brother adem Muhammed,our bank ,tsedey bank,shariah advisory board chair man,he is certified over 100 course during. When we are recruiting our shariah advisory board. Keep it up for the well being our umah. Our businesses should supports by institutionalize firm like interest free banking
Maashaa Allah, i really appreciate Ustaz Adem Mohamed Ahmed interesting and intellectual explanation regarding Islamic finance, Islamic economy, Islamic banking, etc. How can I contact him to consult or to seek professional advice & opinion on related matters.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) !
☎ +251917898283
እናመሰግናለን !
አሰላሙአለይኩም
@@mamounasaid وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ
አሚን 😢😢🤲🤲
አሚን ያረብ
አሚን🤲🤲🤲
አሚን አሚን ያረብ 😢😢
ይህ ዱዓ መስከጃሽ ላይ አርግው
ቆንጆ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ፣ በተደጋጋሚ ቢቀርብና ከህዝቡም ጥያቄ ቀጥታ ብትቀበሉ መልካም ነው። አላህ ይጠብቀው ፡ ይጨምርለት ፡ ያቆየው።
አሰላሙ አለይኩም ወራሄመቱሏሂ ወበረከቱ ማሻአሏ ተባረከሏ እስማኤል እኔየምፈልገውን አይነት አጠያየቅ ነው የጠየከው ኡስታዝንም አንተንም ጀዛኩሟሏሁ ኸይረን ምርጥ አገላለፅ ነው ያአመተል ኢስላም አዳምጡት ለሂወታችን አስፈላጊ ነው
ማሻ አላህ በደንብ ተረድቻለሁ ሹክረን ኡስታዝ. እስማኢል. ፍቃደኛ ከሆንክ የንግድ ባለሙያ አቅርብልን. ስለ ማህበር ማቋቋም እና በአጠቃላይ. የንግድ. ስራ እንዴት. እንደሆን. ሊያስረዳ የሚችል በተለይ በኢስላማዊ መንገድ
Very valuable questions and interesting explanation.
Thank you.
የአላህ እንዴት አይነት ገለፃ ነው ይUውልህ እኔ መራባህን መደሪባን ሰለምን ከልጅቴ አንስቼ ተምሬያቸዋለሁ ግን በትርጉም ደረጃ እንጂ እንዲህ በዚህ ደረጃ ባንክ ላይ እንደሚውሉ አላውቅም ነበር ኪታቡን ብቻ ቀርተህ ይህ ሊገባህ አይችልም አሁን ግን ለአንተም ለኡስታዝም አላህ አጅራችሁን አብዝቶ ይከፈላችሁና ገብቶኛል
የእስላማዊን ባንክ ከሌላ ባንክ ጋር ያለውን ልዩነት ለመርዳት ፈልጌ ጥናት ማድረግ ጀምሬ ነበር ግን አንተ እንዳልከው ቃላቶቹ ሁሉ እንግሊዘኛ ናቸው መረዳት አልቻልኩም ነበር አሁን የተወሰነ ተረድቻለሁ ኡስታዛችንን አላህ ያቆይልን አንተ ንም እንደዚያው በአንድ podcaster ይገባኛል ብየአልጠበቁም ነበር
ግን አሁንም ጥያቄዎች አሉኝ ኡስታዝን እንዴት ላገኛቸው እላለሁ ? ?
Nice discussion thank you both.
Jzkumullah. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ma sha Allah...he is Well scholar person
በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያስተማራቹን ❤❤❤ ጀዛ ከላህ
Yehul gze tyakeye temelesolgnal thanks 👍👍
ጀዛኩም አሏህ ቢክይረን በጣም ቀም ነገርና ጠቃም ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ለህብረተስቡ እንደኔ ደግሞ ውጭ ላለነው ግንዛበ እንድ ኖረን አረጋችሁን
ሹክራን🎉🎉
Walhi i understood brother thanks you gave me more education for islamic finances
ከሚሰሙትም ከሚጠቀሙትም አላህ ያድርገን:: ጀዛኩም አላህ ኬር::
Adem, am so happy to see you on such kind of success!
Your explanation is great based on maturity and knowlege. Appreciate that. Good job.
Amzing explain
ማሻአሏህ ጡሩስራነው በርታ እማኢል
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን
Mashallah, you gave us good explanation about the Bank.
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ጀዛኩሙላህ ሕይር: ስለ ኢስላሚክ ባንክ በጣም ብዙ መረጃ ፈልጌ ያጣሁት መረጃ እዚህ ተገኘ።
ጀዛካላህኸይረ
ማንኛውንም ሰው(እምነት) ያካትታል?። ደስ የሚል ውይይት ነው።
በጣም ብዙ ሰዉ ሞክሮ ያለተሳካለት ነገር ቢኖር ያለወለድ መበደር በጣም ከባድ መሆኑ ነዉ ኢስላሚክ በንኮች ራሳቸዉም በጣም ብዙ ፕሮሰስ ያበዛሉ እንደሚባለዉ መበደር ቀላል አይድለም
እንግዳህን ስለምታዳምጥ እኛ ሳንሰለች እንሰማለን በርታ ወንድማችን 🙏
ጀዛኩሙላህ ኸይር በጣም ተረድቻለሁ
,ማሻአሏህ ጀዛከሙላኹ ኸይረን !ያለቀ።አይመስለኝም ክፍል ሁለት ቢኖር ጥሩ ነው!
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይረን ጀዛ
Mashallah kairen you brother it is very clear keep it up may allh gives you berka your time
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ገለፆ ነው
jezakumulah kheyren
Wow,ADEM MOHAMED AHMED,
When you read this name as Arabic written, it is my name
By saying this, I appreciate this muslim literate explanation
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Betam new yemtmechegn you are really qumnegeregna nehi enameseginalen
ጀዛክ አላህ አልፍ ኸይር
brother adem Muhammed,our bank ,tsedey bank,shariah advisory board chair man,he is certified over 100 course during. When we are recruiting our shariah advisory board. Keep it up for the well being our umah. Our businesses should supports by institutionalize firm like interest free banking
እንዴት ነው return የሚተመነው? የ conventional banking interest መሰረተ አድርጎ ነው?
Ene negade negn betam mifeligew hasab neber Allah Jezachihun Yikfelachihu ketayun Kifil Begugut Entebikalen
Beteleyayu ustazoche betelay menem ke bank gengunet belelaachew astemariwoche
Yehen program degagmelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jezakelah ahun gena gebagn leyunetun🙏🙏
Ustaz Adem qetay programoch binorew arif new bezih guday lay
Maashaa Allah, i really appreciate Ustaz Adem Mohamed Ahmed interesting and intellectual explanation regarding Islamic finance, Islamic economy, Islamic banking, etc. How can I contact him to consult or to seek professional advice & opinion on related matters.
ጀዛኩሙላሁ ኸይር
mashalla it is good podcast , just to give a feedback correct your gesture
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير الجزاء يا استاذ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Jezakellahu keyren wendmi Eminem leuma tekami umaw nka kemal megebayet endalebh ewek Allhamdullillahi ellahi
እናመሰግናለን
ጀዛከላሁ ኸይረን
ነገር ግን የድሮ ዑለሞች እንደ ተማረው አይረዱትም ማለት ትክክል አይደለም 😢
Thank you
Thanks
ጥሩ ማብራርያ ነው 👍መጠየቅ የምፈልገው ባንኩን የሌላ እምነት ተከታይ መጠቀም ይችላል ወይ?
እሽ ለኔ ቤት ጊዙልኝ እየሰረሁ ልክፈል ስደት ለይ ነኝ ወደ በሌ ልመለስ ልጄችንም እዎልደለው ሀቀቹንም እመልሰለው ዎለህ የምሬነው ፈሪንቸሪ አለን መሸአለ ቤሌ በለሙያ ጎበዝ ተተሪ በጠም ጠንከረ ነው ነገሪ ጊን ቤት የለናም ቤት ለመሰረት ጊዜ ይፈጀል ለዘ ከገዘቹኝ ከሱ ጎን ሆኜ አጊዘዎለው ተረሪቆ መኖሪ በጠም ይከብደል እንሸአለ ኮሜንት ተያለቹ ብየ አስበለው ለዝ ኡስተዝ አድሪሱልኝ
አብሽሪ አሏህ ያላሰብሽውን ሪዝቅ ይስጥሽ።
ዲየስፖሮ ቆይ እንዲ የዋህ የማያደርገው ሩዙ ነው እንዴ 😂
እኔም እንደዛ ነኝ በክሽ ዎለህ ራርኮ ማኖር በጣም ይከቢደል😢
@@qassmoo7391 ሩዝ በልተክ አተውቅ ያአክ አይበልም የምጊብ ነፊቆት የለብንም የሰው ብሆን እንጅ
Wa wr wb እሰሙየ ሶፊየእንደትናት ወላሂትናፋቀኛለች😢😢😢😢😢ያረብ በዱኒያብንራራቅም አላህበጀናተልፊርዶሰይሰብሰበን አሚንአላሁመአሚን ሳምልኝ አማና በቤንም
Great
السلام عليكم ورحمة الله وبراكاته
Allah yetebkachu
ወለድ አልባ ማለት እንደ ነጋዴ ገዝቶ አትርፎ መሽጥ ማለት ነው ወለድ ያለው ደግሞ በየግዜው የወለደው ብር የሚያድግ ነው
ውሸት ነው አይገዙም እኔ ለገዛሁት ብር ይከፍሉልኛል(ያበድሩኛል) ከዛ በጊዜ ገድበው ብር ጨምረው ያስከፍላሉ ስሙ ይቀይሩታል እንጂ ወለድ ነው
በርቱልኝ ኢንሻአላህ ነገ እሰማችኃለሁ ወንድሞቼ
👍👍👍
ሰለሏሁ
بارك الله فيكم
as wr wb ወለድና ትረፍ በሚል ቃል ለያያቹት እንጂ ወይም የስም ልዩነት ሰጣቹት እንጂ ምንምልዩነት የለውም ሁለቱም ወለድነው
You should watch the program agin
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة كيف حالك ماشاء الله تبارك الله عليك
Wushet iyesebakachu nw allah yikr yiblan
ጅዛኩም አላህ ኽይር ስውዬውን ግን አውቅዋልሁ የት እንድማቅው ጠፋ ብኝ እስኪ ልጭርሰው የት እንድማቅው ይምጣልኛል
ይቱብአለውእኔምስሙ ጠፋኝየይቱቡ
minbbr tv yesalunek ጥያቄ አለኝ
@@sofiyaahmed-b9d እ?
መሻ አሏህ አላሁመሰሊ አለ ነብይነ ሙሀመድ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ከእውነት ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ቢምቻችልን የባንኩ ብድር
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ ያጀመዐ እኔ ሹፌር ነኝ ግን ስራ በማጣቴ መንጃ ፈቃዴንም አላሳደስኩትም ጥያቄየን ለባንክ ሀላፊወች ብቻ ሳይሆን በግልም ለሚያበድሩ ሰወች ነው መኪና ግዙልኝ እና ሊብሪውንም ይዛችሁ ጊዜ ገደብ አድርጋችሁልኝ ራይድና ተጨማሪም ሃላል ቢዝነሶችን እየሰራሁ እከፍላለሁ ሙያ እያለኝ ስራ በማጣቴ ብዙ ችግር እያሳለፍኩ ነው
ከአደም ጋ ይተቀማመጠ ሁሉ ሹብሃ ላይ መውደቁ አይቀርም ኢልም ሳይሆን ፈህም የለውም ጥቃቅን መስዐላ ላይ ብዥታ ያለበት ሰው ለትላልቅ መስዐላዎች ሃሳቡ አይጠየቅም የቂራት ሳይሆን የፈህም ጅህልና አለበት አላህ ይምራው .........
እውነት ነው 🙌
ለምሳሌ በኢስላሚክ መኪና ብገዛና መክፈል ቢያቅተኝ እርምጃው ምንድነው ?
የኛ ያለማወቅ ድክመት እንጅ እስልምና ሳይሆን ላያውቀው የሚችለው ሙስሊሙ ነው ሃቢቢ::ወላሂ እንደዚህ አይነት ነገር ስትናገሩ በጣም ተጠንቅቃችሁ መሆን አለበት ብዙ ሰው ጆሮ ነው ሚደርሰው: ኤኢስላም ሙሉ ነው የቀረ የለም ተብለናል በ ሃዲስም በቁርአንም!!
ሙስሊሙን ህብረተሰብ የንግድ የበላይነቱን እንዲሁም ሀብቱን በሚገባ አስነጠቁት ምንም ነገር ሲጠቅሙት አላየሁም ለራሳቸው በግል ከመጠቀም ውጪ።
ልይነት የለዉም አንድ አይነት ነዉ ከባንኮች ጋር ማተለል ካልሆኔ
Please next
አህለን
🎉🎉🎉
አሠላሙአለይኩም ለመበደር የምታስይዘው ነገር አለ ወይ ?
ማሽ. አላህ. ያልገባኝ. ነገር ነበር. ጀዛከላ
እኔስ ምኑም አልገባኝ ትንሽ የመኪናው ግዢ ብቻ ነው የገባኝ የተቀርው ምኑም አልገባኝ አስራሩ ለኔ ከወለድ አልተለየልኝም
Eshi besmamabt qen mekfel kalchales endet new mikeflew cthmronew mikeflew weys enditnew?
be kenu kalkefelk mn endemihon be wulu lay askedime masmamet alebih..for instance bankoch 3% kitatm chemr yaskefilihual default karek
🎉🎉🎉🎉
ይህ ቀልድ እና ምናልባትም ለሕጻናት የሚሆን መልስ ስለሆነ ለአዋቂ አይመጥንም ...የግድ ሃላል ለማድርግ ብትጥርም ስሜት አይሰጥም 16:34 16:36
mndnew essu ?
Where country &when the first Islamic bank established?
1963 in Misir (Egypt) as bank Naggara
❤❤❤
ይህ ቀልድ እና ምናልባትም ለሕጻናት የሚሆን መልስ ስለሆነ ለአዋቂ አይመጥንም ...የግድ ሃላል ለማድርግ ብትጥርም ስሜት አይሰጥም
በደንብ አልተረዳህም ልበል ቀልድ ነው ያልከው አንድ መኪና በንግድ ባክ ወለድ rates ብትበደር እና ብትገዛ 2 አመት ውስጥ ብርሩን ልትመልስ ተስማማ ወለዱ በየወሩ በ % እየከፈልክ ወይ እታሰበ ይቀጥላል እስከ ቀነ ገደቡ ድረስ አጋጣሚ በሁለት አመት ውስጥ ከፍለህ ካልጨረስክ መኪናውን ወይም ያሳስከውን ንብረት ተወርሰህ ሌላም ተጨማሪ ብር ትከፍላለህ የ ኢስላማዊ ብድሮች ግን የተባልከውን ብር ብቻ መክፈል ግዴታህ ይሆናል
ከኤርድሮፖ በላይ የሚሰራ አፖ አለ በቀን ቀን ይከፍላል ከሰራቹ የምሬነው መስራት የሚፈልግ ያናግረኝ
የምትነግረን ያለሀው ስለ አንድ ሰው ባላሃብት ነው አተ ግን የኢስላም ባንክ አሰራር ኣላስረዳሀነም እናተ ከህዝብ ብር ነው ያለወለድ የምትሰበስቡት በሰው ብር ነው የምትሰሩበት እናተ ስታተርፉበት የማስገባው ሰው ቡሩ ምንድነው ጥቅሙ ???????
ግንዛቤማ ነበረን ብድር ለድሃ አይሰጡም collateral ድሃ ከየት ያመጣል ሰርቼ ልለወጥ ብትላቸውም አይሰሙህም
የገንዘቡ ታይም ቫሊዉ ከታሰበ ወለድ አለመኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነዉ?
እውነት ለመናገር ዛሬ የበለጠ ግንዛቤ አግቼያለሁ ማለት ነው
ዑስታዙም ሳላደንቀው አላልፍም
ግን አሁንም በደንብ ግልፅ መደረግ ያለባቸው ነገሮች አሉ
ለምሳሌ ከOnlinen እቃ እገዛለን በዱቤ አለ በካሽ ለደዚሁም በተመን አድርገን እንገዛለን
ለምሳሌ 1000 ብር እቃ በOnlien ስገዛ በለመን እድከፍለው ከተስማማን የሆነች ጭማሪ አላት ግን በመሀከል ባንክ የለም ገንዘቡን የማስተላልፍለት ሻጩ በሰጠኝ ባንክ ነው
ታዳ ይሄ ወለድ ነው ወይስ አደለም?
ሀቂቃ ምንም አልገባኝም እንደውም ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ
ከዚህ በላይ ይጋቱሽ
@mensurseid9850 ክክክ ይሻላል
Bedenb adamche
መጀመሪያ እውቀት ስለነበረሽ እንደሌላው ዝም ብለሽ አሀ ያላልሽው
እውነት ነው በደብ መብራራት አለበት ጠያቂው ቆንጆ ጥያቄ ጠይቐል ግን ድጋሚ በሌሌ መንገድ ይደገም ልዩነቱ በጣም አወዛጋቢ ነው ስምምነት ከተበላ የትኛውም ባንክ ያለ ስምምነት አይሰጥህም
"ሙዳረባ" መጀመሪያ ስሰማው "ድብድብ" መስሎኝ ነበር😂
አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አድ ጥያቄ ነበረኝ ለምሳሌ ብር ብበድር ቀን ገደብ የለውም ወይም ባለኝ ቀን መመለስ ባልችል በተባባልነው የምመልሰው ማለትነው
Btm arif mabrariya nw. Jkl. But Bay al salam lay lehuletum yalewun benefit begilts asreditehewal gin geziew hulem yeteshale waga kefitlefit layitebikew yichilal (kisara liyagatimew or kegezabet waga likenisibet yichilal. eheninim sigat lemekenes sibal geziew Parallel salam agreement (lela salam contract) bemadireg kemigetmew kisara mewutat endemichil bitigeltsum arif nbr. lemechemer yakil nw 👏
Weak up, finances service is the same sheets. The difference is the language you give priority.
እስላምላሙአለይኩም ውራህመቱላሂ ኢስማይል ወይም ሶፊ ውድ ባል እባክህ ከዉለድ ነፃ ባንክ እፈልጋለሁኝ
ብዙም ግልፅ አይዳለም እስቲ በዛው
ዋዲሀ ,ዋሂዳ እና ሌሎችንም አብራሩልን
አሰላምወአሌኩም አገልግሎት በጣም ብዙ ነዉ ወለድ 12 ከመቶ ሲሆን አገልግሎት 22 ከመቶ ነዉ ለምን
በጣም ያስቃል 😅😅😅😅
Kidemeya banku ekawen yaresu leyadregaw yegabale!!
👍👍👍💐💐💐
ከናንቴ ግልፅ የሆነ የባንክ ብድር የሻላል ኤሄም ሌብነት ነዉ