@@semaymedia no private salivation in bible.we are one with Jesus. Individualism is Protestant words it is hersay.protestant in which you are, only Jesus, pentecostal, prophets, miracle money, cat healing, make some body eating napkin,7 day adventist,jova .oh my God where are you.
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
አንደበተ ርትሁ አባት ኖት ተባርከዋል
እስቲ ዝም በሉ ፡ ግዜውን ተመልከቱ ፡
ወንጌል ስለልጁ ስለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እንጂ ሌሎች ወሬዎች ወንጌል አይደለም ወንጌል እየሱስ ክርስቶስ ከዘለአለም ሞትና ከእግዚአብሔር ፍርድ ያድናል ሰዎችን ሁሉ ለማዳን በመስቀል ላይ እኛን ተክቶ ሞቷል ይህን ብታምን ትድናለህና ባታምን ግን በእግዚአብሔር ይፈረድብሀል ነው
everyone knows this.. so what?
@@The_AgentSmith not everyone knew this only few people understand
@@felenuna8034 every person knows this, there is a difference between to know to believe or to live
የኢየሱስ ክርስቶስን ደምና አዳኝነት ለሌላ የሰጠና በቅዱስ ወንጌሉ ላይ የተሰራ አመጽን የያዘ መጽሐፍ ለምን ተተቸ? ተብሎ እውነትን ለመቅበር በሚደረገው ርብርብ ላይ ያላችው ሰዎች በጌታ ፊት ስትቀርቡ ምን ትመልሱ ይሆን???እውነት ከሀሰት ጋር ተደባልቆ አይቀጥልም።እውነት ያሸንፋል።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!!!
Weshtame.orthodox Jesus christ bedenbeb tawkaleche.Protestant Sega wedemu meche yestal.
@@fekadugeberesillassie7504 ክርስትና በዘር አይወረስም።ክርስትና በግል ክርስቶስን አምኖ መቀበል ነው።ወንድሜ ጊዜ ሳለ አምልጥ።ያለኢየሱስ መዳን የለም።ተክለሀይማኖትም፥ማሪያምም፥ሌሎች ቅዱሳንም አያድኑህም የሚያድንህ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው።
@@semaymedia no private salivation in bible.we are one with Jesus. Individualism is Protestant words it is hersay.protestant in which you are, only Jesus, pentecostal, prophets, miracle money, cat healing, make some body eating napkin,7 day adventist,jova .oh my God where are you.
እውነት ኢየሱስ ብቻ ነው እግዚአብሔር አለምን የታረቀው በክርስቶስ ብቻ ነው ፓስተር ተብዬው በክርስትና ስም አትቀላምድ
ቻምች ንስሃ ግባ ዮናታን ልክነው
እውነት ኢየሱስ ብቻ አይደለም ያለህ ማን ነው?
ዮናታን ተብየው ኦርቶዶክስ የማያመልኩትን የግድ "ማርያምን ያመልካሉ" ብሎ የውሽት ዜና አሰራጨ እንጂ መች ስለእውነት አወራ?