Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን🙏✝️የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን✝️
ቃለ ህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫
መምህር ሰሎሞንን የሕይወት ቃል ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማል። ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጉባኤውን ይጠብቅልን።
ቃለ ሒወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማለልን
ስብስክራይብ እያረጋችኹ❤
ጥቀ መፃእክሙ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በጣም ጥሩ ነው ይቀጥሉበት ግን የተወሰኑ አስተያየቶች አሉኝ እንደ ሚቀጥለው አንድ ሁለት ብዬ አቀርባለሁ 1ኛ፡ ድምፅ ዝቅተኛ ነው ለመስማት ያስቸግራል2፡ዮሴፍና እመቤታችን ዘመዶች ናቸው የሚለው በኦሪት ዘመድ ከዘመድ አይጋባም ወይ? የተጋቡ የሉም ወይ? 3ኛ፡ወንጌላዊ እመቤታችንን በዮሴፍ በኩል የመቁጠሩ ምስጢር ሴቶች ከርስተ ሰማይ ገብተው መቆጠራቸውን ያሳያል የሚለው ሐሳብ በኦሪት ሴቶች በእደ እግዚአብሔር ለመያዝ አይበቁም ነበር ወይ?4ኛ፡ከውግረት ሊያድናት የሚለው አንደኛ በኦሪት በእጮኝነት መፅነስ ይቻላል ወይ አያስወግርም?:2ኛ ግዕዝ ነው ለምዕመናን አይገባም 3ኛ በሚዲያ ነውና የሚያስተምሩት ሁሉ ስለ ሚሰማው ውግረት ፀያፍ አይደለም ወይ? ለምሳሌ በትግርኛ በሌላ ቋንቋ ቢተኩት 5ኛ፡ያላገቡ አህያ በቅሎ ተብለው ይሰደቡ ነበር የሚለው ምንጭ አለዎት? በኦሪት ድንግልና አይፈቀምን ደናግል የሉምን በዚያውስ ላይ በቅሎ እንጂ አህያ አትወልድምን፡ ስብከቱን መልሰው ቢሰሙት፡
1. ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ዘመድ ለዘመድ አይጋባም በኦሪት እውነት ነው ሆኖም ግን በኋላ ቀን ሲብሰው ባል እየጠፋ ሚስትም እየጠፋች ትዳር እየተበተነ ሲያስቸግር በፍቅረ ጋብቻ ፍቅረ ዘመድ ሲጨመር ይጸናል ብለው በ3 ቤት እንዲጋቡ ሥርዐት ተሠርቷል፡፡ (ትርጓሜ ወንጌል ጠቅላላ ትንታኔውም የኔ ኀሳብ ሳይሆን የአንድምታችን ነው፡፡)2. ሴቶች በእደ እግዚአብሔር አይያዙም ነበር ወይ? ይያዙ ነበር፡፡ እያልን ያለነው በሴት ምክንያት ገነትን አጣን ሞት መጣብን ... ስለዚህ እመቤታችን በሴት ምክንያት የመጣውን በሴትነቷ መለሰችው ቤዛ ሔዋን ሆነች፡፡ ለክርስቶስ ቤዛነት ምክንያት በመሆኗ ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ሴት ከወንድ እንደተገኘች ወንድ ከሴት ተገኘ ያለው ነው፡፡ ይህኛው (የእመቤታችን) የርስት ገነት ነውና፡፡ 3. በእጮኝነት መፅነስ በኦሪት ይቻላል ወይ? አይቻልም፡፡ ሆኖም ግን በኦሪቱ ልማድ የተባለበት ምክንያት እንጅ የእጮኝነቱን ብቻ ነው ፤ ጋብቻን፤ ፅንስን ከይመለከትም፡፡ በትምህርቱም ያልኩት ይመስለኛል፡፡አያስወግርም ወይ? ለአይሁድ ከዮሴፍ የፀነሰች መስሏቸው አልወገሯትም፡፡ ማየ ዘለፋ አጠጧት እንጅ፡፡ ለዚህም ነው በጥበብ የዮሴፍ እጮኛ አድርጎ የጠበቃት፡፡ ወገረ የሚለው ጸያፍ አይሆንም ወይ? በትግራይ አካባቢ ነው፡፡ በጻግብጂ ኢያሱ ማለት ጸያፍ ነው፡፡ በአንዱ ጸያፍ የሆነው በአንዱ የቅዱስ ሰው ስም ነው፡፡ የግእዙ ቋንቋ ስለሚናገው ነው፡፡ ይህ ብቻ ስለሆነ ሳይሆን በመጽሐፍም በአብዛኛው መምህራን ስብከትም ስላለ ነው የተጠቀምሁት እንጅ አውቃለሁ፡፡4. ያለገቡ ይሰደቡ ነበር ምንጭ አለው ወይ?ሞልቷል፡፡ ትርጓሜ ወንጌል ዘሉቃስ፣ ነገሥት ቀዳማዊ ነገረ ማርያም ... ነፍ ነው፡፡የቀሩትን አስተያየት አመሰግናለሁ፡፡ ዳህጽ የሆኑትን በድካም የቀረውን ሁሉ አርማችሁ ስሟቸው፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን🙏✝️የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን✝️
ቃለ ህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን አሜን፫
እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫
መምህር ሰሎሞንን የሕይወት ቃል ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማል። ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጉባኤውን ይጠብቅልን።
ቃለ ሒወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማለልን
ስብስክራይብ እያረጋችኹ❤
ጥቀ መፃእክሙ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በጣም ጥሩ ነው ይቀጥሉበት ግን የተወሰኑ አስተያየቶች አሉኝ እንደ ሚቀጥለው አንድ ሁለት ብዬ አቀርባለሁ
1ኛ፡ ድምፅ ዝቅተኛ ነው ለመስማት ያስቸግራል
2፡ዮሴፍና እመቤታችን ዘመዶች ናቸው የሚለው በኦሪት ዘመድ ከዘመድ አይጋባም ወይ? የተጋቡ የሉም ወይ?
3ኛ፡ወንጌላዊ እመቤታችንን በዮሴፍ በኩል የመቁጠሩ ምስጢር ሴቶች ከርስተ ሰማይ ገብተው መቆጠራቸውን ያሳያል የሚለው ሐሳብ በኦሪት ሴቶች በእደ እግዚአብሔር ለመያዝ አይበቁም ነበር ወይ?
4ኛ፡ከውግረት ሊያድናት የሚለው አንደኛ በኦሪት በእጮኝነት መፅነስ ይቻላል ወይ አያስወግርም?:2ኛ ግዕዝ ነው ለምዕመናን አይገባም 3ኛ በሚዲያ ነውና የሚያስተምሩት ሁሉ ስለ ሚሰማው ውግረት ፀያፍ አይደለም ወይ? ለምሳሌ በትግርኛ በሌላ ቋንቋ ቢተኩት
5ኛ፡ያላገቡ አህያ በቅሎ ተብለው ይሰደቡ ነበር የሚለው ምንጭ አለዎት? በኦሪት ድንግልና አይፈቀምን ደናግል የሉምን በዚያውስ ላይ በቅሎ እንጂ አህያ አትወልድምን፡ ስብከቱን መልሰው ቢሰሙት፡
1. ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው፡፡
ዘመድ ለዘመድ አይጋባም በኦሪት እውነት ነው ሆኖም ግን በኋላ ቀን ሲብሰው ባል እየጠፋ ሚስትም እየጠፋች ትዳር እየተበተነ ሲያስቸግር በፍቅረ ጋብቻ ፍቅረ ዘመድ ሲጨመር ይጸናል ብለው በ3 ቤት እንዲጋቡ ሥርዐት ተሠርቷል፡፡ (ትርጓሜ ወንጌል ጠቅላላ ትንታኔውም የኔ ኀሳብ ሳይሆን የአንድምታችን ነው፡፡)
2. ሴቶች በእደ እግዚአብሔር አይያዙም ነበር ወይ? ይያዙ ነበር፡፡ እያልን ያለነው በሴት ምክንያት ገነትን አጣን ሞት መጣብን ... ስለዚህ እመቤታችን በሴት ምክንያት የመጣውን በሴትነቷ መለሰችው ቤዛ ሔዋን ሆነች፡፡ ለክርስቶስ ቤዛነት ምክንያት በመሆኗ ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ሴት ከወንድ እንደተገኘች ወንድ ከሴት ተገኘ ያለው ነው፡፡ ይህኛው (የእመቤታችን) የርስት ገነት ነውና፡፡
3. በእጮኝነት መፅነስ በኦሪት ይቻላል ወይ? አይቻልም፡፡ ሆኖም ግን በኦሪቱ ልማድ የተባለበት ምክንያት እንጅ የእጮኝነቱን ብቻ ነው ፤ ጋብቻን፤ ፅንስን ከይመለከትም፡፡ በትምህርቱም ያልኩት ይመስለኛል፡፡
አያስወግርም ወይ? ለአይሁድ ከዮሴፍ የፀነሰች መስሏቸው አልወገሯትም፡፡ ማየ ዘለፋ አጠጧት እንጅ፡፡ ለዚህም ነው በጥበብ የዮሴፍ እጮኛ አድርጎ የጠበቃት፡፡
ወገረ የሚለው ጸያፍ አይሆንም ወይ? በትግራይ አካባቢ ነው፡፡ በጻግብጂ ኢያሱ ማለት ጸያፍ ነው፡፡ በአንዱ ጸያፍ የሆነው በአንዱ የቅዱስ ሰው ስም ነው፡፡ የግእዙ ቋንቋ ስለሚናገው ነው፡፡ ይህ ብቻ ስለሆነ ሳይሆን በመጽሐፍም በአብዛኛው መምህራን ስብከትም ስላለ ነው የተጠቀምሁት እንጅ አውቃለሁ፡፡
4. ያለገቡ ይሰደቡ ነበር ምንጭ አለው ወይ?
ሞልቷል፡፡ ትርጓሜ ወንጌል ዘሉቃስ፣ ነገሥት ቀዳማዊ ነገረ ማርያም ... ነፍ ነው፡፡
የቀሩትን አስተያየት አመሰግናለሁ፡፡ ዳህጽ የሆኑትን በድካም የቀረውን ሁሉ አርማችሁ ስሟቸው፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን