Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 жов 2023
  • ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ

КОМЕНТАРІ • 557

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 10 місяців тому +29

    እጅግ በጣም ድንቅ ንግግር ነው ኣብቹ ጅግና መሪያችን ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ እድሜልክ ከነቤተ ሰቦችህ ይጠብቅህ

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому +2

      አንተንም እሱንም አላህ አውሎ አያሳድራችሁ ለነገሩ እሬቻ እያከበርክ አላህ የት ታውቀዋል ጃሂል ሙስሊም ብትሆን ኖር ለዚህ ሁሉ ለሚናቀል ለሚገደል ህዝብ ታዝን ነበር እናንተ እኮ ከእምነቴ ብሄሬ የምትሉ ዶንቆሮዎች ናችሁ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 10 місяців тому +26

    በልጆችህ ሳይሆን በአንተው ዘመን ይከናወናል እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ እንደሚፈፅመው እምነቴ ፅኑ ነው ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому

      የጌታ ሰው እውነት ነው

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 10 місяців тому +1

      አሜን እዩ ጩፋ 😁😁😁😁

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      አብይ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿ሰው በላ አውሬ 👎🏿👎🏿

    • @user-mw1pz2kc8l
      @user-mw1pz2kc8l 10 місяців тому +1

      ችግር መጥራት የፈለገን መሪ ኣይዞህ ማለት የሱን ሕይወት ሳይሆን የምስኪኑን ወጣት ሕይወት ላይ መቀለድ ነው

  • @sultanbushira7786
    @sultanbushira7786 10 місяців тому +27

    ሁሌም እንደዜጋ የሚያንገበግበኝ አጀንደ በማንሳቶ ክቡር ጠቅላይ ሚኑስትራችን እናመሰግናለን

    • @Hayelom.g
      @Hayelom.g 10 місяців тому +3

      finally i am not alone

    • @mistikahmed-jv9wl
      @mistikahmed-jv9wl 10 місяців тому +1

      Me too

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 10 місяців тому +27

    የዘመናችን ምርጥ እና ብርቅዬ መሪያችን አላህ መርጦ ይስጠን ምርጥ መሪይ አላህ ይጠብቅህ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      ሰው በላአውሬ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @user-yl8uj4ml9v
      @user-yl8uj4ml9v 10 місяців тому +2

      ምርጥ ደምጠጪ መሪ ብትሉ ይሻላል ግን ጋላ።።።።።

    • @mistikahmed-jv9wl
      @mistikahmed-jv9wl 10 місяців тому +1

      ጨለማ ድሮስ ምን ይታየዋል ፣ ደም መጣጭ ስለ ደም እጂ ምን ሊያወራ ። ዥልጦች አውሩ እሱ 180k/h እየገሰገሰ ነው ። ለ አብይ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው አቦ

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 10 місяців тому +1

      የዘመናችን ጥቁር ገዳይ ናዚ 🤮🤮🤮🤮

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@mistikahmed-jv9wl 🤮🤮🤮ሰው በላ አውረዌ ች አብይ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 10 місяців тому +21

    ድንቅ መረዳት ! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ሺ አመት ንገስ❤

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому +1

      የጌታ ሰው እውነት ነው

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@halidjafer1122 ያች ጌታ ምንአይነት ነው ሰው በሎች 👎🏿👎🏿👎🏿

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 10 місяців тому +19

    Young, brilliant, outstanding leader, keep up the great work, very timely Message may the Lord continue to lead you! May the Lord continue to help you. No doubt that with your leader ship, Ethiopia will prosper - Prevail and progress and furthermore our beloved Ethiopia 🇪🇹 is heading to a HIGHER SEASON. Blessings

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 10 місяців тому

      ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 10 місяців тому +32

    የኔ ጀግና መሪ አብቹኮ ትችላለህ ❤
    የምታስበውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ
    የኔ ዘመን ጥበበኛ አስተዋይ ውዱ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ አባቴ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂😅

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому +2

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 10 місяців тому

      ጀግንነት ማለት የገዛ ዜጎችን በድሮን መጫፍጫፍ ነዉ እንደ 😁😁
      ጅል

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 10 місяців тому +22

    አንተ ልዩ ነህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ የምለው ያለምክንያት አይደለም እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ ይህ ድንቅ ሃሳብ ነው ኢትዮጲያን ኢትዮጵያ የሚያደርግ ተባረክልን ወገን ይህን ድንቅ መሪ እናግዘው ማገዝ ባንችል እንቅፋት አንሁን አንድ እንሁን በፍቅር እንኑር

    • @EpicEcho797
      @EpicEcho797 10 місяців тому +1

      ተዘቅዘቅ😅

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂አብይ ድጋይ እአራስ 😂😂😂😂

    • @Ronaldothegoat1234football
      @Ronaldothegoat1234football 10 місяців тому

      ​@@FaFa-fy8piante degmo cheka ras

    • @Ronaldothegoat1234football
      @Ronaldothegoat1234football 10 місяців тому

      ​@@EpicEcho797ante eyaleh? Mezekzekes lante aynetu sera fet

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@Ronaldothegoat1234football ክክክክክክክ👹👹👹👹👹

  • @alemayehubeyene9776
    @alemayehubeyene9776 10 місяців тому +14

    Fantastic! Great vision! I support PM Abiy on this important matter of The Red Sea and Ethiopia!! Yes Ethiopia deserves a sea outlet!

  • @user-ld3gk8ub9t
    @user-ld3gk8ub9t 10 місяців тому +25

    You are strong and determined for the growth of Ethiopia and we have seen it through the Red sea port issue.. Honorable Prime Minister, we see our country’s future in you.

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 10 місяців тому +13

    You are one of the kind and smarter people in the world. You have said a lot and achieved as well. I am very optimistic that you will definitely bring all East Africans together and form a prosperous region.

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 10 місяців тому +6

    አብዛኛው ሕዝብ ያልተረዳህ ምርጥ መሪ ፈጣሪ ራዕይህን ያሳካልህ ድካምህ ሁሉም የሚረዳበት ጊዜ ይመጣል

  • @kemunwoldegebriel2291
    @kemunwoldegebriel2291 10 місяців тому +33

    እግዚአብሔር መራዳቱን ይበልጥ ያብዛልህ፣ የኢትዮጵያ አምላክ እቅድህን ይባርከው።እውነተኛ ሀገር ወዳድ መሪ፣እናመሰግናለን።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      እሰሳ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @meseretmandefro4433
      @meseretmandefro4433 10 місяців тому +4

      ኢትዬጲያ በታሪኳ እንዲህ አይነት አረመኔ መሪ ኖሯት አያቅም

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@meseretmandefro4433 ትክክል 100%እስማማለሁ

    • @eyobyetereza6591
      @eyobyetereza6591 10 місяців тому +2

      እኔ ሚገርመኝ ፈጣሪን በክፋት ሰራ ላይ ጋደኛ ልታረገዉ መሞከርክ ነዉ በባድሜ ሰንት ወጣት እንዳለቀ መቸም አትዘነጋዉም ከቀን ወደ ቀን ትቀየራላቹ ብትባሉ ማትቀየሩ እንሰሶች ፈጥናቹ ጀምሩት ኢትዮጵያ ምትባል ሀገር አትኖርም ቀይ ባሕር ደማችን ነዉ ከየት የት እንደሚሰበሰብ ታየዋለክ ኤርትራዊ 😡😡😡😡

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 10 місяців тому +29

    የእኔ ጎበዝ እስኪ አስረዳልኝ እግዚአብሔር የሰጠህ የጥበብ ፀጋ እኮ አይጣል ነው

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      እሰሳ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @ace.500
      @ace.500 10 місяців тому

      በትክክል ❤

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому +1

      የጌታ ሰው እውነት ነው

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 10 місяців тому

      አብይአህመድሰይጣንይግደልህአተዳቢሎስበሞትህይግደልህ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 10 місяців тому +55

    እጅግ አስፈላጊ ንግግር ነው እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትራችን

  • @user-cx2ii6ro3g
    @user-cx2ii6ro3g 10 місяців тому +13

    100% ትክኪለኛ ጥያቄ ነው ጠ/ሚ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 10 місяців тому +20

    ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት መሪ በማግኘቷ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ተባረክ አብቹዬ 🙏

    • @drabeyisaking3042
      @drabeyisaking3042 10 місяців тому

      አሜን እሱ በጣም ግዜ ስለ ሌለው አኔ አሜን አልለታለሁ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      Maferiya👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @drabeyisaking3042
      @drabeyisaking3042 10 місяців тому

      @@FaFa-fy8pi ደንቆሮ ሁሌ ሃዘን ማውራት ብቻ ነው የምታውቀው

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@drabeyisaking3042 ደደብ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @drabeyisaking3042
      @drabeyisaking3042 10 місяців тому

      @@FaFa-fy8pi ከአንተ/ከአንች አልበልጥም።

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 10 місяців тому +4

    ደግሞ ሌላ ትኩሳት?

  • @benjamin518
    @benjamin518 10 місяців тому +4

    ይሀ ሁሉ ፈዛዛ ቅጥረኛ ተቀምጦ ይጋትሀል። ጀዝባ

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 10 місяців тому

    አለም ላይ የምደነቅበት ጀግና ታታሪ አገልጋይ ፀላይ ስፖርተኛ አስተማሪ አስታራቂ የሀገሬ ደጀን መሪ ሩሩህ ነ ዶክተር አብይ አንተ መሪዬ ነ ከእግዚአብሔር በታች የተሰጠህኝ አንተን ባለመታዘዝ እግዚአብሔርን አልበድልም! ብዙ ያላለቁ እራዮችህን አሁንም አስተምረን እንደ ክርስቲያን እፀልይልሃለው አምላኬም ጥበቡን ማስተዋሉን እንዲጨምርል ፀሎቴ ነው

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 10 місяців тому +1

    ክቡር ጠ/ሚ እርግጠኛ ነኝ እርሶ ያነሱት ሃሳብ በአንድ የአፍሪካ አገር መሪ ተነሶቶ ቢሆን ዛሬ ያ መሪ የለም ስለዚ የኛዋቹን ጨምሮ የትኛው መሪ አያነሳውም እርሶ ግን ሃገሮ ትለወጥ እንጂ የመጣው ቢመጣ ለመፋለም የተዘጋጂ ጀግና ኢትዬጺያዊ ስለሆኑ ሃቁን ዘረገፉት እግዚአብሄር ይርዳዋት

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 10 місяців тому +2

    ምንም አልን ምንም አብቹ የተናገረው ሐቅ እና ከዚህ በፊት አሰብን በድርድር ማግኘት እየቻሉ አደራዳሪውም አካል ስለ አሰብ እየጠየቀ የከዚሕ በፊቶቹ የኢሀዴግ ባለስልጣናት ለስልጣናቸው ብለው አንፈልግም አንደራደርም ብለው መብታችንን ያበላሹትንና ሕዝቡን ያሳዘኑትን አብያችን ለኢትዮጵያችን እና ለሕዝባች ብሎ እያስተካከለው ነው ፈጣሪ አላሕ አንተንና ኢትዮጵያኖችንን የድል ብስራት ይለግሰን... አሜን 🌹🌹🌹

  • @gemechubeker3206
    @gemechubeker3206 10 місяців тому +21

    Mouth watering Presentation by his excellence PM ! የባህር በር መገኘት ግዴታ ነው by any costs !!!!!!

    • @selletigabu844
      @selletigabu844 10 місяців тому +2

      By any cost ? Are you kidding me. Egiziabher ykir ybelachu yesew Ager lemewrer. Wey gud. Lezawum Ye Eritrea 🇪🇷 Red sea

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 10 місяців тому +11

    ጀግና ነህ ከልብህ የወደፊቱን ትውልድ ለመታደግ የምትጥር እንቁ መሪ ምናለ ያንተ አይነት ሶሰት ሰው ቢኖር ተደጋግፋችሁ በአጭር ግዜ የአገራችንን ውሰብሰብ ችግር ከመንገድ ትጠርጉት ነበር አቦ ጤናና እድሜ ይሰጥህ ወርቁ መሪዬ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      ይድፋህ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @sunshinebekelebekele9702
      @sunshinebekelebekele9702 10 місяців тому

      @@FaFa-fy8pi አንተ ዘረኛው ሸረኛው ሰርቶ የሚያሳድግህን የማትፈልግ ሁሌም በሰንዴ ልመና የምታምን ዝቃጭ ትደፋለህ እግዚአብሔር ጠብቆት እንጂ እናንተማ አላማችሁ ለመግደል ነበር ሞኞ እሱ የናንተን ሞት ያያል የሱን ሞት አታዩም እመነኝ በንፁህ ልብ ነውና በሚያገለግለን

  • @amanuel7513
    @amanuel7513 10 місяців тому +11

    We love ❤️ you our leader, Dr Abiy, you are the one get our country Ethiopia 🇪🇹 top

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      የሰው እሰሳ 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @konjit407
    @konjit407 10 місяців тому +16

    እውነት እላለሁ ለጠቅላዬ ከለይ የተሰጠው ጥበብ እንዲህ ነው እውቀት እድሜ ይስጥህ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂የሰው ጅል 😂😂

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому

      የጌታ ሰው እውነት ነው

  • @bahirunessiru2595
    @bahirunessiru2595 10 місяців тому +27

    the most viable, logical, and important speech i can ever remember from our PM. 👌👌👌

  • @senbetsenbet3531
    @senbetsenbet3531 10 місяців тому +1

    አብይ ይሄን ሀሳብ ጥግ ካደረሰው እስካሁን ሀገሬን ላስከፈላት ነገር ሁሉ በግሌ ይቅር እለዋለሁ

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 8 місяців тому

    Dr Abiy is the Son & Sun of Ethiopia ❤❤❤ስለ ኢትዮጲያ የባህር በር መብት የመናገር ነፃነትን ያወጀ አንጀት አርስ መሪ!!!

  • @user-ld4mg5nb9q
    @user-ld4mg5nb9q 10 місяців тому +29

    የቀይ ባህር በሸቀጦች እና ግብአቶች መጓጓዣ ውስጥ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሲሆን ይህም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እድገት ያሳድጋል።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😂እማይረባ 👎🏿👎🏿👎🏿

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 10 місяців тому +15

    ጭንቅላት ብሎ ዝም ❤❤❤

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      😁😁😁😁😁😁0%

  • @destag6562
    @destag6562 10 місяців тому +1

    100% እስማማለሁ። ይህ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የቁዘማ ምንጭ ውስጥ ውስጡን የሚበላን የሚቆጨን ጉዳይ ነው። ስለዚ ጠቅላዩ ይህንን ጉዳይ ከዳር ለማድረስ አብረን እንቆማለን። የተኛው አንበሳ ለመነሳት እየተወራጨ ነው እርሶ ደሞ ሊጋልቡት ይዘጋጁ። ከልቤ ተደስቻለሁ።የኢትዮጵያው ፑቲን

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 10 місяців тому +1

      Kkkkk he can convince his cadres not the Ethiopian people who know who truly Abiy Ahmed is😂

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 10 місяців тому +9

    በእውነት በጣም የሚገርም አገላለፅ አብቹዬ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      ይድፋህ ወደዛ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      Isesa👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @user-cd7qt6jc1k
      @user-cd7qt6jc1k 10 місяців тому

      @@FaFa-fy8pi አይዞሽ ጋላቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቻይው

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 10 місяців тому +17

    🇪🇹👉የቀይ ባህር ጉዳይ ሲነሳ የሚፈራ ማንም ይሁን ማን በልቡ ውስጥ ምንም አይነት የሀገር ፍቅር ስሜት የሌለው ደካማ ነው እንዲህ አይነቶቹ የኢትዮጵያን ውድቀት የሚያፋጥኑ የሀገር ሸክሞች ናቸው መሪያችን በእውነት ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹👉ሀይለስላሴ የተናገሩት ስላንተ ነው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому +1

      ተው እንጂ ተላላኪ ባንዳ

    • @saadaathiobi3206
      @saadaathiobi3206 10 місяців тому +1

      አተ ለራስህ ባዳ ግማታም😅😅😅

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 10 місяців тому +10

    Wow my king thank you so much 💝

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bl9qp7zf2m
    @user-bl9qp7zf2m 10 місяців тому +5

    يساهم البحر الأحمر بشكل كبير في التنمية المستدامة لإثيوبيا و تحقيق أهدافها الاقتصادية والاجتماعية

  • @milliontafesse2858
    @milliontafesse2858 10 місяців тому +17

    ስለምረዳህ ደስተኛ ነኝ በርታ!!!!! ልጄ ይጨርሰዋል!!!!!!!

  • @ethiopianurbanengineering
    @ethiopianurbanengineering 10 місяців тому +16

    ጠቅላይ ሚኒስትሬ በህይወቴ ሙሉ ጭንቅላቴ ውስጥ መልስ ያጣውን ጥያቄ አነሱልን እግዚያብሄር ይባርክልን።አይቀርም አንድ ቀን ምፅዋንም አሰብም የኢትዬጵያ(የኢትዬጵያ +የኤርትራ ) አባቶች ናቸው በብራቸው በላባቸው ነው የገነቡት

  • @tebarekab4316
    @tebarekab4316 10 місяців тому +18

    አሁን ትክክለኛው መስዋትነት መክፈልም ካለብን ለልጆቻችን ስንል መክፈል የሚገባን ትክክለኛው አጀንዳ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለሚቀጥለው ትውልድ ሲል ይህንን አጀንዳ መደገፍ የዜግነት ግዴታችን ነው።

    • @Hamit-o1n
      @Hamit-o1n 10 місяців тому

      መስዋኣት በግዲታ ነው ካለፉት ነገስታተቹ መሪዎች ቅድምያ ኣጥንቶ ወደቀይ ባህር ይምጣ

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 10 місяців тому

      @@Hamit-o1nignore them they are cadre commenters

    • @googlecrome4863
      @googlecrome4863 10 місяців тому

      ምንድነው ማረግ ያለበት? ? ኤርትራም ለም መሬት ፥ ዝናባማ መሬት ፥ ርካሽ የሰው ጉልበት ፥ ኣባይ ፥ ስለሚያስፈልጋት ከግብጽ ጋር ተባብረን የይገባናል ጥያቄ ኢናቀርባለን ክክክክክ ጅል አና ጅላጅል የበዛበት ኣገር። ከታሪክ ኣትማሩም ከሃይለስላሴ እስከ ወያኔ 4 ሚልዮን አኮነው የጠፋችሁት !!! ለነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ቆጥሮ ለኣቢይ ያስረከበው የለም!!! ክክክክ2 ሚልዮን ቢሞት ለውደፊት ምንም

    • @jer622
      @jer622 10 місяців тому

      @@googlecrome4863 አቤቱ ድድብና ታሪክ ታሪክ እያልክ አታለቃቅስብን ያለፉት አልቻሉምና በዚ ዘመን ያለው አንችልም ያለህ ማን ነው።
      በሰላም ለመፍታት እንሞክራለን በተቻለን አቅም ጦርነት ለማንም አይጠቅመንም እና

    • @Yo-li2vt
      @Yo-li2vt 10 місяців тому +2

      Ante demihin gebir egna ansemahim, kizetam

  • @sallusallu2894
    @sallusallu2894 10 місяців тому +1

    ህልሚ ኣይከለከልም

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 10 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሐገሩ የተሰጠዉን ወርቃማዉን የኢ/
    መሪ ጠ/ሚ አብይን ሊያውቁት ቀርቶ በጣጣቸዉ ያሰሩትን የገዛ
    የጋብቻቸዉን የቃል ኪዳን ወርቅ እንኳን አያውቁም ወይም አይጠቀሙበትም :ስለዚህ አዉቀዉና ተረድተዉ በስጦታቸዉ ለሚሰሩ እንቅፋት አትሁኑ

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 10 місяців тому +4

    It's an eye opener presentation & very important for our existence as a nation.
    Dear prime Minister we'll support you in your endeavor to make it happen.
    God bless Ethiopia 🇪🇹!

    • @gemel7801
      @gemel7801 10 місяців тому +1

      Would you be in the front line fighting too? Fesam

  • @AmirJaru
    @AmirJaru 10 місяців тому +7

    ቅንነትን ጨምሮ ይስጥህ፣ቅን ተከታዮችም ያብዛልህ፣በቅነነት እንድትደመጥም ፀጋውን ያብዛልህ እናም የቅኖች አምላክ ይጠብቅህ!

    • @selletigabu844
      @selletigabu844 10 місяців тому +1

      Ye"Sew Ager Lemewrer new yahulu mirikat demo bamlak mirikat yesew Ager Eritrea 🇪🇷 hedo lemewre Weygud Egiziabher ykir ybelachu.

    • @AmirJaru
      @AmirJaru 10 місяців тому

      @@selletigabu844 እናንተም ቅን መሪ ይስጣችሁ

  • @user-ii5xg1uq6q
    @user-ii5xg1uq6q 10 місяців тому +2

    አማኑኤል ተዘግቷል እንዴ ???

  • @davidcooper177
    @davidcooper177 10 місяців тому

    ERITREA is a sovereign country! Ethiopia is a sovereign country. Both countries have a right to protect their land integrity based on international laws.

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 10 місяців тому +7

    ተባረክ ዘርህ ይባረክ!!!!!

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 10 місяців тому +1

      አሜን እዩ ጩፋ😁😁😁

  • @tellthetruth5973
    @tellthetruth5973 10 місяців тому +12

    አንበሳው! ❤❤❤

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      እሰሳው 👹👹👹👹👹👹

  • @Worake-ot4xu
    @Worake-ot4xu 10 місяців тому +11

    አቦ እድሜህን ከጤና ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Holayina27
    @Holayina27 10 місяців тому +4

    Thank you for teaching us chemistry😂 😂😂😂

  • @hebanarsiworedaprosperityparty
    @hebanarsiworedaprosperityparty 10 місяців тому +14

    ኢትዮጵያን የሚመጥናት እንደዚህ ስሟ በልማት፣ በመልካም ጎን ሲነሳ ነዉ። ይሄን ሁላ ስኬት ያሳየን ጀግናው መሪያችን አብይ አህመድ ነው

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      ደም መጣ ጭ አውሬ አብይ አህመድ እሱ ብሎ መሪ 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 10 місяців тому +8

    አብቹዬ የኔ ጥበበኛ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @harmeetoo5757
    @harmeetoo5757 10 місяців тому +8

    A Leader that has a vision is always a step ahead !! Red sea is an issue that should be addressed!

  • @ethiopiatesfaye7759
    @ethiopiatesfaye7759 10 місяців тому +3

    ወራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ

  • @madotube3523
    @madotube3523 10 місяців тому +10

    Amazing speech thank you our prime

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @1234endu
    @1234endu 10 місяців тому +6

    This guy is different. I was shocked. I’m proud of you.🎉❤😂

  • @mulatubedada9153
    @mulatubedada9153 10 місяців тому +3

    Good vision and critical thinking with reasonable rational are the qualities of excellent leadership. Prime Minister, you’re exceptional.

  • @naebtewelde499
    @naebtewelde499 10 місяців тому +3

    ክክክክ ዛረ ቤት ትምህርቲ ነው የገቡት

  • @yeshihailewolde2772
    @yeshihailewolde2772 10 місяців тому +7

    God bless you 🙏
    I hope they understand!

  • @Ethiopia6831
    @Ethiopia6831 10 місяців тому +8

    🙏🙏🙏"ስኬት ማለት ራዕይን ለመፈፀም የሚደረግ የተደራጀ ጉዞ ማለት ነው።" መልካምና ትክክለኛ ሀሳብ ነው። 🫡🫡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🫶

  • @songohan7170
    @songohan7170 10 місяців тому +1

    ይሄ ስውየ ምድን ነው የሚለፈልፈው ከብስተጀርባ ያሉቱ እነማን ናቸው ?
    አሁን በዚ ስዕት ለምን ?
    የሚናገራቸው ነገሮች እርስ በራሱ የሚጋጩም አሉበት ?
    የሀገሩ ውስጥ ችግር ያለበት እርስ በራስ የሚተረማመሱበት ከባድ ከባድ ጧርነት ያሳለፈ እያሳለፈ የሚገኝ ? የውጭ ምንዛሪ ረሀብ የወረረው ? ህብረተስቡ እጅክ በኑሮ ውድነት እየተስቃየ ባለበት ? በዘረ እና በቋንቋ ተከፋፍለው የኔነው የኔነው አትድረስብኝ እያሉ በሚወዛገቡበት ?
    የጋራ የሀገር አንድነት በሌለበት ስአት ብቅ ብሏ እንዲ ማለቱ ? እጅክ በሚያስከፋ መንገድ እርስ በራሱ የማይተማመኑ ? ለልማት ለጋራ ጥቅም በ ኤርትራውያን በኩል ስፋፊ መንገድ እየተገነባ ባለበት መንገድ ባቋራጭ መጥቷ ፓርላማውን ስብስቧ በዚ ገባ በዚ ወጣ ታሪካዊ ነገሮችን ከዚህ ከዛም እያዋሀደ እከሌ እንዲ አለ እንዲ ብሏ ነበር አንዳንዴም ሽነጥ ሲያደርገው እንደማስፈራራትም ያደርገውል በኔ እምነት ጠ/ሚ አስቀድሞ ከፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋራ በዚ ጉዳይ ያወራ ይመስለኛል ያለበለዚያ በዚ አይነት መንገድ ይዘባርቃል የሚል እምነት የለኝም ::
    እንዳለው ማብላላት ማጣጣም መነጋገር ከሁላችንም ይጠበቃል በኛ በኩል ስጥቷ መቀበል የምናምንበት በሀላችንም ታሪካችን ነው ::

  • @gediman8749
    @gediman8749 10 місяців тому +6

    የዮቱይብ ጡረተኞች እንኳን ቁጭ ብለው ሲለፈልፉ ይደክማቸዋል አብይ ግን ይገርመኛል ያውም የአንድ ትልቅ ሀገር ጠ/ሚ ያለ እረፍት ተግተህ ስሥራ ይገርመኝል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ በአንተ ዘመን ብዙ ነገርን አውቄያለሁ በተለይ አገሬን እንዳውቃት ሆኛለሁ ❤

    • @Yo-li2vt
      @Yo-li2vt 10 місяців тому +1

      Ayyyy chewa mehayim

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 10 місяців тому +15

    የኔ ጀግና አባቴ መሪዬ የኢትዮጵያ ሀገሬ የቁርጥ ቀን ታላቅ ልጅ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘🇪🇷😘🇩🇯😘🇸🇴😘🇸🇸😘🇰🇪😘🇺🇬😘🇸🇩

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +4

      👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿አብይ ገዳይ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮😊

    • @asterdefere9540
      @asterdefere9540 10 місяців тому +1

      @@FaFa-fy8pi መስሎሽ ነው መስሎክ ነው ወዳጄ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ሆኖብን ነው ነገሩ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አሜን

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +3

      @@asterdefere9540 የስው ደም በየቦታው እየፈሰሰ እሱ ስለውሃ ያወራል የሰው ጭ ቅላት የለውም,, ስለውሃ ጥቅም እማያውቅ አለ አብይ በሳማይም በምድርም ነፍሱ አይማርም

    • @asterdefere9540
      @asterdefere9540 10 місяців тому

      @@FaFa-fy8pi እየው ወገኔ ማንም በምድር በሰራው መጥፎ ተግባር እንደሚጠየቀው የሰራው ግፍ ካለ ቢጠየቅ ቅሬታ የለኝም ግን ለመገዳደልም ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ዋነኛ መንስኤው ድህነታችን ነው ስለዛህ እየሞትንም ሆነ ብዙ መከራን እየተቀበልን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ድህነታችንን ጨክነን ተባብረን ማራገፍ አለብን ከዛ ሀገር ስትበለፅግ ለስራ እንጅ ሰው ለመጣላት ለሌላ ጥላቻ ጊዜ አይኖረውም ስለ ውሀ ያወራል ለተባለው ደሞ አዎ ውሀ ለሰው ልጅ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ደሞ ሀገራችን የውሀ ወይም የነጭ ነዳጅ ባለቤት ናት ይህን መዘንጋት አይገባም ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለአለም አሜን

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@asterdefere9540 ❤️❤️❤️👏👏

  • @phoglebice
    @phoglebice 10 місяців тому +8

    Finally someone with stomach to bring up this topic!

  • @user-gh5ju8ly3q
    @user-gh5ju8ly3q 10 місяців тому +11

    አስፈላጊ ወቅቱ የጠበቀ ጥያቄ ነው

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim 10 місяців тому +1

    ብሳካ ለትውልድ በጣም ጠቃሚ ነገር ነበር.. ግን ምሳካ አይመስለኝም ደማችንን አፍስሰን ውሃ ማምጣት አንችልም።

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 10 місяців тому +3

    የእኔ፣ጠ/ር፣ምን፣ላርግህ?ብቻ፣መዲኃኔዐለም፣ካንተ፣ጋር፣ይሁን፣እኛ፣የጉልበተኝነት፣ዘመን፣ ከቶም፣የለንም፣አንፈልግምም።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      ከብት የሆንክ ሰው የ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @fekaduwoldeamanuel1534
      @fekaduwoldeamanuel1534 10 місяців тому

      @@FaFa-fy8pi ከከብት፣ያልተሻልክ፣አንተ፣ስለሆንክ፣ነገርከኝ።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      @@fekaduwoldeamanuel1534 እ isesoch🤮🤮🤮🤮🤮

  • @ATz-fk6hi
    @ATz-fk6hi 10 місяців тому +1

    አይ ካድሬ መደበቅያዉ እግዚያብሄር እ/ሰዉን የፈጠረ የማይመስለዉ ካድሬ ህዝቡን ወደእልቂት ሲመራ አይዞህ እ/ር ካንተ ጋር ነዉ የሚል አሳፋሪ ካድሬ

  • @akalu6254
    @akalu6254 10 місяців тому +1

    እኔ እንደው ማወቅ የምፈልገው የፓርላማ አባላቱ በማስታወሻ ደብተራቸው ላይ የፃፉትን ማስታወሻ ባይ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-fm7kf6uj5p
    @user-fm7kf6uj5p 10 місяців тому +1

    ምናለ በሉኝ የአብይ ፎብያ ያለባቸው እነ ሃብታሙ አያሌው ኤርሚያስ ለገሰ እና ሌሎቹ እና ዩቲበሮች ይንን ሃሳብ ሲተቹት ይመጣሉ ስራቸው መተቸት ስለሆነ አብቹ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ ተከናወን❤

    • @Yo-li2vt
      @Yo-li2vt 10 місяців тому

      Choma ras, doma neger

    • @Yo-li2vt
      @Yo-li2vt 10 місяців тому

      Gira kegn ataym ende? Fara

  • @Berheize
    @Berheize 10 місяців тому +1

    What are they writing?

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 10 місяців тому +5

    እንዳንተ ሰፋ ያለ ህሳቤ እንካን ባይኖረን ያንተን ትንሽ ግን ጥሩ ማሰብ ብንችል አይደለም እኛ ጎረቤት ሀገራት ሁል ተያይዘን እንቀየራለን ! ምቀኛን ግን ይሄ ህሳቤ አይመለከተውም

  • @miesoebiso5322
    @miesoebiso5322 10 місяців тому +17

    በሳልና ብልህ ጠቅላይ ሚንስቴራች።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @ደሴ
      @ደሴ 10 місяців тому

      በትክክል

    • @praise8413
      @praise8413 10 місяців тому

      Menegager tiru nigigr new. Gn koy kezas.😳

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 місяців тому

      የጌታ ሰው እውነት ነው

  • @user-ir3vv3nk3m
    @user-ir3vv3nk3m 10 місяців тому

    yaadaa baay'ee gaarii ta'ee fi abdii namatti horu danda'uu

  • @dinayasb3074
    @dinayasb3074 10 місяців тому +10

    በጣም አስፈላጊ ንግግር!

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @sultanbushira7786
      @sultanbushira7786 10 місяців тому +1

      ​@@FaFa-fy8piዜጋ ከሆንክ አይስገለፍጥም

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому

      @@sultanbushira7786 ሰው በላ አውሬ አብይ 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
    @Monarchist-Party-of-Ethiopia 10 місяців тому

    ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ሰውበላው ዘንዶ አብይ አህመድ በናንተ ላይ ጦርነት ከከፈተ እኛ አማሮች ከጎናችሁ ነን። አማራ ካልረዳው ምንም ማድረግ አይችልም ። የኢትዮጵያን መሬት ከደቡብ ሱዳን ወራሪዎች እንኳ ማስለቀቅ የማይችል ወታደር ነው ያለው።

  • @nya4571
    @nya4571 10 місяців тому +12

    My prime minister you are a great leader.

  • @abdure3602
    @abdure3602 10 місяців тому +11

    Masterpiece idea 👌

  • @user-qw8dm7wc6t
    @user-qw8dm7wc6t 10 місяців тому +1

    እንደ አያቶችህ የጥፋትህ ቀን ስለደረሰ ነው ። አያቶችህ ባህር ባህር እያሉ ነው የጠፉት። ደደብ ጡት ነካሽ ከሀዲ ነህ። ካለህበት ውጥንቅጥ ለማምለጥ ነው ዝባዝንኬ የምትቀላቅለው ይሁን እንጂ ፋኖ አፍንጫህ ደርሷል ቀንህ ቀርቧል።

  • @selletigabu844
    @selletigabu844 10 місяців тому +1

    None of Eritrean commented at your message minister of Addis Ababa. We Eritrean we don't like to talk much. Just we welcome you to Red Sea then you will get what you deserve just come. Yesew Ager mewrer endyaw beka bahlachu hone. Egiziabher ykir ybelachu. Mihretun ystachu. Eritrean yekfu ken derashoch sitlun alineberende. Besimiab Wewelid wemenfeskudus mihretun ystachu.

  • @qondooalaa8554
    @qondooalaa8554 10 місяців тому

    Rabbi si haa eegu muummee keenya. Biyti tujjaaruuf bulchaa yaadaan tujjaaraa kana barbaachisaa Rabbi siis nuuf tiiysee yaada keetiis bakkaan nuuf haa gahu.

  • @michaelm7639
    @michaelm7639 10 місяців тому +1

    የዚ አመት አሪፍ ቅጀት ደስ ይላል ። እንዴ ይሄ ሰውዬ ግን ይጦዛል ልበል ።
    የአገርህ 1200000000 እየራበው ቢኖር አይሻል ጥይት ከሚበላው ። የሃገሬ (ኤርትራ) ሰዉ የሰው አይፈልግም አይፈልግም ። የራሱን የመስዋእቱን ዋጋ ልትወስድ የሞከርክ ቀን ገን ወዳጄ አላወቅክም ማለትነዉ። ልንገርህ ወገኔ አብይ አሁን የሚያወራው አዲስ ከሆነብህ ተኝተሀል ማለት ።እኛ ግን ገና አብይ ኢሱ እያለ ፍቅር የጀመረ ቀን ።ከጣዩ ይሄ ንደሚሆ ቅንጣት ታክል አልተጠራጠረም ።ይሄ ማለት ደግሞ ለኛ አዲስ አይደለም አብይ ጭንቅላት ስላለዉ ሳይ ከአባቱ ወይም ከታሪክ የማይማር ሰነፍ ልጅ ነዉ ።
    የአባትህ ታሪክ መድገም ከፈለክ ግን መንገዱን ጨርቅ ያርግል የኤርትራ አሞራ እንደ አባቶችህ እንደ ቅድመአያቶችህ አጣጥሞ ቅርጥፍጥፍ አድርጎ ይበላሀል። እንኩዋን መቶ ሃያ 500 ሚሊዬንም ሆነህ ና ።

    • @selamalazar
      @selamalazar 10 місяців тому

      What makes you think Eritrea is the only option ? Djibouti, Somali land, Somali and kenya are all options. It’s better to think of it in terms of mutual benefit. Other wise, Eritira too will lose its potential gain.

  • @hamdael
    @hamdael 10 місяців тому +4

    If you succeed in this , abiy, you will permanently write yourself as one of the greatest leaders this country has ever had. I m guessing you already have figured this out .

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 10 місяців тому +2

    We need to salute the PM for hosting vision. People need to listen the entire video before making wild assumptions.😢

  • @husseinmuzeyinmohammed3704
    @husseinmuzeyinmohammed3704 10 місяців тому +4

    our hero, May Allah bless ,guide, and protect you , long live Abiy Ahmed

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 10 місяців тому +1

    ከጅቡቲ እንጀምር ቀስ እያልን ሳውዛፍሪካ መድረስ ነው

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 Місяць тому

    I swear he removed dizziness of Ethiopian people

  • @AbduljelilAbdella
    @AbduljelilAbdella 10 місяців тому +10

    ኢትዮጵያዊ መሆኔን ባንተ ማከራየት ጀመርኩ።

  • @mengistutruenhe6162
    @mengistutruenhe6162 10 місяців тому

    Endante yale meri eyale enkan somale ertera jibut yikirina ethiopiam enkan andi arigehe memirat alichalikim bezer wust tdebikehe eyenork

  • @eliasanbesaw
    @eliasanbesaw 10 місяців тому +3

    I am not a fan of the PM in many issues but his point on red sea and coastal access is right on point!

    • @girmamogus4975
      @girmamogus4975 10 місяців тому

      I’m with you

    • @amanueltesfu-hu2eu
      @amanueltesfu-hu2eu 9 місяців тому

      ሌቦች. You are bunch of thugs. Meet you at the mountains of Sahel and Nakfa

  • @bulibekele
    @bulibekele 10 місяців тому +11

    ጀግና።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 місяців тому +2

      አወሬ 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 10 місяців тому +1

    GOD BLESS Ethiopia 🇪🇹, Eritrea, and the People 🇪🇹. Blessings to All. Blessings and the wisdom of the Almighty to the visionary leader. His points are 200% CORRECT ❤!❤

  • @eritrea63
    @eritrea63 10 місяців тому

    የሚያሳፍር መግለጫ የሚገርምን ነገር ይህ ሰውየው የሳይንስ ኣስተማሪ ነው ፓርላማ ዶግሞ ተምስሪ ናቸው በዚ ኣብይ የሚባል ሰዉየው እንዴት ብሎ ነው ለኢትዮጵያ የሚመራ ኣብይ ኣሕመድ ኣቅም የለለው የህጻን ንግግር ይናገራል ያሳዝናል።እኛ ኤርትራውያን ድግሞ ክህልማቹ ተነሱ እንላለን።ኣርፋቹ ተወመጡ።

  • @biruk8736
    @biruk8736 10 місяців тому +1

    እረ በ መድሃንአለም ምን አይነት ጥበብ ነው የተሰጠቅ ዶር አብይ ምን አይንት ጀግና ነህ

  • @nebil45
    @nebil45 10 місяців тому +2

    ወልቃይትን (ወይም ሌላ እርስ በእርስ የሚያጋጩንን ምርት የሚሰጥ መሬት) ለ ኤርትራ ሰቶ ከኤርትራ ደሞ በልዋጩ ለቀይባህር የሚያዋስን መሬት መቀበል። Just My suggestion
    Thank you PM for your visionary ideas

  • @braveandhonest2257
    @braveandhonest2257 10 місяців тому +2

    A brilliant and smart presentation approach and objective that I ever heard from a leaders! thanks PM. Abiy....this kind of big objective leads us to prosperity and please you already click the Butten then we as a nation should driven to wards to our ultimate dream!

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 10 місяців тому +2

    Our leader GOD protects you we love you p/m. Dr abiy ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 10 місяців тому +2

    አቢይ ኢትዮዽያ እጇን ወደ ፈጣሪ ዘርግታ ያመጣችው መሪ!!god bless you our great leader🙏

  • @isaacaman3802
    @isaacaman3802 10 місяців тому +1

    Why don’t you discuss with the thing you have instead of seeing something out of your Territory

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 10 місяців тому +2

    ጭንቅላት ጀግንነት ፀባይ የሀገር ፍቅር ፈጣሪ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ታላቁ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ🙏

  • @african-2000
    @african-2000 10 місяців тому +3

    God bless ABICHU'YE ... God bless ETHIOPIA'YE