እጅግ አስደናቂ ተዓምር የታየበት የኮራ ማርያም ቤተክርስቲያን እውነትም ኩክ የለሽ Kora Mariam Ethiopian monastery

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • #ET_ART_MEDIA
    #HIV
    #ኩክየለሽ
    #ማርያም
    #CANCER
    #ፅዮን
    በፕግራሞቻችን ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያይት ፃፉልን
    WhatsApp 0912656342
    Telegram 0939048556
    የገዳሙ አድራሻ
    ስልክ
    0913177579
    0911838679
    የባንክ አካዉንት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    100002862047

КОМЕНТАРІ • 441

  • @hanagosaye8136
    @hanagosaye8136 3 роки тому +56

    ኩክ የለሽ ማርያም ተአምሯ ከወ በፊት እናቴ አንግሳ ስትመለስ ታክሲ ነበረ ትራንስፖርት የተጠቀሙት ከዛ ሲመለሱ አን ሰው ታክሲው ተገልብጦ ሰዎች ምንም አልሆኑም ነበረ እሷን ያመነ ምንም አይሆንም አሁንም ሀገራችንን ከጠላት ትጠብቅልን

    • @almalm1555
      @almalm1555 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @daoudalimed4178
      @daoudalimed4178 3 роки тому

      ተቸቸየየቸሐየቸደ=##12`=¡¡ለቸቸቸመመመመመመመመመመመኀመሐሠተቸቸኀቸቸየየየየየየተየዠየለየየተለቸቸየየቸየተቹቹለቸተቸለሐለየለየቸየቸየሀለቸቸተለሀዠተቸሀተተቸተቸለተሀተሀሀሀተየየሀቸለለለለሐሐለቸቸቸቸቸዠሀ ሀቸሀለለተተሀሁለሀሀሀሀቸሀለተ ሀለለቸሀሀሀለለተሀሀተሀየለሀተሀሀተሀሀተሀቸለሐለለለለለሉለሀዱለየየየዩለለለለቸለቹየየለየሀለቸለቸቸቸለቸሀቸየለለቸለለለቸሉለሀተለለለለለለቸቸሀቸተየየሀለለለሀለለቸለለተሀተለ ለለለቸቸቸሀቸቸተሀሀሀሀሀቸ ቸሀቸቸቸለለቸተተተለቸቸለየየ ቸየየየለቸሀለሀለለቸ2$ሊቸኀለ

    • @AaAa-ld9xv
      @AaAa-ld9xv 3 роки тому

      አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @AaAa-ld9xv
      @AaAa-ld9xv 3 роки тому

      አሜንአሜነ

    • @AaAa-ld9xv
      @AaAa-ld9xv 3 роки тому

      አማምላክማናለአደሧ

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 3 роки тому +45

    እናቴ ኩኬለሽ ማርያም ሆይ እባክሽ መልካም ስራን ስጭኝ በሰው ሀገር ተከራተትኩኝ በፀሎት እስብኝ እህት ወንድሞቼ

    • @romanmulugeta1761
      @romanmulugeta1761 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ

    • @Sara-ob5ji
      @Sara-ob5ji 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ህይወት ሁሌም ፈተና ናት በፈተና የፅና ሁሌም ያሽንፋል ፆም ፅሎት አርጊ ስገጂ

    • @እናቴኑሪልኚ
      @እናቴኑሪልኚ 3 роки тому

      አሜን

    • @ayenalmgetahun9708
      @ayenalmgetahun9708 3 роки тому +1

      እመ አምላክ ታስብሺ እህታችን

    • @rachelrobel6378
      @rachelrobel6378 3 роки тому

      ሀሀሀ

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 3 роки тому +45

    የኔ ወንድም ምኔ አንተ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ የእናቷችን እመብዙኃንን ቤታን ታሪኳን ስላስደመጥከን

    • @negasigselassie4920
      @negasigselassie4920 3 роки тому

      ወላዲት፡አምላክ፡በረከቷይደርብን

    • @belayneshjembere7426
      @belayneshjembere7426 3 роки тому +2

      ለቤትሽ ያብቃኝ እናቴ። አንተንም ትባርክህ

    • @semhenok6003
      @semhenok6003 3 роки тому

      @@negasigselassie4920 se

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 роки тому +1

      Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 роки тому +1

      Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 🙏🙏🙏🙏

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ

    ወላዲተ አምላክ ለደጅሽ አብቂኝ ፡ ምስጋና ይድረስሽ፡ አንችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ወንድማችን እድሜ ይስጥህ

    • @abdiman454
      @abdiman454 3 роки тому

      emebete mesgana yederesish keber yegebashal

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    አነተ የተባረክህ ልጅ ስንቱን ቅዱሳት መካናት አስጎበኘኸን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን
    ጽዮን እናታችን በስደት ያለን ልጆችሽን ለደጅሽ አብቂን የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን ዘንድ ለልጅሽ አሳስቢልን አሜን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Рік тому

    አሜን፣ ኩክ የለሽ ማርያም ሆይ እባክሽን ካለብኝ ጭንቀት እና ውጥረት ገላግዪኝ፣ ሥራዬን ባርኪልኝ፣ ካለአንቺ ማን አለኝ!!!

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 роки тому +6

    እመቤቴ ማርያም የልቤን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ ተመስገን ልበል አገራችንንም ሰላም አድርጊልን አሜን

  • @mahiderabera4868
    @mahiderabera4868 3 роки тому +2

    እመቤቴ ማርያም ደስታዬን መልሽልኝ በሀሰት ከሚወነጁሉኝ ሰዎች አንቺ እውነቱን አውጭልኝ የእውነት ጮራን አብሪልኝ ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +23

    እመቤቴ , ድንግል ማርያም, ለኔ ያድረግቺለኝ በምን ልግልሰው እንዲያው ላምስግናት አንጂ 😭😭😭😭❤❤❤

  • @ephremhabtamu7484
    @ephremhabtamu7484 3 роки тому

    እመቤቴ ሆይ በህይወቴ ዙሪያ ያሉትን አንቺ ታቂያለሽና አንቺ መፍትሔ አበጂልኝ ደጅሽንም እንድረግጥና ለንስሀ እንድታበቂኝ እንዲሁም ሙሉ ቤተሰቤን እንድትባርኪልኝ እለምንሻለሁ ተአምራትሽንም እንድናይና እንድንሰማ ላደረገን በቸሩ እግዚአብሔር ስም ቃልዮት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ

    ሃሌ ሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እመቤቴ ስታምር እኮ ሁላችንንም ለቤት ታብቃን እግዚአብሔር ይርዳን!
    እንኳን ከሴረኞች ከበላኤ ሰቦች በእመቤቴ ጽበቃ ዳንሽ እህቴ እኛንም ጥበቃ ማጃዋ እያየን አሜን አቤት እሱም ቢያስበውም ከተግባር ሀይጣት ዳነ የእመቤቴ ድንቅ ስራ ይገርማል የእግዚአብሔር ቅዱስ ስራ ድንቅ ነው የእመቤታችን የማዳን ኃይል ክብር ለስሟ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 3 роки тому +23

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ ኩክ የለሽ ማርያም አደራሽን ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን💚💚💛💛❤❤⛪⛪⛪🕯🕯🕯💐💐💐

  • @የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ
    @የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ 3 роки тому +8

    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ባለሁበት ጤናዬን ሠጥተሽ መጥቼም ለደጅሽ አብቂኝ አደራ አሜን

  • @Ruth-hf5dp
    @Ruth-hf5dp 3 роки тому +7

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን!

  • @hanaminilik521
    @hanaminilik521 3 роки тому +36

    እመቤታችን ለደጅሸ አብቂኝአገራችንን ሰላም አድርጊልን በመጎናጸፊያሸ ሸፍኝን 🙏🙏🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      ምኒልክ.... 🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @mehretgirmaassefa2568
      @mehretgirmaassefa2568 3 роки тому +1

      እንኳን ኣርቶድክስ ሁንኩኝ እንካን ኢትዮጵያዊ ሁንኩ ኩራት የስማኛል።

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 роки тому

      @@mehretgirmaassefa2568 እግዝአብሔር ይመስገን

    • @muluabate4574
      @muluabate4574 3 роки тому

      Kale hiywet yasealin

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 3 роки тому

      አሜነ አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    ኡፍፍፍፍ።ዴስ ሲል😍😪😪መፍስ።የሚያድስ ቦታ እመቤታችን ለዴጅሽ አብቂን😥እኛ ስዴተኞች ልጆችሽ ዴጅሽን እንናፍቃለን👏👏👏👏👏👏❤💛💚🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒💒

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому +1

      🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
      @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ለደጅሽ አብቂን ከስደት በሰላምመልሽን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 роки тому

    እመቤቴ ኩኪየለሽ ማርያም ለንሳ ሕይወት አብቅኝ ምንም ወገን ዘመድ የለኝም በሐሳቤ አንች ቅደሚልኝ ከልጂሽ ከመዳኒአለም ከልጂሽ ከአማኑኤል ምረትን ይቅርታን አሰጭኝ ለልጆቼ ጤናና እድሜ ሰተሽ አሳዲግልኝ ለኔም ለልጆቼ ያለሽን በሰው ሀጉር አንች ነሽ የሰጠሽኝን ልጆቼን ጤናቸውን ባርክልኝ በሰላም አሳዲግልኝ ምቀኛውን ዳብሎሲን ወደጥልቁ ጉርጒድ ጤይልኝ በረክትሽ ይድረሰን ወደደጂሽ ለመምጣት ፍቃኮድሽ ይሁን ETአርት ሚዲያ ሲለመረጃው አመሰግናለሁ በዚህ ዙረያ በርታ እግዜአብሔር ይባርካችሁ መልካም ጊዜ

  • @አምላኬየለንሳሀሞትአብቃኝ

    እመብርሀን አንች የሚስንሽ የለም
    የልቤን አንች ታውቃለሽ
    ለደጀሽ ያብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @Bete_Kidanmerit.16
    @Bete_Kidanmerit.16 3 роки тому +5

    ለኛም በስደት ላለነው በረከቷ አማላጅነቷ ፍቅሯ ለሁላችንም ይድረሰን እኔስ ካንች ሌላ ማን አለኝ እናቴ ሚስጥረኛየ ጓዳየ አሳዳጊየ እንባየን አባሽ በቃ ሁሉ ነገሬ ነሽ #ወላዲተ_አምላክ_ድንግል_ማርያም ሆይ ዛሬስ ለማን ትተይኛለሽ ዳቢሎስ ዙሬያየን ከቦ እያስጨነቀኝ ነው በምላጃሽ ያስጨነቀኝን አስጨንቂው
    የስጋየም የነፍሴም እናት አንች እኮ ነሽ

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 3 роки тому +1

    ወነድሜ አንተ የተባረክ ነህ የአንተ በረከት ይድረሰን
    የእናታችን እምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ አይለየን የሆል ጊዚ ምኙቴ ግጉቴ ነው ከቤተሰቦቼ ከልጆቼ ጋር ይዢ ለደጅ ታብቃኝ በፅሎትክ አሰበኝ ወንድሜ አደራ እምያ እናቴ ለደጅሽ አብቄኝ እናቴ እምያ ብፅያት ድንግለ ማሬያም አማላጅነትሽ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤💙💛❤አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿💙💛❤

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 роки тому +5

    አሜን የእመቤታችን በረከቷ ለሁለችንም ይደረግልን ለደጇም ያብቃን በበረከቷ እንድንሳታፍ እመአምላክ ትፈቅድልን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኢትዮ ሚድያ እናሰግናለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርል፣የኮራዋ፣ኩኬለሽ፣ማርያም፣ኢትዬጵያን፣የአስራት፣ሐገርሽን፣ጠብቂልኝ

  • @tedrossamson1400
    @tedrossamson1400 3 роки тому

    አደራሽን ቅድስት ድንግል ማርያም ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 3 роки тому +1

    ጉብኝትን ለቤተ ክርስቲያን ውስጤ እንደእኔ አስተያዬት ብዙም ደስ አይለኝም። ለመሳለም ለመፈወስ ለምጸለይ ለመዳን እንኳንም አሳወቂችሁን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому

    ኩኬለሽ ማርያም አንቺ ሀገራችን ላይከመጣብን መቅሰፍት አንቺ በቃቹ በይን ምልጃሽ አይለየን

  • @helenteklutesfaye5571
    @helenteklutesfaye5571 Рік тому

    እማየ ድንግል ማርያም እባክሽን ልመናዬን ስሚኝ።
    አንችን የልቤን ታውቂያለሽ።

  • @እስመአልቦነገርዘይሳኖለእ

    የልቤን የምታውቂ እመብርሀን በቃህ በዪኝና ይብቃኝ

  • @dabashlove7017
    @dabashlove7017 3 роки тому

    እናቴ ሆይ በረከትሽና እሬደኤትሽ ይደርብን አች
    የልቤን ታውቂያለሽኛ ከክፉ ሁሉ ጠቢቂኝ በረከትሽንም ለመካፈል አብቂኝ አሥራት በኩራት አገርሽን ጠብቂ

  • @DanCaller123
    @DanCaller123 3 роки тому +1

    Egizabher yibarikhi kale yelegim I can't stop crying. Betam new yemiwedat ewinetim kuke yeleash. Yenate ena Yebate bet new🙏🏽🙏🏽 mastewawekih betam tiru new nuriligi ergim edme yistihi. Egizabher yiridan silehulum.

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 3 роки тому +4

    የኔ መልካም ወንድም እሕቶቸ ቤተ ክርስቲያን እንደዚሕ በክብ ነው የምወደው ጉልላቱ እራሱ በርቀት ትሳልሞ የሚያድን !

  • @leenatgtgleena8572
    @leenatgtgleena8572 3 роки тому

    እመቤታችን የለመናትን የማትነሳ ለደጅሽ ሀብቅን

  • @marietub1298
    @marietub1298 3 роки тому +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለፅዮን ማርያም በአለ ንግስ አደርሳችሁ እማምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ታውርድልን💚💛❤️🌷🌷🌿🌿🌿🌿 ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር እሱ ዋጋህን ይክፍልህ በጣም እናመሰግናለን ይሄን ታሪካውይ ስፍራ ስላስየህን ክበርልን : ኩክየለሻ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ።

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 3 роки тому +3

    እሰይ ኦፍፍፍ እልልልልል 😭😭😭 እናቴ ማርያም ለታመሙት ሁሉ በደሽ መጠው ፈውስን እንዲአገኙ ልቦናቸውን ወደአንች ምሪአቸው እኔም ሐጠያተኘዋ ልጅሽን በደጅሽ አቁሚኝ

  • @የአርሴማልጅነኝ
    @የአርሴማልጅነኝ 3 роки тому +2

    እመብርሀን ነገሬን ሁሉ አስተካክለሽ ለደጅሽ አብቂኝ

    • @genetdesta2601
      @genetdesta2601 3 роки тому

      እኔን ዳብቭኝ ለደችሽ አብቂኝ

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ

    በሰደት ያለነዉንም ለደጂዋ ታብቃን እናቴ ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን 💙💙💙🙏

  • @simretabdulsemed477
    @simretabdulsemed477 3 роки тому +2

    እመብርሃን ለደጇ ታምብቃን እናንተንም እግዚአብሔር ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ

  • @nanayemenegistu2022
    @nanayemenegistu2022 3 роки тому +1

    የኮራው እመአምላክ ወሩ ደረሶ ደጇ ለመባረክ እቾክለሌው ውድ የእመቤቴ ወዳጆች ስወደዳት ፉቅሯን መግለፅ አልችልም የመቤቴ ወዳጆ የነገረኳት እድሳካልኝ እህተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቸው አስቡኝ እህት ወድሞቼ

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 роки тому +1

      እመቤቴ ድንግል ማረያም ሆይ እኛንም በስደት ያለንውን ልጆችን ባርኪን

    • @nanayemenegistu2022
      @nanayemenegistu2022 3 роки тому

      @@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      እኔም በእመቤቴ ምልጃ ከስደት ተመልሼ ተረጋግቼ እየኖረኩ ነው እመቤቴ ማረያም በምልጃዋ አትለይሽ እናት

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 роки тому

      @@nanayemenegistu2022 አሜን አሜን አሜን

  • @alsaethio8434
    @alsaethio8434 3 роки тому +1

    እመብርሀን ያስራት ሀገርሽን አደራ ጠላት በየዘመኑም ብነሳ ፀሎትና ቅዳሴ አንድ ቀን አልተቋረጠም ይህ አንዱ ታምር ነው ድግል እመ ብዙሀን እኔም ከደጀሽ በልጅሽ ጥበብ አበቂኝ የማያልቅና የማይሞላ የሀረብ ሀገር በቃ ብለሽ

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 3 роки тому +2

    እፍፍፍ እደው ስወድህ
    እስከወዳኛው በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
    ድንግል ሆይ ለደጅሽ አብቂን እምየ ቤተክርስቲያናችንንና ያስራት አገርሽን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በተሰጠሽ ቃል ኪዳን ጠብቂን

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 3 роки тому +4

    ማር ማዘጋጀትና ከብት ማደለብ ደስ የሚል ነው አየር እራሱ ቦታው ደስ ይላል ሁሉም ህንፃ በህንፃ ሆነው እንደው የቤተክርስቲያኒቱ ክብርን አያካትትምና ባሉበት እንደው እዚያው ልማትን ቢያደርጉ መልካም ይመስለኛል ባይሆን ለልማቱ ብናግዛቸው

  • @hiwott2209
    @hiwott2209 3 роки тому +1

    አሜን እኔም አውን ተስያለው ለደጅዋ ታብቃኝ እመአምላክ ለሌሎች የተለመነች ትለመነን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እናመሰግናችዋለን ተባረኩ🙏🏽

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 3 роки тому +1

    ጽጌማርያም
    የኮራዋማሪያ በልጅነቴ ከቤተሰቦቼጋር እረግጬሻለሁ እናቴ የኮራዋእመቤት ወደአገረ እንድመጣእርጂኝ ዘመናት ተቆጠሩ ከሀገሬ ከወጣሁ እባክሽእናቴለደጅሽአብቂኝ
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @tgyemaramlij5484
    @tgyemaramlij5484 3 роки тому +3

    እመቤቴ ማርያም ለድጇ ታብቃን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 3 роки тому +2

    ፉፉፉፉፉፉፉ ቃለ ህይወት ያሰማል እንዴት አድርገክ ነዉ የምትተርከዉ አሁንም ድንግል ማርያሞ ፀጋዉን ታብዛልክ
    ወንዴሜ ጊዜዉ የፈተና ነዉ በቤቱ እንዳገለገልክ ዘመንክ ይለፍ አሜን

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ታድላቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ፍቃድ ሆኖ እንደእናተ ሄደን በረከት ለማግኘት ያብቃን🙏

  • @saraha9264
    @saraha9264 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዱ ልጁች ለሀገራችን አብቅቶን የበረከቱ ተካፋይ እድንሆን ያብቃን

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 3 роки тому +6

    አሁን በcanada ሀገር ነው የምኖረዉ በሀገረ ቤት ሳለሁ በግብርና ስራ ገላን ሲልጦ ቀበሌ ገበሬ መሀበር ዉስጥ ተመድቤ ስሠራ እሄድ ነበርና ቤ/ርስቲያኗን አቃታለሁ

  • @almefikr7849
    @almefikr7849 3 роки тому

    የቅድስት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የኔንም ቆጠሮ ፈተሽ የቤተሰቦችንም እስራት ፍተሽ ለደጂሽ አብቂኝ ከሰደት መልሰሽ ለበረከት ለመቀደስ አብቂኝ ከስራቴም ፍቺኝ እመብዙሀን በእውነት ስለቴን አስምሪልኝ

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 3 роки тому

    ልዩ ነሽ ልዩ ነሽ የኮራዋ ማርያም

  • @misrakbayou4206
    @misrakbayou4206 3 роки тому

    ,እመቤቴ ለደጇ ታብቃን እሷ እድሜና ጤና ትስጣችሁ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣፣ወንድማችን፣ጥሩ፣ስራ፣ለክፍ፣ቀን፣ስንቅናት፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣የአገልግሎት፣ዘመንክን፣ይባርክልን፣ኮራ፣ኩክየለሽ፣ማርያም፣ባለህበት፣ትጠብቅልን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 роки тому +2

    ኩክ.የለሽ.ማራያም.ትማራሽ.በሉኝ.አንገቴ.ላይ.በታይሮይድ.ካንሠራ.እዬተሠቃዬሁ.ነው.ለሁላችሁም.ዋናው.ጤና.ነው.ጤናችሁን.ትስጣችሁ.አሜን

    • @konjitregasa6051
      @konjitregasa6051 3 роки тому +1

      እመቤቴ ማርያም ዳብሳሽ ለምስክርነት ታብቃሽ በደጇ

    • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
      @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 роки тому

      @@konjitregasa6051 አሜን.አሜን.አሜን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 роки тому +13

    ስምሽን ጠርቶ ያፍረ የለም እኔንም እናቴ እመቤቴ ለደጀሽ አብቂኝ ሀገራችንን ሰላም አርጊልን

  • @sewanchilene1987
    @sewanchilene1987 3 роки тому +1

    ወንድሜ ታምሯን ሰምቼ ደጇን ስናፍቅ ድንቅ ተአምሯን አሰማኸኝ ረጅም እድሜ ከጤና ትስጥህ። እኔም ደጇን ለመርገጥ ና ለመመስከር ታብቃኝ አሜን። ደጇ ናፈቀኝ ብሶቴን ላዋያት

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Рік тому +1

    እኘንም ለደጅሽ አብቂን❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 3 роки тому

    ኩኪልሽ ማሪያም ለእነሱ የድርሽ ለእኔም ድርሽልኝ እና ህይውቴ በመልካም ስራ ፅድቅ ሸፈኘኝ እናቴ ድንግል የለመኑሽን አሳፍርሽ አታቂም እና እኔንም አታሳፍርኝም እና የሚያስፈልገኝን ሰጠተሽ ለሀገሬ አፈር ለንስሀ አብቂኝ እሜን

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 3 роки тому

    እናቴ እመቤቴ የኮራዋ ማርያም ናፍቀሸኛል ለደሽ አብቂኝ የኔ ሚሰጥረኛወላዲተ አምላክ

  • @workinehwondimu3447
    @workinehwondimu3447 3 роки тому +9

    እመቤቴ ደጅስን ለመርገጥ አብቂኝ ሰላምና
    ጤንነት ስጭኝ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 3 роки тому

      Amen. dengle. Maryam anche. Sami Nashe. // Ewnat. chegran samtashe. yafrdbat. gudy. kalka. Drshyan baslam kanahu matcha. emadkralu Amen

  • @woleteeyesus1818
    @woleteeyesus1818 3 роки тому +1

    Ye Enebetachen bereketow yidereben ,Amen Amen Amen legiam beyilenbet yideresen Amen Amen Amen 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fitsum8323
    @fitsum8323 3 роки тому +1

    እመቤቴ የኔ እናት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @elbethel2
    @elbethel2 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስላቀረባችሁልን ኩክየለሽ ማርያም በአማላጅነትሽ አስቢን

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 3 роки тому +5

    አሞኛል አገሬ በሰላም ለመግባት ካበቃኝ ጻድቃኔ ማሪያም ነው የምሔደው

  • @yordanosbekana3731
    @yordanosbekana3731 3 роки тому

    የለደሽ አብረቂኝ ድንግል ማርያም

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    ወድማቺን ቃለሂወት።ያሰማልን ለመርገጥ የናፈቀንን።ባይናቺን።ላስጐበኘከን።በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በያለንበት ፍቀጅን እመቤታችን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @አምሳልአከለ
    @አምሳልአከለ 3 роки тому +1

    የአምላኬ እናት ወለላይቱ የውስጤን ጭንቀት ታውቂዋለሽና ሀገራችንን ሰላም አድርገሽ የበረከት ተካፋይ እንድንሆን እርጅን

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ለሰው የማይቻል ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይቻላል በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ

    እመብርሐን ለደጅሽ ያብቃን ቃለህይወት ያሠማልን ወድሞቻችን 👏❤❤

  • @amesalubarega760
    @amesalubarega760 3 роки тому

    ለኔም ከፊት ገብታ የልቤን የውስጤን ትፈፀምልኝ ሀጣትኛ ነኝ ሀገራችንን ትጠብቅልን ይህን ያስመህን ወንድማችን የልቦናህን ትፈፅምልህህ ለኔ ትድረስልኝ ተጨንቅያለሁ አለም ጭንቀት ናት

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጂሸ አብቂን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ማሪያምእናቴ-ቈ9ዸ
    @ማሪያምእናቴ-ቈ9ዸ 3 роки тому +1

    ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን 🙇‍🙇‍🙇‍

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    #እንኳን_ለህዳር_ጽዮን_አመታዊ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ_ውድ_ኦርቶዶክሳውያን እመቤታችን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን በረከትን ትስጠን ከአመት አመቱ በሰላም ታድርሰን አሜን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ
      @የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💐💐💐

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 3 роки тому

      አሜን አሜን

    • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
      @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 3 роки тому +1

    anteme egezeyabher yebarkehe yedengele maryam lije amen amen amen

  • @elsag6890
    @elsag6890 3 роки тому

    እመቤቴ ማርያም እባክሽን ደጅሽን እንድንረግጥ ፈቃድሽ ይሁንልን

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ለደጅዋ ለበረከትዋ ታብቃን እመ ብርሃን

  • @የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ

    አሜን አሜን አሜን ለኒ እመቤቴ ስደተኛ ነኝ ለገዳምሽ አብቅኝ ለቤተመቅደስሽ አሜን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 3 роки тому +1

    እመቤቴ ማሪያም ለሀገሬ ለደጅሽ አብቂኝ አደራሽን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሥለማይነገር ስጦታው እመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቄኝ

  • @selamawitselam9509
    @selamawitselam9509 3 роки тому +1

    አሁንም እለምንሽ አለሁ እናቴ ስጠራሽ እናቴ ሁሉ ነገሬ ላቺ ምን ብዬ ልልናገር ብቻ ሁሌም አመሰግንሽ አለሁ እናቴ እናቴንም ማሪልኝ ስምሽ ሁሌ እጠራሻለሁ በጣም ተጨንቄ አለሁ እናቴ ታማብኝ ስሚኝ እናቴ አቺ የጨንቅ ደራሽ ነሽና እባክሽ እኔ ጎዶሎ ነኝ አቺው ሙይኝ እናቴን ማርሊኝ ደጅሽም ለመጣት ያብቃኝ

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 3 роки тому

    እውነት ነው እኔ ምሥክር ነኝ የኮራዋ ማርያም ደጋ እናቴ እመቤቴ የጌታ እናት ልዩ ነሽ የነገሩሽን በሠከንድ የምትፈቺ እማምላክ ምንመናን ጎብኛት ልዩ ናት የኮራዋ እመቤት ደሞም ቅርብ ነው ዱከም መገድ ገላን 30 ደጅሽ ሁሌም ይናፍቀኛል እናቴ

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 3 роки тому

    ይህን ቦታ እኔም አውቀዋለሁ የአካባቢው ተወላጅ ስለሆንኩ የበለጠ እውቀት እንዲኖረኝ አድርገሀል በጣም አመሰግናለሁ እመቤታቺን አገራቺንን ትጠብቅልን በርታ

  • @ሰላምሰላም-ፈ4ቘ
    @ሰላምሰላም-ፈ4ቘ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እኛንም ለደጅሽ አብቂን.

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 роки тому +1

    ሰለሁሉም ነገር ክብር ሁሉ እሱ ልዑል እግዛአብሔር ይውሰደው ። ይክበር ይመስገን

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት አመቤቴየ ቅደሰሰት ድንግል ማርያም ሰሟ ጠርቶ ያፍረ የለም እመቤቴየ አገራችን ሰላም አደርግልን

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ub 9 місяців тому

    Bereketish kebotash kenebeteseboche yederesegn enate cora mareyam ❤

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የሳን ደጅ ተሳልሜ አቃለዎ አሁንም ለደጁሸ አብቃኝ እመቤቴ🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 3 роки тому +5

    እስቲ እኔን ሐጢያተኛ ባሪያ ልጇን የጎደለኝን ሞልታ የጠመመዉን አቅንታልኝ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየችኝ እንደሆነ ለደጇ ታብቃኝ ወደዚህ አለም የመጣሁበት ቀንም ጥር 21እለቱ እሁድ ነው ጠይቂያት አሳፍራኝ አታውቅም።

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 роки тому +1

    በረከቶን እንዲደርሰን መድሃኒትአለም ይርዳን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 3 роки тому +15

    እናቴ እኛንም ለደጅሽ አብቂን ወላዲት አምላክ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому +1

      🙏 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን..🙏 ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 3 роки тому

      አምን አሜን

    • @ephremhabtamu7484
      @ephremhabtamu7484 3 роки тому

      አሜን እልልልልል...

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 роки тому +4

    እመቤቴ ሆይ ለደጅሽ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew7181 3 роки тому +1

    እመቤቴ የልቦነየን አንች ታውቄአለሸ አንችው ድርሸኝል ምንም በሩቅ ብሆንም አንች ሁሉም ቦታ አለሸ ታሬኪን ቀይሬልኝ አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 роки тому +2

    እኔ ዛሬ ሳብስክራይብ አሪጌህ አሎ
    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ደስ
    ብሎኛል I can’t wait to come to Ethiopia 👍🏽❤️

  • @samritube1313
    @samritube1313 3 роки тому

    Amen amen amen LA dengel mariyam hulum nager yechalel enenm adenagalechi echi sifara kiber ladengel mariyam amen

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 3 роки тому +1

    አሜን እናት የአምላኬ እናት ትክበር
    ትመስገን እሰይ እሰይ እሰይ!!!!
    እመቤት በበረከትሽ ጎብኝኝ

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 роки тому +2

    Amen 🙏🏽 Thank you for your presentation this Amazing Religious and Historical place.

  • @wudezeleke3658
    @wudezeleke3658 3 роки тому +1

    ቃለህይወት የሰማቹሁ ትልቅ በረከት ነው ተመሰገን

  • @kidaneabera208
    @kidaneabera208 3 роки тому +2

    እሜቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ ምልጃዋ አይለይ ወንድሜ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድሜ እንተ እያይሁ ይእመቤቴን ታምራት እየስማሁ እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ እመቤቴ እድሉን ስጥታ ኝ ቤተዋን ለማየት ትፍቀድልኝ በእለሁበት እገር ክፌትና ክህዋላዬ እትለየኝ እሁንም የበረከትትዋ ተካፍይ ስላደረገችን እመቤቴ ክበሪልኝ እምላኬ ክበር ተመስግን የኮራዋ ኩክ የለሽ ማርያም ለደጅሽ እሽድበቃ እድርጊኝ