በጥፊ ጭንቅላቴን አዞረችዉ ! በሠዉ የምጠላው ፕራንክ (prank )እቤቴ ይምጣ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 582

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 роки тому +123

    እንደዚች አይነት አፍቃሪ ያብዛልን ደስ ስትል መልካም ሚስት

  • @hanaseyoum4926
    @hanaseyoum4926 2 роки тому +10

    የእኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሴት ነሽ ክፉ እንኳን አልወጣም ከአፍሽ። እድለኛ ወንድ ነህ ይህችን አይነት እውነተኛ አፍቃሪና እውነተኛ የትዳር አጋር ስላለችህ! ተባረኩ! አብራችሁ አርጁ፣ ልጆቻችሁን ለወግ ለማእረግ ያብቃላችሁ!

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 роки тому +58

    የኔ እናት ያለንን ተካፍለን እንብላ አለች እኮ የኔ ብጤ አፍቃሪ 😭😭😭😭

  • @imaan2449
    @imaan2449 2 роки тому +75

    ስታዛዝን ገራገር ነገር ነች የኔ እናት 🥺🥰

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 2 роки тому +2

      Btame Dese Stle Awontiga Afkary niche

    • @yovaslisan
      @yovaslisan 2 роки тому +3

      አዎ ልክነሽ እናትሽ ገራገር ናቸው😂

    • @user-kj9hl4wu9p
      @user-kj9hl4wu9p 2 роки тому

      @@yovaslisan you are something else 😅😅

  • @theodrosdeme7055
    @theodrosdeme7055 2 роки тому +7

    ከልቧ ነው የምትወድህ ከአሁን በኃላ ተሳስተህ እንዳታስቀይማት። በጣም ነው አንጀት የምትበላው እንዲህ አይነት ቀልድ እኔም አይመቸኝም ።

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 роки тому +52

    ምስኪን ስታሳዝን እንባዋ ያለንን ተካፍለን እንበላለን ምርጥ ሚስት ነች❤ ጥፊዋም ምርጥ ነች

  • @Bini-boy
    @Bini-boy 2 роки тому +37

    ትክክለኛ ፕራንክ እንደዚህ አይነት ነው ምንም ድራማ ያልገባበት አቦ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ደስ ትላላቹ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 роки тому

      ሌሎቹማ እየተመካከሩ ነው የሚያጀዝቡን

  • @esromgb4873
    @esromgb4873 2 роки тому +22

    እውነተኛ ፕራንክ የሚገረም ኘራንክ ነጮቹ እራሱ አያሰሩትም አንደኛ 🏆🏆🏆

  • @mistreeshetu8737
    @mistreeshetu8737 2 роки тому +35

    እውነት ፕራንክ መሆኑን አያወኩ አስለቀሰችኝ true love 🥰😍

    • @abaynehmulugeta1578
      @abaynehmulugeta1578 2 роки тому

      ውውውውውውአውነተኛ ትዳር የፍቅር ሴት ተባረኪ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +32

    የኔ እናት እንዴት እዳሳዝነችኝ ፍቅራችሁይብዛ ስታምሩ

  • @asseb5268
    @asseb5268 2 роки тому +30

    እንደዚች አይነት ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ነች
    ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ🙏❤️

  • @emanale7626
    @emanale7626 2 роки тому +47

    የኔናት አንጀቴን ነው የበላሽው ኡፍ ሴትልጅ ግን ፍቅር ናት እኮ

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 2 роки тому +72

    የራሳቹ ቻናል የላቹም😘😘 ደስ ስትሉ

  • @esromgb4873
    @esromgb4873 2 роки тому +14

    አነደዚ አየነት ኘራንክ አይቼም ሰምቼም አላውቅም የዘመናችን ምርጡ ኘራንክ ኢሄ እንደ ታሪክ መቀመጥ አለበት 🏆🏆🏆

  • @91ERI
    @91ERI 2 роки тому +12

    ሃቀኛ ፍቅር አላቹህ እግዚአብሔር አምላኽ ትዳራቹን ይባርክ

  • @jareda.6279
    @jareda.6279 2 роки тому +40

    This right here is what we call true love

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 роки тому +2

    ምን ያክል እንደምትወደድ ስለገባህ ነው እንዲህ የምታስደነግጣት ንፁህ አፍቃሪ ጌታ ይባርክሽ ትዳራችሁ ይባረክ ዛር ዛሬ በገንዘብ ሰው አይደራደርም ይህች ግን ፍፁም ፍቅር ደስ ስትይ በደምብ ጨምረሽ ባጮልሽው ነበር

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 2 роки тому +20

    የኔ ሴት የሰርግሽ ቪዱዮ ልቀቂልን😍😍💋💋

  • @apall8110
    @apall8110 2 роки тому +7

    ወይኔ ስታሳዝን ሀበሻ ወንዶች ፕራንክ አያምርባችውም አትጃጃሉ አንጀቴን ነው የበላችኝ

  • @sebleteketel5772
    @sebleteketel5772 2 роки тому +31

    ይሄ የኛ ባህል ያልሆነ ነገር እንዴት ትልልቁን ሰው ሁሉ አወረደው::

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 роки тому +1

      Batam

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 2 роки тому +4

      ግን እኮ ፕራንክ ደስ ይላል የከፋ ካልሆነ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому +2

      ምንድነዉ ማዉረድ ማለት ፕራንክ ነዉ

    • @SsSs-sh7cc
      @SsSs-sh7cc 2 роки тому +1

      ክክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TH-ju6pj
    @TH-ju6pj 2 роки тому +4

    ይህን ሰው አከበርኩት በጣም :: ትልቅ ሰው መሆንህን ነው ያሳየሐው:: ደስ የሚሉ ባለትዳሮች::

  • @samm5903
    @samm5903 2 роки тому +15

    ትክክለኛ የትዳር ሴት ነች

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 роки тому +6

    ምስኪን ምርጥ ሚስት ነች አጥብቀህ ያዛት።

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 роки тому +15

    አይ ስራ የፈታ መንኮሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል አለች አያቴ
    አታሟርት የተሰጠህን አሜንንን ብለህ ኑር !!!
    ኡኡኡኡኡ ሴት ልጅ እኮ ስትወድ ከልቧ ነው
    በራሳቸው ስም you tube ይክፈቱ የምትሉ Like

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 роки тому +19

    አሳዘነችን የኔ እናት እኔም ብሆን እደዚህ ነዉ የምለዉ

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 2 роки тому +1

      ድራማና ፕራንክ መለየት ያቃተን ህዝቦች ስናሳዝን አሁን ይሄ ምኑ ፕራንክ ይመስላል

  • @rohamrohi6869
    @rohamrohi6869 2 роки тому +2

    ወላሂ በፕራንክ ለመጀመሪያ ግዜ አለቀስኩ እንደዚህ ለትዳሯ ክብር ያላት ጀግና ሴት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል 😍 በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ጌታን ያበደ ፕራንክ ነዉ ደስ ትላላቹ አይለያቹ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 роки тому +6

    የኔ እናት ስታሳዝን ያለንን ተካፍለን አለች
    ያሳቀኝም ያስለቀሰኝም ፕራክ
    ጥፊው ይቅር አላለችም

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 2 роки тому +5

    የኔ እናት መልካም ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 роки тому +8

    12:07 ልጅቷ ቁጭ ካለችበት ወንበር በግራ በኩል እግር ይወዛወዛል ሌላ ሰው አለ የተጠና ፕራንክ ይመስላል

  • @sntayehusntayehu3292
    @sntayehusntayehu3292 2 роки тому +8

    መልካም ሚስት ናት አግዚአብሔር አይለያች

  • @tesfaassaye5901
    @tesfaassaye5901 2 роки тому +1

    የተጠና ድራማ እንደሆነ በ12:07ደቂቃ ላይ ያለዉ የሶስተኛው ሰው የእንቅስቃሴ ጨረፋታ ያስታውቃል ።በየት ሀገር ነው በቀን እንደዚ አይነት ባዉዛ መብራት ቤት ውስጥ የሚበራው ካሜራ ስለሚቀርፀ ታስቦበት የተደረገ እንደሆነ ግልፅ ነው ።ጥሩ ትዕይንት ነው ።

  • @selamkebede4353
    @selamkebede4353 2 роки тому +3

    አክቲንግ ጎበዝ ናት ግን አንዳንድ ቦታ በጣም ያስፎግራል ወይ ፕራንክ እዉነት እዉነት አይሸትም ፉጌ

  • @kidtube3200
    @kidtube3200 2 роки тому +23

    ታድለው ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል ክፉን ያርቅላቹ 😂😂😂

  • @benusalah8073
    @benusalah8073 2 роки тому +45

    ያለንን ተካፍለን እንኖራለን አለች እኮ 🥺🥺🥺🥰🥰🥰

    • @endris960
      @endris960 2 роки тому +1

      እንደዚች ያለች አፍቃሪ ሴት ሳይ ማግባት አስባለሁ

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 роки тому +2

      @@endris960 ወንድሜ አለች ባንድ ሴት የመጣ አፍቃሪ ሴት አትራቁ 🥺🥺

    • @maryama8557
      @maryama8557 2 роки тому

      @@endris960 ሞልተዋል የወዶች ችግረነው ክፉየምታደረጉት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +5

    ዋው ታድለህ በጣም ትወድሀለች ይገርማል ጡንቻዋም አደገኛ ነው ...👏👏

  • @NATALIE_SLAYYYS
    @NATALIE_SLAYYYS 2 роки тому +6

    ሚጣዬ የኔ የዋህ ምርጥ ሚስት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 роки тому +12

    የሷ ሁኔታ ግን ድራማ ምትሰራ ነው ምትመስለው እስኪ ልጨርሰው

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 2 роки тому +1

      አወ ገና ስትገባ በደንብ ተመልከቻት ድራማ ይመስላል
      ማይክ የያዘች ትመስላለች ድምፅ ራሱ

    • @rehima4916
      @rehima4916 2 роки тому

      @@ወሎወሎየ ሸወዱን😆 እና ልክ ብለሻል

  • @bisratmelaku7606
    @bisratmelaku7606 2 роки тому +1

    ወድጄዋለሁ ደስ ትላላችሁ ከሙሉ የቱርክ ፊልም በጣም ይሻላል !!

  • @medicaldiagnosis2911
    @medicaldiagnosis2911 2 роки тому +2

    ፈጣሪ እድሜ ሃብት ና ፀጋ ሁሉንም ነገር ይስጥሽ ተባረኪ የኔ እናት

  • @zinetzu4273
    @zinetzu4273 2 роки тому +4

    ወላሂ... የራሳችሁን ስራ ለመስራት ሞክሩ.. ደስ ትላላቹ.. 😍😍😍

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 роки тому +2

    የብዙዎቹን ፕራንክ አይመቹኝም ወይም ፌክ ነው የሚሆንብኝ::: ይሄ ግን ያለምንም ቅንብር real ነው የሆነብኝ:: ባልየው ጥሩ ችለህበታል:: ጎበዝ:: ሁለታችሁም የዋህነትን አይቺባቹሃለው:: እውነት ነው:: ተራርቆ በመኖር የሚመጣ መዘዝ አስቸጋሪ ነው:: ትክክል ብለሻል !

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 2 роки тому +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሚስት
    🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 2 роки тому +4

    ሁሉም ባሎች እንደሱ መልካም ሰብዕና ተላበሱ.

  • @urhealthnwellbeing3231
    @urhealthnwellbeing3231 2 роки тому

    ምርጥ ሚስት. በጣም ትወድሀለች. አንተ ግን አረዘምክባት. ተባረኩ ሁለታችሁም ከነ ልጆቻችሁ.

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige mari❤❤❤

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 роки тому +8

    የዘንድሮ ትዳር ሳይነኩት ጓ ይላል እንኳን ተነካክቶ ምስኪን በጣም ነው ያሳዘነችኝ. ፕሮፍይሌን በመጫኝ ቤተሰብ አድርጉኝ ውድ ኢቶጲያውያን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 2 роки тому +3

    ይሄ አርቲስት ስወደዉ የድሮ አርቲስት ነዉ ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ ባትወደዉ ኖሮ ይድ ብላ ከሌላ ጋራ ትባልግ ነበር ስንቱን ባል ስንቱን ሚስት ስደት ለከዉ የሚማግጡ

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 2 роки тому

    ወይኔ ጥፊው 😁😁😁😁😁😁🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆እኔ የተመተሁ ያክል ተሰማኝ ወይ አረ ጥፊ 😜😜😜😜😜😜😜😜😜ግን ምናለ እንደድሮአችን ያለንን ተካፍለን ብንኖር አለች መልካም ሴት ኡፍፍፍ የኔ ውድ

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 2 роки тому +17

    ድራማ ይመስላል ፕራንክ ምኑም አይመስል

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому +7

    ኧረ ጥፊ ። የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ቢቀምሱ ሰጥ ብለው በክብር ይኖሩ ነበር። አንድ በግራ ድገሚው።

    • @ועח
      @ועח 2 роки тому

      👌👌👌👌🤣🤣🤣🤣

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому

      እውነት ነው

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ

    እንኩዋን አቅጠለችህ ሌላም ይገባሃል የኔ ቆንጆ ንፅህ ልብ ተባረኪ

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 2 роки тому

    የኔ እናት ሀይል ቃል እንኳን አትናገርም ታድለክ ግን አስለቀሰችኝ

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 2 роки тому

    አቦ ሁላችንም እንደዚች እንስት የሆነች የፍቅር እናት ሴት አላህ ይስጠን ግን ሳላስበው አይኔ እንባ አቀረረ እሄ ፔራንክ ሳይሆን ሁላችንም ሊኖረን ሚገባ ህይወት ነው

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому +9

    የፕራክ መጨረሻ ጥፊ አሉ ጥሩ አረግሽ የምን ፕራንክ ነው

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 роки тому +7

    ሰሜታ ይጋባል ከልባ ሰለ ትዳራቸው የምታስብ ቅን ሴት!! አቦ ይደብራል ይሄ የኛ የኢትዮጵያን ባህላችንም አይደለም ፕራንክ ከመቼ ጀምሮ ነው ወደ ሀገራችን የገባው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @dont3222
      @dont3222 2 роки тому +1

      ሰው ሁሉ አገር ጥሎ ሲወጣ ምን የሚከተል ይመስላቹሀል? ገና ብዙ ነገር ይገባል::

  • @birukzewede581
    @birukzewede581 2 роки тому

    ፈጣሪ ባርኮ ነው የሰጠክ እንደዚች አይነት የተባረከች መልካም ሚስት በዚ ጊዜ አትገኝም

  • @tilahunyeshialem8862
    @tilahunyeshialem8862 2 роки тому +3

    በት ዳራ ችሁ: መሐከል: አውነተኛ:ፍቅር፣መተሳሰብ እና:መከባበር: አንዳለ:ነው:የሚ ያሳየው።
    እግዚአብሔር: ህይወታቸሁን እና:ልጆቻችሁን:ይባርክ!

  • @tigisisiay
    @tigisisiay 2 роки тому

    የዋህ ናት በጣም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ayzoshethiopia1260
    @ayzoshethiopia1260 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ይህንን የተቀደሰ ንፁህ ፍቅርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በእውነት እንዳንቺ አይነት መልካም ሴቶችን ያብዛልን ለኑሮ ታማኝ የሆንሽ እአብሬሽነው ነው ያለቀስኩት

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 2 роки тому +7

    የእውነት አሳዘነችኝ እሷ ሆና ነው በጥፊ ብቻ ያለፈችው እኔ ብሆን ኖሮ ጉድፈልቶ ነበር🙍‍♀️🙍‍♀️🙍‍♀️

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +12

    ፐ እዚሆኜ አጣጣምኩት ጥፊው ይጥማል 😝😂😂😂 እንዲህሚፈቀር ወንድምአለ ለካስ ፍቅርአለችአልሞተችም ቻናላቸውን ዱቅአርጊ ራኬብዬ ማር

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 2 роки тому +25

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ውይይይ አብሬሺ አለቀስኩ እህህህህህ

    • @liwadubailiwa5198
      @liwadubailiwa5198 2 роки тому

      የሣውዲዋ ዚነት እንከባበር

    • @zinatmohammed6265
      @zinatmohammed6265 2 роки тому

      @@liwadubailiwa5198
      ምን አጠፍሁ
      ደግሞ ያለሁበት ሀገር ሎኬሺን አልሞላሁም እደት

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 2 роки тому +3

    እን ግን ፕራንኩ ትወና ነው ትወናውን ልጅቱዋ አልቻለችም። ያስታውቅባታል ሆን ተብሎ የተሰራ ፕራንክ ።

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 роки тому

    ከታላቅ ይቅርታ ጋር ፕራንክ የሚባል ነገር ሰውን ወደ አደጋ የሚጥል ይመስለኛል ሰውን ድንጋጤ ውስጥ ይጥላል የልብ ችግር ውስጥም ሊከት ይችላል:: በተለይ በልጆች ፊት የሚሰራ ፕራንክ መጠንቀቅ ያስፈልጋል:: በሌላ ቢለወጥ ደስ ይለኛል

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому

    ቻናላቸዉ ስሙ ምንድነዉ አይዞሽ የኔ ናት ሰማይ ምድሩ ዞረባት

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 роки тому +10

    ፍቅሯ ደስ ይላል ተደብዳቢዉ ባል በመጠፍጠፉ የወንድ ሃይሉን ስላልተጠቀመ እግዚአብሔር ይስጠዉ ራኪ

  • @hirutgetachew7790
    @hirutgetachew7790 2 роки тому +11

    ጥፊው ይቅር ተመችቶኛል 😁😁😁😁

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ደስ የምትል ሚስት እድለኛ ነህ

  • @eskenderassefa5408
    @eskenderassefa5408 2 роки тому +3

    12:07 second laye ke gera corner betach bekul eger yewzawzal. ke camera gerba sew asekemetachuh new prank. New weys dircteru new? 😂😂😂

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    የኔማር እደት እዳሳዘነችኝ እረታው ይህን ፕራንክ ልብ ይሰብራል
    ራኬብ አላማየሁ በጣም የምወዳት ነች ግን እናተ የራሳችሁን ክፈቱ

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 2 роки тому +2

    Hi Bro, how can you such kind of prank without preparing coffee. I love her response. She is really lovely wife and mother. God bless both of you.

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 роки тому +1

    የኔ እናት ታሳዝናለች እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው ግን አይንክ ተርፋል

  • @fm1504
    @fm1504 2 роки тому

    ባልዬው ምርጥዬ አራዳ ነውቺኩዎ ግን አንጀቴን በላችን ፣ቤታችሁ ፍቅር ሰላም ሞገስ ይሙላበት።ደስ የሚል ቤሰብ

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 2 роки тому

    አኔ መልካም እኔንም አሰለቀሺኝ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ኢንሻአላ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni wud❤❤❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 роки тому +1

    Haram u made her cry this beautiful girl love you so much

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 2 роки тому

    ውይ ሰሌ ነብስክ አይማርም እንዴት እንዳሳዘነችኝ የኔውድ ከልቧ ሚስት እኮ ነች

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 роки тому +9

    አዟዟረችውኮ በጥፊ ጥሩ አርገሻል 😁😁😁

  • @fefeff6244
    @fefeff6244 2 роки тому +1

    ለካ እንዴ ደስ የሚል ትዳርና ፍቅር አለ ራክዬ

  • @bulgaw
    @bulgaw 2 роки тому +3

    Hey Man, you are really lucky that you have got such a caring wife who loves to bit. Don't take her for granted.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +1

    የኔ መቤት እጅግ መልካም ሴት

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc 2 роки тому

    ኢትዮጲያውያን ምናለ ይህን ፕራንክ የሚባል ባህላችን ያለውንን ነገር ብትተውት፣ግን መልካም ንጹህ ልብ ያላት ባለቤት ነው ያለህ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ጥፊው ይመቻል ሁለተኛ መችም አይለመድህም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ 2 роки тому +3

    የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም አሉ 🤪👈 ማንነው እደኔ ጥፊው የተመቸው እሰይ ደግ አረገችህ ወንዳች ጥፊ ይወዳል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsigeamdework9139
    @tsigeamdework9139 2 роки тому

    ሰላም ሰለሞን እንዴት ነህ በጣም አሳዘነችኝ ፍቅር ይብዛላችሁ ያስደነገጥካትን ካሳት

  • @mesfwondimu8896
    @mesfwondimu8896 2 роки тому +2

    Perfect Family with full of love

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 2 роки тому

    ኦው ዓላህ ይባርክሽ። የክፍለዘመኑ ምርጥ ሚስት።

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy 2 роки тому +1

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፈጣሪ ይቅር ይበልክ! ይች እንባ ቀልድ ያሰብካት ዋጋ ታስከፍልካለች!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    ሞቅ ደመቅ 😁እንደ በላይነሽ ፎቅ 🤣ይልካል 😁ብራዳ 🤣👌ይቺማ ልምድ አላት የምር 🙄

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 2 роки тому

    በትዳር ላይ ቁሜር አጫወት ይህ ትልቅ መደፈር ነው በጣም ጥሩ የትዳር ስው ነች ጥፍው ቀላልሌላስ ቢላ ቢኖር ፌንት እድርጋ ብትቀርስ አሁንማ ጭርሶ ፕራንክ እንደ ዱላ እየተቀምንበት ነው የፕራንክን ትርጉም የአወቅነው አልመስለኝም አቆምሽ ጥሩ ነው በተለያዩ ቁጥር በር ይከፍታል

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 роки тому

    ሆ የኔ አብሮ ማልቀስ ስታሳዝን እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 2 роки тому +4

    ውይ ደስ ስትሉ አንደኛ😍😍

  • @citykapital6272
    @citykapital6272 2 роки тому +1

    Seriously I like it. It's true prank. And you have to know that how she is loyal to you. So please take care of her.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +12

    የምር ግን የቡና ጥም 😁እራሱ አስክሯታል 😁ያንተ ፕራንክ ደሞ + 😏በሚቀጥለው ደሞ ምርጥ ስፔሻል ቦክስ ከምርጥዬዋ ጥፊ ጋር 🤪እንጠብቃለን good luck

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 роки тому +4

    ወይ ፕራንክ ሁሉንም እንዲህ ብታጮይልን ጥሩ ነበር

  • @Fiker-mar
    @Fiker-mar 2 роки тому

    ወይኔ ስታሳዝን እንባዬን አመጣችው😅😅😅

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 роки тому +1

    እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ በፈጣሪ የኔ መልካም ሚስት ትለያለሽ።

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 роки тому +5

    የተለያዩ ስራወች አሉ የገጠር ልጆች #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ😍

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 2 роки тому +1

    ምርጥ ሴት ነሽ

  • @netsanetamenu3597
    @netsanetamenu3597 2 роки тому

    ምርጥ ሚስት ናት አቦ ጎበዝ

  • @hamadala4531
    @hamadala4531 2 роки тому

    ቻናላቸው እናስተዋውቅላቸው ራኪ ሊንክ አስቀመጭልን