Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኑሮ ሁሉም ቦታ ነው ውድ ኢትዪ ብቻ አይደለም
አዎ እዳ ኢትዮጵያ የትም አልታወዳደም 😢😊
ሳህ ለምሳሌ ሳኡድ. በጣም ጨምሯል
ይቺን ልጅ ማነው እደኔየ የሚወዳት ወላሂ ወሬየዋ ሁሉ ፍሬየ ያለው የማትሠለች ማሻአሏህ
በጣም እም ሁሌነው የምከታተላት
ልክነሽ ዉደ የልጆች ፍላጎት ከባድ ነዉ በአሁን ሰአት 😢 ወላሂ ልጆቸ ስደዉል የማይሉኝ ነገር የለም ኳስ ሳይቀር ነዉ እፈልጋለን የሚሉኝ የ5 አመትና የ4 አመት ናቸዉ የስደት ስጦታወቸ
እኔም3አለችኝጫማመኪናይዘሽነይትለኛለች
መልካም ነው የባስ አታምጣ ነው ጨው ብቻ ነው ባለበት ያለው 30 ብር 😂 በስድስት ወር ብዙ ልዩነት እያየሁ ነው ቲማቲምና ሽንኩርት አሪፍ ነው ትማቲም አሁን ስለሚለቀም ነው የቀነሰው
በርቸ ማሬ ቲማቲም ክጎሮሽ ተክሉ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ ኢንሻ ኢንሻ አላህ በርች ያምራል ጎበዝ🎉🎉🎉😢😢
እህቴ ማአሻላህ በርቺ አልሀምዱሌላ ማአለት ነው ባአለን ተበቃቅተን እደ ጎረቤት ሳይሆን እንደ ቤታችን እንኖራለን ዋአናው ጤና ነው ደሞ እቁላል አትግዢ የልጆችሽ ያክል ዶሮ አርቤ አድ እቁላል በ15 ብር ሁሌ ይከብዳል
የገበሬ እቃ ብቻ ነዉ የረከሰዉ
ኢወላሂ
ድሮስ ከተሜ ምን አለው እህቴ ገበረው ነው እንጂ
ፕሮሰስ ለመጀመር ስትቀን ነዉ ሚፈጨዉ ማማየ እኔም አስቢለሁ መልሽልኝ እስኪ
ሰላም እዴት ነሽ ውዶ እናመስግናለን
ተመስገን እናመሰግናለን ጥረነገረ ስለነርሽን❤
አበረታቶት ቅመሞችየ 😊 ሌላዉን እያሳደግን አደል ምንሽ ቂጤ እየሰሩ 😮 ግን እስበሳችን አንበረታታም ለምን አበረታቶት ❤😊
እህታቺን ጀዛኪላህ እዚህ ሁነን የሀገራቺንንሁኒታ እንድንረዳ እያረግሺነው ቀጥይበት
ዋናው ጤና ነው አልሀምድሊላ
ሰአዲ ሽኮሮን በየት ባገኘሁት ታገሬ ገብቼ ሽኮር መብላት ነው የናፈቀኝ ❤❤❤
😢እኔም
ማሻ አላህ በርቺ ጠንክሪ
በነገራችን ላይ ከቤት ወጭ የሚጎዳው እለት ከለት የሚገዛ ነገር ነው ጤፍ ያንን ያህል አይደለም አንዴ ስለሚገዛ
ማሻኣሏህ🎉❤❤🎉🎉ደስ ይላል❤❤❤
ጎበዝ በርች
Allahumedliah ሀገሬ ልገባነው😢
በርቺ ውደ እንደቤታችን ከኖርን አይከብደንም
ጀዛኪላሁ ኸይረን በርች
Berchi
ኒቃብሽ ማሻ አሏህ ሢያምር እኔም ልገዛው ነበረ አይመች እደሁ ብየ ነው ለሥራ
ልበሺማር❤😢
@UaeUae-gu3us አልሃምዱሊላህ ለብሻለሁ የኔ ቅን አመሠግናለሁ
@@umumiftah-x5d ማሻአላህ🍬🌷
Mashaallaah ❤❤❤
ምንም አይል አንድ ቤታችን መኑር ነዉ
አላሀምዱሊላሂሂሂሂሂ
አወን ወላሂ የሠው ልጅ እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤቱ አይኖረም
እልልል በሉ ነዉ አልሀምዱሊላህ ሀገር ስንገባ ለምንድን ነዉ ኢማናችሁ የሚዘቅጠዉ ስደት ላይ ብቻ ነዉ ኢማን ያለዉ አሏሁ ሙስተኦን
ሳህ በጣም
በመዳም አስቤዛ ተለምዶ ነው 😅😅😅😅
ደምሩኝ ዉዶቼ❤
ወይኔ ሀገራችን ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ 😢😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰአዲ ወይዋ ሽኳረዋ
ማሻአላ እደዝህ ሀሆነ እኔም እገባለሁ😂
አልሃምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ
ዕረሡን አይቻ ደስ ብሎኝ በገባ ምኑ ነው የረከሠው ወደፊት ኢንሻ አላህ ያረብ
ማሻአላህ
በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉ማሬ❤❤❤
ለእቁላልኳ 2ደሮአርቢ
ችግሩ ገቢ ለሌለው ሰው የት ይገኛል
ሀቢብቲ የት ነው ያለሽው
አላህ ያላሰብችሁትን እርዚቅ ይሰጣቺሁ አላሁ ሰላሙን የውድልን ሀገራችንን
በርች እህት❤❤🎉🎉
የገበሬብቻነዉ ማሬ የሚረክሰዉ
አው,እዲህ,ሰትይ,ያምርብሻል,እርእሱሀሀሀሀ
መከራአታሩብንእደ
እሷን ጠብ እያረግሽ እስከ 4 ወር ተጠቀሚ
ክክክክ መዳኒት በይው 4ወር
@@aesaaa1616ያዉ በይዉ😂😂😂😂
ወየሁ እኔ የዘይት ነሀስ ነኝ አይጠቅመኝም
😂😂😂😂😂😂
ሀቂቃ ገባድ ነው 1እንቁላል 15 ብር ከባድ ነው
አላህ ሀገሩንም ገበያውንም ያረጋጋው
አችልጅ ስታወሪ ያው ያው ትያለሽአና እኔ ለመደበኝ ሳወራ ትዝትይኛለሽ እኔ ያው እላለው በየመሀሉ 😅😅
ሱበሀነላህ
ማሻአላህ የኔውድ የት ነው ውድ በቅንነት ደምሪኝ
የኔውድ አሳቀችኝ ሳሞሌ 10ብር እኔ ክክክክክክክክክኬኬ ትሰደድአንድብር ነበር
❤❤❤❤❤❤ ውጌሳ ገባየ አስታወሽኝ
ማሻ አላህ ግን እቤትሽ መስራት አችይም ደ ምሳሌ ሳሙኒው ሌሎችንም በቤትሽ ብስሪ ከወጭ ብየ ነው
አንድ ዶሮ ገዝተሽ አረቢ እንቁላል ይችላል
እረ እርጉዝ ነኝ አገዳ አምሯኛል ተይ
ፀሹክርቱ 22 ፍሬነዉ ❤❤❤❤❤ በርች
ክክክክ ቆጠርሺዉ እዴ
@ekramweleyuwa1207 አዎ ማቢሎን 😂
@@ዩቱብያሰሬበጃጅ😂😂😂😂😂
😂😂🤔
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወይኔ ሸንኮር አገዳ
ለውጭ ሀገር የኛ ሃገር ይሻላል በምንዛሬ
ሳህ በምንዛሬው ስናስበው ሀገር ቤትይሻላል
ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤🎉
አልሃምዱሊላህ እኔ ቤታሰቦች ገጠር ነው ለከተማ ቅርብ ናት ሁሉም ነገር ቤት ውስጥ አለ ምንም አይደብረኝም ነበር አልሃምዱሊላህ
የትአገሪነው ገበያው
የዉ ነው እኔም ሳሌድ በፊት እንዲ ነው 3ወር ሆነኝ ከሆድኝ አላህ የርክሰው የገራችን ኑሮ እስኪ መጠ ድረስ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልል በሉ የሚለው አልሀምዱሊላህ በሉ በሚል ይስተካከል
👍👍👍👍👍👌👌👌
ማሻ አሏህ እህቴ የለበሽዉ አበያ ነዉ ጅልባብ አበያ ከሆነ የት ነዉ የገዛሽዉ እጁ ላይ እዳች እንቅ አርጎ የሚይዘዉን በፈልግ አጣሁ በምሄድበት ሱቅ
የሳውዲ አበያ ነው
እሂ አሰፈዛ በኛ ቤት ለሁለት ቀን ነው ለሁለት ቀን ሩሱ እግዳ ከልመጣ ማለት ነው ጋይስ 😁
ደሤኮ 1150 ነው እያሉ ነው ያእናተ ደሞ ተወደደ ሆሆሆሆሆሆ
Allhamedlil
አልሀምድ ሊላህ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶሮ ማርባት ያዋጣል 1 ) 15 ኡኡኡ ለምን ሁለት ዶሮ ገዝተሺ አታሥጥይም ዉዴ
የሚስጊኖች የገበሬ ምርት ነው የሚቀንሰው ስት ለፈተው በርካሽ ያስረክባሉ እናጅሬት ነገደ ሰማይ አስነክተው ይሸጡታል
😢😢😢😢😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰአዳ ዋናው ጤና ነው ዝም በይው
ወላሂ ዉድነቱ በሁሉም ቦታነዉ ባለፈዉ ማን እደሆነች እረሳሁት የቃ ማጠቢያ ሽቦ ይዛችሁ ኑ ብላ 20 ፍሬ በ10 ሪያል ገዛሁ አሁን አንቺ አንዷን 10 ብር አልሽ እናም እኔ የገዛሁበትን ሳስበዉ የኔ ዉድነዉ አንቺ በገዛሺበት ከሆነ 20 ፍሬዉ 200 ብር ነዉ እኔ በገዛሁበት ደግሞ ሲመነዘር 357 ብር ሆነ ግን ጥራቱ የዚህ ይበልጣል የኢትዮዉ በነጋታዉ ድቅቅ ይላል ዉሃ ከነካዉ
እንዲህ እያላችሁ አትጃጃሉ ከዛ ያላችሁን ነው የምታወጡ ከዚህ ሰርታችሁ ትተኩታላችሁ እናማ ከዚህ ግዙ እትዮጵያ ብር ማውጣት አትችሉም ትንገበገብላችሁ😂😂
@@Ethiopia184ትክክል
ሽቧዉ እኮ ብረድስት በጣም ነዉ የሚጎዳዉ በማዳበሪያም መጠብ ይቻላል ግዳታ መዳቤት ያየነዉ ሁሉ ካላሳኪን ታልን መቸም አገር አሀንገባም ቀለል አርጎ መኖር ነዉ ከአሏህ ጋ
🤭🤭🤭🤭🤭😳😳😲😱😱😱😱😱😱
እኛ ሰፈር መሆን አለበት
🥰🥰🥰🥰💋💋
ክክ አረከሰ 1እቁላል 15ብራ አየልሺ
ሁሉም ሀገር ነው ከዚህም እኮ ውድ ነው ወደ ሀገር ከዘረዘርሽው 1 ፍሬ 20 ብር ይሆናል ግብይት በዶላር ስለሆነ
ክክክክ የብር 2 እዳልገዛን አሁን 15 ብር
@@እረህመት-ዘ5ተኢትዮጵያ እና ሰውዲ ወይም አራብ ሃጋር አታወዳድሩ እዚህ እኮ ሰርታሽ ተጋኝዋለሽ 😢
YqrtaEjshn sattstebi dabowun atnki lela gize
1እንቁላል 15*ሳውዲ 30እንቁሏል15ብረ
ያው ነው ማሬ 5ሪያል በኢትዮጵያ170 ብር ነው አስቢው
@FatimaAssefa እሺ
15×30=450÷30=15
ልዩነት የለውም
ENDEBETACHEW MENOR ENDCHLU KAHUNU BE EJSHEYALU KÀLASTEMARSH HULEM YESEWN NEW MIKEYELUT

የኔውድ አሳቀችኝ ሳሞሌ 10ብር እኔ
ክክክክክክክክክኬኬ ትሰደድአንድብር ነበር
❤❤❤❤❤❤ ውጌሳ ገባየ አስታወሽኝ
ማሻ አላህ ግን እቤትሽ መስራት አችይም ደ ምሳሌ ሳሙኒው ሌሎችንም በቤትሽ ብስሪ ከወጭ ብየ ነው
አንድ ዶሮ ገዝተሽ አረቢ እንቁላል ይችላል
እረ እርጉዝ ነኝ አገዳ አምሯኛል ተይ
ፀሹክርቱ 22 ፍሬነዉ ❤❤❤❤❤ በርች
ክክክክ ቆጠርሺዉ እዴ
@ekramweleyuwa1207 አዎ ማቢሎን 😂
@@ዩቱብያሰሬበጃጅ😂😂😂😂😂
😂😂🤔
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወይኔ ሸንኮር አገዳ
ለውጭ ሀገር የኛ ሃገር ይሻላል በምንዛሬ
ሳህ በምንዛሬው ስናስበው ሀገር ቤትይሻላል
ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤🎉
አልሃምዱሊላህ እኔ ቤታሰቦች ገጠር ነው ለከተማ ቅርብ ናት ሁሉም ነገር ቤት ውስጥ አለ ምንም አይደብረኝም ነበር አልሃምዱሊላህ
የትአገሪነው ገበያው
የዉ ነው እኔም ሳሌድ በፊት እንዲ ነው 3ወር ሆነኝ ከሆድኝ አላህ የርክሰው የገራችን ኑሮ እስኪ መጠ ድረስ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልል በሉ የሚለው አልሀምዱሊላህ በሉ በሚል ይስተካከል
👍👍👍👍👍👌👌👌
ማሻ አሏህ እህቴ የለበሽዉ አበያ ነዉ ጅልባብ አበያ ከሆነ የት ነዉ የገዛሽዉ እጁ ላይ እዳች እንቅ አርጎ የሚይዘዉን በፈልግ አጣሁ በምሄድበት ሱቅ
የሳውዲ አበያ ነው
እሂ አሰፈዛ በኛ ቤት ለሁለት ቀን ነው ለሁለት ቀን ሩሱ እግዳ ከልመጣ ማለት ነው ጋይስ 😁
ደሤኮ 1150 ነው እያሉ ነው ያእናተ ደሞ ተወደደ ሆሆሆሆሆሆ
Allhamedlil
አልሀምድ ሊላህ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶሮ ማርባት ያዋጣል 1 ) 15 ኡኡኡ ለምን ሁለት ዶሮ ገዝተሺ አታሥጥይም ዉዴ
የሚስጊኖች የገበሬ ምርት ነው የሚቀንሰው ስት ለፈተው በርካሽ ያስረክባሉ እናጅሬት ነገደ ሰማይ አስነክተው ይሸጡታል
😢😢😢😢😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰአዳ ዋናው ጤና ነው ዝም በይው
ወላሂ ዉድነቱ በሁሉም ቦታነዉ ባለፈዉ ማን እደሆነች እረሳሁት የቃ ማጠቢያ ሽቦ ይዛችሁ ኑ ብላ 20 ፍሬ በ10 ሪያል ገዛሁ አሁን አንቺ አንዷን 10 ብር አልሽ እናም እኔ የገዛሁበትን ሳስበዉ የኔ ዉድነዉ አንቺ በገዛሺበት ከሆነ 20 ፍሬዉ 200 ብር ነዉ እኔ በገዛሁበት ደግሞ ሲመነዘር 357 ብር ሆነ ግን ጥራቱ የዚህ ይበልጣል የኢትዮዉ በነጋታዉ ድቅቅ ይላል ዉሃ ከነካዉ
እንዲህ እያላችሁ አትጃጃሉ ከዛ ያላችሁን ነው የምታወጡ ከዚህ ሰርታችሁ ትተኩታላችሁ እናማ ከዚህ ግዙ እትዮጵያ ብር ማውጣት አትችሉም ትንገበገብላችሁ😂😂
@@Ethiopia184ትክክል
ሽቧዉ እኮ ብረድስት በጣም ነዉ የሚጎዳዉ በማዳበሪያም መጠብ ይቻላል ግዳታ መዳቤት ያየነዉ ሁሉ ካላሳኪን ታልን መቸም አገር አሀንገባም ቀለል አርጎ መኖር ነዉ ከአሏህ ጋ
🤭🤭🤭🤭🤭😳😳😲😱😱😱😱😱😱
እኛ ሰፈር መሆን አለበት
🥰🥰🥰🥰💋💋
ክክ አረከሰ 1እቁላል 15ብራ አየልሺ
ሁሉም ሀገር ነው
ከዚህም እኮ ውድ ነው ወደ ሀገር ከዘረዘርሽው 1 ፍሬ 20 ብር ይሆናል ግብይት በዶላር ስለሆነ
ክክክክ የብር 2 እዳልገዛን አሁን 15 ብር
@@እረህመት-ዘ5ተኢትዮጵያ እና ሰውዲ ወይም አራብ ሃጋር አታወዳድሩ እዚህ እኮ ሰርታሽ ተጋኝዋለሽ 😢
Yqrta
Ejshn sattstebi dabowun atnki lela gize
1እንቁላል 15*ሳውዲ 30እንቁሏል15ብረ
ያው ነው ማሬ 5ሪያል በኢትዮጵያ170 ብር ነው አስቢው
@FatimaAssefa እሺ
15×30=450÷30=15
ልዩነት የለውም
ENDEBETACHEW MENOR ENDCHLU KAHUNU BE EJSHEYALU KÀLASTEMARSH HULEM YESEWN NEW MIKEYELUT