የኤሌክትሪክ ምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ Electrical Mitad Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лип 2024
  • ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
    የኤሌክትሪክ ምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ Electrical Mitad Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia
    00:00 intro
    01:12 ሐበሻ ምጣድ 0913975386 / 0942220024
    05:37 ግሩም ምጣድ 0924254988 / 0904938842
    12:35 ልጅአለም ምጣድ 0947059808
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 85

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 роки тому +2

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ምጣድ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎️ ግሩም ምጣድ 0924254988 / 0904938842 አየር ጤና (ካራ ግራር ኮንዶሚንየም)
    ☎️ ሐበሻ ምጣድ 0913975386 / 0942220024
    ☎️ ልጅአለም ምጣድ 0947059808
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Рік тому +2

    ጡሩ ነው የኔ ባለማህተቦች እህታችን ቀሚስ ልበሽ እግዚአብሔርን አታስቀይሚ ክርስቲያን ከሆንሽ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Рік тому +2

    ሳሮን በጣም እንወድሻለን ግዜሽን ሰጥተሽ ጠቃሚ መረጃዎችን እያካፈልሽን ነው እናመሰግናለን

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።።።።።።።።

  • @zelalemgidafie4546
    @zelalemgidafie4546 2 роки тому +2

    Sary, your videos are amazing keep going & good luck!

  • @saadasaiey9596
    @saadasaiey9596 Рік тому

    እናመሰግናለን የልብ አደርስ ነሽ ጠክሪ ደስ የሚልስሪነው

  • @fikirmanufacturing1772
    @fikirmanufacturing1772 2 роки тому

    ስለሰጠሽን ፡ መረጃ ፡ እናመሰግናለን ፡

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @drphone9773
    @drphone9773 2 роки тому

    በጣም ጥሩ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Рік тому

    በጣም ደሰ ይላል 👍

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Рік тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Рік тому

    Berchi Yene gobez
    Interview setadergi tinish note yizesh asfelagi yemibaluten questions beteyki because I noticed you struggling to remember questions. Just a thought 😘😘😘

  • @abebawtadese2278
    @abebawtadese2278 2 роки тому

    የግሩም ምጣድ አድራሻቸዉን እፈልጋለሁ ዋዉ ያምራል

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z 2 роки тому +13

    የልብስ ማጠቢያ አቅርቢልን ከ10 ኪሎ በታች የለውን

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 2 роки тому

    ArifNew
    Thanks

  • @user-dt1ju8sw7x
    @user-dt1ju8sw7x 2 роки тому

    ጥሩ

  • @mohammedyesuf8422
    @mohammedyesuf8422 2 роки тому +1

    የሀገራችን ሩብ ህዝብ በዚህ መጋገሪያ ቢጠቀም ስንት የህዳሴ ግድብ ያስፈልጋል ብለው ያስባሉ ከተመልካችም ከተጠቃሚም ካዘጋጅም አስተያየት ?እቃወቹንም አዘጋጆችንም ሣላደንቅ አላልፍም በርቱልን።

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 роки тому +3

    ጥሩነው ዋጋቸው ችግሩ ግን የማብራቱነገር ነው ቆጣሪ ኢትዮላይ

  • @BD-qi1fz
    @BD-qi1fz Рік тому

    Wow!

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 роки тому +9

    የኔ ቆንጆ ፍሪጅ ብራንድ የሆኑ በአሁን ሠአት ያለውን ዋጋ ብታቀርቢልን ይዢ ከምመጣ ዋጋውን ላወዳድር ማማዬ

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 роки тому +2

      ቀጣይ ሳምንት እናቀርባለን ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተይን

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 2 роки тому +1

      @@NurobeSheger ሰላም ይብዛልሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ sub አድርጌሻለሁ የቴሌቪዥን እና ኮሚኘውተር ዋጋ አቅርቢልን በርች ስለ ካርጎ መረጃ ካለሽ ከዚህ መላክ ወይስ እዛው መግዛት ምከሪን ውዴ🌹💗

    • @user-ow8uh7gp5x
      @user-ow8uh7gp5x Рік тому

      ከዝህይሻላል

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 роки тому

    Selam Selam

  • @etu9731
    @etu9731 Рік тому +1

    የግርግዳው ምጣድ ሲነቃነቅ ሽቦው ሊበላሽ አይችልም ወይ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 роки тому +3

    የዳቦ ምጣዱን ዋጋ ሳተነግሩን ????

  • @zedo_ethio2766
    @zedo_ethio2766 2 роки тому

    የዳቦ እና የእንጀራ መጋገሪያውን አንድ ላይ የተያያዘውን እፈልገዋለው

  • @aradatimes8979
    @aradatimes8979 2 роки тому

    ask the price enji abezagnaw wagawen altenagereshem .... demo achekuyi rega belesh interview aregiyachew

  • @samirajamaal1412
    @samirajamaal1412 Рік тому

    👍👍👍💯

  • @boussicell6797
    @boussicell6797 Рік тому

    የእንጀራ እና የዳቦውን ምጣድ ዋጋ መጠየቅ ነበረብሽ

  • @genihabesha73
    @genihabesha73 Рік тому

    ከአዲስአበባ 130kmእንዴት ትደርሳላችሁ

  • @aooa7845
    @aooa7845 11 місяців тому

    ወስ ሚጣድ አቅርቢሊን❤❤❤

  • @ok2800
    @ok2800 2 роки тому +1

    እሰከ ሀዋሳ ይሄዳል ግን🤔🤔

  • @woine123
    @woine123 2 роки тому

    ሳሮን ፕሮግራምሽን ግዜ ሲኖርሽ ብታይው ለማሻሻል ይረዳሻል::

  • @hawabashir7852
    @hawabashir7852 2 роки тому

    ሀይ ሲንት ሲትነው ሚጠዲ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 2 роки тому +3

    ተጠቅሜዉ አላውቅም ሥደት ሣልመጣ እንጀራ እናቴ የሌለች ቀን እንጅ አልጋግርም። ጥያቄዬ ምጣዱ በመሀል ይበርዳል አይበርድም? በጣምሥ አይግልም ወይ? ፓወሩን ቀንሶ ነዉ አጠቃቀሙ እንደት ነዉ? ኮሜንታሮች ያላ ጻፍ ጻፍ እማያዉቁትን መጠየቅ ሀጺያት አይደለም፣ ያወቁትን ማሣወቅ በጎነት ነዉ!!

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 2 роки тому +1

      እንደ ቆጣሪሽ ፓወር ነው
      ፓወር ከሌለው ይበርዳል አክስቴ እንደዛ ትላለች

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 роки тому

    Adersha yete new

  • @etu9731
    @etu9731 Рік тому +1

    አንዳንድ ቦታ ዋጋ መጠየቅ ትረሻለሽ፣ አትርሺ፣

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 роки тому

    2ኛው ቤት ላይ ያለው የመጨረሻዋ ምጣድ ስንት ብር ናት ለምን ሁሉንም አትናገሩም።ዋጋውን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому

    እስኪ በታማኝነት ለናቴ የምጣድ ግዳን የሚገዛልኝ

  • @naimavkyoutube
    @naimavkyoutube 2 роки тому +1

    konjo new

  • @user-zo5zt6qu8u
    @user-zo5zt6qu8u Рік тому

    ግን ክጋ ሀግሬ አትውስዱም ዎይ??

  • @user-go2zj9eg5l
    @user-go2zj9eg5l Рік тому

    እኔእምለው ምጣዱ ገጠር ማብራት የለለበት ይሠራልደ

  • @zebibamudesir9631
    @zebibamudesir9631 Рік тому

    እስቶብ ዋጋ ስርልኝ

  • @aljawallaljaeall2475
    @aljawallaljaeall2475 2 роки тому

    Ye dabo mashin asayigni Sint new itiopia

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 роки тому

    ጥሩነው እእ ኑሮው ከሽበታችየለም

  • @moss463
    @moss463 2 роки тому +1

    I think asking the price of the items is the most important part of your show, yet you kept on forgetting about it. ምጣድማ እንደሚሸጥ እናውቃለን፤ እኛ ሳንደክም ዋጋውን እንድታጣሪልን ነው እንጂ ላንቺ ቻናል subscribe ምናደርገው።

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 роки тому +1

      ትክክል ነው: ቀጣይ ቪዲዮዎች ላይ እናስተካክላለን: ስለአስተያየቱ እናመሰግናለን

  • @shmeadmasu7321
    @shmeadmasu7321 2 роки тому +1

    ዋጋ ጠይቂ እንጂ

  • @user-nk5do1fk4l
    @user-nk5do1fk4l Рік тому

    Slk askemchiln eshi eht

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 Рік тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯🇪🇹🇪🇹💯💯🇪🇹🇪🇹👍👍👌👌

  • @user-cr6kh8be9j
    @user-cr6kh8be9j 10 місяців тому

    የግድግዳዋን ምጣድ እፈልጋለሁ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 роки тому +1

    የሁለተኛሁን ስልኩን አስቀምጪልን

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 2 роки тому

    slam ehtache wow baxme konjjoo bls no selke quxur en 5 mexdoche efalglwuu laa sera new pls selke quxur

  • @ggsgf1765
    @ggsgf1765 2 роки тому

    እህት እበክሽ አሁን በለው ዋጋ የፊሪጅ እንድተሰይን

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 роки тому

      በቅርብ እንለቃለን: ይጠብቁን

  • @user-to3fv4mt3x
    @user-to3fv4mt3x 2 роки тому +3

    ይቅርታ በአሁን ስአት ቴሌቪዥን ዋጋ ጠይቂልን

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 роки тому +1

      ቀጣይ ሳምንት እናቀርባለን ሰብስክራይብ አድርገሽ ጠብቂን

    • @user-to3fv4mt3x
      @user-to3fv4mt3x 2 роки тому

      አድርጌሻለሁኝ

  • @simeralove3586
    @simeralove3586 2 роки тому

    ቡታጅራ።ታደርሳላቹ።ምጣዱ

  • @user-pv3nz4uj2v
    @user-pv3nz4uj2v 2 роки тому +1

    Wagawin atykim ende bezrzr wa???

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 роки тому

      ቀጣይ ቪዲዮዎች ላይ እናስተካክላለን: ስለአስተያየቱ እናመሰግናለን

    • @user-pv3nz4uj2v
      @user-pv3nz4uj2v 2 роки тому

      @@NurobeSheger Eshi ehtye entebikalen

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 Рік тому

    some thing took my attention which is the beauty of Saron as from 2:55--3:53 at it was hard to fellow what been saying she is fit and hot as hot as Wubit sorry but it is true

  • @mahderadnew7044
    @mahderadnew7044 Рік тому

    Teletafiw wagaw sntnew

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому +1

    ወጋ ግን ሁሉንም አትናገሩም ..

  • @shamstaha9211
    @shamstaha9211 2 роки тому

    ዋጋውን በደብ አብራሪ የሁለተያው ላይ ዝም ብለሽ ነው የለፍሽው

  • @selamselam8697
    @selamselam8697 2 роки тому +1

    ግን ለምን በያንዳንዱ ዋጋውን አጠይቂም እህታችን

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 роки тому +1

      ጠየቀች በተገቢው ሁኔታ አብራሩላት እኮ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому +1

      እህቶቼ ደምሩኝ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 роки тому

    Beautiful !! Are you single?

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k 2 роки тому

    አንዳንዱን ትንሿ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጠውን የዳቦና የእንጀራውን ምንም ዋጋ አልጠየቅሽህም. ሙሉ ጋዜጠኛ ሁኚ ከሆንሽ

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 Рік тому

      you are fake yourself like allergy to hear you talking. how come you talk to her like that BALEGE😠

  • @kirubelkfele9517
    @kirubelkfele9517 Рік тому

    😡😡😡😡😡😡

  • @medna308
    @medna308 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @hassenseid6049
    @hassenseid6049 2 роки тому

    እናመሰግናለን