ዛሬ ከጠፋሁበት መጣሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 273

  • @nasrtube9523
    @nasrtube9523  2 роки тому +104

    ውድ ቤተሰዎቼ ጥራትና ድምፄ አሻሽላለው💚💚💚

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 роки тому

      አብሽር በርታ አፍያን አላህ በሰላም ምፈርጃት🙏

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому

      አይዞህ ቀስ እያልክ ታስተካክላለህ

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 2 роки тому +1

      አብሽር

    • @oneday9545
      @oneday9545 2 роки тому +1

      አላህ በሰላም ይገላግላት አብሽሩ

    • @ghhi5312
      @ghhi5312 2 роки тому

      ወድምችን አብሽር በድንህ ጠክር ፈርዶስንም በድኖ አበረታት

  • @seadaabdu829
    @seadaabdu829 2 роки тому +2

    ምንም ህመም ሳትሰማ ወልጃለሁ ትበልህ ፍረዶሰ ጥሩ ልጂ ነች አላህ በሰላም ይሰልማት ምንም ሳትታመም ወልጃለሁ ትበለን

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому +16

    አይ ወለደች ምትል መስሎኝ ነበረ እንሸአለህ አተ በአለህ ተች አትለየየት እበክክ ሂድን ሂያት ምስክን ወለህ የአለህ አበረተት አለህ ሆይ ለእህቴ ፊረዶስ አተ ድረስለተ የረቢ አለህ ሆይ ከልጆቹዋ አሰይን የረቢ ያረቢ ፉት ለእስረኙቹ

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 2 роки тому +7

    አብሽር አላህ ያግራላት በሰላም ሁለት ያድርጋት የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይፈርጀን ፈረጃው ቅርብ የሆነው አላህ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 2 роки тому +8

    ወለደች የሚል ነው መስማት የምፈልገው

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 2 роки тому +4

    welcome ናስር አትጥፋ ወንድማችን.. ባለበትህም ፈጣሪ ይጠብቃት በሰላም ትውለድ🙏❤️

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 роки тому

    እሕለን ወድም ናስር እኳንደሕና መጣሕ ፊርዶስ በሰላም አላሕ ይገልግላት ኢሻእላሕ በዱአ ተጎኖነን

  • @መሬምአወልአወል
    @መሬምአወልአወል 2 роки тому +3

    አላህ በሰላም ይገላግላት ኢንሽአላህ በቅርቡ ደስታችሁን ያሰማንን

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому +13

    ➵እህቴ__ሆይ!
    በቃላት ድርደራ አትሸወጂ!
    እወድሻለሁ ያለ ሁሉ! ወዳጂሽ አይደለም!!
    አከብርሻለሁ ያለሽ ሁሉ አክባሪሽ አይደለም!!
    አምንሻለሁ አስብልሻለው ያለ ሁሉ!
    የሚያምንሽ የሚያስብልሽ አይምሰልሽ!!!
    አዎ እህቴ ጠንቀቅ በይ!
    እውነተኛ ወዳጂ ከመጥፎ የሚከለክል በጥሩ የሚያዝ እንጂ!
    ➻በመጥፎ የሚያዝ አይደለም!
    ምን ወዳጂሽ ቢሆን አላህ ክልክል ባደረገውና ረሱል (صلى الله عليه وسلم) ባልተገበሩት ነገር ሊያዙሽ አይገባም!!
    ➻ልብ በይ ውዷ!
    እንተዋወቅ, እወድሻለሁ, አከብርሻለሁ, ፎቶሽን አካውንትሽን ላኪ ላለ ሁሉ አትላኪ!!
    ቢወድሽ ኖሮ ክልክል የሆነ ነገር ፎቶ አይልሽም ነበር!!!
    ➻ጠንቀቅ በይ በተለይ በሚድያ ተዋውቀሽ አትክነፊ!!
    አላህ ካዘነላቸው ከጥቂቶቹ ውጭ! አብዘሀኛዎቹ በቃላት አስክረው ካንች የሚፈልጉትን (ፎቶ, ሚስጥር, አካውንት……………)ካገኙ በኋላ!
    ትንሽ ክፍተት ካዩብሽ!
    አደባባይ አውጥተው ነው የሚበትኑት, የሚዘሩት!!!
    እናማ ብስል, ቁጥብ………………… ሁኚ!!
    🌹كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر
    "የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኝ!!"
    እንትብሂ ውዷ !!!
    ===============

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 2 роки тому +1

    በሠላም አሏህ ለሁለት አርጓት የምትገናኙ ያርጋችሁ። አሥተዋይነህ አንተ

  • @ኢላሂአተደግፈኝ
    @ኢላሂአተደግፈኝ 2 роки тому +1

    ፋፊዬ አላህ በሰላም ወልዳ እምትስሙ ያርጋችሁ አላህ እግዝ ድግፍ ያርጋት

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 роки тому

    መሻላህ. ናስሩው. ለራስህ. መክፈትህ ጡሩነው እኮን ትበርታታለህ. አብ ሽር. እኮን ደስስስስአላችሁው. ውዲልጂ. ወለዳችሁው

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 роки тому +1

    አብሽር ናስር በርታልን አፍያን አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አብሽር በዱአ ነው በስላም ከልጆቻችሁ ያግናኛችሁ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 2 роки тому +4

    እናተልጆች ጠፋችሁ በሳላም ያርግላችሁ መጥፋቱን

  • @helimetyoutube1042
    @helimetyoutube1042 2 роки тому

    አላህ በሠላም ይገልግልግላት ያሮህማን አሮሂሚን

  • @bhriahassan9476
    @bhriahassan9476 2 роки тому +1

    አላህ በሰላም ይገላግላት ኢንሻ አላህ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 роки тому +2

    ዋለይኩም ሰላም ናስር ወይ ፋሲ ስለለቺ ወላሂ ቤቱ እራሱ ጨለመ 😥

  • @ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ
    @ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ 2 роки тому

    አይዞህ ወድም አላህ በሰላም ይገላግላት ያረብ 🥰🥰🥰

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ

    ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አብሽር ናስር አሏህ በሰላም ይገላግልልህ ባለቤትህን

  • @በረሱልቀልድየለምአትኩትያ

    አላህ በሰላም ይገላግላት ያረብ አብሽሩ ወልዳ ለገፎው እንመጣለን ኢሻ አላህ☝☝☝

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 роки тому +3

    ወሀለይኩ ሰላም ወራህመቹላሂ ወበረካቱ ናስርዬ ምነው ያለፍርዶስ ጭር ቢስሚላ ሴትኮየቤት ድምቀት ናት አይለያቹ

  • @lobaba989lobaba9
    @lobaba989lobaba9 2 роки тому

    አብሽር ወደማችን ጠክር አትፍራ ፊርደወሥንም አላህ በደህና ሁለት ያርጋት

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 роки тому +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ወደ ትዳር በጸሎትና ግዛት በሰላም ወልዳ እንደምትመጣ አለን ተስፋየ መረጃ አለን👍👍

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 2 роки тому +1

    አህሌን ናሥር እደት አረገህ ብቸኝነት።

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 роки тому +1

    አትፍራ አይዞህ በሰላም ትወልዳለች ኢንሻአላህ ዱአ እናደረግላታለን አብሽር 👍👍

  • @sofyabintsulitansultan9468
    @sofyabintsulitansultan9468 2 роки тому

    አላህ በሰላም ወልዳ የምትስሙ ያርጋቹ እናም አብሽር ውድማችን ናስር እናም ዱዋ እናረግላታለን አብሽር

  • @fekertube
    @fekertube 2 роки тому

    ዋአሊኩመሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወድማችን ናሰረ ወድ የገሬ ልጆ ሰላምህ ይብዛ። ፍርዶሰ። አላህ በሰላም። ሁለት ያረጋት። አብሸረ። አታሰብ ደዋ አረግ። አንሻአላህ አንረሳትም እናረጋለን አቤት እረጋታህ።ማሻአለህ አላህ ይጨመረሎህ በረታ አብረን ወደ ሰኬት አብሸ 👍👍👍👍👍

  • @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
    @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 2 роки тому +1

    ናስር ቶሎ ቶሎ ብቅ በል አትፍራ ደፍረህ ገባ ገባ በል

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 роки тому

    አላህ በሰላም ይፈርጅሽ አፊያዬ ውዴ

  • @laylajamle9019
    @laylajamle9019 2 роки тому +1

    Abesry allah baslme ygalgelate yarbi

  • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ

    አብሽር ናስር የመደረኛ አርጅ ጐታ በሰላም የግላግላ ዱዋ ሰክቶ አኸም ወርማኸ አዥና አታትጌ

  • @رقيهميري-د3م
    @رقيهميري-د3م 2 роки тому

    አብሽር ወንድም አይዞህ አላህ ያለው ይሆናል አታስብ

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን በርታ ፍርዶስ እንዴት ናት

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 2 роки тому

    አብሽር ናስር ፍርዶስንም በስላም ይገላግላት አትፍሩ እሱ ያቃል እኔም ስው ሀገር ላይ ተጨንቄለው ይውድሜ ምስት እደ ፍርዶስ መታ ናት ግን ምን ይፍጠር ይሁን እያልኩ አስባለሁ ናሴር ለእኔም ውድም ምስት በስላም ይገላግላት ብለህ በዱዋህ አስብልኝ በተርፍ ስላም ነገር ያስማን ስብራይዝ ደስታ እንጠብቃለን

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 2 роки тому

    ማሻላህ የፋስካ ባለቤት

  • @toibayefus2349
    @toibayefus2349 2 роки тому

    አብሽርወንድም አላህ በሰላም ይገላግላት

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አህለን ነስሩን እና ፊርዶስ. በሰላም ወለደች. የሚል. አክባር. አላህ. ያሰማን ያረብ ኢሻአላህ ትወልዳለች

  • @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
    @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 2 роки тому

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ኢሻላህ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 2 роки тому

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ እኮን ሠላምመጣህ

  • @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ
    @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ 2 роки тому

    አላህ በሰላም ይገላግላት አብ ሽር

  • @ekramtube7832
    @ekramtube7832 2 роки тому +4

    ወአሊኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኩን ሰለም መጣህ አላህ በሰላም ይገላግላት እነ ልጂቻችሁ ጋራ አብራችሁ ተመጣለችሁ ኢሻአላህ

  • @sadfg9789
    @sadfg9789 2 роки тому

    አብሽር ኔስር በሰላም አሏህ ይገላግላት በሰላምተምራ ልጆቻ ችሁን ለመሳም ያብቃችሁ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 роки тому

    አብሽር አዉ በዱአ እንጠንክር ሀባይብ

  • @AmanAman-ns2ye
    @AmanAman-ns2ye 2 роки тому +3

    አላህ በሰለም ይገላግለት አቅፈቹ የምትማጡ አለህ የድርገቹ ፍትትትትትትህ ለሰዉድ እስረኞች

  • @muzeyn2528
    @muzeyn2528 2 роки тому

    አላህ በሠላም ይጋላግላት ያራብ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    አብሽር ውድማችን እሻአልህ 👍👍

  • @hfvht8332
    @hfvht8332 2 роки тому

    እግዚአብሔር በሰላም ይግላግላት አዚህ ወንድሜ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀዲያቢንትሠኢዲ
    @ሀዲያቢንትሠኢዲ 2 роки тому

    አላህ በሰላም ወልዳ ለመሳን ያብቃት አብሽሩ በዱአ በርቱ

  • @sitibutajra6435
    @sitibutajra6435 2 роки тому

    ኧሰላም ዋሌኩም ናስር በምኑ ፊርዶስ አዛኙ አላህ በሰላም ይገላግላት

  • @rabyahaya4490
    @rabyahaya4490 2 роки тому

    አላህ በሰላም ይገላግላት ያርብ ከይር ያሰምን

  • @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ
    @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ 2 роки тому

    አብሺር አላህ በሰላም ይገልግላት አላህ ይወከላት

  • @moonhijab6824
    @moonhijab6824 2 роки тому

    Nasir kenewa kegeba kaxegebiwa atixifa inshallah beselam setegelagel lejochu lay Azan kante lela yemiyawexabachew selemaynor yeduniya neger aymolam kesewa ga hun lastawesh biye new endateresaw 🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸

  • @fatema7
    @fatema7 2 роки тому

    ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂበርካቱ እኮንደህናመጣህ ወደማችን

  • @امنهامنه-ذ1ذ
    @امنهامنه-ذ1ذ 2 роки тому

    ዋአለይኩም አሰለም ወረህመቱለይ ወበረከቱ ኡኮን ደነ መጠክ ወንድማች አለህ የስደስተቹ አለህ በሰለም ይገለግለት አብሽር ኢንሻ አለህ አለህ ይፈሪጃታል

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግላት አይዞህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ

    አብሽሩ እስከ 10ወር ድረስ ይረገዛል ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል ሞጦን ገር ያድርግላት ያረብላአለሚን

  • @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ
    @فاطمةفاطمة-ك9ذ5ذ 2 роки тому

    እንኳን ደህናመጣህ አፊያ ደህናናት

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 2 роки тому

    አህለን እንኳን በሰላም መጣህ የፋፊ ባለቤት ናስር

  • @samrahasan6658
    @samrahasan6658 2 роки тому

    አላህበሰላምይገላግላት።ደስይበልህእኛምየደስታህተከፋይንሁን

  • @ኡምኡመር-ቀ3ዠ
    @ኡምኡመር-ቀ3ዠ 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበራካቱ አህለን ወንድማችን

  • @sdam3813
    @sdam3813 2 роки тому

    አላህይረዳትል አላህማአሃይፈርጃትእህቴ

  • @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ
    @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ 2 роки тому

    በሰላም ወልዳ የምናያት ያድርገን

  • @umtube4668
    @umtube4668 2 роки тому

    ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ በሠላምይገላግላት ያረብ የተጨነቀ ሁሉ ይፈርጀው በርታ አብሽር

  • @ተምርወሎየዋ
    @ተምርወሎየዋ 2 роки тому

    አብሽር አላህ በሰላም ይገልግላት

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 роки тому

    አብሽር ወዲማችን

  • @ሠአዳወሎየዋ-ኸ8ዘ
    @ሠአዳወሎየዋ-ኸ8ዘ 2 роки тому

    ያረቢ አላህበስላም ይገላገላት አተም አብሽረ

  • @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ
    @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ 2 роки тому +2

    አህለን ወንድማችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ
    @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ 2 роки тому

    አህለን አላህ ይጠብቃችሁ ፍዳስንም
    አላህ በሰላም ወልዳ ለምሳም ያብቃት ያረብ

  • @Jነኝወሎየዋ
    @Jነኝወሎየዋ 2 роки тому +2

    አላህ፣ይፈርጃት☝👍👌👍👍

  • @sadayasine2498
    @sadayasine2498 2 роки тому

    አብሽር አሏህ በሰላም ይገላግላት አብሽሩሩሩ

  • @አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና

    እኳንን ዴህናመጣህ ወድም ነስሩ ፋፊ ዴህናናት አብሽርር

  • @jemilamahmud4122
    @jemilamahmud4122 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ አላህ በሰላም ይገላግላት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sunriverdu1783
    @sunriverdu1783 2 роки тому

    አብሺረ አላህ ያግራላት ያረብ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወንድም ናስር

  • @jamillahussain4656
    @jamillahussain4656 2 роки тому

    አላህ በስላም ይገላግላት

  • @አስማኡመር
    @አስማኡመር 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @አገሬሰላምሺናፈቀኝ

    አላህበሰላም ይገላግላት አብሺሩ

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 роки тому +2

    አይ ዘንድሮ ይሄ ዩቱብ አይናፋር የሆነም ሰው አርፎ እቤቱ መቀመጥ አልቻለም በግድ አይናውጣ ለማስደረግ የሚጎትት መከረኛ ሆነ😀😀😀

  • @yurt40
    @yurt40 2 роки тому +1

    ወአላይ ኩም ኣሰለም ዎራማቱለህ ዎበራከቱ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍💯💯💯

  • @zuzuyoutube8499
    @zuzuyoutube8499 2 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ወድማችን አላህ ሚሥትህን በደስታ በፍቅር ከልጆችዋጋ በሰላም ወደቤትዋ ይመልስልህ

  • @nenamarsha4838
    @nenamarsha4838 2 роки тому

    Egizibeher basalam.yegalgileshi ehete

  • @ፈራህ
    @ፈራህ 2 роки тому

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርጋት🌺😍

  • @tigray4374
    @tigray4374 2 роки тому

    አህለን ወንድም ናስር

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ

  • @አስማኡመር
    @አስማኡመር 2 роки тому

    አላህ በሰላም ይፈርጃት ያረብ

  • @Tube-ee2pe
    @Tube-ee2pe 2 роки тому

    አላህ በሰላም ይገላገላት👩‍👩‍👦‍👦

  • @حياةبشير-س2ط
    @حياةبشير-س2ط 2 роки тому

    አለሀ በሰለሚ ገለጊሎ የሰቅፈት

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራቴነው

    አይይ ብቻህን አታምርም ሚስትክን ጥራልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 2 роки тому

    አህለን ናሰር ፋሲካ ደህናናት ወይ አላህ በሰላም ወልዳ ለመሳም ያብቃችሁ

    • @nasrtube9523
      @nasrtube9523  2 роки тому

      ደህና ናት ኧልኸምዱሊላህ

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 2 роки тому

    በሰላም አላህ ይፈርጃት ያረብ

  • @ሀዋሂ
    @ሀዋሂ 2 роки тому

    አሏህ በሰላም ሁለት ያድርጋት በሰላም ዎልዳቹሁ ለመሳም አሏህ ያብቃቹሁ

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 2 роки тому

    አህለን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ሀያትከድር-ቘ1ጰ
    @ሀያትከድር-ቘ1ጰ 2 роки тому

    አብሺሩ አላህ በሰላም ይገላግለት

  • @ኡምሂበቱላህ
    @ኡምሂበቱላህ 2 роки тому +1

    ናሥር ምሽታሃ ሰብሥክራይብ ነሳህባም የአሃ ግን አነነሣብሃ ምክንያቱም በጣም ፈጣኝያ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому

    *አህለን ናስር የኛ ደርባባ እንኳን ደና መጣህ🙏🙏*

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 роки тому

    አብሽር ወንድም እሷንም አላህ በሰላም ወልዳ ለመሳም ያብቃት