ESAN TV የኢኮኖሚው ማሻሻያ ፣ ብስራት ወይንስ መርዶ? | Tue 20 Jul 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 110

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +14

    Mesay meti abe comprehensive journalists. We love you!!!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 місяці тому +10

    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በርቱ🎉

    • @CepheusXVI-qg6wo
      @CepheusXVI-qg6wo 2 місяці тому +2

      Great to see you again my dear beauty queen 👑🫶 have a great day Elsayee.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 2 місяці тому +1

      @@CepheusXVI-qg6wo Thank you dear, you are such a nice person.

    • @AbrhamGetachew-yv6gd
      @AbrhamGetachew-yv6gd 2 місяці тому

      ​@@CepheusXVI-qg6wo24:34

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 2 місяці тому +1

    የፋኖ ግስጋሴ ምናልባትም በአለም ታይቶ የሚታወቅ አይመስለኝም! እመኑኝ ወደፊት አለም የሚደመምበት ታሪክ ይሆናል!

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 місяці тому +3

    የአብይ ካድሬዎች ከሰማይ መና የተሰጠን አስመስለው ከበሮ እየደለቁ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @hailehabesha
    @hailehabesha 2 місяці тому +8

    ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የሥራ ማቆም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ታውጇል! ዛሬ የመርካቶ ነጋዴዎች ባስጀመሩት የሥራ ማቆም አድማ የአፍሪካ ትልቋ የገበያ ስፍራ በመባል የምትታወቀው መርካቶ ጭር ብላ ውላለች። በመርካቶ ነጋዴዎች የተጀመረው የሥራ ማቆም አድማ ወደ አራት ኪሎና ሌሎች ቦታዎች እንደተዛመተ ታውቋል።
    በዚሁ መሰረት የሥራ ማቆም አድማው በመላ ሀገሪቱ ተቀጣጥሎ እንደሚቀጥል ታውቋል። ይሄን በሀገሪቱ የወደፊት ተስፋ፣ በዜጎች ኑሮና ህይወት የሚቀልድ አምባገነን ሰርአት ገርስሶ ለመጣል ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ!

    • @Aderayedengellj
      @Aderayedengellj 2 місяці тому +2

      የእውነት ነው bro? ባረገው ተቃጠልን በኑሮ

    • @zika2024-o9y
      @zika2024-o9y 2 місяці тому +1

      In Ethiopia's recent economic talks,Floating exchange rate (ተንሳፋፊ የምንዛሪ ተመን) ከጉዳቶቹ አንዱ የሃገሪቱ ምንዛሪ በፍጥነት ይቀንሳል፡፡መድሃኒቶች ይንራሉ፡፡ከባድ የኢኮኖሚ አለመረጋጋትን ያስከትላሉ፡፡

    • @zika2024-o9y
      @zika2024-o9y 2 місяці тому +2

      We must stand together,unite, avoid some security guys who spy the demonstration...unite ,unite unite there nothing big that stop us from the people power

    • @Ethiopia_1613
      @Ethiopia_1613 2 місяці тому +1

      ቢሆን የሁላችንም ምኞት ነው!

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 місяці тому +8

    ፋኖ የዛሬ አመትና ፋኖ ዛሬ እና ሰው በላው አገዛዝ የዛሬ አመትና ዛሬ ማነጻጻርና ሁኔታዎችን መረዳት የፋኖ ህዝባዊነት፣ ብቃት፣ ጀግንነት፣ አሸናፊነትና የበላይነት በሁሉም መስፈርት ቁልጪ ብሎ የሚታይ ሲሆን ሰው በላው አገዛዝ ደግሞ በሰራዊት ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በማህበራዊ ጉዳይና በአለም ዘንድ ድባቅ ተመትቶ አልቆለታል፡፡ ቤት ከማፍረስ፣ ከመግደልና ህዝብ ከማሰቃየት ውጪ ምንም አቅም የለውም፡፡ ይህ ሁሉ መከራ ሆን ብለው ሲፈጸሙበት ህዝቡ በቁሙ እየሞተና እየተቀበረ ዝም ብሎ ስለተኛ እንጂ ህዝብ ቢነሳባቸው ግን ወዲያው የሚጠፉ ናቸው፡፡
    ነገር ግን ለአማራ ወሳኙ በክፍለ ሀገር ደረጃ በአንድ የፋኖ እዝ ስር ሆኖ ከሰው በላው አገዛዝ ራሱን ነጻ ማውጣት ነው፡፡ ይህም የሚሆን በተለይም በፋኖ ውስጥ እነእስክንድር ነጋና ሀብታሙ አያሌው በገንዘብ እየገዙ ያሰማሩት ሆዳም ባንዳ ሲወገድ ብቻ ነው፡፡ ከድሮ ጀምሮ እሱነቱ ባንዳን መጠየፍ፣ መጥላትና ማሰወገድ የሆነ ጎጃም የእስክንድር ነጋን ተከፋይ ባንዳ ሙሉ በሙሉ ጠራርጎ በማጥፋት ካለፈው በተለየና በአስተማማኝ ሁኔታ በአንድ የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ ታቅፎ ሁሉም ጎጃም በአንድነት እየተመራ ነው፡፡ ያለምንም መጠራጠር ጎጃም በቅርብ ጊዜ ከሰው በላው አገዛዝ ነጻ ይወጣል፤ ደደብ ብአዴን ሙሉ በሙሉ ከጎጃም ይወገዳል፤ በተለይም ሌሎችም ክፍለ ሀገራት ፋኖዎች በያሉበት ሰው በላውን አገዛዝ ወራሪ ልክ እንደ ጎጃም ከልባቸውና በየቀኑ በየቦታው ከተፋለሙት ሁሉም አማራ በቶሎ ነጻ ይወጣል፡፡
    ጎንደርም ልክ እንደ ጎጃም አንድ መሆን አለበት፡፡ ባንዳን ጠራርጎ ማጥፋት እና በአንድ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ብቻ መታቀፍ አለበት፡፡ ወሎም እንደዚሁ መሆን አለበት፡፡ እስክንድር ነጋን ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ በማስወገድ ሸዋም በ
    አንድ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ብቻ መታቀፍ አለበት፡፡ ይህ ሆኖ በክፍለ ሀገር ደረጃ ሁሉም በአስተማማኝ ሲደራጅ ብቻ ነው አራቱም ክፍለ ሀገራት አንድ የአማራ ፋኖ አደረጃጀት በአስተማማኝ መመስረት የሚችሉ፡፡
    ስለሆነም ልክ እንደ ጎጃም ሌሎችም በእስክንድር ነጋና ሀብታሙ አያሌው ተከፋይ ባንዳን ከውስጣቸው መንጥረው በማጥፋት አንድነት መመስረት ነው ያለባቸው፡፡ ከሁሉም በፊትና በቶሎ መፈጸም ያለበት አንገብጋቢ ጉዳይ ግን የችግሩ ሁሉ ምንጪ የሆነን በሽታ ወሳፋት ቀንጫራ ቆሻሻ እስክንድር ነጋ ከፋኖ አካባቢና ከአማራ ጉዳይ ጨርሶና ለዘላለም ማስወገድ ነው፡፡ እሱ በአካባቢ ካለ ችግሩ ይቀጥላል፡፡

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 місяці тому +2

    በዓለም ታይቶ የማይታወቅ የመከራ ዶፍ ሃያ አራት ሰዓት እየወረደበት ዝምታን የመረጠ ህዝብ የሚገኘው ኢትዮጵያ በምትባል ጉደኛ አገር ብቻ ነው።

  • @ZelalemSisay-ud1hj
    @ZelalemSisay-ud1hj 2 місяці тому +1

    Mesay nurlene

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 місяці тому +1

    እስክንድር ይህንን ያህል ኢትዮጵያዊዊቱ ወረደበት?

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ ከዘር ፖለቲካ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ካላደረገልን በቀር ገና ህዝብ ይጠፋል።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 місяці тому +2

    ፓርላማ የሚሰበሰቡት የህዝብ ተወካይ ተብዬዎች መቼ ነው የህዝብ ችግር የሚናገሩት ለነገሩ በብሄር የሰበሰባቸው በህዝብ ስም ተቀምጠው የአብይ የግል ፍላጎት አስፈፃሚዎች ናቸው

  • @adisemama
    @adisemama 2 місяці тому +4

    ጀግነው መስይ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 місяці тому +1

    Thanks 🙏

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 2 місяці тому +1

    Welcome Eritrean tv

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu 2 місяці тому +4

    አይ መሳይ ዘንድሮ እኛ ደሀዎች በረሀብ አለጋ እየተጠበስን ነው ጌታ ብቻ ይድረስልን እኛ ምንም የሌለን ሰዎች ወዴት እንደምንደርስ እራብ ክፍ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 2 місяці тому

      አይዞኝ ፈጣሪ ሁሉንም ቀድሞ ያውቃል❤

    • @sarafaraq9857
      @sarafaraq9857 2 місяці тому +1

      May GOD be with you 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @YeheyesGeffere
    @YeheyesGeffere 2 місяці тому +1

    እሺ ጥሩ ነው ኢሳን በእንግሊዘኛ ያስፈልጋል

  • @JafarOsman-zs2jz
    @JafarOsman-zs2jz 2 місяці тому +9

    Oromgna program jamru please

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብማ ዘንድሮ አብዮት ካላፈነዳ ከዳር ዳር በአንድ ልብ ህዝባዊ እንብተኝነት ህዝባዊ አመፅ ካልተነሳ መችም ልነሳ አይችልም ምን እስክሆን ነው ህዝቡ የምጠብቅ ቤቱም ሆኖ ወይ ይፈናቀላል ወይ ይታሰራል ወይ ይገደላል ስለዝህ ይለይለት እባክህ ተነስ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ

  • @SHDMSD
    @SHDMSD 2 місяці тому +2

    It's a time for the downfall of PP😅😂

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 2 місяці тому +1

    መደበቄያ የፖለቴካ ማሥቀየሻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiyasShemels
    @MikiyasShemels 2 місяці тому +1

    The hope of the prime minister is cut off

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +2

    ትክክል አቤ አይኤምኤፍ በለው ዎርልድ ባንክ በብድርና በስትረክቸራል አድጀስትመንት ሥም የህዝቡን ኑሮ መቀመቅ የሚያወርድና ትልቅ ቀውስ የሚፈጥሩና ለለአምባገነኖች እድሜ መግዣና ዋናው ጥቅም ግን ለራሳቸው ሲሆን ሀገሪቱን ባርነት የሚከትና የልጅ ልጆቻችን በእዳ የሚዘፈቁበት ነውና ድርጅቶቹም መንግስትም ሊወገዙ ይገባል። ችግሩ የሁሉም በመሆኑ በመንግስት ላይ ህዝቡ ዘር ሀይማኖት ሣይል አንድ ላይ ሆኖ ማመፅ አለበት።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 2 місяці тому +3

    አቤ ቀኑን የፃፋችሁት ተሣስታችሁ ነው አስተካክሉት ጁላይ ሃያ ነው የሚለው የዛሬ ዜና ከሆነ ጁላይ ሰላሣ ብላችሁ አስተካክሉት መልካም ቀን ይሁንላችሁ በርቱ እውነት ያሸንፋል ውሸት ከውሸታሙ ጋር አብሮ ይቀበራል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኡትዮጲያ እናሸንፋለን።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AwalAli-u5b
    @AwalAli-u5b 2 місяці тому +1

    😮

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 2 місяці тому +2

    ለማንኛውም አብይ አህመድ ሀገር እና ህዝብ መምራት አይችልም ከህውሀት ዘረኝነትን ተማረ በዛው መንገድ ሀገርና ህዝብን ሊመራ አማረው ህውሀት ለምን ከህዝብ ጫንቃ ላይ ተባረረ ብሎ እንካ ራሱን መጠየቅ ያልፈለገ መሪ መጨረሻውም አያምርም ለፍርድ ይቀርባል !!!

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 2 місяці тому +1

    🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።ኢሳኖች እጅግ በጣም እየመሰጣቹን ነው እኛ የፋኖ አመራሮች የምንከተለው PROGRESSIVE (ተራማጅ ) ብሔርተኝነት ነው።ተራማጅ ብሔርተኝነት ማለት ፈጣሪ ቢፈቅድ ብንኖር ወደ ፊት በደንብ እንወያያለን ለዛሬው ግን እጅግ በአጭሩ እናት መጀመራያ ራሷ ካልተመገበች ልጇን ልትመግብ አትችልም ብለነ ስለምናምን ብሔርተኝነትን ከአማራ ጀምረን ቀጥሎ አማራ ክልል ከዚያም አገረ ኢትዮጵያ ከዚያም አህጉረ አፍራካ ብሎ አለማቀፋዊ ድረስ የሚቀጥል እና ሰው ላይ የሚቆም ብሔርተኝነት ነው።ፈጣሪም ያለው ባልንጀራህን ሳትወድ እኔን ልትወድ አትችልም ስላለ ማንም ሰው የወጣበትን ብሔር ሳያከብር መላውን የኢትዮጵያ እና የአለም ብሔር ብሔረሰቦች አያከብርም ለዚህ ነው ፋኖ በእውነተኛ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ነው የሚያምነው አንድነቱ ከሕብረቤሔራዊነቱ በፍፁም አይጣረስበትም።ምንም እንኳ ፋኖን ፅንፈኛ ሲሉ ፋሽስቱ እና አናርኪስቱ ስቅ አይላቸውም የአማራን ክልል ሕገ መንግስት የሰጠውን መብት SELF ADMINSTRATION AND SELF DETERMINATION እራስን ማስተዳደር እና የራስን ዕድል በራስ የመወሰንን ዕድል ነፍግ እና ሌሎችንም መብቶች ጥሶ በሕግ ማስከበር ስም GENOCIDE አውጆ በሕግ አስከባሪ ስም GENO CIDER ( ዘር ጨፍጫፊ ሐይል ) አስገብቶ እያስጨፈጨፋ ሙሉ ፓርላማው ሕግ አውጪው ሕግ ተርጓሚው እና ሕግ ፈፃሚው ሙሉ በአንድ ግለሰብ ፋሽስት እና ከናርኪስት አብይ እጅ የተጠፈጠፉ ስለሆነ ይህንን የዶል 30% ጭማሪ የብር 30% ፐርሰንት ዝቅጠት ያፀዱቁታል መልስ እና ሐይለማራያም ለ5 ጭማራ አብደን ዛሬ ጊዜ ዳኛ ጊዜ ሚዛን ለ20 ብር ጭማሪ በቃን።ይህንሸ ከበደ ሚካኤል ሲያስረዱ አምስት ሰዎች መካከል አራት ሰዎች ሊቃውንት ነን ባዬች የሞተ አንበሳ እናስነሳለን ብለው ተስማሙ አንዱ ያልተማረ ግን አስተዋይ ሰው ግን ከተነሳ በሓላስ ቢበላን አልስማማም ብሎ እምቢ አለ እነሱም እምቢ አሉ እሱም ተለያቸው ነብሱን አተረፈ እነዚያ አራቱ ሊሒቃን ግን አንበሳው ሲነሳ አራቱንም በላቸው።ስለዚህ ፋኖ ጨለምተኛ አይደለም ብድሩ በመምጣቱ ችግር የለበትም ወይ አበዳሪ ወይ ተበዳሪ ይሞታል ወይ ደግሞ የተቃጠለ ብድር ተብሎ ይቃጠላል የበፊቱን ፈጣሪ ነው የሚያቀው ዳሩ ግን ከመሞት መስንበት የሚባል ፈሊጥ ስላለ ከእጅ ይሻላል ደሞ ነገር ነው።አንበሳው ከተነሳ በሓላ ምን ይሆናል የሚለው ከታሰበበት ችግር የለም ዳሩ ግን ብዙ አውጥቼ አሰብኩ ብዙ የፋኖ መሪዎችም አሰቡ መውጪያ በር አንበሳው ሲነሳ ግን አልተገለጠለንም ነገር ግን የኢኮኖሚ ሊሒቃን በሬው ( ፍሽስቱ አብይ ) ሳሩን አይቶ ገደል ሳያይ ገደል እንዳይገባ ሰፊውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጭምር ይዞ ገደል እንዳይገባ ሐይላቸውን እና ጥበባቸውን ቢጠበቡበት እጅግ መልካም ነው በተለይ ሕዝቡን እና አገሪቷን መታደግ ነው።በተረፈ የመንፍንቅለ መንግስት ጉዳይ አይጡ ( ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ) ጠንካራ ስለሆኑ ሳይሆኑ ድመቱ ( ሰፊው የኢትዮጵያ ) ሕዝብ ስለተኛ ነው እንጂ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ እጅግ ቀላል ነው።ምክኒያቱም ጉድጓዱ በሊቃን እና ብቃት ባላቸው አካላት እንዲሁም በጠራ በሕግ እና ስርአት ሳይሆን መዋቅሩ የተዋቀረው እና መረቡ የተዘረጋው ከፍተኛ የጥቅም ተጋሪ በሆኑ የማፍያ ቡድኖች ነው የተዋቀረው እንድር እና ማግ።ስለዚህ ወይ ሁለንተናዊ መፈንቅለ መንግስት የተለያዩ አክቶሮች እና ሕግ ስርአት አበጅቶ ከውስጥም ከውጭም ይልቁንም የውጭ ሐይሎችን ተጠቅሞ እጅግ ጣፋጭ የሆነ መፈንቅለ መንግስት እንደ ደርግ ማድረግ አለበለዚያ ደግሞ እንደ TPLF የትጥቅ ትግል ፋኖ እያደረገ ያለውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አቀጣጥሎ መንግስትን በሐይል መገልበጥ እንጂ ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለም።አሁን ማን ይሙት በሽተኛው የብልፅግና ቡድን አብዛኞውን ጤነኛ የብልፅግና ቡድን የሚዘውረውን ሐይል ሺ ግዜ ቢሰበሰብ ምን እርባና ያለው ነገር አያመጣም ሰብሳቢው ሆነ ተሰብሳቢው ራሱ አብይ ናቸው ሁሉን እናቃላን የሚሉ ግን ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ያላቸው ናቸው።ለማንኛው ፋኖ እንደ ተራማጅ ነቱ አንዱን ጥሎ ሌላውን የማያነሳ ሐይል ስለሆነ ብቻ ለፈጣሪ ክብር ለሰው ጥቅም ይገኝበት እንጂ LIKE ያደርጋል ስለዚህ ኢሳኖች ዜግነት ዘመም ብትሆኑም በጣም ነው የምትመቹን ቤሔርተኝነት ዘመም ከሆኑትም ABC እንዲሁ ነው LIKE የምናደርገው እንኳን ከእናንተ ከመላው አለም ያሰመርነውን ካልጣሰ LIKE እናደርጋለን።ቀጥሎ በዚህ ከቀጠላቹ ኦሮሙማ ከሚል የአብይ ማደናገራያ ከተላቀቃቹ ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ላይ ካተኮራቹ ብዙውን ከፋኖ ጋር ደምራቹ አብይን ብቻውን ታስቀራላቹ ብዙዎቹን ደጋፊዎች ትቀንሳላቹ።ባሕሩ ሲደርቅ አሳው በረሱ ጊዜ ስለሚያልቅ ባሕሩ ( አብይ ) ላይ ብቻ አተኩሩ።በተረፈ ፈጣሪ ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ ይስጥልን።ለአገራችን ብሎም ለመላው አለም አስተማማኝ ሠላም የተትረፈረፉ ልማት ያድልልን።

  • @tadessezewdie7372
    @tadessezewdie7372 2 місяці тому +2

    Hi Please amend the Submitted Date.

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 місяці тому +2

    መሳይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንቅልፍ እንዳሰሰበህ ግልፅ ነው ነገር ግን ኬኒያወች ከአሜሪካን ቅንጡ ቤተመንግስት በግብዣ የተንበሸበሸው የኬኒያ ተመራጭ ሩቶ የኬኒያን ህዝብ የመናቅ ምልክት መቆሚያ አልነበረውም ጀግኖች የምስራቅ አፍሪካ የነፃነት ቆንጮወች ለኬኒያውያን ምስጋና ይግባቸው
    ሩቶ አደብ ግዛ

  • @seifeshiferaw2118
    @seifeshiferaw2118 2 місяці тому +1

    መሳይ፣እንደምአመሻችው፣ሠላም፣ለሁላችን፣እመኛለው፣የቀድሞ፣ባልደረባችው፣አስቀየመን፣በገንዘብ፣ትግላችነነ፣ሊቀለብስ፣ምከሩት፣እባካችውን

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 місяці тому +1

    ፈጣሪውን ያመነ ህዝብ መብቱን ሳያስከብሮ በጋን ጠላ ማህል አገዳ ደሮ ወጥ ጥብስ ተሸክሞ በመሄድ አይፀደቅም ከሰማ ሰማት ከድንግል ማርያም ተወልዶ ከሀጢአት ነፃ ያወጣን አምላክ ነገ ዛሬ እመጣ ዘንድ አታውቁም ነቅታችሁ ጠብቂ እያለን ተዘናግተን ዲያብሎስ አብይ አህመድ ነገሰ በፍፁሜ መስቀል የተሸከሙ ሰይጣንን የማስለቅ ፅናት ከለላቸው ሰይጣን እየጨፈረባቸው ነው

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 місяці тому +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 2 місяці тому +1

    አማራጭ የለዉም ከመበደር ዉጭ ከንቱ ሰው ነው

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 2 місяці тому

    በርቱ

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 2 місяці тому +1

    ❤❤️👍

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +1

    የሚያናደው እኮ ዲያስፖራው የአይኤም ዎርልድ ባንክ በምዕራባውያን በይበልጥ በነአሜሪካና እንግሊዞች በመሆናቸውን ባለመረዳት ትግላችንን የአሜሪካ ሴኔተር ኮንግረስ ይረዳናል እያሉ ዋናውን የሀገር ቤት ትግል የፈኖና የአማራ የሌላውንም ትግል አንድነተ ፈጥረው መታጋል ሲገባቸው ከምራባውያን ብሰው የፋኖን ትግል እገሌ ይንገስ እያሉ መከፋፈላቸው ነው።

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 2 місяці тому +2

    መሳይ እኮ አንጀት አርስ ነው ሲናገር😂😅

  • @afrtelbe2414
    @afrtelbe2414 2 місяці тому +1

    Excellent work Abebe Gelawe & Mesai Mekonen ❤❤

  • @bekeledejene1409
    @bekeledejene1409 2 місяці тому +1

    IMF = International Mafia Foundation

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 2 місяці тому +1

    today is Tuesday July 30.Please make the correction

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 місяці тому +3

    አባይን እየጠጣና ጣናን እየቀዘፈ ያደገ የጎጃሙ ጀግና የአማራይቱ ልጅ ኮሎኔል ዝናቡ እነሀብታሙ አያሌውና እስክንድር ነጋ እሱንም እንደ ጎንደሬው ሀብቴ፣ ወሎየው ፋንታሁንና ሸዋ መከታው በገንዘብ የተገዛ ባንዳ ለማድረግና ጎጃምን ለመከፋፈል በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እንሰጥሀለን እያሉ ፋኖን ብቻ ሳይሆን ጎጃምን የመከፋፈል ያንን ሁሉ ሴራና ተንኮል አመድ አልብሶና አንኮታኩቶ ጥሎ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ሆነው የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ እንዲመሰረት ሚና የተጫወተ ሀቀኛ ጀግና ሲሆን የወቅቱ እውነተኛና ትክክለኛ የሚገባው ማእረግ ጀኔራልነት ነው፡፡ ጎጃምን ያውም የህዝብ ሀላፊነትን ተሸክሞ በአመራር ላይ ያለን ፋኖን ባንዳ ለማድረግ ከመሞክር ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ለማሳለፍ መሞከር ሊሳካ ይችል ይሆናል፡፡ በጎንደር የእዝ መሪ ነኝ የሚል ሀብቴ ነው የገንዘብ ባንዳ የሆነ፡፡ በወሎ ፋንታሁንና በሸዋ እንደዚሁ የእዝ መሪ ነን የሚሉ ናቸው፡፡ በጎጃም ግን በመነጻርና በባት,ሪ በብዙ ጥረት ፈልገው ያገኙ የገዘንብ ባንዳ ከታች ለታች የሚርመሰመስን ቆሻሻውንና ውዳቂውን ነበር፡፡ ይህም በቀናት ውስጥ ተጠራርጎ ጠፍቷል፡፡
    ጀኔራል ውባንተን የስገደሉት እነሱ ናቸው፡፡--
    ሀብታሙ አያሌውና አበበ በለው ከእስክንድር ነጋ ጋር ሆነውና በገንዘብ ገዝተው ባንዳ ሊያደርጉት ያንን ሁሉ ጥረት ቦያደርጉመ ዞር በሉ እናንተ ስራ ፈት ወሬኛ አደገኛ ሰይጣኖች ሲላቸው እሱን ለማስወገድና በቦታው የእነሱን ከፋፋይ ባንዳ ሀብቴን ለመተካት ብልጽግና ነው እያሉ የውሸት ስም በመስጠት ፈርጀው ጀኔራል ውባንተ አባተን ያስገደሉት እነሱ ናቸው፡፡

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 місяці тому

    የዘር ሳይሆን ልዩነታችን አፍጥጦ የሚታየው በቋንቋ ነው።

  • @AbdurahmanMuhamed-x9n
    @AbdurahmanMuhamed-x9n 2 місяці тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire 2 місяці тому +5

    የእውነት እና የእውቀት የጋዜጠኝነት ምልክቶቻችን ናችሁ ።🙏❤🙏

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 2 місяці тому

    አቤና መሳይ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @abeldaniel7656
    @abeldaniel7656 2 місяці тому +1

    Well- come

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому +2

    ዃዳ//Genie
    ==========
    መቸም ነገርዮ ሰባት ቀን ከፍ እና ዝቅ... እሁዲን ቀንሶ ለኤሪትራውያኑ እና ጎረቤቶቻቸው ስር የነቀለ ለውጥ ተማምጣት ውጪ ይህን ያህል ትልቅ ዜና ብለው ለኢትዮጵያ ህብረተሰብ ሚይዙት ኣይዶለም:: ውጉዝ ከመ ኣርዮስ ዲ ፋክቶ Fixed dictatorship and/or weird liberty ዛሬ ሰባት ቀን ኮንስፓየር የማድረግ እንዴልቡ ኣብሮ የመብረር ኣቅም የለውም:: ተበታትኖ ተበትኖ ሚጠፋ ግዜ ሌሎች ሰላም ያገኛሉ:: ኣንዲ ዳቦ ተኣንድ ኩባያ ውሃ ሰላም ነ :: በራሱ ልብ በል::ጠቢብ ኣዳኖ ጂኒየስ ናቸ ግራፍ ጠልቀው እንጂ ላይ ላዩን ኣያውቁም ጠቃሚ ዱለት ናቸ::

  • @abdukkk2708
    @abdukkk2708 2 місяці тому +1

    This days the population of Ethiopia 🇪🇹 is around 130 millions & above

  • @fakgat
    @fakgat 2 місяці тому +1

    Selam selam
    Correct the date on your screen today it is July 30th not the 20th.

  • @seifeshiferaw2118
    @seifeshiferaw2118 2 місяці тому +1

    ማለት፣ሐብታሙ፣360

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 місяці тому +1

    ብዙ ሰዎች የሚጠይቁት ይህ ሰው ቢወርድ ማን ይተካዋል የሚል አስተያያእት እየሰጡ ነው:: እባካችሁ ለህዝቡ አስረዱት

  • @ameley4768
    @ameley4768 2 місяці тому +1

    ESAN{ትርጉሙ ኢትዬጽያን ሳናጠፋ አንተኛም}ነው ይህን ሚዲያ የምታዳምጡ ይህ ነው ምኞታችሁ?😡😡😡😡😡

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 місяці тому +1

    example, export 2 birr -import 100 birr -sad

  • @YonasDebebe-c8h
    @YonasDebebe-c8h 2 місяці тому +2

    ዘመድኩንም አክቲቪስት ነው ከተባለ ማንም ተነስቶ ከዘመድኩን የተሻለ ማውራት ይችላል ሀፍረት ያልፈጠረበት ከሀዲ መሀይም ነው ጳጳስ አይቀረው ቄስ መኖክሴ የድፍረቱ ጥግ ወሰን የሌለው Arogant የሆነ ፍጥረት አቦ መገላገያሕሕን ያቅርበው ተውሳክ

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 місяці тому +1

    Amara people deserve their own country out of the genocidal regime of Abiy Olf!

  • @JafarOsman-zs2jz
    @JafarOsman-zs2jz 2 місяці тому +1

    Achalun mangadalew Kore nagagna manew

  • @JafarOsman-zs2jz
    @JafarOsman-zs2jz 2 місяці тому +1

    Hello hello hello hello hello 👋

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 місяці тому +1

    In Ethiopia's recent economic talks,Floating exchange rate (ተንሳፋፊ የምንዛሪ ተመን) ከጉዳቶቹ አንዱ የሃገሪቱ ምንዛሪ በፍጥነት ይቀንሳል፡፡መድሃኒቶች ይንራሉ፡፡ከባድ የኢኮኖሚ አለመረጋጋትን ያስከትላሉ፡፡

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 місяці тому +2

    people, there s no Ethiopia on the ground, when do u wake up, shame on u

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 місяці тому +2

    abiy olf cadres don't know , what economy means 😜

  • @dawitteshome1338
    @dawitteshome1338 2 місяці тому +2

    Don't worry about tegray tplf is very clever

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo 2 місяці тому

    Mesay it's Tuesday 30 July 2024 today not 20 July 2024 , I know it's minor mistake.

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu 2 місяці тому +1

    አይ ጋሼ አቤ ሽሮ ነው ያረረው

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 місяці тому +1

    Abiy is dismantling Ethiopia by using uncontrollable spending .He is using the economic crisis to destroy Ethiopia as a nation and pave the way the establishment of the Grater oromo Republic .

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 місяці тому +1

    What else, the Ethiopian people would happen before they rose up against Abiy's government ??? Most of the city dwellers are coward and do not want to pay sacrifice. Instead, somebody has to pay sacrifice for them????what a pity

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 2 місяці тому +1

    Abiy Ahmed know what he is doing, there is a reason why they take Amhara farmers food , kidnap Amahara students, ask money ,they know what is happening, this is to destroye Amahara!

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 2 місяці тому +1

    እኔ የምገርመኝ ለማን እንደምትለፈልፉ ነዉ ስንተ ልንገራችሁ የእትዮጵያ ህዝብ 120 000 000 ምልዮን ምድያችሁን የምያይ ሰዉ 45000 ሽ አይሆንም እናስ ማፈርያዎች አይደላችሁም ?እንኳን የእትዮጵያ ህዝብ የአማራም ህዝብ አይፈልጋችሁም።ህዝቡ ጠልቷችኋል ተደበቁ።ድያስፎራዎቹ እንኳ አይፈልጓችሁም እፈሩ እፈሩ እፈሩሩሩሩሩሩሩ ማፈርያዎች።

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 місяці тому +1

    In recession time the first badge should be cut off construction. Because construction doesn’t affect human life urgently. Abbiy is decorating less than one kilometre part of Addis Ababa. He’s doing all nonsense.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      When you have a kid in your house he only worries about his candy not about what the family eats for dinner.

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 2 місяці тому +1

    ጅል የምታወራዉን የማታውቅ ከብት ነገር

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 місяці тому +1

    Abebe s like a Fox, u know what I mean 😀

  • @MUlisaMokennen
    @MUlisaMokennen 2 місяці тому

    Beyense be ewuket ley yetemeserete setewuru zim tebilo sewu meshewed kerewel ye abe yeshelel

  • @richzeleke4594
    @richzeleke4594 2 місяці тому +1

    ውሻ ውሻ

    • @belomark3680
      @belomark3680 2 місяці тому +1

      ሸክም ነሽ

    • @mesfinyeshi2454
      @mesfinyeshi2454 2 місяці тому +1

      ካድሬ ካድሬ

    • @teddy17069
      @teddy17069 2 місяці тому +1

      ለሸርሙጦችም እኮ ኑሮው ይወደዳል

  • @lasksegid8926
    @lasksegid8926 2 місяці тому

    ያ tplf በዘር ሀረግ ቆጠራ ፖሎቲካ የኣረጀ ነው

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 місяці тому

    Tplf is at the cruelest level and the father of the evil davil extremely wild fascistic Abey Ahmed
    Tplf is so arrogant gangster and Ethiopia ‘s wisdom in the name of God and uprising the people’s inevitable power would show the down fall of cruel ወያኔ

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 місяці тому

    In Ethiopia's recent economic talks,Floating exchange rate (ተንሳፋፊ የምንዛሪ ተመን) ከጉዳቶቹ አንዱ የሃገሪቱ ምንዛሪ በፍጥነት ይቀንሳል፡፡መድሃኒቶች ይንራሉ፡፡ከባድ የኢኮኖሚ አለመረጋጋትን ያስከትላሉ፡፡

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 місяці тому

    In Ethiopia's recent economic talks,Floating exchange rate (ተንሳፋፊ የምንዛሪ ተመን) ከጉዳቶቹ አንዱ የሃገሪቱ ምንዛሪ በፍጥነት ይቀንሳል፡፡መድሃኒቶች ይንራሉ፡፡ከባድ የኢኮኖሚ አለመረጋጋትን ያስከትላሉ፡፡