የዳቦ ኬክ😋 በሁለት ግብአት የተሰራ//ለአሰራር ቀላል//breadpudding recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  15 днів тому +5

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ዛሬም ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 9 днів тому

    እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ እና ቀለል ያለ አሰራር🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 днів тому

      መሲዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 14 днів тому

    ዋው ቤትዩ ልዮ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ በረቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  14 днів тому

      ናርድዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 14 днів тому

    ቤትዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  14 днів тому

      አስናዬ ሰላም ነው የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @seblebelay1701
    @seblebelay1701 15 днів тому +1

    በሁሉም ነገር አንደኛ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому

      ሰብለዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክስት🙏😍❤

  • @MartiMekash
    @MartiMekash 10 днів тому

    ቆንጆ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 днів тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 15 днів тому

    ዋው የሚገርም ብቃት በውነት ቀለል ባለ መልኩ እንደዚ ጥሩ ነገር መስራት አንደኛ ነሽ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому +1

      ሐዳስዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @yosefyonas7042
    @yosefyonas7042 14 днів тому

    Betam gobeze enamesegenalne❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  14 днів тому

      እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 15 днів тому +1

    ኦ ቤትዬ❤ በእውነት ቆንጆ ነው ተባረኪ ውዴ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому +1

      የእኔ ውድ አክባሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 14 днів тому

    ❤❤❤👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  13 днів тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 15 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому

      መብራትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 15 днів тому

    የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому

      ኩኪዬ ሰላም የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @aliyaShafi-y3r
    @aliyaShafi-y3r 3 дні тому

    መቼም ባለሙያ አርገሽኛል

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si 14 днів тому

    ተባረኪ:: በተረጋጋ አገላለጽ ስለሰጠሽን ት/ት እቤት የተጋገረ ዳቦ ቢሆንስ ልዩነቱ ምንድነው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  13 днів тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ይሆናል በቻናሌ ውስጥ የጋገርኩት ዳቦ አለ እንደ ምንገዛው እንደሱ ከሆነ ጥሩ ነው የሚሆነው🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 15 днів тому

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 днів тому

      ስንዱዬ ስላም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤