КОМЕНТАРІ •

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ ጎራ በይ እህቴ😋👍

    • @imoya1048
      @imoya1048 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ቤዛ እሺ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @abdureshedid
    @abdureshedid 3 роки тому

    My favorite 🙏🏾

  • @meazakebede880
    @meazakebede880 3 роки тому +1

    ሴቶችዬ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከ ዩቲዩብ እማራለው የተባለው ሃቅ ነው።
    የናንተን አላውቅም እኔን ግን I Moya ባለሞያ አድርጎኛል።
    በጣም አመሰግናለሁ አይ ሞያ!!!

    • @imoya1048
      @imoya1048 3 роки тому

      አመስግናለሁ መአዚዬዬየኔ እህት ውድድ🥰💕🌷