ወደ ውጭ መሄድ የተውኩበት ትልቁ ሚስጥር እኔ የተፈተንኩትየተፈተንኩትን በናንተ አይድረስ 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ወደ ውጭ መሄድ የተውኩበት ትልቁ ሚስጥር እኔ የተፈተንኩትየተፈተንኩትን በናንተ አይድረስ 😭😭 #habesha #duet #ታጠቅሚዲያ #vlog #chicken #ብሬክስ #funny #minivlog #villagelife #food

КОМЕНТАРІ • 110

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj  19 днів тому +12

    ውዶችየ ላይክ አድርጉ በተረፈ እቃ ማዘዝ የምትፈልጉ ውጫሌ ውርጌሳ ሊብሶ ጊራና መሀላምባ መርሳ
    00251940171558 ኢሞ ዋትሳፕ ቀጥታ መስመር ይሰራል

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 19 днів тому

      ጎደኛየም ሀገረቤት ትሸፎናለቺእ ሀረብሀገረእ መጣአ ይቃብሽን አውሊቅይ ተቡላአ አሑንገን አውልቃነው የምትሰራአ

    • @hawamohammed4122
      @hawamohammed4122 19 днів тому

      😊😊😊❤❤❤❤

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 19 днів тому +13

    ሀቢበቲ መቅረት የተሻለ ነዉ ለኸይር ነዉ ስደት ብትመጭ በኒቃብሽ ላያሰሩ ይችላሉ ፈተና ነዉ አናሠራም የሚሉ በዝተዋል ወር ተቀምጫለሁ እኔ ይሄዉ ጎደኛየ ሁለት ወሯ

    • @fatma6629
      @fatma6629 19 днів тому +1

      😢እህቴም ኒቃሚስት ሁና መምጣት ፈልጋ ነበር አይፈልጉም አለ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 19 днів тому

      @fatma6629 አላህ ሪዝቃችንን በአገራችን ያስፋልን እኛም ተብቀቃቅተን መኖር አልቻልንበትም ከፍ ያለ ተመኘን ኢማናችንን ያጠንክርልን ብዙ ቦታ ፈተና አለብን አላህ ይሰትረን መጠንከር ነዉ ወደኃላ የለም

    • @fatma6629
      @fatma6629 18 днів тому

      @@የአረህማንባሪያ አሚን አወ እቢ አለች ሀገሩ አያስቀምጥም መመለስ አለብኝ አለች ዴመውዝ ለምዴን ቅርቅር ይላል ክክክክክክ

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 18 днів тому

      ​@@fatma6629በተለይ ዱባይ አይወዱም እኔ የማቃቸው ልጆች ካልተገለጣችሁ እናሳፍራችኀለን ተብለው ተገልጠው እየሠሩነው

  • @Zeyneb-t7d
    @Zeyneb-t7d 19 днів тому +7

    አይዞሽ የኔዉድ በድንላይ ፈተና የታወቀነዉ ሶብሪ ❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 18 днів тому

    አብሽር እህት ለህይር ነው አላህ ርስቅሽ በሀገርሽ ይክፈትልሽ የኔ ወድ ይቶብሽ ጠክረሽ ስሪ የመዳም ቅመሞች እናበረታታት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አብሽር ሁሉም ነገር ያልፍል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሃሲነት-የደሴዋ
    @ሃሲነት-የደሴዋ 19 днів тому +14

    እኔ ጅልባቢስት ነኝ አልሃምዱሊላህ ግን ኒቃሚስት እህቶቼ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኢማናችሁን አላህ ከፈቀደ እኔም እለብሳለሁ ኢሻአላህ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 19 днів тому +2

      ልበሽ ምንም ችግር የለዉ ማለቴ በኒቃብሽ የሚመጣብሽን ነገር መተዉ ነዉ እኔ7 አመቴ ከኢቶ ጀምሬ ነዉ የምለብሰዉ ስደት ላይ ኒቃብ ለብሸነዉ የምሰራዉ አንዳንዶች ኒቃብ ለባሽ አይፈልጉም ወላሂ ጣጣ የለኝም ስራዉ ቢቀርም የሚረዝቀኝ አላህ አለ

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 18 днів тому

      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ታድለሽ ማሻአላህ እህቴ አላህ ያግራልኝ ያረብ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 18 днів тому

      @ሃሲነት-የደኢንሸአላህ ዉደ ትለብሻለሽ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 19 днів тому +7

    አብሸሪ እህት አዱኒያ ለአማኞች እስር ቤት ናት ብለዋል رسول صلي الله عليهم وسلم

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd 19 днів тому +6

    አብሽር እህት አላህ አገርሽ ላይ እርዚቅሽን ይክፈትልሽ ዩትብሽን በዴብ ስሪ ዴሞ ኦላይን ስራ ጀምሪ የማዳም ቅመሞች ዴሞ እዴዚህ ያሉ እህቶችን አበረታቱ ❤❤

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 19 днів тому +3

    አይዞን ውድ እህቴ እኔም እምፈራው ይሄን ነው በኒቃቤ ሚገጥመኝን ነገር ሣሥብ ጭራሽ የራቁት ራጅ አለ ብለዋል እኔ ማቀው ከነ ጅልባባችን ነው ሚያነሱን ግን ሀገራችን ለድናችን ከባድ ሆኗል ሲኦሲ ሲያሠሩ ብዙ የደረሰባቸው አሉ የደፈሯቸው ሁሉ ለመናገር እስኪከብዳቸው አልቅሰው ነው የተናገሩት እና ከባዱን ፈተና አይንሽ አላየም ብዙ ቆሻሻ የመንግስት ቅጥረኞች አሉ ራጅ ሲነሱ ያለፓንት አስቀርተው ነው ራጅ ሚያነሱት ተብሏል በሀገራችሁ ላይ ጠንክሩ ለአሏህ ብለን መጥፎውን ስንርቅ አሏህ በተሻለ ነገር ይረዝቀናል እኔንም አስለቀሽኝ ከልጆችሽ ጉያ አይጠጥልሽ ኢንሻአሏህ ያረብ

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 19 днів тому +5

    ችግር የለውም ለመታወቂያ ለባስቦርት ለይቃማ ተገልጠሽ ብትነሽ አላህኡለአለም ፈተዋጠይቂ ሀገራችንላይ ወድዶክተርነው አሉእሚያዋልደው ከሰው ዳቦገብቶ ይከብዳል

  • @fatmaabdu2132
    @fatmaabdu2132 19 днів тому +5

    አብሽሪ እኔም ተፈትኛለሁፓስፖርት እዝሁ ላሳድስብየ ከዛ ፎቶ ተነሽአሉኝ ያነሳችኝ ሴትነች ግን መጋራጃአልነበረም አንድ አራትወንዶችምነበሩ እና ወደዝህ ዙረሽአሽኝ ብላትአይታየኝም አለች በጣም ከባድነበር ኒቃቤን አንስቸ ፎቶ አነሳችኝ ከዛ አንቀጥቅጦሊገለኝ በጣም ከፋኝ አልቀስኩ
    እኔ ፓስቦርት ካልታደሰልኝ መግባት ስለማልችልነውይ እላደርገውምነበር በጣም ይከብዳል አሰሪየግን ናገርም ብላኝ አታቅ ለብሸነው እምሰራው ጎረቤት ስላክም ራቅ ያለከሆነ ጂልባቤን እለብሳለሁ ምንምአትልም ኮየት 7አመቴነው ጠለብነኝ
    ግን የኛወቹ በጣም ጫና ያረጋሉ እናም አብሽሪ አይዞን ኡኽታዬ🌹

  • @khadijamuhammad275
    @khadijamuhammad275 18 днів тому

    አብሺሪ እህቴዋ አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጥሺ በሀገርሺ ላይ 😥😥😥

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 13 днів тому

    አብሽር የኔ እህት❤

  • @አይከልአወል
    @አይከልአወል 18 днів тому

    የኔእህት የኔ ጓደኛ ከዱባይ ስትገብል ለብሳ ገባች አሁን ሳኡድ ብትመጣ በኩንትራት ታልተገለሽ አሰሪም ብለዋት ምንም አማራጭ ስታጣ ተገልጣ እየሰራይ ነው።እጂ በጣም ከባድ ነው በኒቃብ ዙሪያ

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 19 днів тому +1

    የአላህእኔምንምብዙምቁርአንአልቀራሁ እኔየመልበስ ፍላጎት አለኝ ግንቁርአን ሳላውቅ ሴትዮየ የምለብስመስሏት አመጣችልኝ የሆነቀን ወደውጭ ስንወጣ አበያ ብቻለብሸ ስወጣኒቃብልበሽአለችኝ እኔበስአቱ ሀሳቡአልነበረኝም ግንለበስኩ እቤትደሞ አትለብሽም አለች ከዛእቤትአወጣሁ ብቻውስጤ ይጨነቃል ለሰው እንድህእያደረኩ ብየ አንድቀን ልጅቱባሏ ሲመጣዙሪአለችኝእኔን እንዳያየኝነው ወይስእንዳላይባት ብየ በደቂቃነው ኒቃብየለበስኩት ግን ስዴት ለእኔ አይመቸኝም ስራይበዛብኛል ሶስትጊዜ ውጭየተሰደድኩት እየታመምኩ ቁርአን እየጀመርኩ አቋርጣለሁ አሁንም ምንምሳልሰራሀገርልገባነው ምንምየለኝ ሁለተኛስዴትባስብ እንዴትልሆንነው

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 18 днів тому

    አይዞሽ ያልፋል😢😢😢😢😢😢 እህት

  • @tube3507
    @tube3507 19 днів тому +1

    እኔም ኤርፖርት አልቅሻለሁ ስሜቱ ከባድ ነው።ነገር ግን አላህ መሀሪ ነው።ያው እነሱም ምንነታችንን ማንነታችንን ካላረጋገጡ ማሳለፍም መስጠትም ፓስፖርት ስለማይቻል።

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 19 днів тому

    ለኸይርነው ውደ እንኳንለልጆችሽ ቀረሽ ከባድነው አገራችን

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م 19 днів тому +1

    አይዞሽ ያልፋል

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 19 днів тому +5

    የአላህ😢😢አላህ ያጠክረን

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 19 днів тому +1

    አላህ ያበትታሽ ውዴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @FatimaMolla-k6u
    @FatimaMolla-k6u 18 днів тому

    አብሺሪ ለኸይር ነው

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 19 днів тому +1

    ዉዶች እባካችሁ አበረታቷት

  • @FatimaMolla-k6u
    @FatimaMolla-k6u 18 днів тому

    በተለይ ዱባይ በጣም ፈተናነው ኒቃብ መልበስ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 18 днів тому

    አወ ሀቢባት ግድህ ነወ እኔም ኒቃብ ነበርኩኝ ግን አመርጭ ሰለልነበርኝ ተገለትኩለት እነ በስፖርቴን ተቀበልኩኝ ከሀፍር ሰልሆኑ ምንም ቦታ አይሰጡም

  • @RHusaan
    @RHusaan 19 днів тому

    በጣም ይከብዳል የኔ እህት እኔም ደርሶብኛል ፊቴን አስገልጠውኛል

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 19 днів тому

    አይዞሺ እህቴ አላህ እርዚቅሺን ይክፈትልሺ😢😢

  • @zeinebaman
    @zeinebaman 19 днів тому

    አብሽሪ እህቴ ከባድ ነው ብቻ አልኸምዱሊላህ❤😢

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 19 днів тому +2

    ልክነሽ,ውዴ,ዱባይ,አይቀጥሩም,ኒቃቢስት

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 19 днів тому

    😢😢😢ለዚ እኮነው ይቅርብሽ የምልሽ አላህ ያለመህር ስደት ለሴት አልፈቀደልንም እራጅ ከብርት በላይ እራቆት ነው

  • @Rahmh-jq2tf
    @Rahmh-jq2tf 19 днів тому +3

    😢😢የኔእህት አብሽሪ ወላሂ ማንቻችንም ኒቃቢስት እህቶቻችን ከራሴጀምሮ በኒቃብ ጉዳይ ስንትአልቅሻለሁ ወላሂ ብቻአላህ ይድረስልን ከባድነዉ ከገራችን ጀምሮ እስከ ሳኡድ በጣም ብዙ ከባድአሳልፌያለሁ ወረቀትሽን አይተዉኳአያምኑም ግደታተገለጭነዉ የሚሉት አላላህባገራችን ያርግልንርዝቃችንን😢😢😢😢

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 19 днів тому +1

      በሴትእኮ ማሳየት ይችላሎው ምሳሌባክቤት ሰሂድ ሴትእደታየኝነው የሚደርጉውት ችክለማድርግ

    • @Rahmh-jq2tf
      @Rahmh-jq2tf 19 днів тому +1

      @ስአዲውሎየ አወ እሱማአዉቀዉ ህስድናቸዉነዉጂ

  • @foed180
    @foed180 19 днів тому

    አላህ ያጠክርሽ ማማየ አገራችን አስቸጋሪ ነዉ

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 19 днів тому +2

    እህቶች እስኪ ዱአ እንደራረግ ሀቂቃ ሊላህ ነው እምንለብሰው ግን ፈተናው ብዙ ነው አይዞን እኔ ስራ ካቆምኩ ሦስት ወሬ እሚገድፈኝም ሰው የለም አላህየ እንጅ አልሀምዱሊላህ አላህ ይቀበለን ነው እምለው አሚን የቀልብ ጅሀድ ነው ድርጊቱ አይዞን እህቶች።

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 19 днів тому +1

      የት ነሽ እህት ሳኡዲ ከሆሽ እፈልግልሽ አለሁ እኔም ብዙ ቤት መልሰዉኛል ኒቃብሽን አዉልቂ ብለዉ ትቻቸዉ ነዉ የምመለሠዉ አሁን ግን በጣም አሪፍ ቤት ነዉ የገባሁት ስራ ከአቅሜ በላይ ነዉ ነገር ግን በጣም ባለዲን ነቸዉ በመልበሴም ደስተኛ ናቸዉ

    • @fjdg3540
      @fjdg3540 19 днів тому

      አብሽሪ ማማ አላህ ይገዝሽ ስራውን ዱአ አድርጊልኝ ከአንጀትሽ ስለምታቂው ስሜቱን እህቴ ሳኡድ ነኝ ግን እንድህ በሚድያ ስራ አልሄድም ላስተሳሰብሽ ጀዛኪላህ ኸይረን ።

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk 13 днів тому

      የኔ ውድ አብሺሪ ከዓርሽ በለይ የሆነው ሁሉን ረዚቅ የሆነው የአለመት ጌታ አሏሁ ሡብሐነሁዋ ታዓለ ርዝቅሽን ይክፈትልሽ አሚን በይ አብሽሪ አሏሁ መዓናው መዓሽ

  • @HawaDubia
    @HawaDubia 18 днів тому

    የሚመቱም አሉ አይቻለሑ ግን አጋነንሽዉ ሤት መጥራት ይቻላል

  • @ዘምዘምወሎዬዋ
    @ዘምዘምወሎዬዋ 19 днів тому

    አብሽሪ ለኸይር ነው

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 19 днів тому +1

    አይዞሽሽሽሽ,ውዴ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    ወሏሂ የኔን እህት ዱባይ ቢሮነው ገፈው ያላኳት

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 19 днів тому +1

    የኔ ዉድ አብሽራ ሰብር አድርጊ በሁሉም ነገር ሁሉም ያልፈል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 19 днів тому

    አላህ ለህይር ነው ይህ የሆነው

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 19 днів тому +1

    በርች❤🎉

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 19 днів тому

    በጣም ወላሂ ከባድ ነው

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 19 днів тому +1

    ጉሊለሁም ሀስቡነናህ ወኒእመል ወኪል

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 19 днів тому +1

    አላህአለሺ

  • @newid5082
    @newid5082 18 днів тому

    ከባድነዉ እኳን ኒቃብ ሂጃብ ለመግፈ ፍ እየጣሩ😢

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 19 днів тому

    እኔ በኦላይ ነዉ ያሳዴስኩት በድሮ ፓስፖርቴ ነዉ ያካብዳሉ የኛ ሰዉ

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 18 днів тому

    ግን ኒቃቤን መልሽ ለበስኩኝ እሱ በቻ ኣይደላም አድስ አባም ሰቴጅ ብዙ ነጋር አላ በ ኒቃብ ብዙ ቦታ ለይ ትፈተኘልሽ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 18 днів тому

    በጣም ይከብዳል ወላሂ አላህ በኒቃባችን አይፈትነን ምናለ ከጅምሩ 5 ቁጥር ሂጂ ቢሉሽ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 19 днів тому +2

    ኢትዮ ላይ በጣም ያስጠላን የሰው ክብር የላቸውም እኔም ኢጃዛ ስሂድ ተገለጪ ብሎ እደት እዳመናጨቀን ሌለኛው ተዋት ቁጭ ብላ ትቅር ነው ያለው እኳን አማራጭ ሊሰጡ 😢😢😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 19 днів тому +1

      መች ሰለጠኑ ምድር ገገማ ሙስሊም ጠል😂

  • @SayedAhmada-e7c
    @SayedAhmada-e7c 15 днів тому

    በሀረችን ጂልበብ ስትነዉ

  • @يرب-ظ2ج
    @يرب-ظ2ج 19 днів тому

    😢😢😢😢ኢለሂ

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 18 днів тому +1

    በሀገርሽ ኑሪ እዛው ስራ ፍጠሪ የትም አትሂጂ ዩቱብም ስሪ

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 18 днів тому

    አልሀምዱሊላህም የዉም ሆኖ 12 አማት ሆነኝ ኒቃብ ከለበስኩኝ

  • @fatma6629
    @fatma6629 19 днів тому

    እኛ ሀገር ምርምራስ ወዶች አይዴሉዴ ኤክስሬይ ሲያነሱ ልብስ ሳንለብስ የፎቶውማ አዲ ግን እውጪ ሀገር ልብስ አለ እኛ ጋር የለ ሙስሊሞች ሰብሰብ ብለን ትልልቅ ሆስፒታል ላይ ልብሱን ከውጪም ከሆነ ብናስገባ😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 19 днів тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኔ አለሁልሽ ደሤ ላይ የተሠቃየሁት መቼም መቼም አይረሣኝ ወሏሂ እዚህም በየቦታው ነው የሚያሥገልጡት ወረቀትሽን እያዩ
    ሠውየው ታልተገለጠች ብሎ እብዲ አለ ሤትዮዋ አሏህ ያቆያትማ እንደት ለምንድን ነው የምትገለጠው ብየ ተከራከረች እኔም ወደ ሀገሬ ሥደዱኝ ሥል ፀጥ አለ
    ያማል በጣም በጣም
    እኔ አሁን ፓሥፖርቴ አለቀ እዛው ሀገር ላሣዲሥ የአሏህ የሆነች አጠር ያለች ካፊር አሮጊት አለች በልአ ናት

    • @ነኢ
      @ነኢ 19 днів тому +1

      በኦላይን አሳድሺ አብሽር

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d 19 днів тому +1

      @ነኢ 750 ሪያል አሉኮ ሠውየውም እሽ እያለ ቀርሞ አሞኘኝ ብታይ እኔ ደሞ እሽ እያለ የሚያረሣሣኝ ሠው በጣም ነው የሚያናደው
      እኔ መጨመር አልፈልግም እዚህ ቤት አኡዙቢላህ

  • @NeymaGesha
    @NeymaGesha 18 днів тому

    አንድ የማቃት ልጅ ኒቃብ አስወልቀዋት በኢኒፎርም ነው የምትሰራው ከማም ለብሳ

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 16 днів тому

      ሱሪለብሳከማምብለብስምንዋጋአለው

  • @yesufnehamd-hw3hu
    @yesufnehamd-hw3hu 19 днів тому +1

    የኔጀግናበኒቃብሽጥኔብዙሊወሩይችላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @AddddddddddA
    @AddddddddddA 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 19 днів тому

    ሳህ ብራቺንበረካየለለው ሀጂነብይጋስለምንስራነው

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 19 днів тому +4

    ዱባይጪራሽኒቃብአያስለብሱም

    • @የፍቅርቤት-23
      @የፍቅርቤት-23 19 днів тому +2

      አንዳንዶቹ ያስለብሳሉ ውደ እኔ ዱባይ ነኝ ጓደኞቸ ኒቃቢስት ናቸው ግን አልሀምዱሊላህ ሰወቹ ይፈቅዱላቸዋል

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 19 днів тому

      @የፍቅርቤት-23 ❤🌺

  • @HawaDubia
    @HawaDubia 18 днів тому

    አቦ አታካብጂ 😂😂😂😂እነየ ሑሉም አገር ነዉ እዲ

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 16 днів тому

      ምንማለትነውአታካብጅ በመጀመሪያ ከልብአዳምጡ

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk 13 днів тому

      ንግግሯን እረሡ በደምብ አለደመጠቻትም ኮሜንት ለመጸፍ ቻኩላ ምን መለት ነው አታከብጂ መለት?

  • @EmanUmer-v8e
    @EmanUmer-v8e 19 днів тому

    እኔም እዝህ አገር ዱባይ አቡዳቤ እዳች ወረቀቴነዉ የወከወረዉ

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk 13 днів тому

      ወለሂ ለኔማ እዚህ ዱበይ ለይ ፓስፖርቴን ለመምጠት ሄጄ ፊትሽን ለሴትዮዋ አሰየት አለኝ ዋንድ ነበር ፐስፖርት እሚሰጠው እነ ለሴትዮዋ ፊቴን ገልጬ ሰሰየት እሱ ደሞ ሚን ቢለት ጥሩ ነው ክክክ ቆንጆ ነት አይደል ብሎ እርፍ እኔ ደሞ ደግጬ ፐስፖርቱን እዤ ልዋጠ ስሆን ነይ ፈርሚ አለኝ

  • @samavi4725
    @samavi4725 19 днів тому +1

    እንኳን ኢትዮጵያ ሳውዲም ለኒቃቢስቶች አልሆነች አትገረሙ ።

  • @WasKan-fq1rr
    @WasKan-fq1rr 19 днів тому

    😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @WasKan-fq1rr
    @WasKan-fq1rr 19 днів тому +1

    🤪🤪🤪🤪😁😁😁😁

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 19 днів тому

    🎉

  • @Het-y7s
    @Het-y7s 19 днів тому

    እህቴባላህመልሺልኝደሴአሁንዮሰራሉፖስፖረትይሰራሉወይ???አድስለሜውጣት😢

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  19 днів тому

      አወ ይሰራሉ

    • @fatumamohammed-ye1rr
      @fatumamohammed-ye1rr 19 днів тому

      አድስ አሁን ላይ አይሰሩም እድሳት ብቻ ነው

    • @Het-y7s
      @Het-y7s 19 днів тому

      @@Tube-nh1fj እድሳትሳይሆንአድስለማውጣትነው???

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 19 днів тому

    ምናው ቤትሺ ከሆንሽ ቤተስቦችሽ ምስሊም ከሆኖ አቸ በኔቃብሽ ከተማ መሺ ማልቀስ አያስፉልገውም

  • @cbbvvcg885
    @cbbvvcg885 19 днів тому

    🎉🎉🎉🎉😢🎁🎁🎁🎁

  • @LubabaMuhye-h2d
    @LubabaMuhye-h2d 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 19 днів тому

    ለምን ሴት አታነሳሽም ?

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 19 днів тому

    የሳዝናል ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራው ግፍ😢😢😢

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 18 днів тому

      ሆሆሆ ሤት መጥራት ትችላለይ ሢቀጥል ሑሉም አገር ነዉ የናተ የተለየ ነዉደ

  • @KerimaAwol-u5h
    @KerimaAwol-u5h 19 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @سبحانالله-ح6ع4ب
    @سبحانالله-ح6ع4ب 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 19 днів тому

    Gobazi

  • @HalimaHalima-kz7em
    @HalimaHalima-kz7em 18 днів тому

    ክርስታያን ወይስ ሙስሊም ነዉ?

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  18 днів тому

      ክርስቲያን ናቸው

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 19 днів тому +1

    ኩዌት ከስንት አንድ ነው ኒቃቢስት የሚቀጥሩት ዩኒፎርም ነው የሚያለብሱት በተለይ ኮንትራን ቤት በኒቃብ የማይታሰብ ነው አላህ እርዝቃችንንን ሀገራችንን ላይ ያድርግልን !!!

  • @WasKan-fq1rr
    @WasKan-fq1rr 19 днів тому

    🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪