የድብቅ ኒካህ እደት ይታያል?በ5 አነባበሮ ቢሆንኳ ሰረግ አድረግ😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @حواء-ي6ي
    @حواء-ي6ي День тому

    አላህይጠብቀንያረብ አልሀምዱሊላ አግብቻለሁ❤

  • @Abdifrist
    @Abdifrist 15 годин тому

    Allahuakber

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 18 годин тому

    ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን በብዙአሏህይጠብቅህ እረጂምእድሜ አሏህይስጥህ ላይክክክሽርርር አርጉት❤

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g День тому

    ሱብሀን አላህ

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe 23 години тому

    ጉድ ሲርያ ሲሎ ድሮም አያምረኝምነበር ግን ሀራም መሆኑን ዛሬ አወኩ ጀዛከላህ ሀይረን ኦስታዛችን

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 21 годину тому

    ሶለለሁ አለይሂ ዎሶለህም❤

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 День тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SaudiSaudi-k3y
    @SaudiSaudi-k3y Годину тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @جميله-ع5ر
    @جميله-ع5ر День тому +1

    ወይኔ😂😂😂ጭራሽ ረመዷን

  • @hasanthamer-y6k
    @hasanthamer-y6k День тому +1

    እኔ የ4 አራተኛዉ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢የኒካሁ ደበቀኝ በስርአት አግብቶኝ
    አላህ በተሰብ ጎደኛ በኔ በኩል ያዉቃል ሱበኩል ግን ወልዮቺ ያጎቱልጅ ብቻ ሚያዉቀዉ ብዙግዜ ፍቺጠይቀዋለሁ ግን በህይወቴላይ ሊጫወት ነዉ ፍላጎቲ😢😢😢😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 19 годин тому +1

      😒ለምን በ እሱ ፍረድሽ አንች እኮ ነሽ ዋጋ እንደሌለ
      ሽ ያስመስከርሽው 😒እንዴት አይጭውትብሽ ተቀማጭ ነሽ 😒አላህ ይኡንሽ ግን አቅሽን ይጠብቃል? ልጅ ውልደሽል ውይስ ለመሽካሽክ ነው ሚጠቀምብሽ? ቤተስብስ እንዴት እሺ አለው 🤔አብቱን ፍልግሽ መቀመቅ ውስጥ 🤔እንዳትሞኝ ልጀ ውለጀ ከ ኡሉም ያጣሽ እንዳትኦኝ 😔

    • @hasanthamer-y6k
      @hasanthamer-y6k 7 годин тому

      @@ኢትዮጵያየእኝናት እረ4 ኛ ሚስት ነኝ አላልኩም በደብ አብቢዉ ኒካ የሚፈቀድ ዉ 4 ራት መገድ ነዉ አለ ሁሱ አራተኛዉ መስፈርት ነዉ የኔ በስርአት በቤቶብ አዉ ያአባኝ ግን ብዙ ግጪቶቺ ስላሉ በመሀላቺን እኔ ፈራሁት

  • @Neima-s6s
    @Neima-s6s 16 годин тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላ ምስክር ሳይኖር ፍቺስ እንዴት ኢታያል

  • @b.6015
    @b.6015 21 годину тому

    😅😅😅😅😅 አረ በረመዳን መጋባት አድስ ፍቅር በማግስቱ ቀን ኮታክት ቢያረጉሥ ከባድ ነው😅😅😅😅

    • @MakkaMakka-c6f
      @MakkaMakka-c6f 19 годин тому

      😂😂😂😂😂አወ ይከብዳል

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu 19 годин тому

    S.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w

  • @juharabdu-xl5qd
    @juharabdu-xl5qd 22 години тому +1

    ኧረ ሁሱ እኔ ከሸሪአው ለመፃረር ፈልጌ ሳይሆን ለምሳሌ የሷን ቤተሰብ ለምኘ እሷ ጋር ተስማምቸ ኒካህ ብናስር ድግስ ሳናደርግ ምን ችግር አለው የግድ ሰወችን ሰብስበን ማብላት አለብን ማለት ነው ካልፈለግንስ ኒካሀችን ባጢል ነው ማለት ነው

  • @ademkiya81
    @ademkiya81 День тому +1

    As wr wa akaam nagaa qabdaa?

  • @Sabitnasir-w1o
    @Sabitnasir-w1o 17 годин тому

    Usuyye as wa wb ehee uffoy mibaloowun lamin likkun atasayuliniim daagim inday aworaa arguulin ebakacvhun alawaqiwochin asgabito agul dinbar iyyalafee naw

  • @sikosilo1921
    @sikosilo1921 День тому +3

    እኔ አንድ ሚስት አለኝ ሁለት ቤትም አለኝ እና እኔ የምኖር ከሚስቴ ጋር አንዱ ቤት ነዉ አንዱ ለይ ደሞ ሌላ አግብቸ ልቀመጥ ብላት ሚስቴ እምቢ አለች እኔ ደሞ ማግባት እፈልጋለሁ አቅም አለኝ ስላት እሶ እኔን ፈተህ አለችኝ እንዴት ይታያል ከቻላቹህ አድርሱልኝ ወይ ስልኩን ስጡኝ

    • @ሊን
      @ሊን День тому +1

      ሁለተኛ ሚስት ልተገባ አልፈልግም ከለችህ ፍተት ግን መጀመሪያ በስረት ተነገጋሩ እቢ ከለች ፍተት

    • @sikosilo1921
      @sikosilo1921 День тому

      @ሊን ኧረ መፍታትማ አልፈልግም እሶ ከኔ ዉጭ ማንም የላት

    • @sikosilo1921
      @sikosilo1921 День тому

      @ሊን ግን እምቢ ካለች ይፍታት የኢስላም ህግ ነዉ

    • @ሊን
      @ሊን День тому +1

      @@sikosilo1921 አዎ አታ አቅም ኖሮክ ሁለተኛ አገባለሁ ስትለት እቢ ከለች መፍተት እፈቀደል

    • @sikosilo1921
      @sikosilo1921 День тому

      @@ሊን እሽ ሽኩረን እሶን ለማሳመን እሞክራለሁ

  • @FatoomAdam-p4v
    @FatoomAdam-p4v 16 годин тому

    አሰገባኝ

  • @FatoomAdam-p4v
    @FatoomAdam-p4v 16 годин тому

    እንደትልግባጥያቄአለኝ

  • @ااا-ش8ذ
    @ااا-ش8ذ День тому +1

    እዲትሊግባጢያቂኣሊን