ሌቦችን ከመርካቶ አካባቢ ለማጥራት ምን እየተደረገ ነው ? (የታገዬ መልስ 1984 ዓ/ ም)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 14 днів тому

    ታጋይ መኮንን ገ/መድህን አሁን እኮ በሕዝብ መሀል እየኖረ ነው።

    • @SamuelBerhie
      @SamuelBerhie 13 днів тому

      እና የት ይኑር?

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 13 днів тому

      @SamuelBerhie መቀለ

    • @SamuelBerhie
      @SamuelBerhie 13 днів тому

      @@netsanethAndinet እዛም ቢሄድ ህዝብ መሃል መሆኑ ስለማይቀር "ስጋትሽ" መፍትሄ የሚያገኝ አይመስለኝም።

    • @seyoum917
      @seyoum917 12 днів тому +1

      በልዑል እግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ክቡር የሰው ልጀ ልዑል እግዚአብሔር በፈጠራት ምድር ላይ የመኖር መብት ነበረው ነገር ግን እኛ ሰዎች ወሰን አበጀን እንጂ ።
      የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ የፈጠረው የሰው ልጅ አሳምሮ በፈጠራት መሬት ላይ ዘርና ቀለም ሳይለይ በፈለገው ቦታ እንዲኖር ነበር ያ ግን አልተቻለም ።
      የዛሬ 32 ዓመት የተቀረጸው ምስል ላይ እየተናገረ ያለው ወንድማችን በአሁኑ ጊዜ በምድራዊ ህይወት ካለ የኢትዮጵያ ግዛቶች ውስጥ የትም ቦታ የመኖር መብት አለው።