- 180
- 673 338
አደም & ሰአዲ Tube
United States
Приєднався 23 вер 2020
እንኩዋን ወደ አደም & ሰአዲ Tube ቻናል በሰላም መጣችሁ ቻናላችን ስለ እጂ ስራወች ስለ ሞባይል አፖች ኢዲቲንግ ቴክኖሎጂ የተለያዩ መማሪያወች የምንማማርበት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አናመሰግናል
29 ሽ 600 የፈጀ የሮመዳን አስቤዛ ወደ ቀርጨም የሚሄድ መርሳ መናሀሪያ ለናቱዋ አስረከብኩ
29 ሽ 600 የፈጀ የሮመዳን አስቤዛ ወደ ቀርጨም የሚሄድ መርሳ መናሀሪያ ለናቱዋ አስረከብኩ #duet #habesha #chicken #vlog #ታጠቅሚዲያ #food #minivlog #ብሬክስ #funny #villagelife
Переглядів: 632
Відео
እንኩዋንም አመጣሁት ብየ የተደሰትኩበት እቃ ከውጭ ካመጣሁዋቸው ጫማወች የጠቀሙኝ ምን አይነት ናቸው ያልጠቀሙኝስ
Переглядів 5 тис.2 години тому
እንኩዋንም አመጣሁት ብየ የተደሰትኩበት እቃ ከውጭ ካመጣሁዋቸው ጫማወች የጠቀሙኝ ምን አይነት ናቸው ያልጠቀሙኝስ #duet #habesha #chicken #vlog #food #ብሬክስ #ታጠቅሚዲያ #minivlog #funny #villagelife
ጉድ ጉድ የሚያስብለው የ አበያ ዋጋ በ ኢትዮጺያ ያስደነግጣል
Переглядів 6 тис.4 години тому
ጉድ ጉድ የሚያስብለው የ አበያ ዋጋ በ ኢትዮጺያ ያስደነግጣል #duet #habesha #chicken #vlog #food #ታጠቅሚዲያ #ብሬክስ #minivlog #funny #villagelife
የብዙ ወቻችን የመውለድ ችግር እና የመሀፀን በሽታ እውነት ኢትዮጺያ በምንሰራው ስራ ነው❓
Переглядів 1,6 тис.7 годин тому
የብዙ ወቻችን የመውለድ ችግር እና የመሀፀን በሽታ እውነት ኢትዮጺያ በምንሰራው ስራ ነው❓ #duet #habesha #chicken #vlog #food #ታጠቅሚዲያ #ብሬክስ #minivlog #funny #villagelife
ወደ ሀገር ስንገባ መንአይነት ልብስ ያስፈልገናል ለኛም ሆነ ለቤተሰብ ላላችሁ አንገብጋቢ የሆኑትን ላሳያችሁ
Переглядів 7 тис.9 годин тому
ወደ ሀገር ስንገባ መንአይነት ልብስ ያስፈልገናል ለኛም ሆነ ለቤተሰብ ላላችሁ አንገብጋቢ የሆኑትን ላሳያችሁ
ትንሽ ብር ናት ያለችኝ ሀገር ብገባ ምን ብሰራ ያዋጣኛል በትንሽ ለመነሳት❓
Переглядів 2,6 тис.12 годин тому
ኢቶጺያ ገብተን ምን ስራ ብንሰራ ያዋጣል #duet #habesha #chicken #vlog #food #ታጠቅሚዲያ #ብሬክስ #minivlog #funny #villagelife
ልጀቼን መላሂ ወስጄ አዝናናሁዋቸው 😂የጁሙአ ውሎየን ላሳያችሁ ልጆቼጋ ቤተሰቦቼጋ ሰብሰብ ብየ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኪሊ ሀል
Переглядів 4,4 тис.14 годин тому
የጁሙአ ውሎየን ላሳያችሁ ልጆቼጋ ቤተሰቦቼጋ ሰብሰብ ብየ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኪሊ ሀል #duet #habesha #chicken #vlog #ታጠቅሚዲያ #food #ብሬክስ #minivlog #funny #villagelife
ከሳውዲ ያመጣሁትን ቡትቶ ልብስ እቃ ቀየርኩበት ስንት እቃ ቀየረልኝ ላሳያችሁ
Переглядів 6 тис.19 годин тому
ከሳውዲ ያመጣሁትነል ቡትቶ ልብስ እቃ ቀየርኩበት ስንት እቃ ቀየረልኝ ላሳያችሁ #habesha #duet #chicken #ታጠቅሚዲያ #vlog #ብሬክስ #food #minivlog #funny #villagelife
ወይይይይ የዱባይ ኑሮ እደዚህ ነው ከኢትዮጺያ ኑሮ መንም አይለይም
Переглядів 1,2 тис.День тому
ወይይይይ የዱባይ ኑሮ እደዚህ ነው ከኢትዮጺያ ኑሮ መንም አይለይም
አስራ ሁለት አመትአረብ ሀገር ለፍተሽ ሰርተሽ ለምን ቤት የለሽም ❓❓❓
Переглядів 7 тис.День тому
አስራ ሁለት አመትአረብ ሀገር ለፍተሽ ሰርተሽ ለምን ቤት የለሽም ❓❓❓
ሀገር ገብታችሁ ስንት ለፍታችሁ የሰራችሁትን ቤት በገዛ እጃችሁ ከማፍረሳችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ
Переглядів 5 тис.День тому
ሀገር ገብታችሁ ስንት ለፍታችሁ የሰራችሁትን ቤት በገዛ እጃችሁ ከማፍረሳችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ
ኢትዮጺያ አታገኙትም ከውጭ ካመጣሁት ቡትት መሀል የጠቀሙኝን ላሳያችሁ እንኩዋንም አመጣሁት ያልኩት
Переглядів 4,5 тис.День тому
ኢትዮጺያ አታገኙትም ከውጭ ካመጣሁት ቡትት መሀል የጠቀሙኝን ላሳያችሁ እንኩዋንም አመጣሁት ያልኩት
ከሳውዲ ወደ ሀገር ስገባ ያመጣሁትን ኮተት ተመልከቱ ቆሻሻ ቦታ የሚጣል ለምንም የማይጠቅም እንዳትሸወዱ ይጠቅማችሁዋል
Переглядів 9 тис.14 днів тому
ከሳውዲ ወደ ሀገር ስገባ ያመጣሁትን ኮተት ተመልከቱ ቆሻሻ ቦታ የሚጣል ለምንም የማይጠቅም እንዳትሸወዱ ይጠቅማችሁዋል
የዛሬው ውሎየን ላሳያችሁ ወይኔ ከልጂ ጥበቃ ከብት ጥበቃ ይቀላል እስኪ ሀገራችሁ ስትገቡ ምን መስራት ያስጠላችሁዋል
Переглядів 1,7 тис.14 днів тому
የዛሬው ውሎየን ላሳያችሁ ወይኔ ከልጂ ጥበቃ ከብት ጥበቃ ይቀላል እስኪ ሀገራችሁ ስትገቡ ምን መስራት ያስጠላችሁዋል
ሀገራችን ኑሮ እረከሰ እልል በሉ ለአስቤዛ ስንት ጨረስኩ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኪሊ ሀል
Переглядів 6 тис.14 днів тому
ሀገራችን ኑሮ እረከሰ እልል በሉ ለአስቤዛ ስንት ጨረስኩ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኪሊ ሀል
የቤተሰባችሁን ህይወት በአጭር ግዜ የሚቀይር ከጨለማ ወደ ብርሀን በአንድ ግዜ የሚቀይራቸው በቀላልና በትንሽ ወጭ ብቻ
Переглядів 2,1 тис.14 днів тому
የቤተሰባችሁን ህይወት በአጭር ግዜ የሚቀይር ከጨለማ ወደ ብርሀን በአንድ ግዜ የሚቀይራቸው በቀላልና በትንሽ ወጭ ብቻ
እመኑኝ ይሄንን ነገር አሁኑኑ የማታቆሙ ከሆነ ፊታችሁ ይበላሻል ሂወታችሁም በተለይ ሀገር ገብታችሁ ለማግባት ያሰባችሁ
Переглядів 3,2 тис.14 днів тому
እመኑኝ ይሄንን ነገር አሁኑኑ የማታቆሙ ከሆነ ፊታችሁ ይበላሻል ሂወታችሁም በተለይ ሀገር ገብታችሁ ለማግባት ያሰባችሁ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሰው ልጁ ስትመጣለት ይቀበላል ረሳ መቀበል እሳት ነው 😭
Переглядів 78714 днів тому
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሰው ልጁ ስትመጣለት ይቀበላል ረሳ መቀበል እሳት ነው 😭
ወደ ውጭ መሄድ የተውኩበት ትልቁ ሚስጥር እኔ የተፈተንኩትየተፈተንኩትን በናንተ አይድረስ 😭😭
Переглядів 3,1 тис.14 днів тому
ወደ ውጭ መሄድ የተውኩበት ትልቁ ሚስጥር እኔ የተፈተንኩትየተፈተንኩትን በናንተ አይድረስ 😭😭
የሰጣችሁኝን አስተያየት ተቀብያለሁ እናቴ አዘነችብኝ የናፈቁኝ ልጆቼን አይቼ ልሙት አለች እናትነት ከባድ ነው😭😭😭
Переглядів 3,3 тис.14 днів тому
የሰጣችሁኝን አስተያየት ተቀብያለሁ እናቴ አዘነችብኝ የናፈቁኝ ልጆቼን አይቼ ልሙት አለች እናትነት ከባድ ነው😭😭😭
በጣም ከፍቶኛል ከስደት መልስ ዳግም ወደ ስደት ልጆቼን ቤተሰቦቼን ትቼ 😭😭
Переглядів 4,9 тис.21 день тому
በጣም ከፍቶኛል ከስደት መልስ ዳግም ወደ ስደት ልጆቼን ቤተሰቦቼን ትቼ 😭😭
በሌባ ተዘረፍኩ ባንክ ውስጥ ያለ ገንዘቤን በሉኝ አገራችን ውስጥ በሌባ ምክኒያት መኖር አልተቻለም እንዳትዘረፉ ተጠንቀቁ😭😭😭
Переглядів 3,3 тис.21 день тому
በሌባ ተዘረፍኩ ባንክ ውስጥ ያለ ገንዘቤን በሉኝ አገራችን ውስጥ በሌባ ምክኒያት መኖር አልተቻለም እንዳትዘረፉ ተጠንቀቁ😭😭😭
5 መቶ ሪያል ገዝቼ ከሰርኩ ይሄን እቃ ገዝታችሁ እንዳታመጡ ኢትዮጺያ ውስጥ አይሰራም እንደኔ እንዳትከስሩ🥺
Переглядів 3,1 тис.21 день тому
5 መቶ ሪያል ገዝቼ ከሰርኩ ይሄን እቃ ገዝታችሁ እንዳታመጡ ኢትዮጺያ ውስጥ አይሰራም እንደኔ እንዳትከስሩ🥺
ከውጭ ስትገቡ ዘና ብላችሁ ባዶ እጃችሁን መግባት የምትፈልጉ ይሄን ተመልከቱ የሌለ የለም
Переглядів 2,2 тис.21 день тому
ከውጭ ስትገቡ ዘና ብላችሁ ባዶ እጃችሁን መግባት የምትፈልጉ ይሄን ተመልከቱ የሌለ የለም
ወደ ሀገር ከገባን ቡሀላ ብዙ አይነት በሽታወች የሚያጋጥሙን በምን ምክኒያት ነው በተለይ የመሀፀን ችግር እና የመውለድ ችግር❗️❗️
Переглядів 7 тис.21 день тому
ወደ ሀገር ከገባን ቡሀላ ብዙ አይነት በሽታወች የሚያጋጥሙን በምን ምክኒያት ነው በተለይ የመሀፀን ችግር እና የመውለድ ችግር❗️❗️
ለሁላችሁም በመዳም ቤት ለምትሰሩ ስደት እና ናፍቆት ላንገበገባችሁ ይድረስ🥺😥
Переглядів 55621 день тому
ለሁላችሁም በመዳም ቤት ለምትሰሩ ስደት እና ናፍቆት ላንገበገባችሁ ይድረስ🥺😥
ከውጭ ወደ ሀገራችን ስንገባ ሁላችንም የምንመኘው ከባድ ነገር አላህ ይወፍቀን
Переглядів 5 тис.21 день тому
ከውጭ ወደ ሀገራችን ስንገባ ሁላችንም የምንመኘው ከባድ ነገር አላህ ይወፍቀን
ኢትዮጺያ ላይ አዋጭ ስራ በቀላል ገንዘብ መነሳት ይቻላል ሞክሩት👍
Переглядів 3 тис.28 днів тому
ኢትዮጺያ ላይ አዋጭ ስራ በቀላል ገንዘብ መነሳት ይቻላል ሞክሩት👍
የኔ ማርዋ ልብን መሳይ እህህ እኔማ ልጅሽን ሳይ ሆድ ይብሰኛል ቢል አፊያ የኔ ውድ
😢😢😢😢😢😢😢
በል አፊያ ሰአዲ
ማሻአላህነው የጤና ቀለም ያድርግላቸውሽአንቺም በረካሁኒ .ሲቀጥል ሊባ ዘይት ውስጤነው በጣም የሚጥምና የሚጣፍጥ መኣዛ አለው ሁሉም እቃው አሪፍ ነው ገበያ ትችያለሽ ..
አሚን ኢንሸአላህ
አላህ ይጠብቃችሁ
አንቺ ልጅ በቃ ትመችኛለሽ እወድሻለሁ❤❤❤
ወአለይኩም አሰላም ማሻአላህ በርቺ
ቆይ እናተ አማራናን ተብየወች አማርኛ አማርኛችሁ የተጣመ መ ጡሁፋችሁ የተዞ ዞር 😅
ማሻአላህ
ሲመነዘር የው ነው እዚህ ጅልባብ 250 አባያ 150 ረከሰ ከተባለ 50
መድና ያላችሁ እቃ መላክ የምፈልጉ አናግሩኚ ልገባ ነው አገር መርሳ አካባቢዋ ያላችሁ
ማሻላ ደሥ ሥል የኔም ልጅ ትወድ ነበር ግን አውን ትቻት አረብ ገበው
ያሰላም ማሩ ሲያምር ደሞ ብዙ ነው ስንት ሊትር ነው ባሊው
ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች እህቴ
በአረበኛ ባትሪ ማለት ምንድነዉ? ካሁኑ ገዝቸ ላስቀምጥ
ከሻፍ
ማሻአላህ
አያምርም ዱባይላይ እሚያምር ሞልቷል ይሄስ ሲያዩትም ያሰጠላል
መሸአላህ ማሩ ሲያምር
የኦላይ ስራ መሥራት የምፈልጉ ኑ ላስገባችሁና ላሰራችኹ ፖፖላይ በተለይ ስደት ላይ ያለችሁ ኑ አበረን ሰስተን እንለወጥ
እናቴ አለ 🎉🎉🎉❤
እኔን አደለም እናቴን ነው ክክክ ሲያምረኝ ይቀራል
@@Tube-nh1fj😅😂እደኔ ልጆች ያባታቸውን እናት እነዋ ሲሉ ውለው እኔንም እርስተውት እነዋ ሲሉ እደት ይደነግጡ ነበር 😂😅በስሜ ስለሚጠሩኝ ክክክክ❤🎉🎉
ኧረ እናቴ እንድልሽማ አድርጊ እህቴ @@Tube-nh1fj
ማሻአላህ ቢልአፊያ እጅግ በል የኔ አሰል❤🎉🎉🎉🎉እህ ልጅ ስወድ ወላሂ
ጉሽርጥ❤ለናቴአዘጋጂላትነበር
ሰአዲ፡እሰኪ፡የልጆች፡ልብሰ፡አቅሪብልን
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ከመርሳ ውጭ አታደርሽም ??
የት
@@Tube-nh1fj ጃማ ወራኢሉ ታደርሻለሽ
ማሻአላህ የኔውድድ በረች አላህካችጋይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህታችን ማሻ አላህ
ወልድያ ካደረሽ እማ እኛም መጣን
ማሻ አላህ በርች ህግ የለለበት ሀገር ጉድ ሀገራችን ያሳዝናል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰአዲ መሽአላህ
ማሻአላህ እድግ በል
ማሻአላህ ማንሁነሽ ይሆን ቀርጨም
አሚን አላህመ አሚን ያረቢ
አሁንም ሳይጨምር ግዙ ሰሜን ወሎ ሁሉም ቦታ አደርሳለሁ 👇 00251940171558 ዋትሳፕ እና ኢሞ
በርች ማሻአላህ ቅቤው ሲያምር
ባረና።መልላክ።አችይም እደ እህቴ
የሰራነውም ፈረሰ ይይይይይይ ማማየ አላህ ይርዳን ሁላችንንም መጨረሻችንን ይሳምርልን አላህ ይርዳን
ማሻላህ❤❤❤❤ ደስይላል
ማሻአላጠንክሪ
እኔ ሰው የለኝም እሱ ኢትዮጵያ ነው ያለው እኔ ነኝ ቤት አለኝ አንድ ፈረሰ አንዱ አለ ይፈርሣል እየተባለ ነው ብቻ አልሀምዱሊላሂ ብርም አልክለትም
ማሻአላህ የኔውድ ጠክሪ❤❤ሸር
ሸዋሮቢት ትልኪያለሽ እንዴ
አወ በውስጥ ነይ
@@Tube-nh1fjወይኔ የቤት እቃ ብታቀርቢ እጠልብሽነበር ሸዋሮቢት የኛ ሸዋ ከሆነ ብዬነው
Msha allah
😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶራሉን በፎቶ አሳይን❤❤❤❤❤እናመስገናልን
ሱብሀን አላህ ሀገራችን ኑሮ ጡፏል
ሶራሉን አሳይን እህት❤
ባሳየችኝ እኔም እፈልገው ነበር ፎቶውን አሳይቼ አስገዛውነበር