Gaber ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት
Gaber ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • 44
  • 15 492
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ የወረዳችን ተማሪዎች መካከል 547 ነጥብ ከ 600 በማስመዝገብ የከፍተኛ ውጤት ባለቤት የሆነው ተማሪ
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ የወረዳችን ተማሪዎች መካከል 547 ነጥብ ከ 600 በማስመዝገብ የከፍተኛ ውጤት ባለቤት የሆነው ተማሪ ሠረቀብርሃን ሺመልስ ከጋበር የቀረበለትን የማበረታቻ ሽልማት ከአቶ ታምሩ ማኔ የጋበር ቦርድ ም/ሰብሳቢ እጅ ከተቀበለ በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት (ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም አገና)፤
Переглядів: 239

Відео

በ2016 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ት/ት ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዱ ተማሪዎች የእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብር
Переглядів 1842 місяці тому
ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኧዣ ወረዳ አስተዳደርና አገና ከተማ መስተዳደር ጋር በመተባበር በ 2016 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ት/ት ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዱ ተማሪዎች ባዘጋጀው የእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብር ላይ ስለ ከፍተኛ ትምህርት ምንነት፣ ዓላማና ግብ በተመለከተ የተማሪዎቹ ግንዛቤ ለማዳበር በዶ/ር ደርብ ወ/ዮሃንስ የቀረበ ገለጻ፤
የጋበር ሪፖርት
Переглядів 3283 місяці тому
የጋበር ሪፖርት
አቶ ኮሬ ባዌ የጋበር ቦርድ ሰብሳቢ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በሶርአምባ ሆቴል ስለ ጋበር መማክርት ጉባኤ
Переглядів 1754 місяці тому
አቶ ኮሬ ባዌ የጋበር ቦርድ ሰብሳቢ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በሶርአምባ ሆቴል ስለ ጋበር መማክርት ጉባኤ አስፈላጊነትና እንዲሁም ስለ ተግባርና ኃላፊነቱ የሰጡት ማብራሪያ በከፊል፤
አቶ ታምሩ ማኔ የጋበር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በሶርአምባ ሆቴል በተካሄደው የጋበር መማክርት ጉባኤ ላይ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር
Переглядів 1044 місяці тому
አቶ ታምሩ ማኔ የጋበር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በሶርአምባ ሆቴል በተካሄደው የጋበር መማክርት ጉባኤ ላይ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር
አቶ ታምሩ ማኔ (የጋበር ም/ቦርድ ሰብሳቢ) እና አቶ ጤናዬ ጠንክር (የጋበር ቦርድ ፀሃፊ) ለ2ኛ ደ/ት/ቤቶች ያስተላለፉት ድንቅ ንግግር፡፡
Переглядів 5599 місяців тому
አቶ ታምሩ ማኔ (የጋበር ም/ቦርድ ሰብሳቢ) እና አቶ ጤናዬ ጠንክር (የጋበር ቦርድ ፀሃፊ) በ29/06/16 ዓ፤ም ጋበር ለ2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለ2ኛ ጊዜ ባዘጋጀው የማነቃቂያ ፕሮግራም ላይ በአገና 2ኛ ደ/ት/ቤት ለተገኙ ቁጥራቸው ከ1ሺህ በላይ ለሆነ የAgena, sunshine እና ዋድዬ 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ተማሪዎች የሰጡት ት/ት እና ያካፈሉት ተሞክሮ፡፡
ከእዣ ዕድሮች አመራሮች ጋር በነበረን ውይይት የጋበር አላማ ፣ ጋበር ያከናወናቸው ስራዎችና የወደፊት እቅዱ በዶ/ር ደርብ የቀረበ ገለፃ።
Переглядів 969 місяців тому
ከእዣ ዕድሮች አመራሮች ጋር በነበረን ውይይት የጋበር አላማ ፣ ጋበር ያከናወናቸው ስራዎችና የወደፊት እቅዱ በዶ/ር ደርብ የቀረበ ገለፃ።
አቶ ኮሬ ባዌ ከእዣ እድሮች ህብረት አመራሮች ጋር በተደረገ የምክክር ጉባኤ ላይ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር (የካቲት 23/2016)
Переглядів 2139 місяців тому
አቶ ኮሬ ባዌ ከእዣ እድሮች ህብረት አመራሮች ጋር በተደረገ የምክክር ጉባኤ ላይ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር (የካቲት 23/2016)
በጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት ስልጠና ከተሰጣቸው መምህራን መካከል መምህርት ትእግስት የሰጠችው እስተያየት።
Переглядів 1279 місяців тому
በጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት ስልጠና ከተሰጣቸው መምህራን መካከል መምህርት ትእግስት የሰጠችው እስተያየት።
በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ የቀረበ የጋበር ቦርድ መልእክት
Переглядів 9910 місяців тому
በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ የቀረበ የጋበር ቦርድ መልእክት (መልእክቱን የጋበር ቦርድ ሰብሳቢንና አባላቱን በመወከል ዶክተር ደርብ ወ/ዮሐንስ አድርሰዋል)
የጋበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ ምናሴ በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
Переглядів 10110 місяців тому
የጋበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ ምናሴ በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ረ/ፕ አበበ ያበኬር በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
Переглядів 9810 місяців тому
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ረ/ፕ አበበ ያበኬር በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
የእዣ ወረዳ ት/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
Переглядів 12010 місяців тому
የእዣ ወረዳ ት/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ በመምህራን ስልጠና መዝጊያ መርኃ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
ከየቀበሌ ገ/ማኅበራቱ ለተውጣጡ የባህል ስነ ምግባርና ልማት ኮሚቴ አባላት የቀረበ ገለፃ (የካቲት 3/2016 ዓ. ም, አገና)
Переглядів 11210 місяців тому
ከየቀበሌ ገ/ማኅበራቱ ለተውጣጡ የባህል ስነ ምግባርና ልማት ኮሚቴ አባላት የቀረበ ገለፃ (የካቲት 3/2016 ዓ. ም, አገና)
የጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት ሊቀ መንበር አቶ ኮሬ ባዊ ያስተላለፉት ሊደመጥ የሚገባው መልእክት።
Переглядів 65210 місяців тому
የጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት ሊቀ መንበር አቶ ኮሬ ባዊ ያስተላለፉት ሊደመጥ የሚገባው መልእክት።
የከፍተኛ ተቋም ት/ት ምንነት ዓላማና ግብ
Переглядів 18910 місяців тому
የከፍተኛ ተቋም ት/ት ምንነት ዓላማና ግብ
ጉራጌ የተሰራባቸው ማህበራዊ እሴቶች መሸርሸር
Переглядів 2,3 тис.10 місяців тому
ጉራጌ የተሰራባቸው ማህበራዊ እሴቶች መሸርሸር
የጋበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን ጋር በጋበር በተዘጋጀ መድረክ ያቀረቡት ሪፖርት
Переглядів 14210 місяців тому
የጋበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ደረጀ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን ጋር በጋበር በተዘጋጀ መድረክ ያቀረቡት ሪፖርት
የጋበር ቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ ታምሩ ማኔ ከ500 በላይ ለሆነ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መ/ራን ያስተላለፉት መልዕክት፤
Переглядів 14010 місяців тому
የጋበር ቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ ታምሩ ማኔ ከ500 በላይ ለሆነ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መ/ራን ያስተላለፉት መልዕክት፤
ጋበር ባዘጋጀውና "መምህርነት እና ሚናው" በሚል ርእስ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የማትጊያ ስልጠና:: ክፍል 2
Переглядів 8710 місяців тому
ጋበር ባዘጋጀውና "መምህርነት እና ሚናው" በሚል ርእስ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የማትጊያ ስልጠና:: ክፍል 2
ጋበር ባዘጋጀውና "መምህርነት እና ሚናው" በሚል ርእስ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የማትጊያ ስልጠና:: ክፍል 3
Переглядів 4610 місяців тому
ጋበር ባዘጋጀውና "መምህርነት እና ሚናው" በሚል ርእስ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የማትጊያ ስልጠና:: ክፍል 3
የጋበር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኮሬ ባዌ ቁጥራቸው ከ500 በላይ ለሆነ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደትቤቶች ለሚያስተምሩ መራን ያስተላለፉት መልዕክት፤
Переглядів 10010 місяців тому
የጋበር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኮሬ ባዌ ቁጥራቸው ከ500 በላይ ለሆነ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደትቤቶች ለሚያስተምሩ መራን ያስተላለፉት መልዕክት፤
ጋበር ባዘጋጀውና "መምህርነት እና ሚናው" በሚል ርእስ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የተሰጠ የማትጊያ ስልጠና ነው
Переглядів 7110 місяців тому
ጋበር ባዘጋጀውና "መምህርነት እና ሚናው" በሚል ርእስ በእዣ ወረዳ በሚገኙ መካከለኛ እና 2ኛ ደ/ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን የተሰጠ የማትጊያ ስልጠና ነው
ጋበር የበጎ አድራጎት ማህበር በዚህ ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች ለያንዳንዳቸው ከ15 ሺህ ብር ጀምሮ በየደረጃው የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
Переглядів 121Рік тому
ጋበር የበጎ አድራጎት ማህበር በዚህ ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች ለያንዳንዳቸው ከ15 ሺህ ብር ጀምሮ በየደረጃው የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
የጉራጌዋ ባለሀብት ወ/ሮ ዘነበች ታደሰ ለጉራጌ ተወላጆች እና ባለሀብቶች ያስተላለፈችው መልዕክት
Переглядів 681Рік тому
የጉራጌዋ ባለሀብት ወ/ሮ ዘነበች ታደሰ ለጉራጌ ተወላጆች እና ባለሀብቶች ያስተላለፈችው መልዕክት
የጉራጌ ባለሀብቶች ጉራጌን እንዴት መለወጥ እንዳለብን የተወያዩበት ድንቅ ንግግር።
Переглядів 2,5 тис.Рік тому
የጉራጌ ባለሀብቶች ጉራጌን እንዴት መለወጥ እንዳለብን የተወያዩበት ድንቅ ንግግር።
ጉራጌን የቻይናው ቺንዳዎ ለማድረግ ይህን ቪድዮ መመልከት እና ወደ ተግባር መግባት ብቻ በቂ ነው። ባለሀብታችንም ለጋበር 2,000,000 ብር ቃል ገብተዋል።
Переглядів 925Рік тому
ጉራጌን የቻይናው ቺንዳዎ ለማድረግ ይህን ቪድዮ መመልከት እና ወደ ተግባር መግባት ብቻ በቂ ነው። ባለሀብታችንም ለጋበር 2,000,000 ብር ቃል ገብተዋል።
ዋጋ የጐታ ቃሩ፡ ታዋቂ የጉራጌ ባለሀብቶች ጉራግኛ ቋንቋ ስለተጋረጠበት የመጥፋት አደጋ፣ ስለ ባህላችን እና የተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮች ያወራበት።
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
ዋጋ የጐታ ቃሩ፡ ታዋቂ የጉራጌ ባለሀብቶች ጉራግኛ ቋንቋ ስለተጋረጠበት የመጥፋት አደጋ፣ ስለ ባህላችን እና የተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮች ያወራበት።
ቲና ሟን ይሰራ ደምሴ ተካ
Переглядів 154Рік тому
ቲና ሟን ይሰራ ደምሴ ተካ
የጉራጌ ታላላቅ አባቶች የጋበር ሲምፖዚየም ላይ ሲመርቁ። ምርቃቱን ይመልከቱ
Переглядів 228Рік тому
የጉራጌ ታላላቅ አባቶች የጋበር ሲምፖዚየም ላይ ሲመርቁ። ምርቃቱን ይመልከቱ