mainly we use iphone 14 pro max (phone) and Go pro hero 12 . But sometimes we use canon 5D mark iv for special occasions. In this video, many scenes were taken by Go pro and iphone.
@@Tossatube. Thanks so much for your quick reply. I have Canon Rebel t5i, but i did not try it for video recording. You are doing good job, I like all the things including z accent n z rural area, which is my wish to live in z future. Tnx so much.
ገጠር ነዉ ባህል ወግ እህል የተፈጥሮ ዉበት ያለዉ ከተሜ በራሱ ስለማይተማመን ሁሌ የዉጮችን ወይም ካለበት ከተማ የተሻለዉን ተመኝቶና ገፎ ነዉ ኩራት ማለት በራስ ማንነት ነዉ ባላገር የሚሉት እርሱ ባለሀገር ነዉ ባለ ባህል ነዉ ባለ አዝመራ ነዉ ባለ አይናፋርነት ነወ🥰❤️
የኔ ማሮች ገጠሬነቴ ውበቴ ነው ወላ አላፍርም እኔ❤❤❤❤❤❤በሉ👍👍👍አትርሱ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
በማንነታችንአናፍርም ሀቂቃ ሁሌም ይናፍቀኛል ሀገሬ ጋራሸንተረሩ በተለይ መስከረምላይ የለው ያየሩፀባይ ያአላህ ብረሪ ብረሪይለኛል ያአላህ ከስደትመልስ ዙሬም እጠግብአይመስለኝም የገጠርልጆች በመሆናችን እኛአናፍርም አልሀምዱሊላህ ብቻ ሠላምትሁንልን እምየሀገራችን ኢትዮጲያዬ የትም ዞረን ዞረን ማረፊያችን የሰው ሀገር ደስታ የውርማደስታነው ብቻአልሀምዱሊላህበስደትብዙአትርፈናል አናማርረውም ሀሳባችንንአሟልቶለሀገራችንያብቃን
ገጠር በመወለዴ እግዚአብሄር ይመስገን❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠርኮ ጥሩ አገርነው❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ ኩራትና ማንነት ነው ባላገር የአገር ባለቤት ክብር የእኛነት ስሜት የሚሰጥ ስለሆነ የገጠር ልጅ ኩራት ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ትክክል
የገጠርልጂ መታደልነው
@@Tossatube. በርቱ
ተዉ ግን አንጦና የአሾዬ ትምህርት ቤት አሳየን መምህር ሰይድ አበጋዝ መምህር ይማም ሀሰን ካወካቸዉ አናግራቸዉና ቀርፅልን @@Tossatube.
የገጠር ልጅ መሆን እራሱ ክብር ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጂ መሆኔ ኩራቴ ነው ወላሂ ገጠር ውስጤ ነው አልሃምዱሊላህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ውይ ገጠር በመወለዴ ኩራት ነው የሚሰማኝ አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ሰላም ትሁንጅ ከስዴትም ስመለስ ገጠር ነው የምቀመጠው ኢንሻአሏህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እኔ በራ ገጠር በመወለዴ ከምንም በላይ ኩራት ይሰማኛን ገጠር ውቤቴ ማንነቴ ነው ልዩ ስጦታየ ❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ሆ የገጠርልጅ ነኝ ድብን ያልኩ ❤❤❤❤ ወላሂ አፍሬም ተሳቅቄም አላቅ ሁለየም ዴስተኛነኝ ገጠርልጅ በመሆኔ ሢቀጥል ሢቀጣጥል የኛ ተምሳሊት ምርጡ ወድማችን በርታልን ጀምየ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ክረምት ላይ ዝናብ ሲጥል ተራራው በደመና ተውቦ ሳየው ፎቶ ማንሳት ነበር ስራየ በጣም ያምር ነበር በርታ ብሮ ❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠር❤❤❤❤❤❤❤ ውስጤነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም ደሰ ይለኝል
አልሀምዱሊላህ ፍቅርና አብሮነት እንደ ወርቅ የሚምረው በገጠርነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ሰላም አሌይኩም ገጠር ማለት ምንም መጥፎ አይደለም ገጠር ማለት የተባረከ ለምለም የሆነ ግን እንደ ከተማ ቤቶች ያልበዙበት አካባቢው ትምህርት ቤቶች የሌሉት ሆስፒታሎች ያልተማሉለት ፎቅ ቤት ያልተሰራለት ዘመናዊ ባለመሆኑ ይመስለኛል ገጠር የተባለው ግን ሰለጠነ ከሚባለው ከተማ የገጠሩ ሽታው የከብቶች የሰው አንንዋዋሩ በጣም ደስ የሚል ሁሉ ነገር ከገጠር የሚገኝ ማለት ነው ስድብ አይደለም ሁሉም እንደ አካባቢው ነው የሚኖረው ልክ እንደ ከተማ ሁሉ ነገር ቢኖር ከተማን ያስንቃል ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ ያለው ገጠር ነው አላህ እንደዚሁ ያኑራት የተባረከች ያድርጋት እኔ በጣም እወዳቸዋለሁ ከዚህ ከዘመኑ ሰዎች በላይ አመሰግናለሁ ።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ወይ እኔ እማመይ እንዴት እንደምወደዉ ገጠሬ ትወልድ አካባቢየየየ❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አልሀምዱሊላህ ገጠረ መወለደን በጣም እወደዋለሁ
የገጠር ልጂ በመሆኔ አላፍርም ወላሄ ትዝታ ሊደፍኝ ነው ዛሬ በስደት ያሳለፍኩትን ሁሉ ሳስታውስ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠር ተውልጄ ነው ያደኩት ያዉም የገበሬ ልጅ ነኝ ከከድጆ አልሀምዱሊላህ በማንነቴ አላፍርበትም በጣም የምኮራበት ባህል እና ወግ አለኝ እናም ባላገር ነኝ ❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ መሆን ምንኛ መታዴል ቅናትን አያውቁ አጉል መቀየርነት ቦለቲካ አያውቁ አጉል ዘረኝነት ያረቢ ጌታዬ ሀገሬን ጠብቃት
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የገጠር ልጅ በመሆናችን ይቅርና ልናፍር በጣም ትልቅ ደስታ ነው እሚሰማን ከተማ ላይ የማናገኛቸው ድንቅ ተፈጥሮዎችን እያየን ነው ያደግነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ኩራቴም ነው ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አህለን ጀማል ኢንሻአላህ ሀገሪበቅሪብእመጣለሁ እናማእመጣለሁ ሀገራቸሁተቻለኩ የገጠሬልጅነኝ ሰላም ለህዝቦችሰላምለሀገሬ 😢😢
ገጠር መሆን መታደል ነው እኛ ሸቃላሎች አብዘሀኞቹ የገጠር ልጆች ነን❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ገጠር ውበታችንንን ❤❤❤❤❤
አላፍርፍርበትም ወላሂ የአላንሻሜዳ ተንሸራሽሬ ነዉ ያደኩት ሲቀጥል የኩታበርማህበረሰብ ተሳስበናተከባብሮየሚኖርማህበረሰብነዉ ያሳደገኝ አላህሰላማችንን ይመልስልን😊
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

የገጠር ልጅ በመሆኔ እኳራለሁ እንጅ አላፍርበትም❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ውይ ገጠር በመወለዴ ኩራት ነው።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እውነትአያሳፍርም❤👍👍👍👍👍
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እኔ በገጠርነቴ እኮሮራለሁ እንጂ አላፍርም
I love you my geter❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
❤❤❤❤🎉🎉🎉

❤❤❤❤

ለእኔ ውበቴ፣ወዜ፣ማንነቴ ከዚያም በላይ የሁሉነገሬ መነሻ ክብሬ ነው።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማንንቴ ነው❤

Iamgetera😍😍😍😍😍💛💛💛❤❤❤💚💚💚
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
Ok
በገጠር የሚያፈሩ ወይም የሚሳደቡ ስለገጠር ማንነት የማያውቁ ናቸው ስለዚህ ገጠር ማለት ለኔ ወበት ማለትነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠር ዉበታችን❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠርነቴ ውበቴ ስንት ትዝታ አለብኝ ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እኔ መቸም ባገሬ አላፍርም እወዳታለሁ ሰፌሬን ጭቃ አቡክቼ ተጫውቼ ያደኩበት😢😂🎉
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የኔማርወች❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ገጠር ማደግ መታደል ነዉ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የኔማሮች
❤❤❤❤😢

ገጠርነቴውበቴ

የገጠርልጅ መሆን መታደል ክረምት ስመጣ የራሱየሆነ የሚስብነገርአለው ትምርት ዘግተን ግማሹ ከብትረኝነት ግማሹ ወደስራ ይሄዳል መስከረም ለይ ተመስቀልቦሀላ ልብሳችንንአሰፍተን ትምርት እገባለን በዛበኛግዜ ጦርነትየለ ችግርየለ የኑሮውድነት የለ ልክ ስንገባ አድስ መምህራንተቀይር የነበሩት በደስታ እያን ትንሽተምረን ከስብ ሰብስበን ትምርትጎንበጎን ተምረን እደት ይረሳል ልጅከተወለደ ገጠር ጎረቢት ነው የሚሳድገው ጥፍትኳ ቢጠፍያዱንአዱልጅ ቀጥቶነው ማን እደገጠር የምንከተማነው ገጠርመወለድ መታደልነው የራሱመአዛ የራሱ የሆነ ውበትአለው ብዙነገር ተገጠርነው የሚገኝው
በጣምእፍፍፍ
እኔስ ገገር ተወልጀ ማደጌ ያኮራኛል ሁሉ የሚያገኘው ከተሜው ከገጠርአደልደ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ወላሂየ ገጠርልጅ መሆን መታደልነው እኔ የገጠርልጅነኝ ያውም ያልብኮዋ ኩራትይሰማኛል አልሀምዱሊላ
የሀገሪልጅ ነይ እንህድ
እንዴው ላይክ መቶ ግዜ የሚዴረግ ቢሆን ዴስ ባለኝ ነበር
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
As wr wb Jeme betam yemigrmehi enem bezo sew agatemogal keyetnesh weym nehi sebalo Addis Abeba yelalo gen betam yegermegal anches salongen yekefele hager leje nege elaleho andeti godegeay ye werababo leje nech fetelefeti ya Adidas Abeba leje nene setel ene aferku ye geberi leje bemehoni betam destinga nenge
እኔ እኮራለሁ እጅ አላፍርም ወላሂ🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እኔስ ውስጤ ናት ገጠር መኖርም እም ፈልገው እዛውነበር አልሳካልኝ አለጅ. ቦርቄ ያደኩብሽ ሙቸነውእምወዳው ገጠርነቴን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤❤❤የገልጂጀገናነአበሸሪ👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷💞💞💞💞💞💞🍀🍀💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
Which type of Canon camera do you use for video recordong? በጣም ጥራት ያለው ስራ ነው የማየው። በርቱ።
mainly we use iphone 14 pro max (phone) and Go pro hero 12 . But sometimes we use canon 5D mark iv for special occasions. In this video, many scenes were taken by Go pro and iphone.
@@Tossatube. Thanks so much for your quick reply. I have Canon Rebel t5i, but i did not try it for video recording. You are doing good job, I like all the things including z accent n z rural area, which is my wish to live in z future. Tnx so much.
@@Tossatube. እጅግ በጣም ይቅርታ፡ ደጉ አማርኛችን እያለ በፈረንጅኛው መጻፌ ትክክል አልነበረም፡ አሁን ነው መሳሳቴ የገባኝ እና በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በርቱ !!
የከተማ መሠረቱ ገጠር ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጅላፎ ቆረኬ በላቸው አያውቁትማ