ሮፍናን በአልበሙ ይዞት የመጣውን ጉድ ተመልከቱ የኢትዮጵያን ባህል ቀለደበት መስቀሉንም ረገጠው @Day7Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ሮፍናን በአልበሙ ይዞት የመጣውን ጉድ ተመልከቱየኢትዮጵያን ባህል ቀለደበት መስቀሉንም ረገጠው @Day7Tube ‪@Day7Tube7272‬ Day 7 Tube 2

КОМЕНТАРІ • 124

  • @mesays2884
    @mesays2884 Місяць тому +28

    ሲመስለኝ ለዚ ወንድማችን እንዲ መሆን ይሄ ሠው እጁ አለበት ለዛም ነው ድጋሚ የጫነው በርታ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 Місяць тому +21

    ጌታ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነዉ እንበርታ እንፅና ዘመኑን እንዋጅ

  • @JamilKalid-od5ne
    @JamilKalid-od5ne Місяць тому +16

    በርታ ወንድማችን Allah ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +10

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን

  • @bireeGetuu
    @bireeGetuu Місяць тому +7

    በርታ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @Liqekahntube
    @Liqekahntube Місяць тому +10

    ወንድማችን በርታ ✝️🙏❗️😍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому +11

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አንተ ጀግና ቢኖረኝ ላንተ ብዙ ባደረኩ እባካችሁ ዲስፖራወች ወንድማችን ደግፏት
    ሮፍናን ይህ ሰገጤ ለአውሬው እየዘፍነ ነው

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 Місяць тому +4

    I have been learning so many things. I am always with you, May God be with you bro

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe Місяць тому +9

    ጌታ ይጠብቅህ።

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Місяць тому +8

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አይዞህ በርታ ደውልህን ከመደወል ወደኋላ እንዳትል የሚሰማ ይስማ

  • @YonaseAbayeneh
    @YonaseAbayeneh Місяць тому +3

    እግዜር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በርታ

  • @Miki-Al
    @Miki-Al Місяць тому +6

    በርታልን ወንድማችን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ዝምታ ያስፈራል 😢😢😢😢እግዚአብሔር ስውረን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @MesganaAyele
    @MesganaAyele 16 днів тому +1

    በርታ ወንደማችን ጆሮ ያለው ይሰማ

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 16 днів тому +3

    አንተን እንደገባህ ምናለ ህዝቡ ቢገባው ።በወጣትነት በጥልቀት መመልከትን ማስተንተንን ማስተዋልን አላህ ሰጠህ ❤ጎበዝ ዘመንህን በመሉ በአላህ ጥበቃ ስር ይሁን ከመጥፎ ሰዎች ከሴራዎቻቸው ይጠብቅህ❤

  • @HelenSelemon-y4k
    @HelenSelemon-y4k Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይቀጣዋል

  • @martasimon-hw9sv
    @martasimon-hw9sv 16 днів тому +2

    God bless u more ❤❤❤❤

  • @yeneneshabebe9
    @yeneneshabebe9 Місяць тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @Embete-
    @Embete- Місяць тому +3

    ሰላም ላንተም እንዲሁ ይሁንልህ ወንድማችን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 17 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም ያሳዝናል 😢😢የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 😢😢😢በፆም በፀሎት መበርታት አለብን እባካቹሁ እንበርታ ከእንደነዝህ አጋንት ሴራ እንራቅ ካሉበት ከአጋንት ሴራ ይፍታቸው🙏😭😭😭

  • @alem7474
    @alem7474 Місяць тому +12

    እነ ሮፍናንማ በላን ሲሉ በዳቢሎስ ተበልተዋል! ይሄ እየሰማ እያየ የሚከተለው አጋሰስ ግን ያሳዝናል

  • @siymergn
    @siymergn 4 дні тому

    በጣም ጎበዝ ትክክል ነህ አሁን ላይ እየተረዳው ነው

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h Місяць тому +3

    እንኳን ደናመጣህ❤

  • @ወሎ-አ3ቈ
    @ወሎ-አ3ቈ 16 днів тому +2

    በረታልን😍😍😘😘

  • @azebmenassie8885
    @azebmenassie8885 18 днів тому +1

    My brother thank you fully true. He is against of culture

  • @SolomonTinsu
    @SolomonTinsu Місяць тому +2

    I am very happy cause ur back!

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 Місяць тому +2

    Betam yasazenale

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ Місяць тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @spicyfood4499
    @spicyfood4499 Місяць тому +5

    He is a member of the secret society and also liji mikayel .

  • @suziethiopia
    @suziethiopia Місяць тому +4

    እንኳን ደና መጣክ

  • @AsnakuDemisse-o4x
    @AsnakuDemisse-o4x 5 днів тому +1

    እንኮን በደና መጣሕ ድንግል ትጠብቅሕ እባክሕ ልጄን በስልክብታወራልኝ አእባክሕ በእመቤቴሸ

  • @sadfes6590
    @sadfes6590 17 днів тому +2

    የአውሬውን ስራ አስፈፃሚዎች በሀገራችን ተበትነዋል በዘፈን ብቻ አደለም በሁሉም የስራ መስክ አይናችን ታውሯል አይታየንም

  • @amenamen-yf4si
    @amenamen-yf4si Місяць тому +4

    ሰላም ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AyenewDese-b7w
    @AyenewDese-b7w 5 днів тому

    በርታልን

  • @KirananilHrjr
    @KirananilHrjr 12 днів тому +1

    Habesha illumrmati eskilhe ders tenkrh sera

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Місяць тому +6

    ምነው ይሄ ሮፍናን ትውልዱን ለማጥፋት ቸኮለ ወጣቶች መንቃት አለብን እባካችሁ

    • @tikmahder
      @tikmahder Місяць тому

      Ere baksh egnama bezere politica yetefan nen ena rophnan meto mnachnin newe miyatefaw.

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ወንድሜ እኔ ይህን ሰውዬ አላውቀውም ምክንያቱም የዘፈን አዳማጭ ስላልሆንኩ ዘፈን ሀጥያት ነው !!! እንኳን ለዚህ ሰውዬ ቀርቶ ለውጪ ሀገር ዘፋኞችም አልሆናቸውም የጨለማው ማህረሰብ ።ወንድሜ መድሀኒያለም የእጁን ይሰጠዋል ቢቆይም እግዝአብሔር ብቻ ነው አሸናፊው ❤❤❤ ልብ ይስጣቸው ።ወንድማችን በርታ ❤❤❤

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557 15 днів тому +2

    ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው

  • @የስላሴልጆች
    @የስላሴልጆች 2 дні тому

    ሀይኢትዮጵያ

  • @samansaman1235
    @samansaman1235 4 дні тому

    አሪፍ እይታ ነው

  • @kalkaterakltr6539
    @kalkaterakltr6539 Місяць тому +7

    አይዞ ፈጣረ ገና ዳብሎስን የሱን ስራ የሱን ሰዎችን ያዋርዳል አይዞአቹን ፈጣረ ከኛ ጋር ነው በፀሎት ትግ እና እደዚ የሰይጣንን ሰራ የምያጋልጥ አንድ የክርስቲያን ቻናል አለ እሱንም subscriber አድርጋችሁ ተከታተሉ ትጠቀማላችሁ የቻናሉ ሰም .የምፅአቱ አዋጅ ነጋሪ. /Awaj negari/. ፈጣር የፀረ ክርስቶስ ሰራዎችን ያፍረስ መጨረሻቸውም ስኦል ነው እኛ አሸናፊዎች ነን አሜን

    • @SisayneshShimles
      @SisayneshShimles Місяць тому +1

      ኸረ ሌላም ቻናሎች አሉ ልንጠቀምባቸው የምንችልባቸው። ልክ እንደ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ፣ መምህር ተስፋዬ አበራ፣ ሣድስ ሚዲያ እና ሌሎችም አሉ የሠይጣንን ጉድ እያጋለጡ ያሉ እነሱ የሚያስተምሩትን እየሠማን መንቃት ነው ያለብን እህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 20 днів тому +1

      ​@@SisayneshShimlesአውነት ነው

  • @Ababa-o9r
    @Ababa-o9r 22 години тому

    ሢጅምር ዘፈን ሀጢትነው ያው በትልምዶ ሠው ይፍጥርው ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadimoha
    @seadimoha 3 дні тому

    በጭራሽ ዘፈን መስማት አያስፈልግም እኛ ነን የነሱን ቅራቅንቦ እንሠማለን ዘወር ብለን አለማየት በተረፈ ግን በዚህ በሚያምር አቀራረብየማናውቀውን ስላሠማህን በጣም እናመሠግናለን

  • @KHA-oe4re
    @KHA-oe4re Місяць тому +4

    እናስተዉል ዝና እዉቅና ምንም ነዉ
    የምንሰራዉን የምናስተምረዉን እንጠንቀቅ ሳንጠፋ ቀድመን

    • @tikmahder
      @tikmahder Місяць тому

      Aw yehen erasu ke rophnan podcast semtesh newa😂

    • @KHA-oe4re
      @KHA-oe4re Місяць тому

      @@tikmahder ዉይይ ብሎ ነበር ። ካለም እራሱን ይጠቅማል ሌሎችም ማለቴ
      ከኖርንበት

  • @abrshhero3355
    @abrshhero3355 Місяць тому +1

    Ketlbet❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +5

    Vpn እንዳትረሱ ዉዶች

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 3 дні тому

    በእዉነት ወንድሜ እኔን በጣምምም አንቅተህኛል የ666ትን ምልክቶች ያወኩት አንተ በምታቀርብልነዉ እሽ አመሠግንሀለዉ ❤❤❤❤ ብዙ

  • @የስላሴልጆች
    @የስላሴልጆች 2 дні тому

    ግብረሰዶምበኢትዮጵያአለ እነድ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 17 днів тому +1

    Ya saytan leg nawa engedh

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Місяць тому +2

    Enkuan Dena metakelen wandemachen dengile Mareyam kena lijuaa tetabekeke yene jagena yetewahedo lije ❤❤❤❤

  • @MastewalTena-q7t
    @MastewalTena-q7t Місяць тому +1

    Gofendun qetlew😍😍🌹

  • @YourChat-h6e
    @YourChat-h6e Місяць тому +1

    Berta lebyalew lebyebel

  • @afewerkmebrahtom7507
    @afewerkmebrahtom7507 2 дні тому

    Siyawera eko gin

  • @NuhaminHappy
    @NuhaminHappy Місяць тому +1

    Isu mesmerun yesatew leuniversal siferim new

  • @tahgasalema7545
    @tahgasalema7545 9 днів тому

    Ethiopia😢😢😢

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Місяць тому +2

    እረ በደፍው አሁንስ ይሄ ሮፍናን የሚባል ሰው ደሜን አፈላው እኮ ወጣቱን እኮ ገደል ይዞት ገባ 😢እንደው ስልጥንና ነው እሚመስላቸው መሰገጥ ነው ለኔ ምድረ ሰገጤ ሁላ ውይ አምላኬ

    • @tikmahder
      @tikmahder Місяць тому

      Awo wede lik nsh ene erasu endet endetekatelku betawki😡 belsh des yelegn neber gene we know rophnan is reflecting our grandparents insight not our fathers and we feel sorry for that. Abatochachn endehonu zere, tele, denber , kimn awresewn new yehedut. Ayatochachn gene enkuan yemeret denber le ewketm denber alneberachewm. Ayatochachn ende abatochachn ye yewechochun ewket sayneku le egziabheir hig bemitazez melku argew setewnal ende ene abushahr. Enem ende ayatoche 3gnaw aynen egeltalew enji ende abatoche be hulet ayne altawerm

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Місяць тому +2

    ይሄንም እንዳያነሱብህ ዳውን ሎድ አድርገህ አስቀምጠው

  • @TibebuAbebe-j5c
    @TibebuAbebe-j5c Місяць тому +1

    በነ እይታ ጥለቱ ይለያያል መስቀል ያለበት ከጀርባው ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Місяць тому +3

    ሮፍላም, ሴጣን ነው 😦 ባለጌ

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 10 днів тому

    ሮፍናን እኔ ደስ አይለኝም በተለይ የኔ ትውልድ ብሎ ከዘፈነ በኃላ ብዙ የወጣት ደም ነው የፈሰሰው

  • @b.y.i.o.k
    @b.y.i.o.k 13 днів тому +1

    ante kelebsu mn aleh??sewn mewkws setewedu!!setet mefeleg detewedu!!meskelu eko only photo weyem telf nw!ewnet hymanotegna kehonk sew mewkes teteh tanks god becha bel selelelaw satatara batawera teru yemeslegnal??aymeslehem??

  • @sunshine-hq9fq
    @sunshine-hq9fq 14 днів тому +1

    Abet kenat,mekegnet sew mesber new yemtseraw mekega hula, leraseh esti thru sera

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 Місяць тому +3

    ይሄ ሰውየ የሚሰራውን አሳጥቶታል በጣም አወኩ አዐኩ ብሏል እንደ ነጮቹ ካልሆንኩ ብሎ በጣም እየጣረ ነው አሳፋሪ ሰው ነህ በጣም እግዚአብሔርን ፍራ ትቀሰፋለህ በጣም መረን መልቀቅ ዋጋ ያሰከፍላል!!

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 Місяць тому +4

    ብቸኛ አማላጅ ጌታ ኢየሱስ ስለ ሁሉ ነገር ይመስገን!

    • @HehxgHdgrd
      @HehxgHdgrd Місяць тому +3

      እየሱስ ፈጣሪ እንጅ አማላጅ አይደለም

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay Місяць тому +2

    ወንድሜ ዝፈን ሓጥያት ነው ኣው እናቃለን ግን ልሑሉ ዝፋኝ መቃዎም ነው ይለብህ

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi Місяць тому +1

    የኦሎምፒክ መዝጊያ እንዴት አየኸው

    • @KdrKdr-pn1mw
      @KdrKdr-pn1mw Місяць тому

      አጀማመሩ ሜሴጅ 100% ነው አጨራረስም አለው እንዴ?

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +1

    ❤️

  • @SSna-m9i
    @SSna-m9i 4 дні тому

    ስጀመርምኮ ግልፅነዉ የሰይጣን አባልነዉ

  • @kediradem7965
    @kediradem7965 15 днів тому +1

    ዥልጥ አዝማሪ ነገ አፈር ነን ወንድሜ ምን ይዤ ልጓዝ ነዉ የኔ ጭንቀት

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 12 днів тому +1

    መጀመሪያውንም በእዚህ በቀር ኃለቀርነት ጭፈራ ቤት መግባት ምንድነው ነው በውጪውም ቀርቷል ይህቺ ኃላ ቀርኒ ፊቷን ቀዳ ቀዳ አርተፎሻል አንጠልጥላ በእሷ ቤት ያለእሷ ሰው የለም ፎርድሽን ከእግዚአብሔር ጠብቂ

  • @ADEYETESFA
    @ADEYETESFA 19 днів тому +1

    ምንም ይዞ ይምጣ በእምነቱ የፀና አይፈራም

  • @WorkneshWorke
    @WorkneshWorke 3 дні тому

    ለምን ግን ይሄን ማረግ ፈለገ?

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Місяць тому +2

    ትንቢተ ኤርሚያስ 20:11 አንብበው

  • @nagawgenet4133
    @nagawgenet4133 15 днів тому +1

    አልገባኝም የገባው ያስረዳኝ እውነት ለመናገር የሮፍናን አድናቂም ዘፈኑንም አድናቂ አይደለሁም ግን መጠየቅ የምፈልገው ነገር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን መስቀሉን እረገጠው ያልከውን ለማየት ብዙ ሞከርኩ ግን ምንም አይነት መስቀል አልታየኝም በጭፍን ብቻ ሰውን መወጀልም አጥያት አይሆንብክም ዘፈንን መቃወምክ ጥሩ ነው ግን በዚህ መልኩ ባይሆን ሲቀጥል አንተ የዚህን ያክል ስለአይማኖትክ የምታቅ የምትቆረቆር ከሆነ የሱ ዘፈን ወስጥ ምን ትሰራለክ ለምንስ ፕሮሞት ታረግለታለክ ዘፈን አፅያት እደሆነ እናቃለን አንተ ደግሞ እደምትለው የሱ ዘፈኖች እደነገርከን ከአፅያትም አፅያቶች ናቸው እና አንተ የሱ ዘፈኖችን ለማየት የሄድከው የሐይማኖት ትምህርት ልትማር ነው ወይስ ቁርባን ልትወስድ ነው ኦ የሰውን አፅያት ከማየታችን በፊት ስለራሳችን ጠቅቀን ባወቅን

  • @babeMan-r8t
    @babeMan-r8t 10 днів тому

    ኒው ኤጅ ነው የሮፍናን አካሄድ

  • @Dynamic-vn2jx
    @Dynamic-vn2jx 5 днів тому

    ፡ አለማወቅህ አስነቃ፡፡

  • @bettyhaileabrish
    @bettyhaileabrish 20 днів тому +1

    wedme where have u 🅱een

  • @dayanNFNF
    @dayanNFNF Місяць тому +1

    Gna yne tweld sil sweyew yzegagnal alodewm chrashe chrashe kjmerum rophnan milutn sweye

    • @tikmahder
      @tikmahder Місяць тому

      Ene degemo yenanten tewld gena sasbew erasu yezegenegnal. Zere yetefeberekebt , telachan kechika ansetachu sewnet yesetachut, politica enji fetari yelelebet hager setachun keza egna mn enargachu yehe tewld metelut. Enante yezerachutn sayhon yasadegachutn newe eyayachu yalew

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF Місяць тому

      @@tikmahder 😂😂😂ene anchi mtyiw tweld wst ngn 😂😂😂but i hate rophnan yne tweld sil ene yesu tweld yasebebt idea or perception wst mkatet alfelgm....gbashe or gbak siketel demo fr fr anchi yaleshew nger ezagnaw tweld wst ale egna wst demo ነውር ክብሩ የሆነ ትውልድ yhien atkejiwm or atkdewm

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF Місяць тому

      @@tikmahder Im 24 yaw eziw generation wst ngn gn I hate it yenen generation bka alfelgem mkyer btchl D's yilegnl 🙃

  • @Ooooo39
    @Ooooo39 Місяць тому +1

    Endyat kebetea yehya zefagi demo ko aychelem leza new

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 12 днів тому +1

    ይህ ተራ ሰውዬ የሚሰራውን አሳጥቶታል ሊፈነዳ ነው ቅርብ ቀን እግዚአብሔር እንዳልነበር ያረገዋል እግዚአብሔር አይቸኩልም ፎርድ አጭር ጊዜ ነው እንዳበጠ አይቀርም

  • @Kristen-o7q
    @Kristen-o7q Місяць тому +1

    ሰውየው፩ የለበሠው ቆብ ተመልከቱት

    • @tikmahder
      @tikmahder Місяць тому

      It is ∞ if u get bro. Kobe yalew spiritual meaning ande ena ande newe esum to be connected wz the infinity universe

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 6 днів тому

    አይገርምም ኣርቶዳክስ ልጆች አደሉ የሚጨበጭብለት ገና በመጀመርያ እኛ ወንጌላዊያን ስንቃወም ከምንሰራበት ሊያስባርሩን ለመጨፈር ብለው አታስመስሉ ሮፍናን ሃይማኖት ብትለው ኣርቶዳክስ ዘፍኝ ሁሉ አታስመስሉ

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 19 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @matrix-i1y
    @matrix-i1y 9 днів тому

    People don't trust Jesus when he came

  • @martagenetu6288
    @martagenetu6288 Місяць тому +1

    1ኛ

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 8 днів тому

    He took the 666 👿👿👿 door 🚪 and that’s what he chose and he knew what he is doing so don’t feel bad for him.

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 17 днів тому +1

    Besue Bête Yesltene Meslotale Yasazenale Weyowe Etiyopiyaye Mène Aywente Tewlede Nowe Yemetabeshe Egzabehere Hatiyatachene Yekere Yeblene Kenzihe Awerwoche Tebkene ABA

  • @KalGashw
    @KalGashw 18 днів тому +1

    Gay እኮ ነዉ ሮፍናል የሚባለው ይሄን ግን አብሶ ያሁኑ ጀኔረሽን አላወቀውም ገና የGay ሴክስ ሊሰራ እቅድ ላይ ነው። በ2025 ይለቀዋል ነው የሚባለውኮ

  • @heranDesalng
    @heranDesalng 16 днів тому +1

    ማነህ አንተ ? የጂጂ ሆዴ ነክ አይደል?

  • @Sarasusu-qq6xg
    @Sarasusu-qq6xg 9 днів тому

    ከ21ሺ በላይ እይታ ላይክ ያረጉት 946 ላይክ ማድረጋችሁንም አትርሱ❤

  • @judyjudy19
    @judyjudy19 19 днів тому +1

    Be kedema ayatu be zare be chele yetyaze tewld zefen biyadamet mene yedenkal. Ante yewchewn setawera ahune derso lehe yele be yeametu badebabye irrecha eylu zafe sikebu. Lelawem zere yawe tedebko yamelkal

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Місяць тому +1

    ደግሞ የቪው ብዛት፡ ገራሚ ጊዜ ነው፡

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 17 днів тому +1

    Ante Donkoro Yetiyopiya Amlake Yefrdehe Betame Mtfoe Sera Endserahe Gizehene Tebke Amlake Yefardehale Kelde Aydeleme Meseklene Yemiyakele Yergtkowe Yahele Wagahene Yemtekflowe Kene Kerebe Nowe Erkuse Ante Ewente Etiyopiyawie Nehe Betame Yasazenale 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielsora707
    @danielsora707 12 днів тому

    ወሬ

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 17 днів тому +1

    መስቀል ወደታችረዥም ነው it’s not our Cross its ♦️ diamonds ahape the real cross is 👉🏽✝️

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 Місяць тому +3

    እንዲ ሰውን ስትኮንን አንተ ሠው አትመስልም። ነው አንተ ፈጣሪ ነህ? ሰው እኮ ፍፁም አይደለም። በዚህ ላይ አስተያየትህ ራሱ ጨለማ ነው።ሁሌ ጨለማ ጨለማው ነው ሚታይህ። መፅሀፍ ቅድስ አንባቢ ከሆንክ የክርስቶስ አስተምሮት ሴቲቱን ሀጢያት የሌለበት ይውገራት ነው ያለው። ደግመህ ስለለቀከው ነው የፃፍኩልህ።ቆይ ፈጣሪ አንተን ታርቆህ ነው? መጨረሻ ዘመን መሆኑን ካወክ ደህና ነገር ጠብቀህ ነበር? ሠባኪ ነህ ወይስ....?አረ ሌላ ሚያበላ ነገር ፈልጊ ብሮዬ።

    • @Daniyeayatulij
      @Daniyeayatulij Місяць тому +1

      ምነው አንጨረጨረህ?ችግር አለ እንዴ

    • @haymitube640
      @haymitube640 Місяць тому +2

      እንከፍ መሳሳት ሌላ እያወቁ መስራት ሌላ

    • @BurteAna
      @BurteAna 13 днів тому

      +++666 tektay mehon alebish +++lemin gibiresedomin tekawemen new emeyabesachish ??? +++silezeh teketay nesha or nesh +++

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 13 днів тому +1

    በኢያሱስ ክርስቶስ ስም ስራው ይፍራስ ያዘንዶ ጉልበት ይመታ😅

  • @TeteZedo
    @TeteZedo 15 днів тому

    ቲሽ ጡሩንባ ምቀኛ መቼም እሱ ደረጃ አደርስም

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 19 днів тому +1

    እናንተ ሁሉ ነገር ማገልገል ምን አገናኝው ከሰይጣን ጋር ዝምብለክ ወሬ አታወራ