✅ ድል ባለ ሰርግ ነው ያገባሗት። ዱባይ ሆና ተመራቂውን ባሏን ሰርፕራይዝ አደረገችው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ዱባይ ሆና ተመራቂውን ባሏን ሰርፕራይዝ አደረገችው !
    #lovestory #couple @tossatube

КОМЕНТАРІ • 388

  • @EkramMohammed-w4p
    @EkramMohammed-w4p 8 днів тому +71

    አይይይይ እህቴ ተበላሽ ባልሽን ሚዳያ ባታወጪ ይሻል ነበር እግድች በዱአ ከጎንሽ ነኝ 😂😂😂😂

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 8 днів тому +3

      😂😂😂የዱአ ቤት ነው ብላለች እናቴ

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ 8 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 8 днів тому

      ወይ ጉድ ክክ

    • @tube8181
      @tube8181 8 днів тому +1

      ክክክክክየተመታሺ

    • @መድናእድረሥ
      @መድናእድረሥ 8 днів тому +4

      ሜድያያልወጡትናቸዉ በብዛት የተሠረቁት የሜድያዉማ መቸም ባደባባይነዉ

  • @ebrahimmekonen-p2p
    @ebrahimmekonen-p2p 8 днів тому +22

    እሲኪ አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ በል ስጀምር
    እና አሏህ ጨርሶ ያሺርሺ አምዲ በል ሉኸይር ነው

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o 8 днів тому +29

    በቪድወ ስታይው ምን ተሠምቶሽ ይሆን? አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ያገሬ ልጆች

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 7 днів тому

      @@fafiiTUbe-r9o ደስ ይላት ይመስለኛል አዛው ስለሆነ ውጣ ተብሎኮነው ክክክክክክ

    • @samiraahmed9400
      @samiraahmed9400 5 днів тому

      ወይኔ በሳቅ

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 7 днів тому +5

    እኔም ወንድሜ በሁለተኛ ድግሪ ተመርቆልኛል ያለእረዳት ያለእናት ያለአባት ያሳደገኝ ወንድሜ የኔ ውድ ወንድም አላህ ይጠብቅልኝ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍሎልኛል አላህ ይጠብቅልሽ በሉኝ

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 6 днів тому +1

      አላህ ይጠብቅልሽ🎉🎉🎉🎉በሠላም ያገናኛችሁ

    • @RabiahusenMahua
      @RabiahusenMahua 6 днів тому +2

      አላህ ይጠብቅልሺ አሳዘንሺኝ የኔ ማር እኔም ያለአባት ነው ያደግኩት ግን እናቴወይ አባት ታሥንቃለች አላህ እድሜዋን ያርዝምልኝ እህቴ የለኝ ወንድም ያባቴ አንድ አለኝ እወደዋለሑኝ
      አባቴ በቁሙ የሞተ ሤት ብቻነው የሚያሮጠው ለልጅ ቦታ የለውም ኧረዳ ቁሥሌን ቀሰቀስሺብኝ

    • @mednahusen
      @mednahusen 2 дні тому

      አላህይጠብቅልሺውዴአብሺሪሪ

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 8 днів тому +6

    ይሄን ጀግና መቶ ሺ እናስገባው የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 6 днів тому +4

    ወንድም ጀማል እንኳን አላህ አተረፈህ አላህ በሰላም ያገናኝህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @MinagebashMinagebah
      @MinagebashMinagebah День тому

      ⁠@@Tossatube.Jemal I want to say something. I noticed when your viewers comment, you give a very generic response which feel robotic & inauthentic. You have to give authentic feedback & engage with your subscribers. I understand you want to remain professional but you’re not a tv host anymore this is your personal channel therefore you can be yourself & engage with your viewers on a deeper level❤️We love your channel keep it up.

  • @NuraArage
    @NuraArage 8 днів тому +9

    ማሻ አላህ ወንድሜ ተሽሎክ ወደምትወደው ስራክ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 днів тому +9

    ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እሷንም ባለችበት አላህይጠብቃት አንተም አለሁልሽ በላት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 8 днів тому +10

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወድማችን 🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 7 днів тому +3

    ጀም አላህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ወድማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 6 днів тому +3

    ማሻ አላህ አንድ ልጅ በጋራ ፈጥረናል ክክክክክክክክ አላህ ያሳድግላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 7 днів тому +2

    ክብር ለመምህራኖችን ዜጋ ቀራጭ መስዋታችሁ አያሌ ኑሮ ባዶ። ዋጋችሁ ታሪክ ይክፈለው። ሩቅ ሩቅ ገጠር ደስ ሲል። ወገናችሁን ማገልገል ወጋው ብዙ ነው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 5 днів тому +2

    የባሌን ስም ነው የያዝከው ባህሪችሁም አንድ አይነት ነው እውድሻለሁ አፍቅርሻለሁ እያለ አይገልፂልኝም ብዙ ጊዜ በዚህ ይከፋኛል አሁን ላይ ግን ስለተረዳሁት ባህሪውን ለመድኩት ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 дні тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 6 днів тому +1

    እኔስ ማመሥገንየምፍልገው እናቴን እና አባቴን ነው የኔው በነገር ዲግሪ ነው የተመረቀው አላህ በሰላም ገላገለኝ አልሀምዱሊላ ለኔ ያለው የትምአይህደም

    • @mednahusen
      @mednahusen 2 дні тому

      አብሺሪውዴአማይሆንንበሠአቱናበሠላምመገላገልምኸይርነው

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 8 днів тому +5

    እኔም ልጂን ኪጂ ሲመረቅ ሰርፕራይዝ እንድታደርግልኝ🎉🎉🎉

  • @BintiAbdi-jo5kz
    @BintiAbdi-jo5kz 8 днів тому +6

    ማሻአላህ እንኮን ደስ አለክ ከድር እሸቱ አማቸዋ ብቅብቅ አቁም😂😂😂 ዜድየ ላንችም ለባልሽም ለልጅሽም እንኮን ደስ አለሽ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 5 днів тому +2

    ወላሂ የኔውም ብዙ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ማፊ

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 днів тому +2

    አቅራቢው አድናቂህነኝ በርታ🎉🎉🎉😊

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 7 днів тому +1

    ሚሥኪን ነገር ነው እሠይ የኔውሥ የብቸኝነት ኑሮ ጥሞታል እኔም ይቀጥልበት ብያለሁ አልሀምዱሊላ እሡንም ወድሜንም አሥተምሬያለሁ ጀ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 8 днів тому +5

    አይ እህቴ ባታወጭዉ ጡሩ ነበር እግድህ ከዘመኑ ደረቅ መጋኛ ይጠብቅልሽ😂😂😂😂😂አተም እኳን ደሥ አለህ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 8 днів тому +10

    የእኔም አይልም ነበረ አንድ ቀን እወድሻለሁ አፈቅራሻለሁ ምንም የምሰጥሺ የለኝ አራሴ ነው ስለኝ ደንግጨ ዘጋሁ

    • @taybaabdu7229
      @taybaabdu7229 8 днів тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 днів тому

      ክክክክክ ወላሒ ብቻየን እንደ እብድ ያሣቀኝ ኮሜንት ክክክክ

    • @Zeyneb1345
      @Zeyneb1345 8 днів тому +2

      እደኔ እሹሩሩ ለምቶድ ሴት ከባድ ነዉ😢😅😅

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 7 днів тому

      እሱ እኔ እንድለው ነበረ የፈለገው ትዝም አላኝ

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 7 днів тому

      ፀባያቸው ነው አንዷንዶቹ በቃላት አይገልፅም😂😂😂

  • @Susuየሀይቋልጅ
    @Susuየሀይቋልጅ 7 днів тому +1

    አላህ ይጠብቅህ አችንም ሰላም አገርሽ ያብቃሽ እኔም መምህር ነዉ ባለቤቴ ገና የአራተኛ አመት ድግሪ ተባሪነዉ ተመልቆልኝ ሰፕራይዝ እንዳደርገዉ ምኞቴ ነዉ ኢሻአላህ 😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 8 днів тому +3

    አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ወደስራህ ተመለሥክ

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 8 днів тому +10

    ማሻአላህ እርጋታዉ ዴስ ሢል የመዳም ቅመሞችኮ አፍቃሪወች ነን አላህ ያገናኛችሁ ማማየ በፍቅር አብሮለመኖር ወልዳችሁ ከብዳችሁ ፍሬችሁን ለማየት ያብቃችሁ 🎉🎉🎉

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 7 днів тому

      ልጂ አለቻቸዉ

    • @uthg7338
      @uthg7338 7 днів тому

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልክነሽማሬ❤❤

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 7 днів тому +3

    አላህ ፍቅራችሁን እሥከመጨረሻው ያድረግላችሁ አንችም ለሀገረሽ ያብቃሽ እህቴ 🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @seadamohammedebria5443
    @seadamohammedebria5443 6 днів тому +1

    ወይ የሰፈሪ ልጅ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድትስህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j 7 днів тому +3

    ወይዘሪተ የትነሺ ነይ አላህ በሰላም ያገናኚሺያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 днів тому +6

    አላሀምዱሊላሒ የኔ ውድ ባልም ሁለተኛ ዲግሪውን በኮምፒውተር ሣይንስ አሁን ሠኔ ላይ ተመርቋል ግን እኔ ስልክ ነው ለምርቃቱ ሠብራይዝ ያረኩት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @ፋኖ-ቐ1ኰ
    @ፋኖ-ቐ1ኰ 8 днів тому +4

    አላህ ጨርሳ ይማርህ ባሎች እባካችሁ እወድሻለሁ በሉኝ አፍቅርሻለሁ በሉኝ የኔዉድ በሉን እኛ ሴቶች ጥቃቅን ነገር ያስደስተናል😅 የኔ ባል ግን ማሻአላህ የማይለኝ ነገር ❤ የለም

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 днів тому +1

      አላሀምዱሊላሂ የኔም ውድ ባል ይለኛል

    • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
      @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 8 днів тому +2

      የኔቢጤነሽ እኔም ትንሽ ነገር ያስከፋኛል ትንሽ ነገር ያስደስተኛል 😂😂እና አቀማጥሉን ወዶች

    • @ፋኖ-ቐ1ኰ
      @ፋኖ-ቐ1ኰ 8 днів тому +1

      @@ዘይነብወሎዘይነብወሎ ስስልብ ነዉ ያለን ትንሽ ነገር ይበቃናል ሴቶች😂

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 днів тому

      የኔውስ አይልም

  • @NurHamad-b2v
    @NurHamad-b2v 8 днів тому +3

    እንካን ተሺሎህ በሰላም መጣህ አልሀምዱሊላ ወድሜም እህቴም እስከመጨረሻዉ ያርግላችሁ ፍቅራችሁ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @lloveyoumom1386
    @lloveyoumom1386 8 днів тому +4

    የት ነሽ እጂሽን አውጭ እንይሽ😂

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 днів тому +5

    ዎዶች እኮ ሚስታቸው አረብ ሀገር ካለች ሀብታም ሀብታም ያጫውታቸዋል አተ እደነሱ እዳትሆን ጠክረህ ስራ ትዳር ከያዙ ብኋላ የሰውቤት ሰራተኛ መሆን ውርደት ነው

    • @sartt1717
      @sartt1717 8 днів тому +1

      .ወላሂየውስጤንነውየተናገርሽውእኔምትዳርአጋሬእዛነውእናእንደትእዳስጠላኝ
      የሰውቤትሰራተኝነት

    • @የፆምውሃነኝ
      @የፆምውሃነኝ 8 днів тому +3

      _ሰርቶ መኖርን ማነው ውርደት ያደረገው እ ኧረ ንግግር እወቁ ግደላችሁም አልሰረቀች ለምን ትዋረዳለች አግብታ ሰው ቤት የምትሰራ ሴት ይሄኮ ተጋግዞ መኖር ነው😮_

    • @sartt1717
      @sartt1717 8 днів тому

      @@የፆምውሃነኝ እርሲበዛያስጠላል
      ኖርንሳይሆንአኖኗርንበይ
      አልሀምዱሊላላህአለኩሊሀል

    • @newid5082
      @newid5082 7 днів тому

      ወላሂ ትክክል እህቴዋ ኢቶያለሁ በምንም በምንም ተብቃቅተን እንኖራለን አሁን የሚያየዉ የሱን ቢጤሳይሆን ከኛበላይ ያሉትን ነዉየሚያስበዉ ግርም ይለኛል

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 днів тому

      @@የፆምውሃነኝ መሻአላህ በትክክል👏👏👏

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 8 днів тому +3

    ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 6 днів тому +1

    ፍቅር ከልብ ሲሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 7 днів тому +1

    ማሻአላህ ወንድምጀም እንኳንም ተሻለህ ተመራቂውም ኮንግራ ስደተኛዋም እህቴ ሰርተሽ በሰላም ተመልሰሽ የደስታ የፍቅር ትዳር ይሁንላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 8 днів тому +2

    መሻአላህ ጀም ባድስ ነገር መቷል ዛሬ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች አላህ ይጨምርልላችሁ 💜💜💜💜

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @zehara53o
    @zehara53o 6 днів тому +2

    አሞህ ነበር እንደ ወንድሜ አላህ ጨርሶ ይማርህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 8 днів тому +4

    ጨርሶ አላህ ያሽርህ አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 днів тому +2

    ጀም እየተሻለህ ነው ወንድምነት ? አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ወገኖቸ ❤❤❤🌸🌸🌸

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Merisha-i4v
    @Merisha-i4v 8 днів тому +3

    የኔ አባት ማሻአላህ ብያለሁ እህቴ ደሞ አላህ ያግራልሽ እማ ይሄን የመሰለ ባልሺን ሚዲያ ላይ አዎጣሺው አይ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 8 днів тому +1

    ማሺአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና እህት እንዴት እንዳስደሰትሺኝ ወላሂ የመምህር ሚስት መሆን ደግሞ እንዴት ደስ እንደሚል ስሜቱ ከባድ ነው እኔ ባለቤቴ 2001ጀምሮ ነው የተቀጠረው እና እሱ አስተምሯቸው የለፉ ዛሬ ላይ ሥራ ይዘው ደዉለው የሚጠይቁት ሰላም የሚሉት ልጆች ብዛታቸው ከቁጥር በላይ ነው እና በጣም ደስሥ ይለኛል ዛሬ እኔ አልሃምዱሊላሂ
    እና በርች በስላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ጀግና እህት

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ

    ተሻለህ እድ ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 7 днів тому +2

    እረ ለኔም ባል ንገሩልኝ እወድሻለሁ የሚለዉን ቃል

  • @Asha-z6d
    @Asha-z6d 8 днів тому +3

    እደትነህወንዲምጀማልተሼሎሀልወይ
    አላህጨርሶያሺርህአቦ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 8 днів тому +4

    _በሉ የማዳም ቅመሞች ባላችሁን በጀማል በኩል እያቀረባችሁ አሹፉን😮😊_

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 7 днів тому

      😂😂😂😂😂

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 7 днів тому

      የፈለገቢሆን አላወጣም ሚዳለይ ሆ

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 7 днів тому

      ጣቱንም አላሳይ ሆ የኔም መምህር ነው ግን አይናፋር ነው ስጦታም ብልክ ተቀብሎ ግን አይቀርብም😂😂😂😂😂

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 7 днів тому

      @@weynshetmarem5579 አታሳይ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 днів тому

      ክክክክክ

  • @SEMIR-ko3re
    @SEMIR-ko3re 8 днів тому +2

    Masha Allah allah bselam yagnagachihu❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @hawi5630
    @hawi5630 8 днів тому +2

    እንኳን ተሻለህ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 7 днів тому +1

    Wow Mashallah Indet des yemil saw bezih Zemen indih ayinet sawm ale leke allah yicemirilh Wadimachin 🙏🙏👏👏
    Leyam allah yisxen Yaarabbi ☝️🤲

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 8 днів тому +2

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብብብብብብብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 8 днів тому +2

    ወንድሜ ጀም እንኳንም ተሻለክ ወንድሜዋ ❤❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 7 днів тому +2

    _ምስኪን ደግሞ ርጋታው በሰላም ያገናኛችሁ እህት_

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 7 днів тому +1

    ወንዶቻችን እባካችሁ ሰልጥኑ የምተወዳትን እሰት መወደ ድክን ከምትገልፅበተ መንገድ አንድ በመናገር ነው እባካችሁ ሰልጥኑ እኛም እሴቶ እድሀለሁ የኔ ጀግና በሉ ልጆቻችሁም እየሰሙ ይደጉ ሚሰቶችም ወንድሞችም ሰልጥኑ ለ ልጆቻችሁ አርያ ሁኑ

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 днів тому

      ትክክል አብዘሀኞቻችን ስሜቱ በውስጣችን እያለ መግለፅ ይከብደናል

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 7 днів тому +2

    አዳራህን ጩልሌዎቹ በዝተዋልና እንዳይጠልፉህ ወንድሜ

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 днів тому +1

      😂😂😂😂😂ባለትዳር ነኝ ሲሏቸው ብሶባቸዋል !!

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 7 днів тому

      @@dfffghjjdhjijujjfhommbvf ክክክክክ እኮ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 5 днів тому

      @@dfffghjjdhjijujjfhommbvf እኮ ክክክክክክክክ

  • @leznakelemu-ro7ob
    @leznakelemu-ro7ob 8 днів тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ እግዚያቢሄር ጨርሶ ያሽልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @AdemeKabe
    @AdemeKabe 7 днів тому +2

    Alhamdulillah inkuwan teshalleh beselam wade sirah temelesk

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 7 днів тому +2

    ማአሻ አላህ ደሰሰ ይላል አላህ ያገናኛችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 7 днів тому +2

    ሚድያ ያየውነገርአይበረክትም

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 7 днів тому +3

    ኮሜንቶች ዱአችሁ ነው መሰል ሰውየውን ከማየት አይኔ ኮሜንት ብቻ ነው እየተመለከተ ያለው 😂

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 8 днів тому +2

    ማሻ አላህ ወንድሜ እኳን ተሸለክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @زيادهادي-ن1ض
    @زيادهادي-ن1ض 8 днів тому +2

    ማሻ አላህ ጀምየ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @kidistdegefa6458
    @kidistdegefa6458 8 днів тому +1

    ተሽሎህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አይዞክ ከእግዚአብሔር ጋር ራስህን እየጠበክ ጉዞ ወደ ፊት የለም ወደ ሆላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @hayath9033
    @hayath9033 7 днів тому +2

    Mashi alah ekan des alek wedmiwa

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ShemeyAill
    @ShemeyAill 7 днів тому +1

    ኮሜታተሮች በሳቅ😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 7 днів тому +2

    እንኳን ተሻለህ ብሮ ❤❤❤ ........ማሻ አላህ ፍቅር ያብዛላችሁ እህቴ 🎉🎉🎉❤😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 5 днів тому

      @@Tossatube. 🙏👍

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 7 днів тому +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Alihamdulilllhe
    @Alihamdulilllhe 7 днів тому +2

    ሚስኪን ነገር ነው ማሽአላህ😂
    እደዘበኑወድ ተምርናል እደሚሉት ወዶች አይደለም ሚስትየው እድለኛነሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 7 днів тому +2

    እህቴ አላህይጠብቅሽ ከነባልቤትሽ ዘይነብዬ ባሎካሽገራገርነው እኔኳ ማመስገንየምፈልገው እናቴንብቻነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 5 днів тому

      @@Tossatube. ቆየውተሆኩ አካውት አልበረክትብሎኝነው

  • @FatimaSalem-c7w
    @FatimaSalem-c7w 7 днів тому +2

    እኮን ተሻለህ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 8 днів тому +2

    ማሻ አላህ❤❤🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 днів тому +1

    አላህበሰላምያገናኛችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @toybamohammad7226
    @toybamohammad7226 7 днів тому +2

    ማሻአላህ/ወድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 днів тому +2

    ጀማል ሰይድ ወድማችን ተሻለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 8 днів тому +3

    ማሻ አላህ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @زيادهادي-ن1ض
    @زيادهادي-ن1ض 8 днів тому +2

    አዳማ ሰፈሬ ነውኮ ጀም 😂😂

  • @ZaynbZaynb-w7n
    @ZaynbZaynb-w7n 5 днів тому +1

    ጀምየ ተሻለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 дні тому

      አወ ተሸሎኛል ፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ረሂማደሴ
    @ረሂማደሴ 7 днів тому +2

    100k ይግባ 🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 8 днів тому +2

    አላህ ያገናኛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      አሚን፡፡ ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 7 днів тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 8 днів тому +2

    እኳን ተሻለህ ጀማልየ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 днів тому

    ጀምትምርቱእንዴትነው እኔጎበዝተማርነበርኩኝ ሰመለስእማራለሁብዬቁጭብዬቀረው

  • @filimonmule-om6wd
    @filimonmule-om6wd 7 днів тому

    የልጁን እድሜ ቢያንስ አምስ ይሆናል ረሳከውዴ😂

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ 8 днів тому +4

    አንደኛ ነኝ

    • @AdATA-e4m
      @AdATA-e4m 8 днів тому

      የት ልደርሽ ነው ቀስ ብትይ ቀድመሽኝ ሙተሻል

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 8 днів тому +2

    አሰለማለይኩም እንዴት ናችሁ 🥰

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 7 днів тому +1

    ማሻ አላህደስስስሊሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n 8 днів тому +2

    ሰላም ጀም ማሸአላህ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @zabiibamohamed272
    @zabiibamohamed272 8 днів тому +3

    ቅመሞቺየባላቺሁንበሚድየአተውጡሚደያላይየወጣነገርበረካየለውም

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 8 днів тому +2

    አላህ ጨርሶ ይማርህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 7 днів тому +1

    አህለን እኳንም ተሻለህ ወዲሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 5 днів тому +1

    አላህክብርያርጋቺሁከትልመቅእስከትንሽሺየተከበራቺሁመምህሮች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 дні тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @tube8181
    @tube8181 8 днів тому +2

    እኳንተሻለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @fafemohammedtessma6187
    @fafemohammedtessma6187 8 днів тому +1

    ወንድሜ አላህ ያሽርህ ግን ምን አደጋ ደርሶበህ ነወረ

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 7 днів тому

      የመኪናአደጋ አብረውትየነበሩት የሞቱአሉ የስራባልደረባወች

  • @mekaali1374
    @mekaali1374 7 днів тому +2

    ማሺአሏህ ማሺአሏህ ማሺአሏህ ማሺአሏህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 8 днів тому +2

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ❤🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 8 днів тому +1

    ማሻአላ ጀማል በርታ ወንድማችን የናፈቁንን ቤተሰብ እየጋበዝክ ባሳየህን እንደዶኪቱብ ልጀናፈቀኝ

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 5 днів тому

      ኢሞ ቨድዎ ብል ደውለሺ አታገኝውም እንዴ ውዴ

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 6 днів тому +4

    ጀማል ግን መቸ ነው አሠላም አላይኩም ብለህ የምጀምረው

    • @alhammdulillh9711
      @alhammdulillh9711 5 днів тому +1

      ሱብሀን አላህ አጀኢብ ነው እኔ ካላለ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy 8 днів тому +1

    ወለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @MadeenaYusuf
    @MadeenaYusuf 7 днів тому +1

    ስለተሻለህደስብሎኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @hawi5630
    @hawi5630 8 днів тому +3

    እኔም ባሌን ሰርፕራይዝ ብታረጉልኝ ጥሩ ነበር ግን ወልዲያ ነዉ ስራዉ መሄድ አትችሉም መሰለኝ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 днів тому +1

    እንኳንተሻለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 8 днів тому +2

    አንደኛ ነኝ አሉ ዛሬ😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 днів тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡