'ከዚህ በላይ ምን ክህደት አለ?' እንደራሴ የማምናት ጓደኛዬ ጉድ አረገችኝ! ትልቁ ህመሜ ፍቅሬን ማጣቴ ነው! Ethiopia |Eyoha Media|Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 654

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  3 роки тому +75

    የሗላሸትን ማግኘት የምትፈልጉ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሁሉ +966552724317 በዚህ ስልክ ታገኟታላችሁ!

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 роки тому +8

      ፈጣሪ ይባርካቹ ስለትብብራቹ እዮሃ ሚዲያዎች

    • @ezdenandhawlettube1660
      @ezdenandhawlettube1660 2 роки тому +2

      እኔም በዙ ተረክ ነበረኝ አንድቀን ባወጣሁት ይሀን ሰሰማ ደሞ ባሰኝ አይ ወነድ እኔም የዚሁ ተመሳሳይ ታረክ አለን በወታደረ ባሌ አንድ ወንድ ልጀነ ጥየ ሰደተ ወጥቸ ሳልሰማ አግብቶ ቤቴንም ብሬንም አጥቸ አለሁ ማግባቱን የ7 አመት ልጀ እማ ብረ አትላኪ አግብቷል አለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @andualemayalew2748
      @andualemayalew2748 2 роки тому +2

      @@ezdenandhawlettube1660 አይዞኝ እናት ዓለም። እግዚዓብሔር ሁሉኝ ያስተካክሌል።

    • @tsinatnahom9816
      @tsinatnahom9816 2 роки тому +1

      @@ezdenandhawlettube1660 አንዳችን ላንዳችን ትንካሬ ነን። የኔ ውድ እህት በዚሁ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር መልካም ነው። ይህ ሊሆን ግድ ከሆነ ስል ሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው። ዛሬ የተበላሸብን ቢመስለንም ነጋችንን ፈጣሪ መልካም እንደሚያደርገው ተስፋ አድርጊ እባክሽ አይክፋሽ እህቴ። ከቻልሽ ከላይ በላው ስልክ ደውይልኝ እና እናውራ ።በርቺ ጠንክሪ አይዞሽ።

    • @ezdenandhawlettube1660
      @ezdenandhawlettube1660 2 роки тому +1

      @@tsinatnahom9816 እማ ያየሁት ለታ ነበረ የደወልኩልሺ አልመለሺልኝም ውደ

  • @mytube2450
    @mytube2450 3 роки тому +235

    የማይክድ, የማይረሳ, የማይጥል እግዚአበሔር ብቻ ነው!🙏

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 роки тому +2

      እውነት ነው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому +3

      😍😍😍💯💯💯🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማሽ የኔ ዉድ

    • @mytube2450
      @mytube2450 3 роки тому +2

      @@azebtufa7389 Amen!🙏

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 3 роки тому +4

      እውነት ነዉ🙏

    • @eotcberhan5796
      @eotcberhan5796 3 роки тому +1

      ua-cam.com/channels/Nuf96WzZdXYN7a7xG9i9pA.html

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 роки тому +74

    እውነተኛ ዳኛሽ በሰማይ አለ እሱ ሲፈርድ እኳንም ተበደልኩ ትያለሽ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 3 роки тому +44

    እባካችሁ እዮሃ ጠበቃ ካላችሁ አማክሩላት እንዲህ ሆና ያገኘችውን የላቧን ፍሬ እንኳን ታግኝ!!!
    አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለመልካም እንደሚሆን እናምናለን እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እናትሽን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እንዴት ላግኝሽ ያቅማችንን ለቤት ኪራይ እንኳን የሚሆን ብናግዝሽ ምናለበት....

    • @hawimoti4220
      @hawimoti4220 3 роки тому +3

      Ebakchne erduwate 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 3 роки тому

      @@fikirefikire2090 እኔ ምንም አድራሻ ቀላየሁም የእኔን እዚህ ጋር ባደርገው እሷም ላታየው ትችላለች እባክሽ እህታችን ይህንን ኮመንት ካየሽው ስልክሽን አስቀምጪልን ወይም የፊስቡክም ሆነ የሆነ አድራሻ አስቀምጭልን የየአቅማችንን እናግዝሻለን በሃሳብም አለን እንልሻለን

    • @semiraib8053
      @semiraib8053 3 роки тому +2

      @@hanajebesa7975 የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ አለልሽ

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 3 роки тому +3

      @@semiraib8053 እኔ ቪዲዮውን ሳይ አልነበረም እስኪ ልየው በጣም ነው ያሳዘነችኝ እኔም እንደሷ መኖር ድክም ብሎኝ ያውቃል ሁሉም ለበጎ ነው ዛሬ አዲስ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy 3 роки тому +23

    በጣም ተፈትነሻል የኔ ዉድ እህት አይዛሽ የኔ እናት ክፉ ሰዉ ብኖርም ብዙ ደሞ ጥሩ ሰዉ እንዳለ ተስፋ እንዳትቆርጪ ..ፈጣሪ ምንም አይሳነዉም የሰዉን ልጅ ታሪክ በ ደቂቃ ይቀይራል እና ብዙ ቆንጆ ነገር በሂወትሽ እንዲያጋጥምሽ ምኞቴ ነዉ ማርዬ🧡

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ

    የማይከዳ የማይለወጥ ቸሩ አምላካችን ክብሩ ይስፋ ሰው ይቀየራል አይዞኝ ይህም ቀን ያልፋል በተስፋ ጠብቂ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 роки тому +29

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል በስንቱ ተጎደሽ እህታችን አይዞሽ ስደት ላይ በጣም ከባድ ነው በአሁን ሰአት የሚታመን ሰው የለም ማመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈጣሪ የልፋትሽን ዋጋ መሬት አይጣልብሽ አይዞሽ እመብረሀን ካንች ጋር ትሁን እህታችን

  • @munit9547
    @munit9547 3 роки тому +62

    አይዞሽ እህቴ ስደት ላይ ያለን እህቶች በጣም የዋህነት እናበዛለን ራሳችንን እንጠብቅ ሁሉም ተስፋ ያስቆርጣል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому +1

      እዉነት ነዉ እባካችሀ አህቶቼ እንንቃ ተጫወቱብን ፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 роки тому

      በጣም ትክል አውነት ነው ተሥፋችን እግዚአብሔር ብቻአ ነው

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 роки тому +31

    አቢቢቲ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ግን በመጀመሪያ. ጤናሽን እግርሽን ተመርመሪ ጤንነትሽን ጠብቂ

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 3 роки тому +51

    እዋህነት በጣም ኢጎዳል አይዞሽ በጣም ጠካራ ነሽ ካቼ ብዙ ተምሬ አለሁ የግዜው መሰላቸው እንጄ መጨረሻቸው አላህ ያሳይሽ አል አይዞሽ በርቼ ተስፋ አትቆረጬ 💪💪

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому +4

      የዚቺህ ደግሞ የዋህነት የበዛ ነዉ ፈጣሪ ይክዳቸዉ በጣም ያገፈግፋል

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 3 роки тому +19

    በእንባ ነው የጨረስኩት ወገኖቼ እባካችሁ የሰው ላብ አይጠቅምም እሳት ነው እንተሳሰብ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ነገሮችሽንያስተካክልልሽ ቁስሉ ያለበት ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው አይ የእኛ ነገር ስንት አመት እንኖር ይሆን ባለ ሚዲያዎችን በጣም እናመሰግናለን ለተጨነቀ ሰው ድምፅ ስለምትሆኑ

  • @መቅዲዩቲዩብ
    @መቅዲዩቲዩብ 3 роки тому +23

    የኔ እናት 😥😥😥😥😥
    አንቺን ነበር ማገዝ አመቻችልን እሰኪ እናግዛት

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +41

    ፉፉፉፉፉፉ ፈጣሪ እሬሳቸዉን ከዛ ቤት ያዉጣዉ የማይኖሩበትን በቴ የካደችሽ ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ 😭😭😭😭😭

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 роки тому +26

    በሰው ትዳር ላይ እምትገቡ ሴቶች ሆይ ሌላ ምንም አልላችሁም በናተም ላይ ጨካኝ ሴት ትግባባችሁ አሚን አይቀርም አይዞሽ እህቴ ጎበዝ ነሽ እህቴ.

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    አቤት አቤት አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ክህደት ይጠብቀን። ውይ የኛ ስቃይ ውይ ላባችን

    • @zuzufamily1310
      @zuzufamily1310 2 роки тому +1

      ቤተሰብእንሁንበቅንነትውዲየ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +34

    ፈጣሪ የስራዉቸዉን ይስጣቸዉ አንቺ እንዳመንሻቸዉ እነሱ እንደካዱሽ ፈጣሪ ይበቀልልሽ አይዞሽ የኔ ዉድ እህት 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @helenbeta3914
    @helenbeta3914 3 роки тому +10

    የኔ ህህት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ነሽ እግዚያብኤር መልሰ አለው እውነት ፈጣሪ ይክስሻል የኔ ቆንጆ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @got3ch626
    @got3ch626 3 роки тому +25

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሀቅሽን ታስመልስልሽ ጤናሽን ጠብቂ አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉ ነገር የሚኖረው መድሀኒአለም ይርዳሽ እህቴ🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 роки тому +43

    የማይለወጥ የማይከዳ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው እህቴ እሱ ሀቅሽን ያውጣልሽ

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 2 роки тому +1

      @@አልሃምዱሊላሂረቢልአ-ጀ8ጰ የኔ ውድ ሰላም ነኝ ጠፍተሻል ወይ እንደው በረዳቻት

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 2 роки тому +1

      @@Alam.alam6334 slameya betesbe enhune weda

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 3 роки тому +9

    ውይ ምስኪን የኔ የዋህ ዘመኑ የከሀሃዲ ዘመን ሆኖል። የሚታመነው እግዛብሄር ብቻ ነው። የጉልበት እነ የእውነት አምልክ ይፍርድ። ብርታቱን ይስጥሽ።

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 3 роки тому +17

    እሷ ለመኖር ታስተካክላለች መኖርዋን ግን በምን አረጋገጠች ዛሬኮ እንኳን ይሄን ክደት ሰርተሽ ይቅርና መልካም ሰርተሽ እንኳን በጣም ተጠንቅቀሽ እንኳን በየት በኩል ሰይጣን እንደሚፈትንሽ አታውቂም ሰለዚህ እሷ ለመኖርዋ ከእግዚአብሔር ጋር ተፈራርማለች ማለት ነው

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 роки тому +17

    እንኳንም ሙልጭ ያልኩ ደሀ ሆንኩ። በዚህ ሰአት ማንንም ማመን አይቻልም። ብቻ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ።

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 3 роки тому +4

    የ እኔ ቆንጆ አይዞሽ የእኔ እናት ጠላትሽ ደም ያልቅስ ጠንካራ ነሽ አይምሰልሽ "ማንም የቆመ ያለ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ " እነዚህ ሰዎች በ ሰው ላብ እና ደም የከበሩ የመሰላቸው ከ እግዚአብሔር ያገኙታል አምላክሽ ይዘገያል እንጂ የሚቀድመው የለም ፀበል ፀበል እግርሽ ላይ አድርጊ ጠጪ አይዞሽ ወገኖች ድረሱላት የህግ አዋቂዎች እባካችሁ ተባበሯት

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 3 роки тому +7

    እባካችሁን ቤቱን ስጣት እግዚአብሔር ይፈርድባቹሀል ወይኔ ምን አይነት ዘመን መጣብን

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому +12

    እንደው: እህቴ: ሆይ: ሞት: እንዳለ: እረሳሽውን??? ይሄንን: ሁሉ: በደል: በጏደኛሽ: ላይ: ማድረስሽ?!!!😭😭አይዞሽ: እህቴ: እግዚአብሔር: እንባሽን: ያብስልሻል!!!😍🌼🌻🌞🍀💐💕🌱🙏🏾🙏🏾

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 3 роки тому +8

    እንዴት ልቤን እንደነካቹ በማርያም እዬሀ የሚችለውን ሁሉ ይረዳታል ብዬ አስባለው ከእግዚአብሔር ታሀኙታላቹ የኔ ቤጤ ነች ማርያምን እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን እንደምል አላቅም በእንባ ነው ያየዋት

    • @SOLO-su8el
      @SOLO-su8el 3 роки тому

      ወታደር ነኝ ብለሽ የለ በቦንብ አንድጃቸው

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому +36

    ሁለቱንም ቢደዎ አዳምጫለሁ ጓደኛሽን አምነሽ ቤት መስራትሽ ጥፋተኛ ነሽ ግን የዋህህህ ነሽ ሚስኪና የልጅሽ አባት ያልታመነውን ጓደኛጋ መገበያየት በጭራሽ አያስፈልግም እኔ በስደት ላይ 9አመት ጨረስኩ የሴት ጓደኛ የለኝም አልፈልግምም ያገኘሗቸው ጋ እስቃለሁ አወራለሁ በቃ ችግሬን አምላኬ አላህ እዳሳካልኝ ዱአ አደርጋለሁ ከጓዶኞቸ እኩል ነኝ አልሀምዱሊላህ እህቴ ለወደፊቱ ተማሪበት ሰውን ማመን አስቢበት ታመኝ እንጅ አትመኒ የቅርብ የምንለው ሰዎች ሲጎዱን ቁስሉ መቸም አይሽርም

  • @teferabayuh7119
    @teferabayuh7119 2 роки тому +6

    እጅግ ስሜት የሚነካ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን የፈጠረ እግዚአብሔር ካለችበት የመከራ ሰንሰላት ይፍታት ! የእረፍት ጊዜና ይስጣት!

  • @ፆልዩ
    @ፆልዩ 3 роки тому +44

    የእውነት አመመኝ💔💔 የስው ላብ የምትበሉ በላ ይዘዝባችሁ!!! የማዳም ቅመሞች ልብያለው ልብይበል። ከጅን ይክዳ አቦ😭💔

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 3 роки тому +9

    የኔ ውድ 😭😭በጣም ከባድ ቢሆንም አይዞሽ የስደተኛን ቡር የሚበላ እደዉ እግዚአብሔር በሽታ ያርግላችሁ አይዞሽ ጤናሽን ቡቻ ለምኝ ታሪክ ይቀየራል እናቴ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +6

    እውነት ህዝባችን እንዲህ ተጨካክኗል ያሳዝናል ነገን ለማየት ዋስትና የሌለን ስዎች ለምን እንከፋፋለን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

  • @emmaemma3506
    @emmaemma3506 3 роки тому +17

    አግዚአብሔር,,ለቦናቸዉን,ያራራልሺ,አህት,,የከበዳል,,ለማነኘዉም,አታለቀሺ,,አግዚአብሔር,,አንደቀን,,ታሪክሺን,የቀየረዋል💪👏😭ያአማል

  • @call4917
    @call4917 3 роки тому +16

    በጣም ያማል አላህ ይርዳሽ ወገኔ በሄደበት ማልቀስ ሆነ አይዞሽ 😭😭

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Рік тому +9

    ፍትህ የህግ አካላት እባካችሁ እርዶት በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ😢🙏🙏

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ የሰው ሃቅ እንባ ከባድ ነው ካንቺ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ያላት ሴት አውቃለሁ እስዋ ለወንድ ጉዋደኛዋ ሚኒባስ ገዝታ አላየሁም ብሎ ካዳት እስዋም ወደክስ አልሄድም ብላ ተወች ሰውዬው በስድስት ወር ውስጥ መንፈስ ጭንቀት ይዞት ከስራም ተሰናብቶ አበደ ። ከፈጣሪ አንቺ ምትደሰችበትን ነገር ታገኛለሽ ሙሉ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ።

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 роки тому +12

    ይመስለኛል ልጂቷ ሠራተኛ አመስለኚም ሚስቱ ነች አግብቶ አስገብቷትነዉ አዉቆነዉ ምክነያቱም መጀመሪያ አቸ ሳቴጂ የነበረችዉ ሰራተኛ እደወጣች ተናግረሻል ያች በምን ምክነያት እደወጣችአላወኩምብለሻል እደኔ ግን አሁንቤትያሀችዉን ልጂቷን ሲያመጣ እደሚስት አርጎነዉ ያስገባት አዉቆ በልጁ አሳቦ ሠራተኛነች ሊል ይችላልለቤተሰብ እጂ አልሙሂም ሂወት ይቀጥላል አብሺር ወዶች አይታለኑም ተራርቆትዳር ትርፉ መቃጠልነዉ

  • @ለምለምአሰፋ
    @ለምለምአሰፋ 3 роки тому +32

    አይ ሰው ከንቱ 😢
    ለማንኛው እድሜያችን ነው የሰው ገንዘብ እምንበላው ዎዮልሽ ነፍሴ በይ የከዳሻት ልጅ ነገ በሰሌን ተጠቅሎ መሔድ አለ😢😢

  • @uhuhugugugug6820
    @uhuhugugugug6820 3 роки тому +7

    ወይ መጨረሻው ዘመን አይዞሽ አላህ የተበዳዮችን እንባ አይቶ ዝም የሚል እንዳይመስልሽ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 роки тому +6

    አይዞሽ እህቴ እሳም አትኖርበትን እንካን በሰው ላብ የራስን እንካን እምንበላበት ዘመን አይደለም አይዞሽ ዋናው ጤናሽ ይበልጣል

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 3 роки тому +7

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ተይው ዛሬ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ንብረትሽን ይመልስለልሽ የኔ እናት 😥😥

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +6

    አቤቱ ጌታሆይ አንተ ፍቅር መተሳሰብን ፍጠርልን ለዚህ ግዜ እግዚአብሔርን አለመፍራት 🙏😭 በጣም ነው ያዘንኩት ግን አንድ ነገር ልገርሽ ተበርክከሽ ለእግዚአብሔር ማመልከቻ አሰገቢ ሁልግዜ መልስ ስጥ በይው አይዞሽ

  • @mesigonder7111
    @mesigonder7111 3 роки тому +10

    አቤት እኛ ሠወች ኡፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭አደራ ፈጣሪ ተከጅ እንጅ ከጅ እንዳታደርገኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @workinesmitiku2202
    @workinesmitiku2202 2 роки тому +2

    አይዞሽ ልፋትሽን እግዚአብሔር አይተው ፍፃሜሽን ያሳምርልሸል። አትጨነቂ ሁሉንም ለቅን ፈራጅ ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ ጤናሽን ጠብቂ። አንቺ ገና ወጣት ነሽ ተስፋ አትቁረጭ!

  • @ንብቱዩብ
    @ንብቱዩብ Рік тому +1

    ሴት ጎደኛ እካ አያስፈልግም የደረሰበት ያቀዋል አይዞሽ እህቴ 💔🥺🥺🥺🥺

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +5

    ከባድ ነው በእዉነት ጊዜ ማይለዉጠዉ ጌታ ብቻ ነው ዉድ እህቴ አይዞሽ ለመልካም ነው እስዋ የዘራችዉን ታጭደዋለች ቢዘገየም አይቀርም አንቺ ግን በርቺ ጌታ ጨርሶ ይማርሽ❤

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 роки тому +5

    መፍትሄው ወደ ጌታ ብቻ ወጮህ ነው እህቴ ዋና ነገር አንቺ ለልጅሽና ለእናትሽ ስትዬ እራስሽን አረጋጊ ጌታ እየሱስ ይርዳሽ ያዛዝናል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +12

    በስመአብ እንዴት የሚያሳዝን ነው ።ግን ለምን 400,000 ትስጠኝ ትያለሽ ? ይህ እኮ ያወጣሽው ወጭ ነው ።ካርታውንም በእርግጠኝነት አውጥታ ይሆናል ስለዚህ ቤቱ ያንች ነው ተሽጦ የቀረብሽን ብር ብቻ ነው የምትስጭአት ። 400,000 ከሰጠችሽማ ሎተሪ እንደወጣላት ነው የምትቆጥረው ስለዚህ አሁን ባለው ገበያ ቦሸጥ ኮንዶሚየም ይገዛልሻል ። ለእንደዚህ አይነተአ ጨካኝ እራስሽን አሳልፈሽ አትስጭ ከቻል ቶሎ ግቢ እርቅ መአድ ወይም ሌላ ፍቃደኛ ጠበቆች ይረዱሻል ።
    በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይማርሽ ፀሎት አድርጊ ስገጂ ፀልይ እግዚአብሔር ችግርሽን ይፍታልሽ 👏👏👏

  • @zabibazabibba7612
    @zabibazabibba7612 3 роки тому +8

    የኔ ጀግና አይዞሽ ይህ ቀን ያልፍ እና ሁሉም ነገር እንደምፈልጊው ሆኖልሽ ለማየት ያብቃን አላህ ሁሌም ከታጋሾች ጋርነው
    ከችግር ቡሀላ በእርግጥም ምቾት አለ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому +4

    የኢትዮጵያ እናቶች ልቅሶ መቼ ነው ማብቂያው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለሷም ቤትሽን ፍቅርሽን ልጂሽን ለቀማችሽ እግዚአብሔር የሰራዋን ይክፈላት ታገኘዋለች አይዞሽ ልጂሽን በፍርድ ቤት መውሰድ ትችያለሽ ሁሉም ያልፋል

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 3 роки тому +14

    የኔ ጀግና ምንም ማለት አይደል እና ነገ ሌላ ቀን ነው ደግሞ ልጂ ስላለሺ እዲለኛ ሴቶች ከሚባሉት አዷ ነሺ እማ አይዞሺ

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ 3 роки тому +5

    አላህ ሀቅሽን በእጅሽ ያስገባልሽ ከልጅሽም ከናትሽም ተገናኝተሽ የምኞትሽን በሰላም በደስታ ለመኖር ያብቃሽ ያረብ🙏አብሽሪ ማማዬ

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 роки тому +4

    የእርቅ ማእድን ብታነጋግሪ
    እግዚአብሔር እየረዳቸው
    በእውነትና በአቅ ተከራክረው
    የብዙ ሰዎችን እምባ ያበሱ ታማኝ ጠበቆች አሏቸውና በቀላሉ ችግርሽ ሊፈታልሽ ይችላል
    አይዞሽ ፈጣሪ ይቅደምልሽ

  • @kedestbekele8797
    @kedestbekele8797 3 роки тому +3

    አይዛሽ እህቴ አንዳዴ እይወት እንዲናት እግዚአብሄር ይፈርዳል ለሱ አሳልፈሽ ስጪ ጠንካራ ነሽ ፀሎት አደርጊ የተያዘው ይፈታል ምናልባት ክፍወች እይወትሽ እንዳይሳካ በመንፈስ እየላኩብሽ ይሆናል እራስሽን ለእግዚአብሄር አሳልፈሽ ስጪ የዛኔ ታይዋለሽ

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 2 роки тому +8

    የ 27 ዓመት ስግብግብነት አልጠግብ ባይነት እና ራስ ወዳድነት አስተምሮና ስረአት ውጤት በዘርና በገንዘብ ማምለክ!!!! ባልነጀራህን እንደራስህ ውደድ ይል ነበር ቃሉ .....

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 2 роки тому

      ዝም በል 27 ኣመት ቆንጆ ነበርን ኣሁንነው ዘመኑ የክፋ ውሽታም ክ ትግራይ ህዝብ ትላቻ ኣላቹ እነሱ ግን ኣየናቸው ኣሁን እግዚአብሔር ክማን ጋር እንዳለ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому +5

    እግዚኦ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አይዞን እህቴ እግዚአብሔር ይክዳት እውነት በሚወዱት ጓደኛ መከዳት እንዴት ያማል ለግዜው ይመስላል እንጂ እኛ ቤታችንኮ አፈር ነው ይቺ እንኳን ለጓደኝነት ለጉርብትና አትሆንም እመብርሃን. ጤናሽን ትስጥሽ ።

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +14

    ሰው አለማመኔ አልተሳሳትኩም ማለት ነው ትክክል ነኝ "ሰው አትመኑ ከፍቷል ዘመኑ

  • @Grace-pb8ie
    @Grace-pb8ie 3 роки тому +23

    Never trust anyone, even your siblings!

  • @yamarymlove6275
    @yamarymlove6275 3 роки тому +3

    የኔ ውድ አይዞሽ እራስሽን አትጉጅ ወንዶች ክፉ መንፈስ ተጠናውቷቸዋል የብዙወቻችን ሴት ሂወት የተመሰቃቀለው በወንዶች ነው ውዴ ስለጓደኛሽ መስሏት ነው ትዕግስት ይኑርሽ ነገ አንችም ልጅሽም ከተጎዳችሁት ካለቀስሽው በላይ ተጎድታ ተቸግራ ስታለቅስ ታያታለሽ ምንም ያህል የውሸት ዘመን ላይ ብንሆንም በሰፈሩት መሰፈር አይቀርም ስንዴ ዘርቶ ጤፍ ያጨደ የለም የግዜ ጉዳይ ነው

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 роки тому +13

    ሰውን የማመን አቅሜ ከመሟጠጡ የተነሳ 1%ነው የቀረኝ 😢ሰው ከመክፋቱ የተነሳ ሰይጣን በሰው እየቀና ነው ጓደኛ አይታመን ባል አይታመን ፍቅረኛ አይታመን
    ከፈጣሪ ውጪ ሰው አለኝ ማለት አንችልም

    • @አኢሻእናቴንናፋቂ
      @አኢሻእናቴንናፋቂ 3 роки тому +1

      በጣም ማንአይታመን በተለይ ሀረብሀገር ያለነው መከራችን በዝቷል

    • @ejdhd3666
      @ejdhd3666 3 роки тому +1

      በትክክል፣እህቴ፣ሰው፣ማመን፣ቀብሮ፣ነው፣ብላለች፣ቀበሮ፣በአሁን፣ሰአት፣ይከብዳል

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 3 роки тому

      @@አኢሻእናቴንናፋቂ በጣም😢😢

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 3 роки тому

      @@ejdhd3666 እውነትዋን ነው

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 роки тому +1

      Tikikele 👍 💔😭💔

  • @meserettaye7524
    @meserettaye7524 3 роки тому +7

    በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው እንካንም ወለድሽ አይዞሽ ልጅሽ ያንቺ ነው ፀልዪ ለት አንቺም በርቺ 🙏🙏🙏

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 3 роки тому +8

    በሰው ህይወት እምትገቡ ሰወች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ
      @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ 2 роки тому

      ማሪ በዚማ እሱ ነው ታማኝ መሆን ያለበት ወንድ ጓደኛ ወይም ትዳር ከያዘ በኋላ ሌላ ሴት የሚፈልግ ከሆነ ምን ልታደርጊው ትችያለሽ ተለምኖ ወይም ተከፈሎት አይቀመጥ እራስን መጠበቅ ነው ከሱ መራቅ ነው

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 3 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ አንቺ ንፁህ ሰው ነሽ። ጓደኛሽ አጭበርባሪ አውሬ ነች. . ባለቤትሽ ደሞ የባሰበት ልክስክስ ውሻ ነው። እማዬ ጓደኛሽን ተጠንቀቂያት አለሳልሳ ቀርባ እንዳታጠፋሽ. . ማስረጃዎችሽን በደንብ ያዢ. . ህግ አማክሪ። ያ ወልፋም የልጅሽን አባት እርሺው ገረዱንም ጭምር። አይዞሽ እንዳትሰበሪ ጠንክሪ. . ሁሉም የዘራውን ያጭዳል። ጨልሞ አይቀርም ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 3 роки тому +4

    አምላክ ፍርዱን ይስጥ አምላክ ይርዳሽ ያማል በጣም ልጅን ማጣት መናፈቅ የወለደ ይፍረደው

  • @munalove8143
    @munalove8143 3 роки тому +4

    መክሰስ ነበረብሽ እራስሽ ሰነፍሽ ጎበዝዋ ገባች ቤትሽ የሚያናድደው ደሞ ልጅሽን ነው የተወረሽው ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ልፍስፍስ ፍቅር ምናምን እያላቹ አትፍዘዙ ለሚሠማውም ሰው እዘኑጂ

  • @kbb7400
    @kbb7400 2 роки тому +1

    የመከራ መከራ የደረስብሽ ምስኪን ነሽ ግን ያሳለፍሽው ታሪክሽ የጀግና ስለሆነ ይሄንንም እንደምታልፊው አልጠራጠርም መድሃኔያለም አለሁ ይበልሽ🙏🏾💚💛❤️

    • @tsinatnahom9816
      @tsinatnahom9816 2 роки тому

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ!

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 роки тому +3

    አይዞሽ የኔ የዋህ እህት ጠንካራ ነሽ እደኔ በየዋህነት በላሽ አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ተስፋ አትቁረጪ ፀልይ እሽ እማ

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 роки тому +21

    የወንዶች ግፍ ኡፍፍ ተወርቶ አያልቅም

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому +1

      ድፍት ያርጋቸው ባለጌ ስራተኛዋን

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 3 роки тому +6

    አይ የእኛ ህወት በጣም ነው የሚያሳዝነው ወንዶችዬ ተው ግን በህይወታችን አትቀልዱብን ሁሉንም አላልኩም ፈጣሪን የሚፈራም አለ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Рік тому +1

    እባካችው ተበልታ አትቅር ድረሱላት የሚረዳት ስው ፈልጉላት እባካችው አላህ ይብላት ጎደኛ ተብዬዋ

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 3 роки тому +3

    እኔም ያቺ ህይወት ተመሳይነው እህት አይዞሺ ያልፋል እኔ ልጀን እያሳደኩኝነው ወንዶቺ የስራቺሁን ይስጣቺሁ የዘራቺሁትን ታጪዳላቺሁ ዋናውነገር ጤናካለ ሌላ ህይውት ይቀጥላል

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 3 роки тому +6

    ሀገርሽ እንደ ምን ብለሽ ግቢና ፀበል ሂጂ ገዳም ሂጂ ሀኪም ቤት አትሂጂ እግዚአብሔር ነው ፈዋሽ እግዚአብሔር ነው አዳኝ እባክሽ ገዳም ሂጂ ሀኪም ቤት አትሂጂ እዮሃ ሚድያ እናመሰግናለን በርቱ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 роки тому +5

    እረበሥቱ ልብሽ ተከበረ የኔ ናት አይዞሽ አላህ ይድረሥልሽ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ ሰው ወደ አውሬነት ተቀይራል እግዝአብሔር አቅሽን ይመልስልሽ አችም ፀልይ እውነት እግዝአብሔር መልስ ይሰጥሻል እዩአ ወችም በምችሉት እርዳት እባካቹው በጣም ነኽ የማመው እግራችን እየተቃጠለ የማነም መጫወች ስንወን እውነት እኔስ እየመረረኝ ነው ሽአመት ለማይኑር

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 роки тому +2

    እባክሽ የኔ እህት አሁንም አይዞሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ። ነገር ግን በአስቸኳይ ወደቃጢላ ማርያም ፀበል ሄደሽ ከሴይጣን ተንኮል ተፈተቺ። ፍጥነት 7 ቀን ሱባኤ ይዘሽ ተጠመቂ። ጸበል ተጸበይ ከዛ በኋላ ህይወትሽ እንዴት እንደሚለወጥ ታያለሽ።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ መገፋት ጥሩ ነው ባልሽም ጉደኛሽም እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል !!!የድምፅም የወረቀት መረጃዎችሽን በጥንቃቄ ያዥ አይዞሽ ፀልይ ነገር ሁሉ ለበጎ መሆኑን አስቢ !!!

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ ማረፊያሽ ፈጣሪ ነው በእሱ ተማመኝ

    • @ksataif3733
      @ksataif3733 3 роки тому

      "ወይ እህቴ በፍየል ዘመን በግነት አበዛሽ ችግርን እያሯሯጥሽ አንችው ሆንሽ የምትይዥው የዋህነትሽ የኔን ልብ ሳይቀር አቀለጠው ፈጠሪ ይርዳሽ፡፡

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому +3

    በጣም ያእማል የስደትን ህመም እና ቁስል እያወቁ ሰውን መጉዳት ለየትኛው እድሜ ነው አቤቱ ማህረን ይቅር በለን አይዞሺ እናት የስደተኞች አምላክ ቅርብ ነው ወደ ፈጣሪሺ አልቅሺ መልሱን ይሰጥሻል ጒድኛሺም ፈጣሪ ልብ ይስጣት እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 роки тому +9

    የኔናት አይዞሽ ስደትን የሚያውቀውነው የሚረዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ

  • @gesese1381
    @gesese1381 2 роки тому +4

    የማይከዳ እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርች

  • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
    @ወሎየነኝ-በ7ቐ 2 роки тому +1

    በህይወቴ እዳች የተፈተነ ሴት አይቸ አላውቅም ምን አይነት አሳዛኝ ህይወትነው..አሏህ.ጤናሽንም ገዘብሽንም ይመልስልሽ..የበደሉሽንም ሴቶች አሏህ..የስራቸውን ይስጣቸው. ምናለ ገዘብኖሮኝ...ብሰጥሽ እፍፍፍፍ አላህ አይቸግረውም..ቀሪ ህወትሽን .ያሳምርልሽ. በጣም ልብ.ይሰብራል ያአሏህ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +3

    ውል ፍቅርን አያስቀርም ትል ነበር አያቴ ከሀዲው በዝቷል ወገን ውል የያዘው ነገር ጥሩ ነው ልቦና ይስጣቼው

  • @frey2383
    @frey2383 3 роки тому +4

    እኔ እምለዉ የዓረብ ሐገር ሴቶች መቸ ነዉ ሰቆቃቸዉ የሚያልቀው መስማት ሰልችቶኛል ለምን እነሱ ሚዲያ የሚመለከት ሰወች ናቸው ለምን አንዱ ካአንዱ። የማይማረዉ የሚዲያ ጥቅም የዚህን አይነት ፕሮግራም የሚቀርቡት ለመማሪያ ይመስለኛል እና እባካችሁ ማንንም አትመኑ እባካችሁ ሚዲያዎች ደግሞ በዚህ ላይ በደንብ ስሩበት ለማንኛውም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 роки тому

      Tikikele 👍 amen 🙏

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 роки тому +6

    የሚገርም የህይወት ውጣ ውረድ!!! እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    ፍትህ ለአረብ አገር ጀግና ሴት
    ይረስ የምስኪን ገንዘብና ቤት የዘረፍሽወሸ ሴት
    ቅዱስ ገብርኤል። የስራሽን ይስጣት መቼስ በምድር በልተሽ በሰማይ ቤት አይጠቅምሽም
    መንግስተና ዳኛው በምትችሉት መጠን ይርዳት

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 2 роки тому +2

    የእኔ እናት ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ባል የማይታመንበት፣ ጓደኛ የማይታመንበት ሰው ራሱንና ገንዘብ የሚወድበት፡፡ የማይለወጥና የማይቀዬር እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ወገኖቼ የዘመን ፍጻሚ ላይ ነን፡፡ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡ የልፍትሽን ዋጋ ከንቱ ስላደረጉት እሳት ይሁንባቸው፡፡

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያበረታሽ የኔ እናት ፈተናሽ በዛብሽ ለበጎ ነው አይዞሽ😭😭😭😰😰እንዴት አስለቀሽኝ።

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 роки тому +2

    አንቺ እንደመጣሽ ወደ ፀበል መሄድ አለብሽ ሰውን ሁሉ ክፉ የሚያደርግብሽ ይህ እርኩስ መንፈስ ነው የበደሉሽ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል
    አንቺ በርቺ ፀልዪ ስገጂ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +3

    በጣም፡ያሳዝናል፡የሰው፡ነገር፡በጣም፡አሳዘንሽኝ፡ብዙ፡ነግር፡ያስተምራል፡ለሎቹ፡ይማሩበት፡አችን፡አምላክ፡ይርዳሽ፡

  • @seed1252
    @seed1252 3 роки тому +2

    እግዚያብሄር ፊትን አይቶ የማይፈርድ አምላክ እሱ ይፍረድሽ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +25

    ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆለነፍሳችንነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር

    አይ በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በአሁኑ ሰአት እንኻን ጎደኛ የናት ልጅ ከሐዲ ሆኗል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому +4

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እህት ከባድ ነው ውድ ያመናቸው ሰዎች እየኬዱን ነው ፋርድ ከመድኃኔዓለም እንጠብቃለን እኔም 6አመት አጎቴ ክዶኛል የኔ እንደባትሽ ነኝ ሁለት ቦታ ገዛሁልሽ ሲለኝ ኖሮ በመጨረሻ ላይ ስልክ እንኳን ማውራት አልፈለገም ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋብኝ አይዞሽ እህት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ

    • @eutimjv
      @eutimjv 3 роки тому

      አይዞን እማ ጊዜ ከባድ ነው እኛ ሰው አማኝ ነን እግዚአብሔር ያበርታን 😥

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 роки тому

      💔😭💔😭

  • @hgirmazion9938
    @hgirmazion9938 3 роки тому +4

    yene konjo yene Sweet Hart
    ayzosh ,yesew genzeb belteow eghezabeher rasu eferdachewal
    enkelf enqan yelachewen,
    💖💖💖💖 ayzosh

  • @adanechdechasa7126
    @adanechdechasa7126 3 роки тому +6

    Omg I'm so sorry for you really God be with you
    You're strong woman I'm proud of you

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ሁሉን አሳክታልሽ ለቤትሽ ታብቃሽ እንደምታበቃሽም አልጠራጠርም ቅን ንጱህ የዋህ ስለሆንሽ እመብርሀን ትዳብስሽ እህቴ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር የልብሺን መሻት መገፋት እሱ ፈጣሪ ይይልሽ ባሁን ስአት. አረባገር ያየ ያላየ አትልም ሁሉም አንድ ናቸው ጨካኞች ናቸው.

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ጠንካራ ነሽ የምር

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 2 роки тому +1

    ኦፍፍፍፍ የኔ እህት እመቤቴ ማሪያም ቀሪዘመን ሽን ታሳምርልሽ ለነሱም ፈጣሪ ይፍረድ ባቸው አች በርች ተስፋ እዳትቆርጭ ፈጣሪን ለምኝ ጥዋት ማታ የኔ ከታ