- 108
- 3 812 878
FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት
United States
Приєднався 9 лис 2022
በዚህ ቻናል አስተማሪ ህይወት የሚቀይሩ መልዕክቶች እንዲሁም ስለ ሳይኮሎጂ ስለ ገንዘብ እና ሌሎች ትምህርቶችን ያገኙበታል ። in this channel you will get life changing messages and about psychology , money and others you learn for your life.
ናቃቸው ኩሩ ሁን | ወንድ ከሆናችሁ የግድ ማየት አለባችሁ | matured man 7 behaviour | fikare k.
በዛሬ ቪዲዮዋችን ሴቶች ኩሩ ወንድን በቀላሉ የምትለዩበት እና ወንዶች ደግሞ የኩሩው ወንድነት ደረጃ እንዳላችሁ እና እንደሌላችሁ የምታውቁበት ነው!
#inspiration #habesha #personaldevlopment
#inspiration #habesha #personaldevlopment
Переглядів: 2 814
Відео
ብሩህ አይምሮ ያላት ሴት በ7 ባህሪዎች ትታወቃለች | ወንዶች በዚህ ለይዋቸው | wise girl doing 7 things.
Переглядів 25 тис.День тому
በዛሬው ቪዲዮዋችን የልባምነት ጉዞዋችሁን ለጀመራችሁ ወይም መጀመር ፈልጋችሁ ግራ ለገባችሁ ውብ ሴቶችና ወደ ልባምነት እየሄደች እያለች ያለች ሴትን ማወቅ ለምትፈልጉ ወንዶች ነው! #inspiration #habeshaguru #habesh
ይሄ የሌለው ስኬታማ አይሆንም | የግድ መቀየር ያለባችሁ ነገሮች | Fikare k.
Переглядів 3 тис.14 днів тому
ስኬታችሁ መንገድ እነዚህን 6 ነገሮችን የግድ ማሟላት አለበት! #ethiopian #behavior #inspirationalstories
እነዚህን ካወቃችሁ ሁሉም ሰው በእጃችሁ ነው! | ማንኛውም ሰው ከነዚህ 4ቱ ሰዎች ባህሪ አይወጣም | 4 types of human behavior and idea.
Переглядів 7 тис.21 день тому
4 አይነት የሰው ባህሪዎች አሉ የእናንተ የቱ ነው? ከሌሎቹስ ጋር እንዴት እንግባባ? በፍካሬ ከዋክብት ብቻ #ethiopian #behavior #inspiration
አብዛኞቹ ብቸኞች የማያውቁት 7 እምቅ ብቃት | የብቸኝነት ሀይል | the power of being alone and loneliness.
Переглядів 4,5 тис.Місяць тому
በዛሬው ቪዲዮ ብቸኞች ሆናችሁ የማታቋቸውን 7 እምቅ ብቃቶቻችሁን ይዘንላችኋል! #ethiopia #habesha #ethiopian #inspiration #billionaire #personaldevlopment #habeshan
እስከመቼ ተንቃችሁ? | ከዚህ ቪዲዮ በኋላ በራስ መተማመናችሁ ሲጨምር ይታወቃችኋል | real self confidence | Fikare k.
Переглядів 12 тис.Місяць тому
እነዚህን 6 ነገሮች ዛሬ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ከተገበራችሁ ትክክለኛውን በራስ መተማመን ይኖራችኋል! በራሳችሁ መተማመን ከቻላችሁ እመኑኝ ሁሉም ከእናንተ ጋር መሆን ይፈልጋል የምትፈልጉት ነገር ሁሉ በእጃችሁ ይገባል! #ethiopia #habesha #ethiopian #inspiration #billionaire #personaldevlopment #habeshan
የትኛዋንም ሴት በእጅህ እንድትገባ | 7 ዘዴዎችን ለበጎ ብቻ ተጠቀምበት | to be loved | Fikare k.
Переглядів 15 тис.Місяць тому
የዛሬውን ቪዲዮ በደንብ አድምጣችሁ እነዚህን 7 ዘዴዎችን ብቻ ከተገበራችሁ የፈለጋችኋትን ሴት የማታገኙበት ምንም ምክንያት የለም! telegram channel - t.me/Fekare_kewakebt #ethiopia #inspiration #billionaire #personaldevlopment #motivational
ለሰዎች መቼም ማሳየት የሌለባችሁ 7 ነገሮች | ለሰው አታሳዩ | don't show this for people | Fikare k.
Переглядів 44 тис.Місяць тому
በዛሬው ቪዲዮ ለሰዎች መቼም ቢሆን ማሳየት የሌለብን 7 ነገሮችን ይዘንላችኋል! #ethiopia #habesha #ethiopian #inspiration #billionaire #personaldevlopment #habeshan
በድብቅ የሚጠሏችሁን ሰዎች የምታውቁበት 3 ባህሪዎች | ሳይቀድሟችሁ ቅደሟቸው | how to know hater peoples.
Переглядів 120 тис.Місяць тому
ሚጠላችሁ ባይኖር እንኳን ማወቅ ያለባችሁ ሚጠሏችሁን ሰዎችን ምታውቁበትን 3 ነገሮችን ይዘንላችኋል! #habesh #Ethiopia #personaldevlopment
አብዛኞቹ የዋህ እና ስስ ልብ ያላቸው ሰዎች የማያውቁት 3 ዕምቅ ባህሪዎች | 3 powers of gentle and good peoples.
Переглядів 28 тис.2 місяці тому
በዛሬ ቪዲዮ የዋህና ስስ ልብ ኖሯችሁ ዝም ብላችሁ የታገሳችሁ ከሆናችሁ ልትጠቀሙበት የሚገባ 3 አስፈሪ እምቅ ብቃቶቻችሁን ይዘንላችኋል! #inspirational #habesha #ethiopia #personaldevlopment
ሀብታም ወንድ መሆን ከፈለጋችሁ ይህንን የግድ ማወቅ አለባችሁ | ወደፊት ሀብታም መሆናችሁን በእነዚህ 7 ነገሮች አረጋግጡ | rich man.
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
ሀብታም እንደምትሆኑ በእነዚህ 7 ነገሮች አረጋግጡ #rich #ethiopia #inspirational
ራሳችሁን ምታውቁበት ቁልፉ ምስጢር | ራስን ለመሆን ይህንን አድርጉ | self awearness
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
ይህን ቦታ ያገኘ ሰው ህሊናውን መጠቀም ጀመረማለት ነው! #inspirational #ethiopia #habesha
ሰው እናንተን መናቅ ሲጀምር እነዚህን ጥበቦች ተጠቀሙ | የሰውን አመለካከት ለመቀየር | do this people rspect you.
Переглядів 114 тис.2 місяці тому
በዛሬው ቪዲዮ ሰው እናንተን መናቅ በሚጀምርበት ሰዓት እነዚህን ጥበብ ተጠቅማችሁ የሁሉም አመለካከት መቀየር ትችላላችሁ! #ethiopia #inspiration #habesha
ሴትን ልጅ ልባም ተወዳጅና የተከበረች የሚያደርጋት ባህሪያት | ልባም ሴትን ለማግኘት ከፈለጋችሁ የግድ ይህንን ማወቅ አለባችሁ | mature women.
Переглядів 155 тис.3 місяці тому
በዛሬው ቪዲዮ በሳልና ልባም ሴት በሁሉም የምትወደድና ወንዶች ሳይቀሩ በፀሎት ከፈጣሪያቸው እንድትሰጣቸው የሚለምኗት አይነት ሴት 12 ባህሪዎችን ይዘንላችኋል! #ethiopia #inspiration #inspirational
ዘዴውን ካወቅከው ሁልጊዜ ታስብሀለች | ሴቶች እንዳትሰሙት | ለተንኮል እንዳትጠቀሙት | effective ways to make her miss you.
Переглядів 93 тис.3 місяці тому
በጣም እንድትናፍቅህ 7 ነገሮችን አድርግ! ሚስጥሩን ተጠቀሙበት የሰራላችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን! #ethiopia #inspirational #inspiration
ራሳችሁን የምታስከብሩበት መንገድ | በሰዎች ስትናቁ ይህንን አድርጉ! | Do these things, and everyone will respect you.
Переглядів 17 тис.3 місяці тому
ራሳችሁን የምታስከብሩበት መንገድ | በሰዎች ስትናቁ ይህንን አድርጉ! | Do these things, and everyone will respect you.
ሰዎች እንደሚቀኑባችሁ የምታውቁበት 7 ባህሪዎች | ከነ መፍትሔው | how to known jealousy person.
Переглядів 93 тис.3 місяці тому
ሰዎች እንደሚቀኑባችሁ የምታውቁበት 7 ባህሪዎች | ከነ መፍትሔው | how to known jealousy person.
በ12 ነገሮች የምትፈልጉትን ሰው አሳምኑ | የማሳመን ብቃት | To convince someone do this.
Переглядів 76 тис.4 місяці тому
በ12 ነገሮች የምትፈልጉትን ሰው አሳምኑ | የማሳመን ብቃት | To convince someone do this.
የህይወታችሁ እድል ከፋች ቁልፍ | ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ይህንን ያድምጥ | If you change your life, listen to this.
Переглядів 14 тис.4 місяці тому
የህይወታችሁ እድል ከፋች ቁልፍ | ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ይህንን ያድምጥ | If you change your life, listen to this.
የትኛዋም ሴት እንድታከብርክ |10 ነገሮችን ማሟላት አለባችሁ! | gentle man.
Переглядів 16 тис.4 місяці тому
የትኛዋም ሴት እንድታከብርክ |10 ነገሮችን ማሟላት አለባችሁ! | gentle man.
ሳያጠፉት እዩት (እያስፈራሩን ነው) አልነቃሁም ወይስ ነቅቻለሁ? ራሳችሁን ፈትሹ | The system | 2017 በንቃት ጀምሩ!
Переглядів 12 тис.4 місяці тому
ሳያጠፉት እዩት (እያስፈራሩን ነው) አልነቃሁም ወይስ ነቅቻለሁ? ራሳችሁን ፈትሹ | The system | 2017 በንቃት ጀምሩ!
የሰውን ልቦና ለመረዳት እና ሰው እንዳይቆጣጠራችሁ የሚያደርጉ 7 ዘዴዎች | 7 power and law of human .
Переглядів 115 тис.5 місяців тому
የሰውን ልቦና ለመረዳት እና ሰው እንዳይቆጣጠራችሁ የሚያደርጉ 7 ዘዴዎች | 7 power and law of human .
በሳል መሆን ከፈለጋችሁ የግድ ይህን ማወቅ አለባችሁ | ለሴት 7 ነገሮችን በጭራሽ መናገር የለባችሁም | mature man.
Переглядів 265 тис.5 місяців тому
በሳል መሆን ከፈለጋችሁ የግድ ይህን ማወቅ አለባችሁ | ለሴት 7 ነገሮችን በጭራሽ መናገር የለባችሁም | mature man.
በዚህ ቪዲዮ በድብቅ የሚያፈቅራችሁን ሰው ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ | ማነው የሚያፈቅራችሁ? | how to know if someone in love.
Переглядів 35 тис.5 місяців тому
በዚህ ቪዲዮ በድብቅ የሚያፈቅራችሁን ሰው ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ | ማነው የሚያፈቅራችሁ? | how to know if someone in love.
ባለስልጣኖች ሳይቀር የሚጠቀሙት 5 ህጎች | ለመደመጥ ለመከበር ለመፈራት | Fikare kewakibt
Переглядів 10 тис.5 місяців тому
ባለስልጣኖች ሳይቀር የሚጠቀሙት 5 ህጎች | ለመደመጥ ለመከበር ለመፈራት | Fikare kewakibt
ያልተቀለደባቸው 13 ህጎች | ቀድሜ በ20 ዓመቴ ባውቀው ደስ ይለኝ ነበር | 13 መራር ሀቆች |
Переглядів 3,1 тис.6 місяців тому
ያልተቀለደባቸው 13 ህጎች | ቀድሜ በ20 ዓመቴ ባውቀው ደስ ይለኝ ነበር | 13 መራር ሀቆች |
አንድ ሰው በተደጋጋሚ ካሰብነው? | ማንኛውም እኛን እያሰበ እንደሆነ እንዴት እንወቅ?
Переглядів 110 тис.6 місяців тому
አንድ ሰው በተደጋጋሚ ካሰብነው? | ማንኛውም እኛን እያሰበ እንደሆነ እንዴት እንወቅ?
ቀድሞ ያወቀ ይጠቀማል | ጥሩ ገቢ ያስገኛል | Hamster kombat ያለው ተስፋ? | Fikare k.
Переглядів 1,5 тис.6 місяців тому
ቀድሞ ያወቀ ይጠቀማል | ጥሩ ገቢ ያስገኛል | Hamster kombat ያለው ተስፋ? | Fikare k.
ይህንን ካደረጋችሁ 99.5 % ሰው በላይ ትሆናላችሁ | 6 ነገሮች ብቻ ተግብራችሁ | TOP 1 % PEOPLE
Переглядів 11 тис.6 місяців тому
ይህንን ካደረጋችሁ 99.5 % ሰው በላይ ትሆናላችሁ | 6 ነገሮች ብቻ ተግብራችሁ | TOP 1 % PEOPLE
ጠቢብ እና አዋቂ መሆናችሁን የሚያመላክቱ 13 ምልክቶች | how to be a wise | fikare k.
Переглядів 5 тис.6 місяців тому
ጠቢብ እና አዋቂ መሆናችሁን የሚያመላክቱ 13 ምልክቶች | how to be a wise | fikare k.
በጣም ጥሩነዉ
❤❤❤❤የኔ ሂወትነው አግቢ ሲሉኝ እነሱን ሳይ ኡፍፍ😂❤በርች ልባሞ ለራስሽ አርጊው እኔ ከሽማግሌ እስከ ወጣት ነው የምጠየቀው መጀመራ እራሰን መውደድ❤
WoW amazing ❤😊😊
አንተ ግን በርግጥ የምትለቃቸው ቪዲዮች አስተማር ናቸው ግን በዚህ አንተ ምን ያህል ተጠቃሚ ነህ።
❤❤
ሰዉን እወዳለሁብቻዬን ስሆን ግንየማገኘዉ ደስታ ከሰዉጋር ስሆን አላገኘዉም ከ ሰዎችጋር ስሆን ትኩረቴን ይወስዱታል
IT IS SO FINE GO ON
This is for my Libras✌
Baxami arifi 😮
ጥበብ ለሁ ነገር መር ነች ለምክራችሁ ! እናመስግናለን
1ም የለኝም ከዚ በኋላ ይኖረኛ እርግጠኛ ነኝ ያንተም ቻናል አላይም አላቅህምም አታቀኝም ግን አንድ ቀን የኔ ቻናል ትከተላለህ እንዲ ስልህ ደሞ ለጊዜው እውቀትም ችሌታም ብርም የለኝ እረ እንዳውም ዜሮ መሆን ብዙ ዋጋ አለው እኔ ግን ነፍ እዳ ነው ያለብኝ ከብር አልፎ ማለት ነው እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ይሄ ኮሜንት ኢንተርቪው ስደረግ አቀርበዋለሁ እመነኝ ሚሊዮኖችን ከኔ ይማራሉ ጉዙዬ ከአንድ ወር በኋላ ይጀምራ እስከዛው ግን የተለመደው ላይፍ በደንብ አጣጥመዋለሁ የቀኑ ስም ማክሰኞ የሳምንቱ ሁለተኛ ቀን የወሩ ስም ጥር 27ተው ቀን 2017 እድሜዬ 26 አመት ከሁለት ቀን ሆነኝ ዛሬ አንድም የህይወት ተሞክሮ የለኝ ሞክሬም ግን ከ30 ቀን በኋላ ይጀመራል ከችሎታውም ከእውቀቱም ጥረት ማድረግ ማሰበሰብ ማለት ነው ችሎታም እውቀትም የአላህ ነው ደካሞችን እንድረዳ እና ፍትህ ያጡትን ፍትህ እንዳሰጥ ጠቃሚ የሆነ እውቀት እና ችሎታ አላህ እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ይሄ ባነተ ቻናል ነው የለቀቅኩት ወላሂ ዛሬ ባየሁት ዩቲዩብ ቻናል በሙሉ እለቀዋለሁ አንት ግን የመጀመሪያ ዩቲዩብ ቻናል ነህ የቻናልህ ስም ፍካሬ ከዋክብ ስለምክርህ ከመቀመጫዬ ተነስቼ አመስግኜካለሁ ❤❤❤❤❤
9/12 THANK YOU !
Enamsegenalen
✌️
እኔ ብቺዬነ ነኜ
ኢኔ
ወንድሜ በመጀመሪያ ሰላም ሲቀጥል ስለኔ ብልህነት ወይም ይበልጥ confidence ኢንዲኖረኝ ስላረከኝ tanksለኔ እንኻን 6 አለኝ እና በጣም ደስ ብሎኛል አንዱን ለመጨመር ከዓሁን ቡሃላ ትግል ላይ ለመሆን ራሴን ማሳመን ይኖርብኛል ግን በ18 አመቴ እንዲ ብልህ መሆኔ በጣም አስደስቶኛል 🥰🥰🥰🥰🥰እና በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
💙 ጓበዝ ብልህነትሽ ሲሟላ ደሞ በሳል ትሆኛለሽ🙏💙
ድምጽህ እራሱ ምርፕ ነው
❤🙌
ሡበሀን አላህ
8/8 mikaeln
😎wow✌️
ዋው ዋው !! እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነኝ። 7/7 ከልብ አመሰግናለሁ ❤
😎✌️
❤❤❤
በጣም ነው ማመሰገንክን ለኔ የነገረክኝ ነው የመሰለኝን የኔ ሂወት ነው
Waw❤❤❤❤❤
ሱሀን አላህ የሚገርም ታሪክነው ተመሰጨነው ያዳመትኩህ🎉🎉😢,አላህ እኛንም በጥሩ እርዚቅ ያሳልፍልን ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉ይመችህ ወድማችን
በዚህ ሁሉ ነገር አንደኛዋ እኔ ነኚ ግን እተዋለሁ ብየ መልሸ እዛው ነኚ 😢😢
እውነት ነው ወንድሜ እኔም❤❤❤
Both
Tkkl new amesegnhalehu
ድምፅህ ብቻ ቤቂ ነው
💙 🙌
እዉነት ነዉ እግዛብሄር ይርዳን
አላህ ጠብቀን ከአሰመሳይ ሰው ህይወት ይቀጥላል
ይሔ ቪዶ ከሚመለከታቼው አንዷ እኔነኝ😢 አይ አለመታደል
1234 67 bahriyat alegn mnm aylm
betam arif new yalek bezihu ketel
እናመሰግናለን ስላካፈልከን ትምህርት መልካም ስራ ነው ቀጥልበት Thank you for sharing your knowledge with us. Keep up the good work.
thank you so much kebiret yestlegn.
Wow i have 6🎉
nice bro
4
✌️
be tikikl❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉
እና ለብቻችን እንኑር?
Telegram chanalu yetaleh?
ታሪክ አበዛችሁና ማዳመጥ ሰለቸኝ።ቀጥታ ወደ ዋናዉ መግባት አይሻልም?
Sile sewu mawekna ,yesewun bahiri manbeb
Egzabare baharenatu kakefu sawe ytabkan enamasagnalan
🙏
ለዚህ ሁሉ መድሐኒቱ አስፈላጊ ሁኖ ሲገኝ ካልሆነ በስተቀር ዝም ማለት ነዉ::
ትክክል🙏
Denke yamasetawale helota tabarake enamasagnalan
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እና አሁን ላይ ወደ ህልም ዳዴ እያልኩ ነው በጠዋት እነሳለሁ ስራ ደከመኝ ሰለቸኝ አልልም በደስታ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ እና ኮሜንቶ ያድርግልሽ በሉኝ ❤
ያድርግልሽ ይሁንልሽ መልካም ምኞታችን ነው በርችልን💙
ይቺ ሤት እኔ እራሤ ነኝ❤❤❤❤
👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን