ዳኒ ዱባይ ሄደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 449

  • @susususu7128
    @susususu7128 Рік тому +82

    ረሙ ጋር የተጣላችሁ መስሎኝ ነበር አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤😊

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Рік тому +119

    ዳኒ እና ጸጊ የሚወድ በላይክ❤❤እንቀበልሀለን በሠላም ❤ና የመዳም ቅመሞች ሠብስክራይብ ብቻ ላስቸግራችሁ ❤

    • @user-jh9ut8dc9n
      @user-jh9ut8dc9n Рік тому +2

      ፂጌን ትቶ ስለሄዳ ደን ደብሮኛል✊✊

    • @user-hh3rm1zc3y
      @user-hh3rm1zc3y Рік тому +1

      ኢትዮጵያየ ሙስሊም ክርስቲያኑ በአንድ ማአድ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይባርክ ለጠላቶቿ ልቦና ይስጣቸው ኢክሩ የኔ ቆንጆ ዳኒ ግን ፅጌን ትተክ

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +11

    ባለ መኪናው ምንኛ ደስ ይላል በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ
    ዛሬ ሴቶች አለባበሳችሁ ያምራል ሁሌም ርቃናችሁን ከምትሆኑ እንደዚህ ይሻላል
    ቸሩ መድኃኔዓለም ይከተላችሁ ሁላችሁም በሰላም ተመለሱ
    እነሱ ያለ አንተ
    አንተም ያለ እነሱ አያምርም ❤❤❤

  • @toyba1599
    @toyba1599 Рік тому +148

    ከረሙጋ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ዳኒዬ እረሙዬ የኛ ቸኮላታ❤❤

    • @user-np9gt3zj6hTG
      @user-np9gt3zj6hTG Рік тому +1

      እሮዝ እና ከረሙጋ ተለያይተዋል እንዴ

    • @user-so4cm1fu7t
      @user-so4cm1fu7t Рік тому +2

      እኔም በጣም

    • @bikib4975
      @bikib4975 Рік тому +2

      እኔሥ ግራገባኝምጠይቀዉ ያጠዙ ጥያቄ

    • @user-np9gt3zj6hTG
      @user-np9gt3zj6hTG Рік тому

      @@bikib4975አንድ ላይ አይመስሉኝም ምክንያቱም አብረው መስራታቸውን አቁመዋል

    • @toyba1599
      @toyba1599 Рік тому +2

      @@user-np9gt3zj6hTG ቱርክ ሂዳለች እኮ እሷ ለዛነው አልተለያዬም

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Рік тому +217

    ፅጌን ትተህ ብቻህን ደስ አይልም😢😢

  • @asya782
    @asya782 Рік тому +16

    ኑሮን እናንተ ኑሯት እኛ ደግሞ እናኗኑራቹሀለን ይመቻቹህ

  • @amhara74
    @amhara74 Рік тому +48

    ፅጌ ጋር አብራችሁ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነበር ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችሁ❤

  • @hanayemarishehtibay6128
    @hanayemarishehtibay6128 Рік тому +10

    እኛ ሠንት አመት 😊ተቀምጠን ያላየነውን እናተ ባንድ ቀን አያቹህ

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 Рік тому +18

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ዳኒ & እረሙ በደንብ እንጆይ አድርጉ

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Рік тому +3

    አመንኩክ ካሊፋ አናቱ ላይ ሆነክ ዱባያችን ምድራዊ ገነታችን የሚል የማዳም ቅመም እስኪ የታላቹ ሮያል ፋሚሊው ዳኒያችን ቅን መልካም ደግ አዝናኝና አጫዋቹ አዝግ የፅጉ ወንድም መቷል አዋጅ ፅጉዬ ምስኪን አሳዘነችኝ❤❤❤

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому +3

    ረሙዬ ከጓደኞችህ ጋር ተቀላቅለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።🎉🎉🎉

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Рік тому +8

    ወይኔ ዳኒ ዱባይ ሞል አየሁክ ልበል 😂❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +2

    ዳኒ ግን ነብስ አትማርም ፅጌን ትተህ የቲክቶ ክ የጌም ግሩፕ ይመቻችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ረሙዬ በዚው ወደ ሮዚ ትራንዚት እርግ😂

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Рік тому +7

    በዚህ ሙቀት ዱባይ እኛ ኢትዮጵያ እንላለን እናተ ዱባይ😂😂😂

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Рік тому +22

    ዳኒ ፅጉን ትተህ እንደት ተዋጠልህ😢

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +4

    ዳኒ በሰላም ግባ ጽጌ አብራህ ብት
    ሄድ አሪፍ ነበር መቼስ ዲ ጄ ሊ ጋር አይደለም አይደል

  • @H............
    @H............ Рік тому +14

    ዱባይ የነፃነት ሀገር 😍😍ግን ቀናሁ መቼ ነው እኔም የምዝናናው😢😢

  • @ferafera850
    @ferafera850 Рік тому +1

    እኛ ዱባይ ሆነን ዱባይን አናውቃትም በስማም ለማንኛውም ስላስጎበኛችውን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @wesen-wc8uj
    @wesen-wc8uj Рік тому +4

    ፅጌ ብትኖር ነበር ግን ከፍቶኛል ፅጌ ስለየለች😢

  • @fikerderege
    @fikerderege Рік тому +1

    ሂውማን ከምንክላችሁ ቪዛ ብናሰራላችሁና ብትመጡ ይቀላልኮ 😅😅😅😅አይ ሂውማን ቀላል ሆነች በቃ

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ Рік тому +4

    ላኔ የትየችኝ ያች ካሚሲ የልብስች ናት ስትምር ❤❤❤❤❤

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 Рік тому +1

    ስራ ፈት ጥሩ ስራ እንዳለዉ ሰዉ ዳኒ ገባ ዳኒ ወጣ ትላለህ እስኮላር የደረሰህ መሰለህ

  • @جينياثيوبيا
    @جينياثيوبيا Місяць тому

    ኢትዮጵያ ኢርፓርት ነው እንደዚ የሚያምረው የመጀመሪያው መነው እኔ አረብ ሀገር ስመጣ አልታየን ነው እኛን በሌላ በር ነው የሚያሳጡን😅😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Рік тому +17

    ፅጌን ትተክ ብቻህን ደሰ አይልም❤❤❤❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Рік тому +2

    እናተ ለመግባት ብርቅ ሁኖባችኋል እኛ ኑሮ አልሞላ ብሎን መዉጫ አተናል አይ

  • @kirubelkfele9517
    @kirubelkfele9517 Рік тому

    ዱባይ ብርቅ ነዉ በአሁን ሰአት መቀለ መግባት ይከብዳል ከዱባይ😅😅😅😅😅😅

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Рік тому +3

    ቆይ ከኢትዮጵያ ዱባይ ታክሲ ጀመር እዲ ሁሉም የሚሄደዉ

  • @user-sd7zr1qs7w
    @user-sd7zr1qs7w Рік тому +3

    እራስ ወዳድ ነክ ፅጌን እደት ትተካት ትሄዳለክ😏😏

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Рік тому +1

    ዳኒ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ፅጌን ይዘሀት ብትመጣ❤❤

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Рік тому +1

    ግን እሷም መጠበቅ ነበረብክ ያው አንድ ለይ ሰለ ምታምሩ ነው ከእናተ በላይ አናቅም ተሰማምታችሁ ሰለ መጣክ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Рік тому +1

    Dubai መሄድ ምንድን ነው🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️not big deal at all seriously 😳🤣🤣🤣

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 днів тому +1

    ማሽአላህ እርሙ ድሥ ትላሌችሑ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 Рік тому

    ጽጌ ግን ሂውማን ሂር እያልሽ መላጣሽን እንዳያስቀርሽ ። እዚ እኛ ባለንበት ሐገር አፍሪካኖቹን ይሄ የውሸት
    ፀጉር ጨርሶ መልጧቸው ኮፍያውን ፀጉር ነው የሚጠቀሙት ተይ ብየሻለሁ! ወዳጅሽ ነኝ❤

  • @user-ub5tu6fm2z
    @user-ub5tu6fm2z Рік тому

    ሙስሊም መሆኖ መታደልነው አያችሀት ሙስሊሞች እርጋታዋ መመሻላህየኔ ቆጆ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Рік тому +1

    በቃ ዱባይ ሁሉም መጣብሽ😂😂😂 በቃ እኔ እኔ ከዳኒ ጋር ወደ አገሬ😌

  • @seniseni-iy9cw
    @seniseni-iy9cw Рік тому +1

    ዱባይ መሄድ ብርቅ ነው እንዴ ዱባይ እየነሩን ምንም ኣይመስለንም

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Рік тому +8

    እካን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤

  • @gracebayeso8562
    @gracebayeso8562 Рік тому +1

    Mndw Dubai aydel ende birk adergachuti

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Рік тому +5

    Dani am happy to see you with Ramu!

  • @UmuFeriha-z6c
    @UmuFeriha-z6c Рік тому +3

    እቢየው ፅጌን ለምን ትታችሁ ሄዳችሁ😢😢😢

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 Рік тому +1

    ፅጌ ን ጠብቀህ ከሶ ጋ ብትመጣ አሪፍ ነበረ ዱባዮች እንቀበልህ ነበረ!!ለስራ ከሆነ ok ጥለሀት ብትመጣም!ለመዝናናት ግን አይነፋም!!!

  • @weyni24
    @weyni24 Рік тому +1

    ረሙዬ ስወድህ ማርያምን 😢❤❤❤

  • @sefinewdelelegn4748
    @sefinewdelelegn4748 Рік тому +5

    ዘመቻ dj ሊን ፍለጋ ነው አ ዳኒ😂😂😂

  • @user-yh5hv9yz2v
    @user-yh5hv9yz2v Рік тому +1

    ኢሳም ፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍

  • @ablelmehari1901
    @ablelmehari1901 Рік тому +3

    Bezi yene konjo ❤ 🇪🇷❤️❤️ 🇪🇹 one love ❤️ bezi bezi ❤❤❤

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 Рік тому +1

    የውሀ መንገድ ሆነች ዱባይ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Рік тому +1

    እንኮን ደህና መጣችሁ
    ዱባይ ፍሬም ላይ ውጡ 😅😅😅😅 መስታወቱ ላይ 😊

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Рік тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ግን አሁን በጣም ሙቀት ነው ፈጣሪ ይሁናችሁ ግን ፅጌም ብትመጣ አሪፍ ነበር

  • @birkete22
    @birkete22 Рік тому +1

    የቱንም ያህል ግዜ ቢወስድም ፅጌን ጠብቀህ እብራቹ ንትመጡ የበለጠ ውብ ይሆን ነበር ያለፅጌ ዳኑ😊

  • @maki2166
    @maki2166 Рік тому +2

    እስከዛሬ በፕራንክ የምታዝገን vlog መስራት ስለማትችል ነው ለካ

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 15 днів тому

    ዱባይ መምጣት ቀላል ሆነ እንደየ ሆሆሆሆ በታክሲ እሚመጡ አስመሰሉት እኮ እኔ መቸ ነው ከሳኡዲ ሀገሬ እምሄደው እላለሁ

  • @susuhabswit9578
    @susuhabswit9578 Рік тому +1

    እኛ ዱባይ ስልችቶናል የኢትዩ ሰው ጉዞው ወደዱባይ ነው😅

  • @meskermasert3509
    @meskermasert3509 Рік тому

    ደኒ ፀጌ ትተክ አዴት ትሄደላክ ደሰ አይልም ከሱ ገረ ነዉ ሁለ ነገረ የሚምረብከ ዳኒ

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Рік тому +5

    ስላም ውድ የአገሬ ልጆች አግራችንን ስላሟን ይመልስልን

  • @elizabethbrown7682
    @elizabethbrown7682 Рік тому

    አሸኛኘቱ በጣም ደስ ይላል ለጽግዬ ቱሎተመለስላት የኔ ፈሰርጥ የኔስስት በናፍቆት አንዳትታምብኝ

  • @user-jh9ut8dc9n
    @user-jh9ut8dc9n Рік тому

    ፂጌን ትታክ በመሄድክ አዚኛለው እውነት ይደብረል ትሽ ስታስጠላ ጌታን ለዚም አትበቀም። 😢😢😢

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Рік тому +1

    100ሺ ከፍላችሁ ከመትሄዱ ሀገራችሁ ዘና አትሉም

  • @hgh8912
    @hgh8912 Рік тому +5

    ጓደኝነታችሁ ያስቀናል❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Рік тому

    ዱባይ ግን ሁሉም ሰው ነው እሚሄደው በቀላል ነው የምትገኘው😅😅😅

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 Рік тому +3

    ዲጄ ሊም እዚ ነች😂😂

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Рік тому +2

    Welcome 🇦🇪 ዱበይ 2ኛ ሀገሬ

  • @user-ip1sl9fw2o
    @user-ip1sl9fw2o 9 місяців тому +1

    ፅጌ የሌለችበት አይደምቅም😢

  • @susubaba1451
    @susubaba1451 Рік тому +1

    😂😂😂ባልፈው ሊቭ ላይ ስታወራ ስምቼ ነበር ግን ፕራክ ነው የምስለኝ ምችት ይበላቹ

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit Рік тому

    ናታን ባለ ሀብቱ ግን የት ገባ ያየ ኣይኑ ይብራ

  • @michaelsolomon4359
    @michaelsolomon4359 Рік тому +1

    😂😂 dani gen beka betam germ eyalash new dubai

  • @naseriyakedir5127
    @naseriyakedir5127 Рік тому +1

    ራሴን አየሁት ከዳኒ ጋር❤❤

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 Рік тому +1

    አለ ፅጌ ደስ አይልም

  • @MubarikBahru
    @MubarikBahru Рік тому

    Fam, dani dubai hede blachu yeposetachihut remu dombosko nw ende yehedew ?
    😅

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +8

    በዱባይ ሞት ደምሩኝ እስኪ አሳድጉኝ እኔም ዱባይ ነኝ 😂😂😂😊

  • @seadioromi4456
    @seadioromi4456 Рік тому +1

    Dj leeም ዱባይ ናት እንዳትቀሪ ፅጌ😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    ይሄ ቦታ የት ነው ግን ዱባይ ከመጣሁ ይሄው ድፍን 4ዓመት ወይ የማዳም ኩሽና ምንም ሳላይ ሳልዝናን ሊገባ ነው በቃ 🤔🤔
    ዳንሻ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ረሙካ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ጠፍተህ ነበር 👍

    • @weynshettesfaye6225
      @weynshettesfaye6225 Рік тому

      ማርያምን እኔም 8አመት ሆነኝ አንድም ቀን ወጥቸ አላ ለስሙ ዱባይ ነን😢

    • @kalnegn4206
      @kalnegn4206 Рік тому

      በጣም የም አምር ቦታ የምር አይቸለሁ

  • @SultanMuleta
    @SultanMuleta Рік тому

    Dani dubay anidalacu samice sifaligacu nabar gin alaganyawacum ixa fanita naw ramun salam balolinyi ok bay

  • @mashonagnikaethiopia3256
    @mashonagnikaethiopia3256 Рік тому +1

    Tsige yeti alechi Dani ??🙂😇

  • @ranirani9074
    @ranirani9074 Рік тому +1

    ከፅጌጋ ቢሆን የበለጠ ደሥይልነበር

  • @fikerderege
    @fikerderege Рік тому

    ዳኒዬ ሳታገኘኝ እንዳትመለስ ተናግሬያለው ደሞ ድርቆሼን እንዳጨርሰው

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Рік тому +2

    ሙስሊም ሆናችሁ ማፋሪያወች ለድናችሁ ምንም ደታ የለላችሁ አጀነብይ ሴት ሰጨብጡ የገለወስፈ አናታችሁ ቢወጋ ይሻላችሁ ነበር

  • @MubarikBahru
    @MubarikBahru Рік тому

    Ene emilih remu rozi yelechim bileh marti lay menteltelunun bitasredagn😂😂😂😂😂😂 yaw kante yimta biye new enji .........😂😂😂😂😂😂

  • @solomongetachew5220
    @solomongetachew5220 Рік тому +1

    ለምን ገደል አይገባም አገር እንደቆዳ ተወጥሮ ይሞላፍጣል የወንድ አልጫ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Рік тому

    እናንተ ልጆች ምናለበት የመምህር ተስፋየ ዩቱብ በጥሞና ብትሰሙት ማነው ክርሰትያን ተገላለጥ ሞሰሊም በሰርኣት ልበስ ያለን

  • @timu5dear343
    @timu5dear343 Рік тому

    Ere dani ejeh tenteltelo kere awrede
    Am really happy for u man🎉🎉

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Рік тому +1

    ዋው ሰታምሮውውውውውው ፌመሶችው እሰኬይ ሰብ አርጉነ አሰድሰቱኝ በቅንነት ወላችውም ሰልካችው ለየብቻነው አድለ 🎉🎉

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      እኔ ደመርኩሽ አንቺም ደምሪኝ😊😊

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      @@sebelyoutube እሽ አንቺም ነይ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      @@kiyatube3312 መልሽ

  • @abe-ni6hq
    @abe-ni6hq Рік тому

    እኔ እዚ ፎቅ ላይ እንዴት እንደምፈራ አይኔንአገልጥም መግቢያ እየከፈልኩ ኪሣራ በቃ

  • @abitiyadivayr8555
    @abitiyadivayr8555 Рік тому

    Airport wsx nesha bro aledshim. Edme le doctor abiy bel fuwa slaregew beqa adameee......

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Рік тому

    ከኤርፖርት ቀጥታ ዱባይ ሞል አይከብድም😂😂😂😂 welcome

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Рік тому

    በክረምት ለምን አትመጡም ነበረ አሁን ሙቀት ነዉ ዱባይ እኛ በሙቀት ልንሞት ነዉ ሆ 😢😢😢😢😢

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +2

    እንኮአን ደህና መጣችሁ ወደ ዱባይ

  • @abem1241
    @abem1241 Рік тому +1

    ለመርካቶ ነው ይሄ ሁሉ ትርምስ በስመአም በወሌድ

  • @frafan
    @frafan Рік тому

    ፈጥነት ጠላሁ ትንሽም እረፈት አታረግም እንዴ😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +6

    በሠላም ተመልሰህ በሠላም ለመገናኘት ያብቃችሁ❤🙏🙏🙏

  • @MaryHaile-fq2xy
    @MaryHaile-fq2xy Рік тому +1

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g Рік тому

    ፂጌ ኑራ ቢሆን ጋብዛችሁ ነበር😅😅😅

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Рік тому

    ዩሪ ጋጋሪ ወደ ጨረቃ ሲወጣም እንዲህ አልተሸኘም። አይ ፋርነት!!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +3

    እሮዚ የት ነሽ እረሙ እየተሳመነው

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 Рік тому

    ዳኒ እንኳን በሰላም መጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому +2

    ሁለተኛአገሬመጣቹ ❤❤❤ዱባይ

  • @sagni6309
    @sagni6309 Рік тому

    Tsige irguz necha❤❤❤

  • @kasutube8
    @kasutube8 Рік тому +2

    Well comee gini tige lamini amxachimi 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Рік тому

    ያምራል በርቱ እኮን መጣችሁ ዱባዬ

  • @tsgeredagizachew3141
    @tsgeredagizachew3141 Рік тому +3

    በጣም ደስ ይላል ረሙ አብራችሁ ሰለሆነ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Рік тому

    ዳኒ ጥሩ አላረክም ፅፌን ትተህ መሄድህ አይነፋም