"የመጨርሻዋ እጅ ስራ " አዳዲ ማርያም //ኢትዮጵያን እንወቅ// Discover Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Discover_Ethiopia
    tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 26

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 Рік тому +10

    እመቤቴ አገር ሰላም ሆኖ ድግሜ ደጅሽን እድረግጥ ፉቃድሽ ይሁንልኝ

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt Рік тому +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️ዳስ ሰል እግዚአብሔር የመስገን ለቦታ ተብቃን ቅድስት ማርያም 🙏🙏🙏

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 Рік тому +3

    የኔ ሀይማኖት ሁሌ እንዳስደመመኝ ነው ትክክለኛ ሀይማኖት መሆኑን ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ አለ❤❤❤

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Рік тому +6

    እንድናውቅ ስላደረጋችሁን እናመሠግናለን. . ኢትዬጰያ ሀገራችን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን አሜን ❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Рік тому +1

    ማርያም እናቴ የገነት በር መግቢያየ ቁልፌ ❤

  • @ohali5668
    @ohali5668 Рік тому +3

    በጣም ይገርማል ወላሂ, እንደዚ አይነት ጥንታዊ ቤ/ክ በደቡብ ሸዋ እንዳለ አላዉቅም ነበር።

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Рік тому +2

    ወንድማችን ስለቦታው ታሪካዊነትና ጥንታዊነት ስለሰጠህን ገለፃና ማብራሪያ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ፣ ከዘመኑ ሴራ ይሰውርህ ፡፡

  • @user-rj3yx2th5b
    @user-rj3yx2th5b Рік тому +2

    አቤት ተዋህዶ❤❤❤ድንቅ ናት

  • @amarsiyum3020
    @amarsiyum3020 Рік тому +2

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሕይወት ዘመኖን ይባርክልን እናንተም ለሀገራችን ሰላም ተግታችሁ ፀልዩ ሀገራችን ሰላም ከሆነች ልማቱ በአንድ ንግስ ሊሰራ ይችላል

  • @user-tf2ru9cx8j
    @user-tf2ru9cx8j Рік тому +1

    አለባስሽ 👍እንዲህ ሴትልጅ እግዚአብሔር እንዳዘዘን ስንለብስ ዉበታችን እራሱ

  • @habeshaafx
    @habeshaafx Рік тому +1

    ኢትዮጵያን እንወቅ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው።
    እንኳን ደህና መጣችሁ
    አትጥፉ❤❤❤❤❤

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu

    Great lesson, the man narrating knows well about everything... we need such kind of people everywhere in Ethiopia. Thanks a lot for sharing a wisdom with us!!!!

  • @Eleni-bw7og
    @Eleni-bw7og Рік тому

    እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Рік тому

    It's feels like haven 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Рік тому

    እጹብ ደንቅ ነው በረከትሽ ይድረሰኝ እናቴ❤❤❤

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Рік тому

    ደስ ሲል 💚💛❤️

  • @onedrop33
    @onedrop33 Рік тому +2

    ቡና ማንጎ ፓፓዬ ጎመን ሽንኩርት ሠላጣ ቃሪያ ድንች ካሮት ከብቶች ንብ ቢተክሉና ቢያረቡ ይጠቅማቸዋል::

    • @amarsiyum3020
      @amarsiyum3020 Рік тому

      ትናንት የአንተም ታሪክ ነበር

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Рік тому

    wub.nat.❤❤❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Рік тому

    እፁብ ድንቅ ያንተ ስራ

  • @user-tz8ec6dk5m
    @user-tz8ec6dk5m 7 місяців тому

    ዋሴ.ገዛኸኝ.

  • @helendesta8837
    @helendesta8837 День тому

    Botawe yete newe mehede felegehe neber metaweku negerughi

  • @user-wk8hb4zv5h
    @user-wk8hb4zv5h 3 місяці тому

    እማምላክ ለቦታሽ አብቂኝ እፈልጋለሁ መምጣት

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 Рік тому +1

    አዳዲ,ማርያም ላሊበላ,አይደለም,ያነፀው,አቡዬ,ናቸው ገድሉን እነደገና አጥኑ,ላሊበላ ሸዋ አልገቡም ,,,,,,,