💥👉ቆንጆ ሴቶች ይህችን ሴት ተመልከቷት መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 3 місяці тому +4

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለባህታ ማርያም በምልጅዋ ከክፋ ሁሉ ነገር ትጠብቀን ሀገራችንን ሳላም ታድርግልን ጠላቶችዋን ፈጥና ታሰገዛልን የልባችንን መሻት ትሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ሀገርዋ ትመልሰን በሀገር ውሰጥ ያሉትን ሰላም ታድርግልን በረከትዋን ታድለን መምራችን ቃል ሄወትን ያረማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን በቤቱ ያፃናን እናታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 місяці тому +5

    ይህ ሚድያ በጣም የምወደው ጊዜኤ ሰጥቴ የምከታተለው በተለይ በምወዳት ሐዋሳ የሚተላለፉ መንፈሳዊ ቪድዮ ስለሚለቀቅበት ግን አንዳንዴ ያልተገባ ነገር እያረጋቹ ነውና ታረሙ በውሸት የሚበረክ ነገር የለም እውነቱን ተናግሮ በትንሽ መባረክ ይሻላልና የትምህርቱ እርስና እናንተ የምትለጣጥፉትና ከስር የምትፅፉት አይመሳሰልም ሰው እንዲያ ብላቹ የአንዲት ታዋቂ አርቲስት ፎቶ መለጠፍ ምን ይሉታል መምህር ያስተማሩ ስለ ቅድስት አርሴማ ሆኖ ሳለ። ማርያምን ታረሙ።ደሞም ማትታረሙና ይቅርታ ማትጠይቁ ከሆነ ውሸታም ቤት ምን እንሰራለን።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲✝️✝️✝️🌻🌻🌻⛪⛪⛪🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን🙏🙏🙏

  • @firehiwotfeleke8931
    @firehiwotfeleke8931 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤🙏

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለሕመአት ያሰማአልን መአምሕር
    ⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤🎉

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934 2 місяці тому

    እጅግ ገላጭ አስረጂ የሆነ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @Erakeb
    @Erakeb 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🙏

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 26 днів тому

    "የሰማዕታት ድል የእኛ ድል ነው፣ የአትሌቶቻችን ድል የእኛ ድል እንደሆነ ሁሉ።"

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

    ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን አሜን

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ግን ፎቶ ለምን መለጠፍ አስፈለጋችሁ ምን ለማለት ነው እርእሱ ብቻ አይብቃችሁም ?ለምን እደዚህ እደምታደርጉ አናቅም ግን መንፈሳዊ ነገር ስትለቁ እደው በማስተዋል ቢሆን

  • @meskii21
    @meskii21 3 місяці тому +1

    Kaliyotn yasmaln memirachin ❤🙏🙏❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 26 днів тому

    የቅዱሳን በረከት ይድረሰን

  • @ሁሉአገርየማርያምልጅ
    @ሁሉአገርየማርያምልጅ 3 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 місяці тому

    Amen amen amen ❤❤❤ Kal hiywot yasamlene aglglot zabenchew yibarklene ❤❤❤❤ liyu abati❤❤❤

  • @sferashiSheni
    @sferashiSheni 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን😊

  • @TizitaTesema
    @TizitaTesema 3 місяці тому +1

    M.eyob kalehiwt yasemaln erjim edme ketena gar yadliln

  • @sferashiSheni
    @sferashiSheni 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @TigistAbebe-l7e
    @TigistAbebe-l7e 3 місяці тому +1

    2:51

  • @TigistAbebe-l7e
    @TigistAbebe-l7e 3 місяці тому +1

    የኔ ወርቅ

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z Місяць тому

    የሰው ፎቶ ባትጠቀሙ መልካም ነው

  • @ephrem529
    @ephrem529 3 місяці тому +1

    ምንድነው Thumbnail'u 🧐

  • @Gufu-v2q
    @Gufu-v2q 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ObseBalcha-nt3si
    @ObseBalcha-nt3si 2 місяці тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 місяці тому

    ቅድሰት አርሴማን የመሰለች ሰማእትን ከአንድ በአለም ከምትኖር አርቲስት ፎቶ ማወዳደር አግባብ አይደለም ይቅር ይበላችሁ

  • @sebleseble12
    @sebleseble12 3 місяці тому

    ✝️💒❤🙏

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934 2 місяці тому

    ምዕመናን ብልት ማለት የአካላችን ክፍል አፍንጫ ጆሮ እንደምንለው ነው። ምዕመኑ ግራ የገባው ለምንድን ነው ? ለጥያቄዎቹ መልስ የማይሰጡት ። ትውልዱ ከቤተክርስቲያን ስለራቀ የአለምን ሚዲያ ብቻ እየሰማን ብልት ሀፍረተ ስጋን ብቻ መስሏቸው እንዳይሆን ጥናት ይደረግ ኢንተርቪው