ ውስጥ ገብታችኃል፡፡ በፖለቲካ ቋሚ ጠላትና ቋሚ ወዳጅ የለም፤ በማንኛውም ሰላማዊ መንገድ ተመልሰን አንድ ላይ እንሁን!!! ካልሆነ የኢኮኖሚያዊ ትስስር፣ ትብብር እንፍጠር፤
      በሰላማዊ መንገድ ዶ/ር አብይ ያቀረቡትን አማራጭ ተጠቅማችሁ በአሰብ ወደብ ምትክ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ቴሌ ድርሻ ውሰዱ፣ የንፅህ መጠጥ ውሀ ጠይቁ፣ የግብርና ምርቶች ጠይቁ፣ ... ካልሆነ ይህ እድል ሁሌ ክፍት ሁኖ አይጠብቃችሁም፡፡ ከዘመኑ ጋር ተራመዱ!!!
      ይኸ ካልሆነ ደግሞ የወደቡ ጉዳይ ይዘገይ ይሆናል እንጅ ጦርነት ውስጥ ያስገባል፣ በመጨረሻም አሰብ ለኢትዮጵያ መሆኑ አይቀርም፡፡ እናንተ ኤርትራውያን ለባድመ (በጣም ትንሽ መሬት) ከፍተኛ እልቂት ያስከተለ ጦርነት ካደረጋችሁ እኛ ኢትዮጵያውያን ለአሰብ ስንል ዋጋ የማንከፍል ከመሰላችሁ ራሳችሁን እያታለላችሁ ነው፡፡ በአለም ላይ አሁን ያሉ ጦርነቶችን ተመልከቱ:- እስራኤል የቀደመ ግዛቷን ለማስመለስ በአሁኑ ሰዓት ሊደረግ የማይታሰብ ጦርነት በፍልስጤም፣ ሶሪያ፣ ሊባኖስ ላይ እያደረገች ነው ከግብፅም የሲናይ በርሀን በቅርቡ ትወስዳለች፣ ሩሲያ አብዛኛው ወደቧ በበረዶ ምክንያት አመቱን ሙሉ ስለማይሰራ እና በሌሎች ምክንያቶች በዮክሬን አማካኝነት ከአለማችን ኃያላን ጋር እየተዋጋች ነው፣ ሩዋንዳ በኮንጎ ምን እያረገች መሰላችሁ፣ አለም እያየ ባድመን ወረን ከ20 ዓመት በላይ ይዘን ስንቆይ አለም ለአሸናፊዎች ስለሚያደላ ከማለቃቀስ በቀር ምንም አላመጣችሁም አሰብን ወረን ብንይዝ ምንም አታመጡም፣ በአመት ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ጥቅም የሚያስገኝልንን፣ ሌሎች በርካታ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ ጥቅም የሚያስገኝልንን አሰብ ወደብ ለማግኘት ጦርነት የማንገጥም ከመሰላችሁ እራሳችሁን እያታለላችሁት ነው ታዮታላችሁ!!!

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 25 днів тому

    Hg wer new yeferennew aibalm algers ferma sidereg Eko besmmnet awkachu new yeferemachu.
    Bahr be allem yemttawekew eko be bahr alba new. Yhe hulu tornet flega new

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 20 днів тому

    Enqan aseb , marget aychalm, zm blach atdkemu, ketnt tkmt aseb ye eritrea now, wshet unet ayhonm.

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 25 днів тому

    ከሁን ቦኃላ በመሬት መደራደር በፍጹም አያስፈልግም በገዛ ንብረታችን በመሬት የሚንደራደርበት ምክንያት የለም። አሰብን በሰላም በህግ በክርክር ካልሆነ በሌላ መንገድ ማስመለስ ጊዜ የሚሰጥ ጉዳይ አይደለም።

  • @hagosgebrmariam3807
    @hagosgebrmariam3807 19 днів тому

    ኢትዮጵያ በኤርትራ ጦርነት፡የግሰረችው የሰው
    ኅይልና የጦር መሳሪያ ስፍር ቊጥር ሁለተኛው እኛን ለመውረር ቢነሱ ጦርነቱ የሚጀምረው ማሃል ኢትዮጵያ እንደሚሆን ከኣሁኑ፡ግንዛቤ መውሰድ በጣም ኣስፈላጊ ነው።

  • @mendeferaer2130
    @mendeferaer2130 19 днів тому

    ኣሰብ ኣሰብ ብላቹ ህዝቡን ስትዋሹ ኣትሰለቹም። ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ የተመረቁበት ትምህርት ኣሰብ ነውንዴ። ኢትዮጽያ ድሃ ኣይደለችም ግን በጣም ድሃና ትምህርት ኣለኝ የሚል ደደብና ደንቖሮ ህዝብ ነው ያላት።

  • @awaken1701
    @awaken1701 25 днів тому +2

    ተረት ተረት

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 25 днів тому

    Kifu Dagna gudayu gilts eyale genzeb lembkat 100 ametim ayifetawim keza new dagnoch fithawinet yemitefachu.

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 25 днів тому

    አሰብ ወደቡን ትተን ከወደቡ በታች እስከ ጅቡቲ ድንበር ድረስ ያለው መሬት የአፋሮች ነውና ይህን መሬት ከኢትዮጵያ አፋር ክልል ጋር በውይይትም ይሁን በሌላ መንገድ እንዲቀላቀል በማድረግ ኢትዮጵያ አዲስ ወደብ እንድትሰራ ማድረግ ቢቻል።

  • @unknownnumber5452
    @unknownnumber5452 26 днів тому

    ኤርትራዊ ኢቲዬጲያዊን ሲያየው ኤሪቴት ነው ሚያረገው .ኢቲዬጲያ ለኤርትራ ከርስ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ምን እንዳረጋቹን ምንረሳ አይደለንም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 25 днів тому +1

      ኢሪቴት ስትሆን ተኖራለህ። የሚያስቀው ግን 4000 ዶላርና ነብሳችሁን ሸጣችሁ ነው ወደኢትዮጵያ የምትገቡት። 😅 ብታምንም ባታምንም በቅርቡ እንደሶማሊያ እናደርጋችሀለን። አትጥፋ..እዚሁ መስመር ላይ እንገናኝ !!!!

  • @kidane6417
    @kidane6417 26 днів тому

    Menage yicalal assab menkat auicalm 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kahsayasfaha6320
    @kahsayasfaha6320 25 днів тому +2

    really professional liar

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k 25 днів тому +2

    አሰብ የ ኤርትራ ነው የኢትዮጽያ ሆኖ አያቅም

  • @russombaynesagn1266
    @russombaynesagn1266 25 днів тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿✌🏿✌🏿