አትፈትነኝ አልልህም ዘማሪት አርሴማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 290

  • @Herma.m
    @Herma.m 3 роки тому +50

    አዴን የምትወዱት እስኪ ላይክ አድርጉኝ
    መለሰ ቲዩብንም ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 роки тому +40

    ላይክ አርጉኝ እህታችን ዝማሬመላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል አገራችንም ከፈተና ይሰዉራት ተሳኤዋ ያሣየን አሜን 😥😥😥

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ

    አልልህም አትፈትነኝ
    ፈተናዉን ከመዉጫ ጋር ስጠኝ /2/
    😭አሜን አሜን አሜን 🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ
    አህታችን ❤️👏🙏🙏❤🙏🙏❤🙏

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ

    እውነት ነው አትፈትነኝ አልልህም ጌታ ሆይ መውጫውን መንገድ አዘጋጅልኝ ፈተናው በዝቶብኛል ከብዶኛ በስደት ሆኜ ስትንቱን አይሁት ስንቱን አሳለፍኩት😪😪😪😪😪😪😭😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 роки тому +10

    ይህን መዝሙር ሳልችለው ሳንጎራጉረው ነበር አድስየ አንተጋ ሰምቸ አርሴማ እህቴ በቤቱ ያፅናሸ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @hklfhk491
    @hklfhk491 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ስለሴ ብለህ

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 3 роки тому +10

    የኔ ናት ልብ የሚነካ ነው አጥንት የሚያለመልም የመላእክትዝማሬያሰማልን እህታችን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 роки тому +8

    *አልልህም አትፈትነን ፈተናውን ከመውጫውጋ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን*

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🤲🤲

  • @mekdesertban6418
    @mekdesertban6418 3 роки тому +28

    እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ በርች ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን የዘርያቆብ እመቤት ታበርታሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አርሴምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ካንች ፅናትን ተምረናል
    አሜን አሜን አሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    አልልህም አትፈትነኝ ፈተናውን ተመውጫውጋር ስጠኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ማሂየኪዳነምህረትልጅ12ኛ

    ዝማሪ መልእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን(ግን ለምንድነው ላይክ የማታረጉት1200ሰዉ አይቶት 300ላይክ ለምን ዘፈን ቢሆን ሰላልተመቺኝ እንላልን ?

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር ጸገዉን ያብዛልሽ✝️✝️❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቴችን
    የእኔ ሕይወት መሰለኝ እኔ በእግዚአብሔር ሀይል ከኮረና ድኛ ተነሳሁ ተመስገን መዝሙሮ የእኔ ሕይወት መሰላኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደረስኩኝ

  • @tsghefekd2113
    @tsghefekd2113 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ

  • @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ
    @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ 3 роки тому

    *እልልልል👏👏👏👏*
    *እልልልልል👏👏👏👏*
    *እልልልልል👏👏👏👏👏*
    *ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫🤲👏👏👏👏💐🌹💐🌹🌸👏👏*

  • @hiwottilahun2614
    @hiwottilahun2614 3 роки тому +1

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eldanaeldana6274
    @eldanaeldana6274 3 роки тому +1

    ጥዑም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ከአባትም በላይ አባት እግዚአብሔር አምላካችን አለን ሁሉን የምናልፍበት ክብር ምስጋና ይድረሰው በርቺ እህታችን!

  • @እመቤቴየስደትስንቄ
    @እመቤቴየስደትስንቄ 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ👏❤😓

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wd490
    @wd490 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አልልም አትፈትነኝ

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mhritube9654
    @mhritube9654 3 роки тому +11

    አልልህምአትፈትነኝ
    ፈተናዉን ከመዉጫዉ ጋር ስጠኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      እልል.ህም..እትፈትነኝ..ፈተናዉን.ክመጫ.ዉ.ጋር ስጠኝ..ለእህቴ.. ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።እሜን ።እሜን ።እሜን

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen2671 3 роки тому +13

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለህታችን
    ለወድማችንም አድስ እግዚያብሔር ሀልል ሞገስ ይሁንህ በውነት ሁሌም እንወድሀለን በርታልልን ወድማችን
    የተደበቁ እህት ወድሞቻችንን እምታወጣ ነህና ድግል ማርያም ሁሌም አለሁ ትበልህ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 роки тому

    አልልህም አትፈትነኝ ተመስገን አምላኬ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏💒💐♥

  • @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ
    @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ 3 роки тому

    እልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💐💐💐💐👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
    አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን
    አረሴማዬ በረቺ ለባትሽም ነብስ ይማረ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 роки тому +1

    አልልህም አትፈትነኝ አልልህም አትፈትነኝ ፈተናዉን ከመዉጫዉ ጋር ስጠኝ በእውነት በእንባ ነዉ የሰማሁት እኔ ከቤተሰብ እርቄ ነዉ የኖርኩት አሁን አባቴ የት እንዳለ አላዉቅም😢💔
    እህታችን ዝማሬ መላእክት ጰጋዉን ያብዛልሽ እማፍቅር ትጠብቅሽ በርቺ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @ቲጂ-ሐ3ሠ
    @ቲጂ-ሐ3ሠ 3 роки тому

    በስመማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር ዝማሪ መላእክትን ያስማልን እህቴ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @m.a648
    @m.a648 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል።

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ

    አልልህም አትፈትነኝ አሜን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ !!

  • @Mesay_y27
    @Mesay_y27 3 роки тому +1

    የኔ ውድ እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ

  • @HewanYemane-tq1dj
    @HewanYemane-tq1dj 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 роки тому

    ☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቅማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን አርሴማ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fifitube9724
    @fifitube9724 3 роки тому +11

    ሁሉን የሚየዘጋጀዉ እግዚየቢሄረ ነዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 3 роки тому

    አሜን አልህህም አትፈትኝ እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Doner___
    @Doner___ 3 роки тому +1

    አርሴምዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሰማል እህታች ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @wagentube8663
    @wagentube8663 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏

  • @hiwat2983
    @hiwat2983 3 роки тому +9

    በእዉነት ለህታችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @aishatbabasaif8171
    @aishatbabasaif8171 3 роки тому +3

    አልልሕም አትፈትነኝ ተመስገን አምላኬስለሁሉም ነገር እናቴ እማ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ ።አልልሕም አትፈትነኝ

  • @አልረሳውምማንነቴንበደምመ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማምላክ ታፅናንሽ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን ፀጋዉን ያብዝልሽ

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን 💕💕

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእህታችን አይዞሽ እህታችን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +9

    አልልህም አትፈትነኝ ፈተናዉን ከመ ዉጫው ጋሪ ስጠኝ 🙏

  • @ፋንቱማርያምልጅ
    @ፋንቱማርያምልጅ 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💛❤

  • @eyrus8180
    @eyrus8180 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መሌእክት ያሰማልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому

    ዝማሪዬት አርሴሜዬ ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን በርቼልን እህቴዬ

  • @abebatesemma3988
    @abebatesemma3988 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 роки тому +15

    ስጠብቀው የቆየሁት መዝሙር ፀጋን ያብዛልሽ እህቴ በርችልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d 3 роки тому

    እሜን እሜን እሜን ዝማሬ መላኤክት ይስማልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ

  • @pakpak6607
    @pakpak6607 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 3 роки тому

    አጥንትን የሚያለመልም የዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ እህት

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 роки тому

    አልልህም አትፈትነኝ ፈተናዉን ከመዉጫዉ ጋር ስጠኝ /፪/ በእውነት እህታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባትሽንም እመብርሃን በአፀደ ገነት ታኑርልን በርቺልን ጊዜችን የፈተና ጊዜ ናት ሁላችንንም የፈተናዉን መዉጫ ይስጠን አዲስዬ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 3 роки тому

    አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ፀጋውን ይብዛልሽ ውድ እህታችን አሁንም ቀሪም ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በርች በሁሉ ተመስገን ካለን ሁሉ ለክብራችን ይሆንልናል ስለ ሁሉም ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zeletak123.keberat
    @zeletak123.keberat 3 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ በጣም ደስ ይላል

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ

    ዝማሬየ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጰጋውን ያብዞልሽ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን

  • @ማርያምእናቴ-ዸ6ሠ
    @ማርያምእናቴ-ዸ6ሠ 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታቺን

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 3 роки тому

    እግዚሀብሄር በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @mahimahi3467
    @mahimahi3467 3 роки тому

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን

  • @ገነትዘተዋሕዶ
    @ገነትዘተዋሕዶ 3 роки тому

    እሕታችን በርች ዝማሪ መላይክት ያሠማልን

  • @sammobule2072
    @sammobule2072 2 роки тому

    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፃጋውን ያብዛልሽ እህታች💐🌷💐🌷💐
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ey7qm9nt5v
    @user-ey7qm9nt5v 2 роки тому

    ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 3 роки тому

    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ እህቴ በርቺ

  • @mulukoabadi6640
    @mulukoabadi6640 3 роки тому

    ዝመረ መልእክት ያስማላን እህታቻን

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 роки тому

    እዉነት ነዉ ዝማሪ መላክት ያሰማልን እህታችን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ

    እውነት ነው አልልህም አትፈትነኝ
    የኔ እህት ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል

  • @hfor4103
    @hfor4103 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታለም አሜን

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ አሜን

  • @selamselamselambeshah5028
    @selamselamselambeshah5028 3 роки тому +7

    በጉጉት ስጠብቃት ነበር ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እህታችን እልልልልልልል

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    ቃለህይወትን ይሰማልን መንግስተ ሰማይት ይውርስልን እህታችን ፀጋውን ጨምሮ ይብዛልሽ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 3 роки тому

    አሜን. አሜን. አሜን. ዝማሬ. መላይእክት. ያሰማልን. እህታችን

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 3 роки тому

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ያባትሽን ነፍስ እግዚአብሔር ባፀደ ገነት ያኑር

  • @merongebru5157
    @merongebru5157 3 роки тому

    እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌕🌙⭐️🌷🌷🌷

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    የባትሽን ነብስ ይማር
    ለአንቺም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl Місяць тому

    አልልህም አትፈትነኝ አአልህም አትፈትነኝ
    ፈተናው ከመምጫው ጋ ስጠኝ😢😢😢

  • @አይናለምነኝየማርያምልጅ

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መእላክት ያሠማልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому

    ዝማሬ መላይክትንሰያሰማልን እህታችን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 роки тому

    አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 роки тому +2

    በጣም ደሰ የሚል ዝማሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 роки тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏 እህታችን እግዚያብሔር መልካም ምኞትሽን ይፈፅምልሽ💞💞

  • @hibh8242
    @hibh8242 3 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን በርችልን

  • @የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 роки тому +2

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዝመነሽን ይባርከልን አለልይመ አትፈትነኝ ፈተናሁን ከመውጫ ጋር ሰጠኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @medhanitayana4862
    @medhanitayana4862 3 роки тому

    የኔ እህት ሁሉን የሚያደርግልን አምላከ ቅድሳን ይመስገን እርሱ ሁሉን ም ለበጎ አደርገው በርችልኝ ከዚህም በላይ ከፍ ያለውን ደረጃ ያድርሰሺ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መለከት ያሰማልን አሜን

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 роки тому +1

    😭😭aezoshe ethi egzabehar ybartishe hulchinim ebtichinn aetenal 🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w 3 роки тому +4

    አልልህም አትፈትነኝ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን👏👏👏 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ