አቶ ታምሩ ማኔ የጋበር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በሶርአምባ ሆቴል በተካሄደው የጋበር መማክርት ጉባኤ ላይ ያደረጉት የመክፈቻ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1

  • @AlexNero-zl2ok
    @AlexNero-zl2ok 4 місяці тому

    የእርሶ ወኔ ለእኛም ያድለን አባታችን
    ክብረት ይስጥልን
    ምናልባት ጠቃሚ ከሆነ አንድ ሀሳብ ጣል ላድርግ
    በረጅም ጊዜ እቅዳችን ውስጥ የጋበር ቋሚ ገቢ የሚገኝበት ሁኔታ ቢመቻች መልካም ይመስለኛል።
    ለምሳሌ አዲስ አበባ ውስጥ በጋበር ስም አንድ የግል ትምህርት ቤት ብናቋቁም መልካም ይመስለኛል
    ይህ ለማድረግ ደሞ የሚያስፈልገው የሙያ ፈቃድ ያላቸው የወረዳው ተወላጅ መምህራኖች እዚሁ አአ ያሉት እና የተወሰነ ገንዘብ ነው። መነሻ ኬጂ አድርገን በሂደት እናሳድገዋለን