ሞተዋል አትበሉ መታሰቢያነቱ ስለእምነታቸው ለተሰው ለራሳ አባቶች እና ወጣቶች ይሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
    በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

КОМЕНТАРІ • 479

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምኖ መከተል ዘላለማዊ ኑሮ ምሮር ነው አልሞቱም አሉ 😭😭😭😭

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Рік тому

    አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ለእህታችን ለሞቱት ወገኖች ነፍስ ይማር

  • @alemtubeehtiopian5676
    @alemtubeehtiopian5676 3 роки тому +2

    የኔውድ እመብርሀን መፅናናቱን ትስጥሽ በርችልን ስጋችን ቢገድሉ ነፍሳሽን አይገድሉም ውስጤነው የነካችይ እረ offff ምሳየን ልበላብየ ልሰራ ስል ሳዳምጥ ተውሁት አይ ይነጋል

  • @ወይኗየላቅዬልጂ
    @ወይኗየላቅዬልጂ 3 роки тому +37

    የኔናት በእነሱ ጀግንነት ዛሬ ሸዋቶቢታችን ተርፋልናለች 😭😭😭እውነት ነው ጀግኖቻችን አባት ወንድሞቻችን ተሻግረዋል እንጂ አልሞቱም ❤❤ነፍሳችሁን በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልን 🙏😭❤

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    አይዞሽ እህታችን የሞቱት ወገኖቻችንን በአፀደ ገነት ያኑርልን በአብርሃም በይስሀቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን

  • @heatheat4079
    @heatheat4079 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፍሳቸውን በቅዱሳን አባቶቻችን በአብርሀም እቅፍ ያኑርልን

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ

    ቸሩ መድኃኔዓለም ረፍተ ነፍስን ያድልልን ለተርፉት ወገኖቻችን ደግሞ እመብርሀን መፅናናትን ትስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 3 роки тому

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን ነፍሳቸው ባጸደ ገነት ያኑርልን

  • @ሂዊ-ሐ2ጠ
    @ሂዊ-ሐ2ጠ 3 роки тому

    ዝማሪን መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፍቅር እግዚአብሔር ያፅናሽ የወገኖቻችንን ነፍስ እግዚአብሔር ይማር

  • @የአባቶችፍሬነኝ
    @የአባቶችፍሬነኝ 3 роки тому

    *እህህህ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር በረከታቸዉን ያሳድርብን እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ዝማሬ መላእክትን ያሰማን*

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታች ፋኖስ የአባትሽን እና ሌሎች ወድሞቻችን በአጸደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @kaliyamohana8293
    @kaliyamohana8293 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያበረታሸ ፍቅር ዝማሪ መላእክት ያሰማልን😭😭😭😭😭😭

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    *_ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ እህታችን እፍፍፍፍ ይሄንን ቻናል ስወደው በምክንያት ነው የልቤት መሻት ይፈፅምልኛል በርቱ ውድ ተዋህዶዎች🇪🇹❤❤❤_*

  • @zewdetuandarge8560
    @zewdetuandarge8560 3 роки тому

    እህታችን እግዚአብሄር ያፅናሽ የሞቱትን ነፍሳቸው ይማር ዝማሬመላአክትን ያሰማልን

  • @maryamalmaktoom2516
    @maryamalmaktoom2516 3 роки тому

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን እህቴ እግዛቤሄር ያፅናሽ የሞቱቱን ባፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @አቢሲኒያፒካ
    @አቢሲኒያፒካ 3 роки тому +4

    እራቁቴን ከናቴ ማህፀን ወጥቻለው
    እራቁቴንም ወደዛ እመለሳለው
    እግዚያብሄር ሰጠ እግዚያብሄር ነሳ
    የእግዚያብሄር ስም የተባረከ ይሁን
    መፅፈ እዮብ ። ፅናቱን ይስጥሽ

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 роки тому

    የሞቱትን ወጎኖቻችን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ...

  • @atkletatklet3498
    @atkletatklet3498 3 роки тому

    እግዚአብሔር መፅናትን ይስጣችሁ ወገኖቼ የተሰውቱን ወገኖቻችን የሰማዕታትን ዋጋ ይስጥልን አይዞሽ እህታችን

  • @wolethana1786
    @wolethana1786 2 роки тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ይማር

  • @tsiyonayele4879
    @tsiyonayele4879 3 роки тому

    የኔ አስተዋይ እውነት ነው ሞተዋል አንልም ለሀገር ለወገን ብለው ነው መሰዋት የሆኑት ለኛ ጀግኖቻችን ናቸው ነፍሳቸውን ይማረው

  • @hanidani4585
    @hanidani4585 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የእኔ እህት የሞቱተትንም በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @jfhdg2437
    @jfhdg2437 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭✝️🤲

  • @astertube7634
    @astertube7634 3 роки тому

    እህህህ አጀቴን በላሽው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +20

    አገራቺን ሰማይ መኖርያቺን ክርስቶስ ነው amen🙏

  • @እዮሪካየአማኑኤል
    @እዮሪካየአማኑኤል 3 роки тому

    የ እኔ ውድ እግዛሄብር ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባርኪ ፀጋውያ ብዛልሽ

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому +1

    Zemira Melikt Yasemaln Bedma
    Betana Yaqoyeln Wed Ehitahyn💕
    Ewnet New Eiga Orthodoxsawyan⛪️🕊
    Besmay New Hagerahyn👏Egzabihar Amlik
    Nefsahewn Beqedusanu Eqef Yasarefiln Amen🙏

  • @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እኔም የሸዋሮቢት ልጅ ነኝ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 3 роки тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማል
    ለሞቱት ነፉሰ ይማርልን እግዚአብሄር ያፅናሽ

  • @buzayemaryam210
    @buzayemaryam210 3 роки тому +1

    እግዝአብሔር በቅፉ ያኑራቸው ተፅናኝ እህቴ

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k 3 роки тому

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    እህታችን እግዚአብሔር ፅኗቱን ያብዛልሽ

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 3 роки тому

    ማማየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጽናቱን ይስጥሽ አይዞን እነሱ አይሞቱም ናቸው ሰማእታት ነፍሳቸውን በገነት ውስጥ ያድርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saralove7139
    @saralove7139 3 роки тому

    የኔ ውድ እህቴ ለሞቱት ወገኖቻችን አባቶቻችን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ ብርችልኝ የኔ ጠንካራ መንፈሳዊ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ማር ፅናቱን ይስጥሽ እውነት ነው አልሞቱም ተሻግረዋል በነሱ መስዋእትነት ዛሬም ሐይማኖታችን ያለችው ከቅዱሳኑ ጎን ያስቀምጥልን።

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y 2 роки тому

    ምን ልበል በጣም ባዝንም ግን ደግሞ የኢትዮጵያ ጀግናዎች ናቸው ሁሌም በልባችን ውሰጥ ናችሁ ነፍሳችሁን በአፀደገነት ያኑርልን

  • @አባቴኩራቴእናቴአለሜ
    @አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 роки тому +50

    የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ነፍሰ ይማር አይዞሽ 😭😭😭😭😭

  • @jhdh9553
    @jhdh9553 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን. ውድ. እህታችን. ዝማሬ. መላክት. ያሰማልን.

  • @መቅዲየድንግልባርያ
    @መቅዲየድንግልባርያ 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Місяць тому

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭

  • @sweetlove2643
    @sweetlove2643 3 роки тому

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እማ
    የተሰውትንም ነብሳቸውን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😢🙏

  • @user-of8hw2tx3y
    @user-of8hw2tx3y 3 роки тому +2

    ነፍሳቸውን በመካነ ቅዱሳን በእነ አብርሀም እቅፍ ያኑረው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @wube6573
    @wube6573 3 роки тому

    እመብርሀን ታፅናሽ የኔጠካራ ፍፃሜሽን ያሳምረው

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ነፍሳቸው በሰላም ትርፍ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @zedyoutube7478
    @zedyoutube7478 3 роки тому

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ የሞቱትን ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @superdish4137
    @superdish4137 3 роки тому

    ለሞቱት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @መሢየጊወርጊስልጅ
    @መሢየጊወርጊስልጅ 2 роки тому

    ፍቅር የኔ ልዩ እግዚአብሄር ያበርታሽ ለሞቱትም ነፍስ ይማር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እቁ የተዋህዶ ፍሬ ነሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እግዚብሔር

  • @helloohelooo310
    @helloohelooo310 3 роки тому

    ፈጣሪ ጥናቱ ይሰጥሽ ለነሷም መንግስተ ሰመያትን ያወረስልን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 роки тому

    አግዚያብሔር ፅናቱን ይሰጥሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 роки тому

    እዉነት ነው ተሻግረዋል እንጂ ሞተዋል አትበሉ የወገኖቻችንን ነፍስ በደጋጉቹ እጅ ያስገባልን

  • @tadfia6077
    @tadfia6077 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን
    ነፍስ ይማርልን

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 3 роки тому

    አግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን ፍቅር የኔ ቱህት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ውድድድድድድ

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጽናቱን ይስጥሽ እህታችን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እማየ በቃይ መጨረስም አልቻልሁም

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 роки тому +11

    የሞቱት ወገኖቻቺን ባፀደ ገነት ያኑርልን አገራቺን ኢትዮጵያን 🇪🇹😭👏 ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን ዝማሪ መላክትን ያሠማልን እመብርሃንታፅናሽ

  • @geni3064
    @geni3064 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፅናቱ ይስጥሽ የኔ እናት አይዞሽ እኔም አባቴ በሰው ሀገር ነው ያጣውት በጣም ይከብዳል ግን ደግሞ የሱ ፍቃድ ከሆነ አሜን ብለን መቀበል ነው ሀዘኑ ቢበረታም እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያውርድልን ሀዘናችን ይበቃችሁ😢💔ይበለን😢😢

  • @imawayish2943
    @imawayish2943 2 роки тому

    እግዚያብሔር ያፅናሽ እሕቴ የሞትን ነፍስ ይማርልን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 роки тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፅናቱን ይስጥሽ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 роки тому +31

    የኔናት ፍቅርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክ ፅናቱን ትስጥሽ እመ አምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ ያገሬ ልጅ።

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 роки тому +20

    ሞተዋል አትበሉ ፍቅርዬ ጓደኛዬ ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @hanamariyam4097
    @hanamariyam4097 3 роки тому

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ri1dc3uq1h
    @user-ri1dc3uq1h 3 роки тому

    የኔ እናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመ አምላክ ፅናትን ትስጥሽ

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 3 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን.
    አይዞሽ. ሁላችንም. አንቀርም ለሞቱት እግዚአብሔር በገጋጎቹ ጉን ያሳርፍልን. ።

  • @Tube-vc6cs
    @Tube-vc6cs 3 роки тому

    እውነት ነው ተሻግረዋል እንጂ አልሞቱ እግዚያብሄር መዝናናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @lolman7109
    @lolman7109 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማእት ያዋርሥልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 роки тому

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን
    የኔ ውድ እህት ፂናቱን ይስጥሽ

  • @kalworku9852
    @kalworku9852 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 роки тому

    እሕታችን እዉነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yeshyezeleke5583
    @yeshyezeleke5583 3 роки тому

    እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ክበርልን ወንድም በርታልን

  • @almashow3207
    @almashow3207 3 роки тому

    ምን ብየ ልፅፍ ለካ ሞትም በክርስቶስ ሌላኝው አለም ነው ትምህርቱን ጥቅሱን አውቃለሁ ግን ድግሞ በተግባር አሳየኝ አይዞሽ እህቴ መፅናናቱን ያድልሽ ለሞቱት አባቶቻችን ውንድሞቻችን ነፍስ ይማር

  • @adotube1371
    @adotube1371 3 роки тому

    እናታችን ድንግል ማርያም ታፅናናሽ!!!

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 5 місяців тому

    👂👂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤።
    ❤❤❤።
    ❤❤❤❤❤።
    አሁንም❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እኔ እንደ ተደሰትኩት እግዚአብሔር ደስታችን ይቀበልሌን🌍⚖️☝️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ አሁን ሰላምነው አማኑኤል ኬእኛ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን

  • @pakpak6607
    @pakpak6607 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ማሂየኪዳነምህረትልጅ12ኛ

    ዝማሪ መልእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያፅናሺ

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 3 роки тому

    እኔም አበቴን ብርቅ ነው የጠዋት በሰዉ ሀገር ውስጤ ተቃጠልኩ 😭😭😭አባዬ ናፍቄህኛል 😭😭
    የህይወቴ ድምቀት ደስታዬ መኖሬ
    ሁልም ምኮራብህ መከታ ነህ ክብሬ
    አባ በ በረሃ ሮጦ ተሯሩጦ
    ልጆቹን ለማሳደግ ስደክም ስላፋ
    ብዙ አሳልፈሃል ችግር በዚህ አለም
    አባ ለ እኔ ስትል ያልሆንክልኝ የለም
    የማይጠገበዉ ግርማ ሞገስ ገፅህ
    ፈቴ ድንቅን ይላል የትም ቦታ መልክ
    ቃላት ያጣሁልህ እንስፍስፉ አባቴ
    ናፍቆት አሰቃየኝ አልቻለም አንጀቴ
    ሁሌም እቀዝፋሁ የትዝታን ባህር
    ጯኬ አልቅሼ አይወጣልኝም
    የታፈኔ ጨዋት ሆነው ብያል ሀዘን
    በእጅ የስኩት በድንገት ብበታን
    ዙሪያ ብከቤይ የለሴብኩ ሀዘን
    ዳግም ላይመለስ ሔዷል የኔአባት ፡ ፡
    አባዬ ሁሌም እወድሃለሁ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 3 роки тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ😥
    የድንግል ማርያም ልጅ ጽናቱን ይስጥሽ😭

  • @alemayele1985
    @alemayele1985 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ፍቅር💚💚💛💛💖💖💒💒💒💒😥😥😥😥😥😥 ለሞቱት ወገኖቻችን ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑርልን አሜን፫

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 3 роки тому

    ጌታ ሆይ የሆነብንን እይ አንተ ድርስልን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት 💔😭😭😭
    እመብርሃን እናቴ ታፅናሽ

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 3 роки тому +2

    በሞት የተለዩ ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ነፍሳቸውን በገነት አኑርልን

  • @ፈቱነኝየአባቷናፋቂ-ነ7ዀ

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን በርችልን

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 3 роки тому +3

    ቃላት የለኝም የእኔ ውድ የብዙ እሽሰው ተምሳሌትነሽ እግዚአብሔር መጥናናቱን ይስጥሽ እማ
    😭ዝማሬ መላክዕትን ያሰማልን

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j 3 роки тому

    የኔ እናት ፅናቱ ይስጥሽ ነብስ ይማር እውነት ሃገራችን ወደ ነበረችበት ስላምዋ ይመልስልን አንድነት ፍቅር ስላምን እግዚአብሔር ይስጠን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 роки тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲
    ለሞቱት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @አይናለምሻንበል
    @አይናለምሻንበል 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሺ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
    ነፍስ ይማር እማ አይዞሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሸዋሮቢት አጣዬ ሀገሬ ሰላምሺን አዶናይ ይመልስልን

  • @rahel8646
    @rahel8646 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያፃናሽ እህቴ ለሞቱት ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያኑርልን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 роки тому +5

    😭😭😭😭 እውነት ነው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑሩልን ፍቅር እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 роки тому

    አይ ዞን እህት አለም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ወደ ይቱቤ ጎራ ብላችሁ አበረታቱኝ

    • @ሳራአያሌዉ
      @ሳራአያሌዉ 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲
      እሽ በርች እህታለም

    • @degnestube3253
      @degnestube3253 3 роки тому

      @@ሳራአያሌዉ አመሰግናለሁ እማ 😘

  • @ftducgigyd2835
    @ftducgigyd2835 3 роки тому +1

    እመቤቴ ታጽናሽ ፍቅርአዲስ😭😭😭

  • @avbab8276
    @avbab8276 3 роки тому +6

    የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ለሞቱት ወገኖቻችን እግዚአብሄር አምላክ ነፍሳቸዉን ምሮ በአፀደ ገነት ያኑራቸዉ እዉነት ያማል ተለያይቶ ሞትን መሥማት 😢😢😢😢😢😥😥😥

  • @sintayehu8933
    @sintayehu8933 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
    ፅናቱን ይስጥሽ
    ነፍሳቸውን ይማር የራሳ ወጣቶችማ ሁሌ እሳት ላይ እንደተጣዱ ነው ለኛ ሲሉ