በድብቅ የሚጠሏችሁን ሰዎች የምታውቁበት 3 ባህሪዎች | ሳይቀድሟችሁ ቅደሟቸው | how to know hater peoples.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ሚጠላችሁ ባይኖር እንኳን ማወቅ ያለባችሁ ሚጠሏችሁን ሰዎችን ምታውቁበትን 3 ነገሮችን ይዘንላችኋል!
    #habesh #Ethiopia #personaldevlopment

КОМЕНТАРІ • 135

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam Місяць тому +39

    😮በጣም አጋጥሞኛል፡፡ለዚያውም በስደት ሳይገባኝ በፊት ምን አድርጌ፡ ለምን እያልኩ ተደብቄ ያነባሁባቸውን ጊዜያት አልረሳቸውም፡፡ ስለእውነት ሰዎቹን ግን ከነመፈጠራቸው እረስቼያቸኋለሁ፡፡አሁን ግን ተማርኩ እንደዚህ የሚያስቡትን እንደ በፊቱ ላለቅስ ይቅርና ጭራሽ እምስቅባቸው እኔ ነኝ ምክኒያታቸው ስለሚገባኝ ማለት ነው፡፡😉 ለማንኛውም ከታሪኩ እስከ አተራረኩ ማራኪ፡፡ ጎበዝ በርታ እየተማርንበት ነው ብሮ፡፡😊

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +2

      አሁን ትክክለኛው መንገድ ላይ ነህ💪

  • @samrihabeshawit
    @samrihabeshawit 9 днів тому +3

    ርእሱን አይቼነው ማየት የፈለኩት 😢እና በሁላችንም ሂወት አለ ይህ ነገር ችግሩም መቼም ከሰዎች እርቀን መኖር አንችልም እራሳችንን መጠበቅነው አዋዋላችን ማስተካከል ከማንጋ መኖር እንዳለብን ማንን ማቅረብ ማንን ማራቅ እንዳለብን አውቀን መኖር🤗

  • @Robajr97
    @Robajr97 Місяць тому +12

    ብስል ያለ ምክር ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 Місяць тому +20

    አንተ ጽኑ ሀያል ሰው አስተዋይ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +4

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ💙🗝

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Місяць тому +34

    አዎ እግዚአብሔርን ይዞ መታገል ያስፈልጋል እግዚአብሔር ሁልጊዜ ጠባቂዬ ነው

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Місяць тому +15

    በርታ ወንድሜ አመሰግንሀለሁ ይህንን ነው መከታተል ነው የምፈልገው::

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Місяць тому +3

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው

  • @deginashdesalng9511
    @deginashdesalng9511 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ጡሩ ምክር ነዉ አመሰግናላዉ

  • @SalmaKwt-fy4co
    @SalmaKwt-fy4co 26 днів тому +2

    እውነት እህቴ ኋደኛዬ ከምላት ስው የዚን አይነት ነገር ይገርመኛል አመሏ ነው ብዬ አልፍነበር 😢😢😢ተመስገን ከስው ተጣልቼ ምስክርነት ብጠራት አይመቸኝም ብላ ከተጣላውት ስው ጋር ለምስክርነት መጣች 😊😊😊አሁን ተመስገን ከህይወቴ ወታለች

  • @film_becha
    @film_becha Місяць тому +7

    ዋው ሁሌ 1ኛ❤

  • @FhGy-t1c
    @FhGy-t1c Місяць тому +2

    ምርጥ መልእክት አለው

  • @solash9435
    @solash9435 Місяць тому +3

    Wow Great እናመሰግናለን

  • @ThanksThanks-i6u
    @ThanksThanks-i6u Місяць тому +10

    በርታ ዋንድም 👍👍👍

  • @semirabdu7288
    @semirabdu7288 Місяць тому +2

    እውነት ነው በጣም የሚገርም ነው

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle Місяць тому +2

    Thank you ❤

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Місяць тому +5

    ልክ የኔ ታሪክ ነው

  • @NuredinAhmed-o1n
    @NuredinAhmed-o1n 8 днів тому

    በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት

  • @OggachiWorku
    @OggachiWorku Місяць тому +2

    አመሰግናለሁ

  • @AmanuelAbera-k9f
    @AmanuelAbera-k9f Місяць тому +2

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb Місяць тому +1

    Ewnet nw thankyou.btrkachewm enesu ayrkum Egziabher yitebken🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @RahelDestaRecho
    @RahelDestaRecho Місяць тому +3

    Wow Asetemari ena denk mekere new tebarek brother ❤❤❤

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t Місяць тому +1

    ❤❤❤ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @shegawZigale
    @shegawZigale Місяць тому +5

    Betam tirue new

  • @መብራትብርሃን
    @መብራትብርሃን 7 днів тому

    ወላጅ ማጣት እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ሃይል ካገኘሄ መራመድ ስትጀምር ይበልጥ ስትተጋ ለምን ክፊ ሰው ያጋጥመናል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን የምለው የለም።

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 Місяць тому +2

    Thank you

  • @Nahomyaya
    @Nahomyaya Місяць тому +3

    Ooh bexam gerami video new.inamasagginallen.please sila gobaz temariwoch daily routine video sirallin thank you

  • @TemesgenTadiwos-w6l
    @TemesgenTadiwos-w6l 14 днів тому

    wondme ameseginalehu❣❤❤❤❤

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 26 днів тому +7

    ሰው ወደደ ጠላ ምን ያመጣል ???? ወደዱኝ ጠሉኝ ብሎ መጨናነቅ በራሱ ሌላ ጭንቀት በሽታ ነው
    እግዚአብሔር ቢቻ አይጥላን ፊቱን አያዙርብን እሱን ሚያስከፋ ስራ ሰርተን በተረፈ ሌላው እዳው ገብስ ነው😂

  • @NuradeanAman
    @NuradeanAman Місяць тому +2

    Wow.

  • @EteneshNegash
    @EteneshNegash Місяць тому

    Tax for this video❤❤❤

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 10 днів тому

    I
    Your right 😢

  • @fuhdhfudhd7020
    @fuhdhfudhd7020 День тому

    IT IS SO FINE GO ON

  • @netsanetabebe6811
    @netsanetabebe6811 Місяць тому +1

    Ewnet new eneme dersobegale ...

  • @MitikuMitiku-xj8xj
    @MitikuMitiku-xj8xj Місяць тому +9

    በ youtb ላይ ካምወዱት ቃድም ናክ በርታልኝ biro 💝💝😢🙏

  • @MaMa-n9c6z
    @MaMa-n9c6z 2 дні тому

    ሡበሀን አላህ

  • @BunacheBuna
    @BunacheBuna Місяць тому +2

    ምክሮችህ WOW

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p Місяць тому +1

    Bichal melkaem hon maelf xeru naw❤

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 9 днів тому +1

    Matfataw family bihons bro

  • @FasilBelay-d5b
    @FasilBelay-d5b 24 дні тому +2

    ባክህ ማንም እንደሚያስብብህና ሊጎዳህ እንደሚችል ከማሰብ በላይ እራስን ማድከም የለም

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Місяць тому +3

    ከልብ እናመሠግናለን

  • @LawyerAhmedDerese
    @LawyerAhmedDerese 3 дні тому

    Waw❤❤❤❤❤

  • @JiregnaGutu-p4n
    @JiregnaGutu-p4n 4 дні тому

    Denke yamasetawale helota tabarake enamasagnalan

  • @DersuTesfayBalcha
    @DersuTesfayBalcha 9 днів тому

    በርታልን ዎንድማችን

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah Місяць тому

    Waw mrx Mlkete nw Tebareke

  • @DaginaniRegassa
    @DaginaniRegassa 24 дні тому

    Betam Arif new lelaale

  • @የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
    @የማርያምልጅ-ኘ7ሐ Місяць тому +4

    ጥላቻም የፍቅር ያህል ሀይል አለው በደንብ ይታወቃል

  • @alemayehubegna-ce3yl
    @alemayehubegna-ce3yl Місяць тому

    ተባረክ

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 9 днів тому +1

    Stoic

  • @TIKTOKERMILKI
    @TIKTOKERMILKI Місяць тому +2

    MI FELIGOWN MIKR NW YE MEKERKENY TNKS

  • @natitadesse1702
    @natitadesse1702 Місяць тому +31

    በታሪክ ማቅረቡ ጥሩ ነው እንዳይረሳ ያደርጋል

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e Місяць тому +1

    አውቃቸዋለሁ እግዚአብሔር አልገላግል አለኝ😢

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 9 днів тому +1

    Like a cousin

  • @FatuamFatumahabib
    @FatuamFatumahabib 16 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረቢ የአላህ ይሄ ሁሉ ነገር በሂወቴ ይፈጠራል ግን ከማልቀስ ውጪ ምንም አነቃም ነበረ ኢላሂ ያአላህ ከተኮዎሎኞች ሴራ ጠብቀኝ

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @NuradeanAman
    @NuradeanAman Місяць тому +1

    Wawe

  • @IRFMEDIA216
    @IRFMEDIA216 Місяць тому +3

    ወንድም ለትህምት እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ልቃቅልን በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi Місяць тому +1

    ❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏💐💐💐💐👍👍👍AmenAmenTiAniku

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew 24 дні тому +1

    እንደዚህ አይነት ስው እዳልሆን እርዳኝ አምላኬ😢

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 7 днів тому

    እግዚአብሔር እኔን ጠበቀኝ

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WediBoochulo
    @WediBoochulo Місяць тому +1

    My brather i like your presention please im an ertrean grew up in Ethiopia please can i translate it to my language and ues it in my you tube channel bro what fo you think i liked the story very much

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому

      Yes, you can but please make sure to give us credit by mentioning our channel... We’d greatly appreciate it Thank you🙏

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 14 днів тому

    መቸም ጎደኛ አልይዝም ተቀጥቻለሁ

  • @ethiosquad12
    @ethiosquad12 Місяць тому +1

    Please could you tell me the back ground music name it's very important for me

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому

      Ths sound name is "alpha fact" it's copyright free

  • @HadisBirhanu
    @HadisBirhanu Місяць тому +1

    Yelebese Masekemecha Satenu Ayemolame Endie?

  • @Abebe-q9l
    @Abebe-q9l Місяць тому

    😢🎉🎉

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Місяць тому +5

    ታሪኩን ትተህ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ ሰአት የለም

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +5

      ታሪኩ ነው ጉዳዮ! ትዕግስት ከሌለህ የምትፈልገውን የምትመኘውን ፍሬ መቼም አታገኝም ስለዚህ ለየትኛውም ነገር ትዕግስት መሰረታዊ ነገር ነው።

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x Місяць тому +1

    የምር አሳምኖኛል አስተምሮኛል

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah Місяць тому

    Aye Swe Kebade nw eko

  • @Bereketworku-q5z
    @Bereketworku-q5z 10 днів тому

    እኔጋደኛ አሎድም ሰዉ አሎድም

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Місяць тому

    እንዴት። ነው። ጓደኛ። ሆኖ። በግልፅ። የረሳደባል??? አይመሰለኘም

  • @hassanshirejama9006
    @hassanshirejama9006 Місяць тому +2

    እኔማ፣በጣም፣ይገጥመኛልም፣ያጋጥመኛልም

  • @Henokbabytip
    @Henokbabytip Місяць тому

    ከጠላኝ ይጥላኝ እስካልገደሉኝ

  • @SolomonworikuejiguWorikuejigu
    @SolomonworikuejiguWorikuejigu Місяць тому +2

    የዉሸትመጨረሸዉሺሺተነዉምንግዜመሰ

  • @SsS-en8qg
    @SsS-en8qg 18 днів тому

    That's why ??? I just want to know fake things .

  • @abdiguedi2656
    @abdiguedi2656 Місяць тому +1

    🎉❤🎉wwwwwww ❤🎉❤

  • @TsedekeHaydu
    @TsedekeHaydu 21 день тому

    ሰው መጥፎ ነው

  • @sisayderje-rc1fm
    @sisayderje-rc1fm Місяць тому

    D

  • @بىخصسش
    @بىخصسش 7 днів тому

    ለአበሻ የሚመጥን መማሪያ ሃሳብ እንዳልሆነ ገብቶህ ይሆን /ለተራኪው/

  • @FasikaGetahun-u3f
    @FasikaGetahun-u3f Місяць тому

    ebakachu yartiste eyobe dawiten bahywte mnor absrugh ymewadw leja nawe

  • @SmarryisMymother
    @SmarryisMymother Місяць тому

    ለመወደድ ብለሕ አትስራ ስትሰራ አንተ ሳታስበው የምታሳያቸው ድርጊቶች ወይም ንግግሮች ለዛኛውሰውየሚሰጠው መልእክት ልወደድ ባይነትሕን ይገልፀዋልና ት ጠ ላ ለ ሕ

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 Місяць тому

    የሚጠሏችሁ ብለህ አትፅፍም ሚጠሏችሁ ??

  • @SeyfuSef-su3kp
    @SeyfuSef-su3kp Місяць тому

    #

  • @ButubutuAlex
    @ButubutuAlex Місяць тому

    ተው ባክህ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh Місяць тому

    በየሱስም ስውር ደባ ይፍረስ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Місяць тому

    ከዋላ። ያለውን። ሙዚቃ። አጥፍት። አንተን እንሰማ ሙዚቃውን። ደነቆርን። እኮ

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 19 днів тому

    Lela minm flsfna ayasfelgewm tilachaw Sibsagar yitaweqal wegenewa dro alayehm abat enatp coaching ymittelachewn ayawqum nbbere?? Yawqalu bidet awoo ya new best way fettari lmn yimeslhal debq yaderegew?? Ok like milas tafachunna Mera run gilts tileyalech ayn jom endiyaw yihen gin ashami aderegew why??ersu selemishalh new endatawq ytederegubh ngerochm lantew tru nw ksew ga endet abreh lit or nw misale sew selante yalew tilacha gnbaru lay bitsaf asbew zemed guadegna abatna lij enkuwan abtew aynorum nbbere ..kepito mr jahil dino..ena sitru .edebequ meshefenu rasu yeallah Rahmat mhonun atizenga..yihem yitelagnal yam eyalk abdeh bichahm ymiyasqer yneza yehugdoch knowladge nwna gommen btena ymilewn ytsehayen music gabzlgn. Mt naaltushtush wurrevbelew..yella maasalamah

  • @DestuAbdi-w4f
    @DestuAbdi-w4f Місяць тому

    ante demo tarik tewedaleh

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +3

      😂👍ሰው እኮ የትኛውንም ነገር በደንብ የሚረዳው በምሳሌ እና ታሪክ ሲሆን ነው! ለዛ ነው ይህንን መንገድ ምንጠቀመው!

  • @tersitteshome6977
    @tersitteshome6977 Місяць тому

    Why don't you teach about love instead of digging how people will try to hate you .😅

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +1

      Thanks for your comment Sometimes.. understanding how negative people influence us can help us grow stronger and wiser.
      In my opinion..they teach us patience and help us value positivity even more.

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 Місяць тому

    ጮማ ነው

  • @Zorogamingpubgethio
    @Zorogamingpubgethio Місяць тому +7

    እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🥲🥺

  • @Mhmood-x1y
    @Mhmood-x1y Місяць тому

    thank you❤

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 9 днів тому +1

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 9 днів тому +1

  • @MekidesMom
    @MekidesMom 3 дні тому

    ❤❤❤