የጥቁር ቅመም እዘገጃጀት /ethiopian kmem /tkur kmem azegegaget /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @mekdesfetene7913
    @mekdesfetene7913 2 роки тому +1

    በጣም የምፈልገው ነገር ነበር
    እጅሽ ይባረክ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 роки тому

    ጠንክረሽ ስሪ
    አንዳንዴ የዋንጫ ቡድን ይሸነፋል፤ ጀግና ተደብቆ ያለቅሳል፤ ብርቱ ሰው ይዝላል፤ ጎበዝ ሰው ይሰንፋል፤ አንዳንዴ የማይሆነው ሁሉ ይሆናል።
    የመሸነፍ ስሜት እንዲሰማህ የሚያደርጉ ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይልቁም፤ የመጡት ሊያፉ ነው። ወዳጄ ብቻህን አይደለህም ሁሌም ሲስቅ የምታየው ሰው አንዳንዴ እንዳንተ ይደክማል። ሁሉም ያልፋል፤ ጠንከር በል!
    ታላቀ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ቅኔዬ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ አሰራርነው ዋውውው የኔ ቅን እጅሽ ይባረክ አቦ 👌🥰🌹🙏

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 роки тому

      ፅዮንዬ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 роки тому

    ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ ዋ እንኮን ሠላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ ሥላካፈልሽን እናመረግናለን ውዴ

  • @semiratube7496
    @semiratube7496 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ዋው ጥሩ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 роки тому

      ሰሙቲ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @destatube9960
    @destatube9960 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ውዴ ዋው ብያለሁ ዬኔ ባለሙያ ሁለገብ ብዬሻለሁ ውዴ ትችያለሽ👍👍👍🌹🌹🌹🌹

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 роки тому

      ደስታዬ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @libamset
    @libamset 2 роки тому

    ባለሙያ💕

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    ማሻ አላህ ጉበዝ ነሽ በርቺ አድስ ነኝ ለቤትሽ

  • @Kerbaulampung72
    @Kerbaulampung72 2 роки тому

    Salam kine thank you to tutorial 👍

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ጥያቄ ግን ነጭ ሺኩርቱን ዝጂብሉን ጥቁር አዝሙዱን አዲላይ ጨቅጭቆ በፀሀይ ማዲርቅ አይቻልም ከዛ ስፈጭ ኮረሪማዉን ቀላቅለን መፍጨት አይቻልም????

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  5 місяців тому

      ሁሉንም አንድ ላይ አድርጐ ጨቅጭቆ አድርቆ መፍጨት ይቻላል እኔ ቪዲዋ ስቀርፅ ለማሳየት እንዲመቸኝ ነው ለየብቻው ያደረኩት ። እንጂ ሁል ጊዜ የማዘጋጀው አንድ ላይ ደልዤ ነው፡ ፡ አመሰግናለሁ

  • @hiwotteshome7319
    @hiwotteshome7319 Рік тому

    ጥቁር ቅመም ለምንድን ነው የሚጠቅመው?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Рік тому +1

      በበርበሬ ለሚሰሩ ማንኛውም የምግብ አይነት ምርጥ ቅመም ነው :: አመሰግናለሁ

  • @dawitmuluye1892
    @dawitmuluye1892 Місяць тому

    Nech kimem aserar asayen