የፖሊስ መኮንኑ ጥሪ በእነ አስታጥቄ የመጨረሻ ሰዓት ሩጫ | Hiber Radio with PL Samueal Jun 21,2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 34

  • @yimamnegash7590
    @yimamnegash7590 21 день тому +6

    Very very nice comment Good job 👍

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 21 день тому +7

    መቶ አለቃ ሣሙኤል ይፍሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን!!!

  • @WendemuEsheta-bi1yy
    @WendemuEsheta-bi1yy 21 день тому +5

    ድል ለሕዝባዊፋኖ

  • @bantayehu19
    @bantayehu19 20 днів тому +1

    መ/አ ገለፃቸው ❤❤❤❤ድል ለአማራው ፋኖ!!!

  • @Adugenete
    @Adugenete 21 день тому +6

    እጅግ እናመሰግናለን መቶ አለቃ ሳሙኤል ይፍሩ ጋዜጠኛ ሀብታሙ እንዲህ አይነት በሳል እና ሀገር ወዳድ ሰዎችን ካሉበት አውጥተህ ስሜታቸውን እንዲያጋሩን ስላደረከን ለአንተንም ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏👌👌👌

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 21 день тому +7

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ።ሞት እና ውርደት ለፋሽስቱ ጥቁር ናዚ ፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።

  • @Mimi-ex1dn
    @Mimi-ex1dn 21 день тому +4

    መት አለቃ ሣሙኤል በርታ ጊዜው እየደረሰ ነው እንደዚህ ደሀውን መላ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዳስለቀሱ የሚያለቅሱበት ቀን ቅርብ ነው አሁን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሺ ጀግና አፍርታለች እራሳቸው ባወጡት ህግ ከያሉበት በወረንጦ እየተለቀሙ ዋጋቸዉን ያገኛሉ።

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 20 днів тому +2

    Thank uou so much Officer appreciate .
    God bless.

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 20 днів тому +3

    መ/አ ❤ሳሙኤል❤ ጀግናው እንኳን ደና መጣህ በጣም ናፍቀህኝ ነበር 😊

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 17 днів тому +2

    በትክክል ገልፀኸዋል

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 20 днів тому +3

    ❤ህብሮች❤

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 20 днів тому +3

    ትክክል ትናንትናና ዛሬም ሆነ በአገዛዙ አላግባብ ከህዝብ በኃይልና ከህግ ውጭ የተዘረፉ ንብረቶች በሙሉ ወደሕዝብ መሠለሳቸው አይቀርም ።

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 20 днів тому +3

    " ጩኸቴ ቀሙኝ" አይነት የብልፅግና ብልጣብልጥነት የንብረት ማስመለስ ሥራ መሠራት ያለበት ከድል በሗላ በፋኖ መሆን ነው ያለበት።እንጋዳው እንደገለፀው።ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 20 днів тому +1

    Diyasifora selamaawe selfe mawuxate allebat

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 21 день тому +2

    ትንታኔ ይሉሀል ይሄ ነውአማራ ስለሆንክ እኔ ኮራሁ Amhara ፍትሀዊ ነው ስንል በምክንያት ነው ኑርልን ወንድሜ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 20 днів тому

    ተደጋጋሚና አሰልቺ

  • @WendemuEsheta-bi1yy
    @WendemuEsheta-bi1yy 21 день тому

    🎉

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 21 день тому +2

    እኔኮ መለየዮ የለበሱት አቅም የሌው ደካማውን ህዝብ እንደፈለጉ ለመጨፍለቅ መሪዎች ሰዎች አይመስሉዋቸውም አድርርጉ የተባሉትን ሁሉ ማረግስ ለምን ለማለት ከበዳቸው ትላት ደካማ ቢሮ መግባት አልቻልኩ ሲል የነበረን ዛሬ ሁላችሁ ጫማዪ ስር ናችሁ ሲል አሜን የሚሉበት ምክንያት ምንድ ነው

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 21 день тому +3

    DiLL LE AMHARA FANOO

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 21 день тому +2

    ወንድሜ ሀብታሙ እና መቶ አለቃ ይፍሩ
    ሲጀመር ህዝብ ዘሩን በማጥፋት የተሰማራውን ኃይል የተሰበሰበለት ምንለመስማት ነው?
    ህዝቡ መሰብሰብ የለበትም???

  • @gezuabebe8096
    @gezuabebe8096 20 днів тому +2

    የኢኮኖሚ ስርኣቱ ገዳ መሆኑን አትዘንጉ ገዳ ማለት መግደል መቀማት መንጠቅ ከዛም በሞጋሳ ህግ የራስ ማድረግ ነው ያልተነገረ ምን ተደረገ ይልቅ ስድብ ትቶ ጠንክሮ በዱኣም በዱላም በመስቀልም በጎራዴም መዋጋትን ይጠይቃል እንዳረጀ ውሻ ማላዘን ይቁም።

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 20 днів тому +1

    የቀበሌ ቤት አፍርሰው የግለሰብ ቤት ቀምተዉ የገነቡት ባለስልጣን ነዉ መቀማት ዘመዶቻቸውን በአምባሰደር ቤተሰብ ስም ወደ ውጭ በመጓዝ ህገወጥ ገንዘብ ዝውውር ላይ ተሳታፊ የነበሩ፣ ከልማት ባንክ ወስደው ከተበደሩበት ማላማ ዉጭ ነግደዉበት ከሰርን በማለት ሀብት ያፈሩትን የባለሥልጣናት ዘመዶችና ቤተሰቦችን ነዉ መውረስ እንጂ ያማረዉን ሳይበላና ሳይጠጣ የገነባዉን የ ኢትዮጵያዊ ንብረትን መሆን የለበትም።
    ህግስ ወደኃላ ይሰራል ወይ?

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 21 день тому +3

    ያ ሰው አጥፊቶ ጠፊ ነው‼️ ነገር ግን እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏 ጊዜ ጀግና‼️ ጊዜ ዳኛ‼️ ጊዜ ተለዋዋጪ‼️ ጊዜ የእግዚአብሔር ነው እና እግዚአብሔር ሥልጣን ይስጣል ይነስል ስለዚህ ባለጊዜው በተሰጠህ ጊዜ መልካም ስራበት ሰውዬው⁉️⁉️⁉️⁉️

    • @fikiresketsela
      @fikiresketsela 17 днів тому

      ባልነበረ ህግ ወደ ኋላ ሄዶ ህዝብና አገርን የመዝረፊያ ሥልት መሆኑ ነው ? ራሱ ባልነበረበት ጊዜ የሆነን ነገር ሁሉ ወደ ኋላ ሄዶ መዳኘት መፈለግ ህጋዊ ሂደት ይሆናል ? ነውሮችን ህጋዊ ሂደት ማልበሥሥ የንጥቂያ ህጎችን ማውጣት አያኗኑርም ። ወደፊት ሁሉንም ተበዳይ አንድ ሊያደርግ ይችላል የሩቁ ሲገርመን መሃል ከተማ ላይ ይህንን ማሠብ ነውር ነው ። ቀድሞውንም በሩቅ የሆነው ሁሉ በዓላማ ሆነ ተብሎ ነበረ ማለተ ነበር ?

    • @Usaaid
      @Usaaid 17 днів тому

      Keduse Michael, ye hezebune sekoka, mote, mefenakele, ke ebetehe ayeweta, serethe ayelefelhe, antea genocider, homosexual, lotters, saycopat, Rapist nehe, Antem gezew sederese tekefelatalehe, ye Abiy ebabu narcissistic oromuma kalsi atabea weshema

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 21 день тому +1

    ፈሪ ዱላው መቶ ነው😡

  • @Usaaid
    @Usaaid 17 днів тому +2

    Ye Ethiopia hezebe, endedeneze yaderegew, andume Betea cherstian new. Betea Cherstianu Kadrea yemolabet, sebeketachew, tenbit new, be selote new melese yalew, Egzeabhere sefekede yanesawale, eyalu, Hezbune adenzezewetale.. Ye Addis Abeba hezebe Tenesa, le mefenklea mengeste.. Abiy ebabu narcissistic oromuma kenea gebereaberochu le fered yekerebu, musenawe, lebenetu, yaletasebe, yaleteserabete habte, balegezea nene belew yakemachutene le hezebeu ye setute, ye tefenakelew hezebe ydkokkmebete

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 21 день тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😅😅

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 20 днів тому +1

    አቶ ሀብታሙ አረ እባክህን እባክህን የዚህ የልዩ ዝግጅትህ ፕሮግራምህ ገንቢህ እና ለችግሮቻችን መፍትሄ የሚሆን ወሬዎች የምታቀርብበት ቢሆን ጥሩ ነዎ
    ምክኒያቱም የምታቀርባቸው ሰዎች በአጠቃላይ አገዛዙ በህዝብ ላይ የሚያደርሰውን መከራ ግፍ እስራት ግድያ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮቻችንን ብቻ በሮሮ የሚያወሩ ብቻ ናቸው
    ሰዎች ይህ አልጠፋቸውም ከበቂ በላይ መረጃ አለው ነገር ግን አንተም የምታቀርባቸው እንግዶችህ እኔም ሁሉም ሰው የመፍትሄ አካል በተጠና መንገድ መገኘት የሆነ ስራ ላይ ብታቶኩሩ

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget3602 21 день тому

    የማን ነህ ፋንዲያ? ወሬ!!

    • @meneliksahelesilassie3768
      @meneliksahelesilassie3768 17 днів тому +1

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆
      የማነህ ጥፍራም እፍርታም!?
      መጀመሪያ ምላስህ ላይ የበቀለውን ቆሻሻ ጥፍርህን ቁረጠው!!! ፋንዲያ ደም ጠጭ እናተ ናችሁ!!!
      የሚሊየን አለቃ ሳሙኤል ይፍሩ ጀግናችን መኩሪያችን ነው!!!
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
      ስማው እንዴት እርቃናችሁን እንደሚያስቃራችሁ!!!
      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆