Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ገነናጋይብርቴበሮይአማነዶምተረሶም
በርቱ ጠንክሩ በጎ አላማ ነው አግዚአብሄር ይርዳቹ.
በርቱ እንበርታ ከተባበርን ከተደማመጥን ትልቅ ዉጤት (ለዉጥ) ለማምጣት እንችላለን ለወገን ማሰብ ለራስ ነዉ
እግዚዓብሄር አነሳስቶ ስራ ለመስራት ለተነሳሱና “ጋበርን” ለመሰረቱ እህት ወንድሞቻችን ከጎናቸው በመሆንና በገንዘብ በሐሳብና በጊዚ ከረዳናቸው ለተነሱለትና ላለሙት አላማ መሳካት ዋነኛው ተግባር ነው።”አንድነት ሐይል ነው” እንደተባለው አንድ ላይ ሆነን በፍቅርና በዕምነት ከሰራን እንኳን ጉራጌን ኢትዮዽያን ማሳደግ እንችላለን። ጊዜው ዛሬ ነው ።ዛሬውኑ የጋበር አባል በመሆንና የምንችለውን ወርሃዊ ክፍያ መፈፀም ከቻልን የወገኖቻችን መከራና ችግር ማስወገድ እንችላለን። እኛ ከልባችን ከሰራን እግዚዓብሄርም ይረዳናል። እንበርታ!!
Yamral.des.bloghal