Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ትምህርት በመከታተሌ ከባለቤቴ ጋር ያለፈው እሁድ ስጋወደሙ ተቀብያለሁ። በጣም አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
እድለኞች
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚ ክብር ላበቃቹ ለኛም ለዚ ክብር ያብቃን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣሱቡኝ
Egziabiher ymesgen
እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፀናቹ ለእናተ የደረሰ እግዚአብሄር ለኛም ይድረስልን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤተሰቦቼ ውስጥ ያየሁት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይገስፅልን በእውነት ይሄን ዳቢሎስ
መምህርዬ ምክርህ አይጠገብም ሁልግዜም ፈጣሪያችን ከፊትህ ይቅደም 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯
በጣምይገርማልመምህርእንዲህአይነት፡ባህሪያላትጎረቤት፡አለችእኛጋ፡ጅማከተማ፡ቆጪሰፈር፡ቁጭእራሷ፡በጣምይገርማል፡አሁንማነቃሁ፡እድሜላንተመምህር፡እግዚያብሄርይስጥልን❤❤❤
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆይልን በርታልን መምህራችን በጣም ብዙ ነገሮች ናቸው ያስተማርክን
የሴት. ጎደኛ. አንኩዋን. አልነረኝም. አድያውን ያንተን. ተምህረት. ከሰማሁ. የቡዳ. መንፈስ አይነጠላ. አዳለ ተረዳሁ
መምህር እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።ምክሮችህን ተግባራዊ አደርጋለሁ እግዚአብሔር በወደደ ።በጣም እንወድሀለን, እናከብርሀለን, ልጆችህንና ቤተሰብህን እንዲሁም አንተን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በእቅፉ ዉሰጥ አሰቀምጦ ያኑራችሁ። ጠላትህን ከእግርህ በታች ይዉደቅ ።እኔና ቤተሰቤ እጅግ በጣም እንወድሀለን።
መምህር ሳደምጥ በእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ሁሌ እገረማለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልንአሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው መታደል ነው ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም ንስሀ ገብታችሁ ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
memeher Hodam yemeyaderege menefese ale enda? ke geza behala?
Amen
ያራት ወር ርጉዝ ነኝ ዶ.ር ጽንሡን አቋርጭ ብሎኛል ደም ይፈሠኛል በጸሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም
አይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤልን ለምኝዉ እመቤቴንም ለምኛት ሀኪሞች የሚሉሺን ሁሉ አታድርጊ
@@aynalemageze8592 እሽ እህት አመሠግናለሁ
እንዳትሰሚያቸዉ ቅዱስ ሩፋኤልን ተማፀኚዉ
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ጎረቤታችን አስታወስከኝ መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ እነግራቸዋለው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
መምህር በፅሎትህ አስቀኝ ወለተ ስላሴይ ሙሉ ቤተሰቦቸን ተስፍ ሒወት ወለተ ሒወት ወለተ ስላሴ ወለተ ማሬም
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን።መጠኑ ይለያይ እንጂ በየቤቱ ያለ ጉድ ነው።እንዲህ ካለ እስራት ተፈተው ኑሯቸውን እንማርበት ዘንድ የሚፈቅዱ ሰዎችን አመሰግናለው።
መምህር አንካን ሰላም መጣህ ልከ ነህ በዚህ አጋጣሚ አራሳችንን አንድንፈትሽ ያረገናል አግዚአብሔር ይስጥህ አኔ አራሴን አንድ መለከት አረድቶኛል በጣም በጣም ይገርማል ግዜዉን አስተዉላለሁ አየሆነ ያለዉ በራሳችን አንድንፈትሽ አግዚአብሔር ይርዳን ትምተህርቶችህን ገና አላየዋቸዉም ሌሎችንም መምህራን ስለማዳምጥ ይመስለኛል ገጠመኝ ሱስ ሆነብኝ የአግዚአብሔርን ስራ አያደነኩኝ አየተገረምኩኝ አያመሰገንኩኝ ተመስገን አንደ አንተ ያሉትን መምሀራን ያብዛልን አግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጥህ
ያዛሬዉ ልዩ ገጠመኝ ትምህርት በሁላችንም ቤት ያለ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱል ኡራኤል ወረሀዊ መታሰባ በአል አደረሳችሁ ወደገጠመኙ ስጨርስ አልተያየቴን እፅፋለሁ
ቅመሜ ለኔም ጭምር ስሚውና ለኔም ኮመንት ፃፍልኝ ስወድሽ
@@BeteHohe እሽ ማራኪነቴ
አሜን አሜን አሜንመምህር ቃለ ህይወትንያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን በእውነት እደዚህ አይነት ብዙ አለ እኔም የማቀው ይገርማል መንፈሱ በጣም ነው የተጫወተብን እግዚአብሔር ይገስፀው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ተስፋሚኪኤናንግስተ ማርያም በፆሎታቹ ኣስቡን
ፈጣሪ ይመስገን ይህን ላስተማረን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ ብዙ ተምሬበታለው
መምህር ተስፍዬ ሽህ አመት ኑርልኝ ባንተ ስንቱን ተማርኩ። እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ።
እኔም.እንደዚ.አይነትሰው.ነኝ.ወለተገብርኤል.ነኘ.በጸሎት አስቡኝ
መምህር እድሜ ክጤና አብዝቶ ይስጥህ አቤት!! የስንት ስው ቤት አፅዳህ ስንት ስው ተለወጠ ባንተ አው በጣም እፍልጋለው
አቤቱ ግታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
_ውድ መምህራችን የእማ ድቅር ወዳጄ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን_
ማራኪዬዬዬ ጠፋሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልህ ይዉትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ኧረ እሚገርም ተምህርት ነው መምህሬ ስለማይመቸኝ እርዕስ እየመረጥሁ ነበር እማዳምጠው የዛሬው ደሞ ይባስ ብሎ የራሴን ህወት ነውእግዚአብሔር አሳቤን አስፈፅሞኝ ለአገሬ አብቅቶኝ ስጋዎን ደሙን ለመቀበል ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬም እንደ ሁል ጊዜው ብዙ ነገር እንዳውቅና ራሴን ያየውበት ትምሕርት ነው ቅዱስ ዑራኤል በእለተ ቀኑ አእምሮየን ከፍቶ የሰማውትን ለሕይወት ያድረግልኝ ያድረግልን አሜን
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ከርታታ እና ስደተኛ ወገናቹ ነኝ ነገሮቼ ሁሉ ተዘግቶብኛል የያዝኩት ሁሉ ይጠፋብኛል በብዙ ቦታ ሳላውቅ እራሴን አገኛለሁ እባካቹ ወገኖቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ ነኝ በሰላምምወደ አገሬ እንድገባ
የምትለውን ነገር እውነት አንድንት ሴት አለች እንደዝች አይነት ሴት እግዚአብሔር ልቦናች ይክፈት
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከእሰራታችን ፍታአን
Godolias! Enkuwan lezi abekachu.
Amen amen anen
በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ከጭለማ ወደብርሃን ያመጣናል መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጠጋውን ያብዛልህ
ኣይ መምህር ልቅሶ ዝም ብሎ ይለቀሳል እንዴ ልቅሶ ኮ የተሰበረው ልብና በእግዚአብሔር ፍቅር የተነካ ልብ ነው የምያገኘው ያድለን ኣሜን
እግዚአብር ይመስገን ምመህር በእዉነት በጣም የሚገርም ነዉ የዚህ ባህር በኛቤት ያለነዉ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው የሚገርመው እረ አለ አግብቼ የገባሁበት ሰፈር በስመ ስላሴ አለች ሳይሆን እንደው አሉ ብል ይሻላል ሁሉም አንድ አይነት ፀባይ በጣም ግራ ይገባኝ እና ይገርመኝ ነበር አሁን ገባኝ ቡዳ መሆኑ እግዚአብሔር ይገስፀው ደሞ እኮ ሁሉም የተለያየ እምነት ያላቸው ናቸው ግን ስድብ እና ድብድብ ላይ ሀሜት ላይ አንድ ይሆናሉ እኔ እንደ መፍቴ የቆጠርኩት በቃ ሁል ቀን እናቴ ሰፈር መዋል ነበር ከዛ ደሞ ይህው ስደት ወጣው በቃ እንግዲህ አሁን ስመለስ ነገሩ ገብቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ለመምህራችን እንዲውም ገጠመኝ ላይ ለሚቀርቡት አባት እናቶቻችን ወንድም እህቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ከዳቢሎስ እጅ የምናመልጥበት ትምህርት ስለ ሆነ ደስ ነው የሚለኝ ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስቡን በአህዛብ አገረ ያለነው አገራችን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ ኡራኤል 😢
ተመስገን እግዛቤህር።
መህምረ ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያበዛል መህምረ እድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንግል. ማረያም ልጀ
ሰለማይነገር ሰጣታወ እግዚአብሔር ይመሰገን
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይጉድ
ይህን ትምሕርት በጣም የሜግርም የሜግርምትምሕርት እደሜና ጤና ይሰጠህ አሜን
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው መታደል ነው ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
የቡዳ ፡ መፈስ ባህሪያችንን ፡ መስሎ ፡ ከሰዎች ፡ ጋ ፡ ሲፋጀን ፡ ኖረ አሁንማ ፡ እድሜ ፡ ላተ ፡ መ ምህር ፡ ነቃንበት ፡ ጠላታችንን። ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ፈጣሪ ፡ ይባክልህ ፡ ፡ ፈተናን ፡ ያርቅል በዙራህ ፡ ያሉትን ጠላቶችህን ፡ ፈጣሪ ፡ ካተ ፡ ያርቅልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት አደርክልን የቅዱስ ዑራኤል ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይሁን አዳምጬ እመለሳለሁ ቤተሰቦቼ ስንገባ ላይክ like 👍👍👍👍 አንርሳ ❤️
መልክአ ሚካኤል እውነትም ሀይል አለው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለነሱ የደረሰ የለወጣቸው የእማምላክ ልጅ እኛንም ይጎብኘን
መምህራችን በአውነት ቃለህወትያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በፁሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል እየልህ
ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
መ መምህር እንኳ ደህና መጣህ እ ንዴነህ ቃለ ሕወት ያሰሞልን በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ
ቃለህውትት ያስማልንመምህር
ለሁለት ግዜ ነው የሚሰማው😃😃😃ምናኣለበት እንደሃሜት ሌላ ቁምነገር ኣምነን ብንቀበለው ግን ያሳዝናል ይህ ሁሉ ነገር 😭😭😭😭😭 ኣዎ መምህር እንረደሃለን የመናፍሰት ተንኮል እንምታሰተምረን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
መምህር ትክክል ነው አሉ እናቴም ብቻዋን መኖር ትወዳለች እናም ደሞ ከደም መንፈስ ጋር የተገናኘ ብዙ ነገር አለ
በኋይለ ጊዮርጊ ቤት ስትመለክ የነበርከዎ የጠቋር ብዳ ዛር ወሰን ገፈ ወሰጋላ አዳል ሙቲ ኣዳሉ ሙድሌ አቴቴ ብዳ ዛር እርኩሳን ሴጣን #ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይገስጸህ አሜን፫ ምዕመናን ይገስጸህ በሉልኝ!!😭😭😭🙏
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅህ የሁላችንም ይገስፅልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን
እግዚአብሔር ይገስፅህ
አሜን ይገስጸዉ
ኣሜን(3)የገስፀዉ🙏
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ኡራኤል ዉዳቹቾ እንኳን አደረሳቹሁ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን ጌታ ሆይ ልቦችን አይምሮችን ክፈትልን
እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ነኝ
እግዚኣብሔር ይመስገን በንተ ትምህርት ብዙ ተቀይረናል በጣም ደሰ ይላል መምሀህር
አዎ የኛ ውድ መምህር 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን በጸሎት አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ማሪያም
በሰመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን።ሰለማይነገር ሱጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን ለዚ ቤት የቀየረ ኣምላክ ለሁላችን ይቀይረን ኣሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዛብሒር ይባርክልህ እናመሰግናለን
ቃለ hywetn ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ትምህርትህን ተቀብለን ለመለወጥ ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እውነት የሚገርም ትምህርት
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙌🙌 አሜን አሜን አሜን
በያዳዳዱ በምትለቀዉ ትምህርት በዙ እየተቀየርነዉ እግዛብሄር የነብስ ዋጋ ያድርግልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲✝️
በጣም እስተማሪ ነው ተራ በሚመስል ግን በየሰፈሩ ያለ ማንም የማይረዳው ነው እግዚአብሔር በየሰፈሩ ያለውን እንዲህ ያለ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀው
ተአምር ነው ለካ በየቤቱ ስት ጉድ አለ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን
Mamihir tesfaye biro yet newu ena bizu sawu matsefihin yifaligal
አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስይላል እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር. በታም ደስ የሚል ገተመኝ :
እናመሰግናለን መምሕር እግዚአብሔር ይባርክሕ እመብርሃን ትጠብቅሕ
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ
ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር እኛ አልደከመንም ፤እግዚአብሔር አምላክ ለአንተም ብርታቱን ይስጥህ
እውነት ነው መምህር ሲቶች ስልጣን አያስፍልጋቸውም ጥሩዋችም አሉ በባትሪ ፍልገህ
እግዚያአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከኔ የበርታቹህ በጾለታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላቹህ በጣም አንገላታኝ በአሰሪወቸ ላይ እየተመሰለ ሰይጣን በጣም ይፈትነኛል
እመብርሀን ታስብሽ አይዞን በፀሎት በርቺ ሁላችንም አንድ ነው
@@keolusgeyorgs9296 አሜን አሜን አሜን እህታለም
እህታችን በርች እግዚአብሔር ያስብሽ
መምህር በህልሜ ትመጣለህ ትታየኛለህ። ያንተን ገጠመኝ መስማት ስጀምር መቁረብ አቆምኩ ከ 8 ወር በሁላ አሁን በተደጋጋሚ ቆርቢያለው። ግን በተደጋጋሚ በህልሜ ትታየኛለህ
እግዚአብሔር ይገጽጽው አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሺ በርች
እግዛብሄር ይመስገን መምህር በርታልን
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin
መምምህር እንግዚአብሔር ይመሰገንበጠቃሚ ነዉ መምህር እሽ እኔ ነኝ እንዳ በባህር አለኝ ከዝ እእንዳ ለወጣ አሰተመርኝ አሰረደኝ ከዝ ለመዋጣ እሞክራለሁ መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በዉነት ደስ የሜል ትምህሮት ነዉ መምህራቺን እግዚአቢሒር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ሺሽሽሽ አመት ያረዝምልን የኛ ታታሪ ገበሬ እግዚአብሔር እስከመላ ቤተሰቦችህ ይጥብቅልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ 💠💠💠
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን።
እሺ መምህር
ሰላም መምህር ይሚስተምምር ታሪክ ነው
የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር እፁብ ድንቅ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የመረጠህ እግዚኣብሔር ይመስገን እየተማርን ነው። ፍሬን የምናፈራ ያድርገን እንደ አንተ መምህሮች ያብዛልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በየቤቱ እና በየአካባቢው ያለ ጉድ ነው አባተ ሆይ ሁላችንም ፍታን 😭
Egziabher ymesgen 🙌. Gulbeth ybarek wendmachn. Zmare melaekt yasemaln 🙏
EGZIABHER YIMESGEN betam astemari getemegn nw enesun yegobegne amlake kedusan egnanem yigobegnen🙏
እረ እኔ በጣም ያስወራኛል ሰው ደግሞ ያስገለኛል ወደድጋ ቀይሮኛል ልጆቸ እዳይናገሩ አፍቸው ቆልፎ ይዞቸዋል መስገድ መጸለይ ጀምሬ ቆይቻለሁ ግን ቤቴ ትንሽ ያልተስተካከለ ነገር አለ እና ከዚ አዘቅት እድወጣአ አትርሱኝ በጾሎት
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን
ይህን ትምህርት በመከታተሌ ከባለቤቴ ጋር ያለፈው እሁድ ስጋወደሙ ተቀብያለሁ። በጣም አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
እድለኞች
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚ ክብር ላበቃቹ ለኛም ለዚ ክብር ያብቃን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣሱቡኝ
Egziabiher ymesgen
እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፀናቹ ለእናተ የደረሰ እግዚአብሄር ለኛም ይድረስልን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤተሰቦቼ ውስጥ ያየሁት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይገስፅልን በእውነት ይሄን ዳቢሎስ
መምህርዬ ምክርህ አይጠገብም ሁልግዜም ፈጣሪያችን ከፊትህ ይቅደም 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯
በጣምይገርማልመምህርእንዲህአይነት፡ባህሪያላትጎረቤት፡አለችእኛጋ፡ጅማከተማ፡ቆጪሰፈር፡ቁጭእራሷ፡በጣምይገርማል፡አሁንማነቃሁ፡እድሜላንተመምህር፡እግዚያብሄርይስጥልን❤❤❤
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆይልን በርታልን መምህራችን በጣም ብዙ ነገሮች ናቸው ያስተማርክን
የሴት. ጎደኛ. አንኩዋን. አልነረኝም. አድያውን ያንተን. ተምህረት. ከሰማሁ. የቡዳ. መንፈስ አይነጠላ. አዳለ ተረዳሁ
መምህር እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።ምክሮችህን ተግባራዊ አደርጋለሁ እግዚአብሔር በወደደ ።በጣም እንወድሀለን, እናከብርሀለን, ልጆችህንና ቤተሰብህን እንዲሁም አንተን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በእቅፉ ዉሰጥ አሰቀምጦ ያኑራችሁ። ጠላትህን ከእግርህ በታች ይዉደቅ ።እኔና ቤተሰቤ እጅግ በጣም እንወድሀለን።
መምህር ሳደምጥ በእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ሁሌ እገረማለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው መታደል ነው ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም ንስሀ ገብታችሁ ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
memeher Hodam yemeyaderege menefese ale enda? ke geza behala?
Amen
Amen
አሜን አሜን አሜን
ያራት ወር ርጉዝ ነኝ ዶ.ር ጽንሡን አቋርጭ ብሎኛል ደም ይፈሠኛል በጸሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም
አይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤልን ለምኝዉ እመቤቴንም ለምኛት ሀኪሞች የሚሉሺን ሁሉ አታድርጊ
@@aynalemageze8592 እሽ እህት አመሠግናለሁ
እንዳትሰሚያቸዉ ቅዱስ ሩፋኤልን ተማፀኚዉ
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ጎረቤታችን አስታወስከኝ መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ እነግራቸዋለው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
መምህር በፅሎትህ አስቀኝ ወለተ ስላሴይ ሙሉ ቤተሰቦቸን ተስፍ ሒወት ወለተ ሒወት ወለተ ስላሴ ወለተ ማሬም
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን።መጠኑ ይለያይ እንጂ በየቤቱ ያለ ጉድ ነው።እንዲህ ካለ እስራት ተፈተው ኑሯቸውን እንማርበት ዘንድ የሚፈቅዱ ሰዎችን አመሰግናለው።
መምህር አንካን ሰላም መጣህ ልከ ነህ በዚህ አጋጣሚ አራሳችንን አንድንፈትሽ ያረገናል አግዚአብሔር ይስጥህ አኔ አራሴን አንድ መለከት አረድቶኛል በጣም በጣም ይገርማል ግዜዉን አስተዉላለሁ አየሆነ ያለዉ በራሳችን አንድንፈትሽ አግዚአብሔር ይርዳን ትምተህርቶችህን ገና አላየዋቸዉም ሌሎችንም መምህራን ስለማዳምጥ ይመስለኛል ገጠመኝ ሱስ ሆነብኝ የአግዚአብሔርን ስራ አያደነኩኝ አየተገረምኩኝ አያመሰገንኩኝ ተመስገን አንደ አንተ ያሉትን መምሀራን ያብዛልን አግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጥህ
ያዛሬዉ ልዩ ገጠመኝ ትምህርት በሁላችንም ቤት ያለ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ለቅዱል ኡራኤል ወረሀዊ መታሰባ በአል አደረሳችሁ ወደገጠመኙ ስጨርስ አልተያየቴን እፅፋለሁ
ቅመሜ ለኔም ጭምር ስሚውና ለኔም ኮመንት ፃፍልኝ ስወድሽ
@@BeteHohe እሽ ማራኪነቴ
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ህይወትን
ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን በእውነት እደዚህ አይነት ብዙ አለ እኔም የማቀው ይገርማል መንፈሱ በጣም ነው የተጫወተብን እግዚአብሔር ይገስፀው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ተስፋሚኪኤና
ንግስተ ማርያም በፆሎታቹ ኣስቡን
ፈጣሪ ይመስገን ይህን ላስተማረን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ ብዙ ተምሬበታለው
መምህር ተስፍዬ ሽህ አመት ኑርልኝ ባንተ ስንቱን ተማርኩ። እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ።
እኔም.እንደዚ.አይነትሰው.ነኝ.ወለተገብርኤል.ነኘ.በጸሎት አስቡኝ
መምህር እድሜ ክጤና አብዝቶ ይስጥህ አቤት!! የስንት ስው ቤት አፅዳህ ስንት ስው ተለወጠ ባንተ አው በጣም እፍልጋለው
አቤቱ ግታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
_ውድ መምህራችን የእማ ድቅር ወዳጄ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን_
ማራኪዬዬዬ ጠፋሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃልህ ይዉትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ኧረ እሚገርም ተምህርት ነው መምህሬ ስለማይመቸኝ እርዕስ እየመረጥሁ ነበር እማዳምጠው የዛሬው ደሞ ይባስ ብሎ የራሴን ህወት ነውእግዚአብሔር አሳቤን አስፈፅሞኝ ለአገሬ አብቅቶኝ ስጋዎን ደሙን ለመቀበል ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬም እንደ ሁል ጊዜው ብዙ ነገር እንዳውቅና ራሴን ያየውበት ትምሕርት ነው ቅዱስ ዑራኤል በእለተ ቀኑ አእምሮየን ከፍቶ የሰማውትን ለሕይወት ያድረግልኝ ያድረግልን አሜን
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ከርታታ እና ስደተኛ ወገናቹ ነኝ ነገሮቼ ሁሉ ተዘግቶብኛል የያዝኩት ሁሉ ይጠፋብኛል በብዙ ቦታ ሳላውቅ እራሴን አገኛለሁ እባካቹ ወገኖቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ ነኝ በሰላምምወደ አገሬ እንድገባ
የምትለውን ነገር እውነት አንድንት ሴት አለች እንደዝች አይነት ሴት እግዚአብሔር ልቦናች ይክፈት
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከእሰራታችን ፍታአን
Godolias! Enkuwan lezi abekachu.
Amen amen anen
በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ከጭለማ ወደብርሃን ያመጣናል መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጠጋውን ያብዛልህ
ኣይ መምህር ልቅሶ ዝም ብሎ ይለቀሳል እንዴ
ልቅሶ ኮ የተሰበረው ልብና በእግዚአብሔር ፍቅር የተነካ ልብ ነው የምያገኘው
ያድለን ኣሜን
እግዚአብር ይመስገን ምመህር በእዉነት በጣም የሚገርም ነዉ የዚህ ባህር በኛቤት ያለነዉ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው የሚገርመው እረ አለ አግብቼ የገባሁበት ሰፈር በስመ ስላሴ አለች ሳይሆን እንደው አሉ ብል ይሻላል ሁሉም አንድ አይነት ፀባይ በጣም ግራ ይገባኝ እና ይገርመኝ ነበር አሁን ገባኝ ቡዳ መሆኑ እግዚአብሔር ይገስፀው ደሞ እኮ ሁሉም የተለያየ እምነት ያላቸው ናቸው ግን ስድብ እና ድብድብ ላይ ሀሜት ላይ አንድ ይሆናሉ እኔ እንደ መፍቴ የቆጠርኩት በቃ ሁል ቀን እናቴ ሰፈር መዋል ነበር ከዛ ደሞ ይህው ስደት ወጣው በቃ እንግዲህ አሁን ስመለስ ነገሩ ገብቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ለመምህራችን እንዲውም ገጠመኝ ላይ ለሚቀርቡት አባት እናቶቻችን ወንድም እህቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ከዳቢሎስ እጅ የምናመልጥበት ትምህርት ስለ ሆነ ደስ ነው የሚለኝ ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስቡን በአህዛብ አገረ ያለነው አገራችን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ ኡራኤል 😢
ተመስገን እግዛቤህር።
መህምረ ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያበዛል መህምረ እድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንግል. ማረያም ልጀ
ሰለማይነገር ሰጣታወ እግዚአብሔር ይመሰገን
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይጉድ
ይህን ትምሕርት በጣም የሜግርም የሜግርምትምሕርት እደሜና ጤና ይሰጠህ አሜን
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው መታደል ነው ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
የቡዳ ፡ መፈስ ባህሪያችንን ፡ መስሎ ፡ ከሰዎች ፡ ጋ ፡ ሲፋጀን ፡ ኖረ አሁንማ ፡ እድሜ ፡ ላተ ፡ መ ምህር ፡ ነቃንበት ፡ ጠላታችንን። ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ፈጣሪ ፡ ይባክልህ ፡ ፡ ፈተናን ፡ ያርቅል በዙራህ ፡ ያሉትን ጠላቶችህን ፡ ፈጣሪ ፡ ካተ ፡ ያርቅልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት አደርክልን የቅዱስ ዑራኤል ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይሁን አዳምጬ እመለሳለሁ ቤተሰቦቼ ስንገባ ላይክ like 👍👍👍👍 አንርሳ ❤️
መልክአ ሚካኤል እውነትም ሀይል አለው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለነሱ የደረሰ የለወጣቸው የእማምላክ ልጅ እኛንም ይጎብኘን
መምህራችን በአውነት ቃለህወትያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በፁሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል እየልህ
ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
መ መምህር እንኳ ደህና መጣህ እ ንዴነህ ቃለ ሕወት ያሰሞልን በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ
ቃለህውትት ያስማልንመምህር
ለሁለት ግዜ ነው የሚሰማው😃😃😃ምናኣለበት እንደሃሜት ሌላ ቁምነገር ኣምነን ብንቀበለው ግን ያሳዝናል ይህ ሁሉ ነገር
😭😭😭😭😭 ኣዎ መምህር እንረደሃለን የመናፍሰት ተንኮል እንምታሰተምረን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
መምህር ትክክል ነው አሉ እናቴም ብቻዋን መኖር ትወዳለች እናም ደሞ ከደም መንፈስ ጋር የተገናኘ ብዙ ነገር አለ
በኋይለ ጊዮርጊ ቤት ስትመለክ የነበርከዎ የጠቋር ብዳ ዛር ወሰን ገፈ ወሰጋላ አዳል ሙቲ ኣዳሉ ሙድሌ አቴቴ ብዳ ዛር እርኩሳን ሴጣን #ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይገስጸህ አሜን፫ ምዕመናን ይገስጸህ በሉልኝ!!😭😭😭🙏
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅህ የሁላችንም ይገስፅልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን
እግዚአብሔር ይገስፅህ
አሜን ይገስጸዉ
ኣሜን(3)የገስፀዉ🙏
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ኡራኤል ዉዳቹቾ እንኳን አደረሳቹሁ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን ጌታ ሆይ ልቦችን አይምሮችን ክፈትልን
እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ነኝ
እግዚኣብሔር ይመስገን በንተ ትምህርት ብዙ ተቀይረናል በጣም ደሰ ይላል መምሀህር
አዎ የኛ ውድ መምህር
💞💞💞💞💞💞💞
💞💞💞💞💞💞💞💞
💞💞💞💞💞💞💞💞
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን በጸሎት አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ማሪያም
በሰመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን።
ሰለማይነገር ሱጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን ለዚ ቤት የቀየረ ኣምላክ ለሁላችን ይቀይረን ኣሜን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዛብሒር ይባርክልህ እናመሰግናለን
ቃለ hywetn ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ትምህርትህን ተቀብለን ለመለወጥ ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እውነት የሚገርም ትምህርት
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙌🙌 አሜን አሜን አሜን
በያዳዳዱ በምትለቀዉ ትምህርት በዙ እየተቀየርነዉ እግዛብሄር የነብስ ዋጋ ያድርግልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲✝️
በጣም እስተማሪ ነው ተራ በሚመስል ግን በየሰፈሩ ያለ ማንም የማይረዳው ነው እግዚአብሔር በየሰፈሩ ያለውን እንዲህ ያለ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀው
ተአምር ነው ለካ በየቤቱ ስት ጉድ አለ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን
Mamihir tesfaye biro yet newu ena bizu sawu matsefihin yifaligal
አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስይላል እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር. በታም ደስ የሚል ገተመኝ :
እናመሰግናለን መምሕር እግዚአብሔር ይባርክሕ እመብርሃን ትጠብቅሕ
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ
ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር እኛ አልደከመንም ፤እግዚአብሔር አምላክ ለአንተም ብርታቱን ይስጥህ
እውነት ነው መምህር ሲቶች ስልጣን አያስፍልጋቸውም ጥሩዋችም አሉ በባትሪ ፍልገህ
እግዚያአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከኔ የበርታቹህ በጾለታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላቹህ በጣም አንገላታኝ በአሰሪወቸ ላይ እየተመሰለ ሰይጣን በጣም ይፈትነኛል
እመብርሀን ታስብሽ አይዞን በፀሎት በርቺ ሁላችንም አንድ ነው
@@keolusgeyorgs9296 አሜን አሜን አሜን እህታለም
እህታችን በርች እግዚአብሔር ያስብሽ
መምህር በህልሜ ትመጣለህ ትታየኛለህ። ያንተን ገጠመኝ መስማት ስጀምር መቁረብ አቆምኩ ከ 8 ወር በሁላ አሁን በተደጋጋሚ ቆርቢያለው። ግን በተደጋጋሚ በህልሜ ትታየኛለህ
እግዚአብሔር ይገጽጽው አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሺ በርች
እግዛብሄር ይመስገን መምህር በርታልን
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin
መምምህር እንግዚአብሔር ይመሰገን
በጠቃሚ ነዉ መምህር እሽ እኔ ነኝ እንዳ በባህር አለኝ ከዝ እእንዳ ለወጣ አሰተመርኝ አሰረደኝ ከዝ ለመዋጣ እሞክራለሁ መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በዉነት ደስ የሜል ትምህሮት ነዉ መምህራቺን እግዚአቢሒር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ሺሽሽሽ አመት ያረዝምልን የኛ ታታሪ ገበሬ እግዚአብሔር እስከመላ ቤተሰቦችህ ይጥብቅልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ 💠💠💠
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን።
እሺ መምህር
ሰላም መምህር ይሚስተምምር ታሪክ ነው
የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር እፁብ ድንቅ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የመረጠህ እግዚኣብሔር ይመስገን እየተማርን ነው። ፍሬን የምናፈራ ያድርገን እንደ አንተ መምህሮች ያብዛልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በየቤቱ እና በየአካባቢው ያለ ጉድ ነው
አባተ ሆይ ሁላችንም ፍታን 😭