አብርሃም ያየህ ወያኔዎችን በዚህ መልኩ ገልጿቸው ነበረ ! (1982 ዓ/ም)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 4 дні тому +4

    ኢትዮጵያ ከዘረኝነት ከሌብነት ከድንቁርና ካልወጣች ፣ በሀገር ፍቅርና በህግ የበላይነት እኩልነት ካልተዋቀረች ፤ ኢትዮጵያዊያን ይህን ለማድረግ ካልተነሣን የጠላቶቻችን መጫወቻ ሆነን ነው የምንቀረው ። ኢትዮጵያዊ ንቃ ‼️
    አንድ ህዝብ ፣ አንድ አገር
    አንድ አገር ፣ ኢትዮጵያ ‼️

  • @amanuelghedai7622
    @amanuelghedai7622 3 дні тому +1

    ነብስ ይማር

  • @Bretanssa
    @Bretanssa День тому

    He is the best orator.

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 2 дні тому +2

    ጥበብ ያለው አይምሮ ወደፊት ታይቶት ይተነትነዋል ፍንትው አርጎ አሁን የምናየውን እኮ ነው የተናገረው

  • @DESTAification
    @DESTAification 2 дні тому +1

    አብርሀም ያየህ አሻግሮ ማየት የቻለ
    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ታላቅ ኢትዮጵያዊ
    ብዙዎቻችን አይናችን በታወረበት በዚያ በጨለማ ዘመን ቦግ ብሎ የበራለትና ለሀገሩ ህይወቱን የሰጠ ሰው

  • @Baba-pw4fr
    @Baba-pw4fr 2 дні тому

    አብርሀም የትነው የሚኖረው

  • @Ethio-Fintech
    @Ethio-Fintech 2 дні тому

    ካድሬ ስንት ዓመት ይጫወትባት ይህቺን ሃገር ?

  • @Meiry756
    @Meiry756 2 дні тому

    ‘’’ MAHAYM ‘’’ Rasu Yemaygebaw TORINET Le’mimeta Tiwlid indiderage :: Ye’migerm’new ::

  • @abellgebremariam3375
    @abellgebremariam3375 3 дні тому

    Nefez , wishetam shmagile like aergawi berhe banda.

  • @abiymengesha1708
    @abiymengesha1708 2 дні тому

    ኮርፖሬ ሽኑ ግን.

  • @Sum-dz3cq
    @Sum-dz3cq 3 дні тому

    1350 it’s too much

  • @dayner989
    @dayner989 4 дні тому +2

    1350 አዋጣ አሁን ፓንት አይገዛም 😂

    • @lemmabisrat2663
      @lemmabisrat2663 3 дні тому +2

      በግዜው ከኖርክ ዋጋውን ታውቃለህ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 дні тому +2

      Yane 1350 Arif serg yedegsal..yawim tinish yeterfal

    • @mikremaru9464
      @mikremaru9464 3 дні тому +2

      የፓንት ችግር አለብህ መሰለኝ

    • @dayner989
      @dayner989 3 дні тому

      ​@@Anson..23-s2l i know i was just comparing it with today. 3 birr buys you good lunch. Now it buys nothing sad times

    • @Bretanssa
      @Bretanssa День тому +2

      በዚያ ዘመን ወደ $600 ገደማ ነበር

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 3 дні тому

    አቶ አብርሃም ያየህን ነበር የአገራችን መሪ ማድረግ:: በሻብያ በወያኔና በኦነጎች ብቻ ሳይሆን በደርጎችና በኢሠፓዎች አላዋቂነት ጭምር አገር እየፈረሰች እንደሆነ ገብቶት ነበር:: ነብስ ይማር!!!

    • @johkudic
      @johkudic 2 дні тому +1

      ሻብያ ከኦሮም ወይ ደቡብ ያለሃገሩ ያለ መረቱ ኤርትራ የመጣውን ወራሪውን ነው የታገለው ሃገር ኣላፈረስም

    • @jaffershurie862
      @jaffershurie862 2 дні тому

      @johkudic ባሕረ ነጋሲ ወይም ባሕረ ነጋሽ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያውያን ምድር ነው:: ኤርትራ የጂዳና የአካባቢው መጠሪያ የነበረ ነው:: እዛ ሄዶ መፈለግ ነው::

    • @johkudic
      @johkudic 2 дні тому +1

      @@jaffershurie862 የቆጥን ኣወርዳለሁ ብላ የብብትዋን ጣለች እንዳይኖንብህ ይልቁንስ ያቺ ያለቸውን ኢትዮፕያን ጠብቅ:: ኤርትራን ኣገኛለሁ ብለህ ወደ ኤርትራ ከምጣህ ያው እንደ ወንድምህ የኤርትራ ምድር ጅብ እራት ትሆናለህ እንጂ ኤርትራ ድሮም የኤርትራውያን ነበረች ኣሁንም ለማጪውም የኤርትራውያን ሆና ትቀጥላለች

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 дні тому

      ​@@johkudicማንም አይፈልጋችሁ አሰብን ጊዜው ሲደርስ ይመለሳል እናንተ ግን የጠላችሁት ሀገር አትምጡብን 😡

    • @johkudic
      @johkudic 2 дні тому

      @@beletetigist9830 ኣስብን ፈለክ ማለት ኮ ኤርትራን ፈለግ ማለት ነው ደደብ :: ናና ያው እዛው ትቀራለህ እንዳዛ ዶርዜ ወንድምህ:: ኢትፕያ የጠላት ኣገር ኣይደለም እንዳተ ያለ ቆሮቆንዳ ራስ የኣስብ በሽታ ያለበት ጠላት ግን ኣለበት

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 2 дні тому

    ፋንድያ ነክ የኸ መረጃ አደለም

  • @Karlmarx-h8h
    @Karlmarx-h8h 3 дні тому

    Tenfa ye derga penta