እውነተኛው ነጻነት || The True Freedom - ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 80

  • @user-jt9vv7sf2x
    @user-jt9vv7sf2x 10 місяців тому +20

    ❤❤❤❤❤ወላሂ ህዝቤ እንደዚህ አይነት የህልውና ግባታ ያለበትን ቦታ እኮ አያበረታታም ፖለቲካ ቢሆን ስንት ሰው ያየው ነበር አረ ኑ ንፁህ የህልውና መአድ ተመገቡ።❤❤❤❤
    አላህ ይጠብቅህ የምር እየነቃሁ ነው በርታልኝ።🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fasikabera6123
      @fasikabera6123 10 місяців тому +1

      እዉነት ነዉ ኔጌቲቭ ነገር ይስበናል

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 10 місяців тому +8

    አቶ አሸናፊ ተየ በጣም እናመሰግናለ እዚ ትምህርት ተከታዮች በጣምም እድሎኞች ነን ብየ አስባለሁ so እግዝአብሄር ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @biskutefekadu7344
    @biskutefekadu7344 10 місяців тому +7

    ❤❤❤❤ በውነት አሹዬ በእድሜይ ስኖር ብዙ መምሕሮች አስትምረውኛል እንዳንተ ግን ሁሉም ያስትማሩኝ በድንብአልገቡኝም እግዛቤር አምላክ እውቀቱን ይብዛልክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-tg7vb9wk1e
    @user-tg7vb9wk1e 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ጋሽ አሸናፊ ❤❤🙏

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 3 місяці тому +1

    የሚገርም ነው አሼ ይለያል እኮ በእውነት እኔ በህይወቴ እንደ አሼ ያለ አንደበተ ርዕቱ አስተማሪ አይቼ አላውቅም በጣም በጣም አስገራሚ ነው አሽዬ ረጅም እድሜ ኑርልን🥰🥰🥰🥰

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 10 місяців тому +4

    እኔ አሁን ላይ እራሴን መግዛት እንድችል ጠንክሬ እራሴ ላይ እዬሰራሁ ነዉ ። በአተ ትምህርት ምክንያት !! ሰዉ ከልቡ ከፈለገ ምንም ይሁን ማሳካት ይችላል ። አቶ አሼ እሄን ትምህርት ስሰማ ትዝ አለኝ ዱባይ መሄድ እፈልጋለሁ ግን እንዴት እያልኩ ብዙ ወራቶችን አሰላስል ነበር 4000 ብቻ ነዉ ግን ቆርጨ ተነሳሁ ዱባይ ያሉ ጓደኞቸን ስጠይቅ 30000 ከዛም በላይ ነዉ አሉኝ ግን ሁሌም ዱባይ ነኝ ከዛ አንዲት fb ላይ ማቃትን ልጅ ቪዛዉን ተጨረሰልኝ ሄድኩ እና ለማለት የፈለኩት እና የተረዳሁት ከልባችን ከፈለግነዉ ጊዜዉ ሊረዝም ይችላል እጂ ምንም ይሁን ምን ይሳካል ።

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 10 місяців тому +3

    I love Ethiopia forever, without reason I have respect for ashenaf

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 10 місяців тому +2

    አንደኛ ነኝ ክብር ይስጥልን አቶ አሽናፊ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 місяців тому +4

    Thanks so much for sharing your experience and times ❤❤❤

  • @adanetesfaye8048
    @adanetesfaye8048 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ።

  • @smustafa446
    @smustafa446 10 місяців тому +1

    አቶ አሸ አናመሰግናለለን የሰው ልክ ረጂምእድሜ ከጤና ጋረ ተመኘሁ❤

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r 10 місяців тому +2

    Thanks ashye betam ❤❤

  • @ThomasAboye-gl5fg
    @ThomasAboye-gl5fg 10 місяців тому +1

    Thanks Mr Ashu

  • @tekledulla3765
    @tekledulla3765 9 місяців тому

    Excellent never forget you

  • @user-jy7el6sr6m
    @user-jy7el6sr6m 10 місяців тому +1

    Thanks

  • @kokafikadu9533
    @kokafikadu9533 10 місяців тому +1

    Thank you very much Mr Ashenafe

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills 10 місяців тому

    Great Great

  • @getnetfetene8501
    @getnetfetene8501 10 місяців тому +1

    ግሩም ትምህርት

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 10 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 10 місяців тому

    ...you are priceless...mr.ashe..gracias💚

  • @user-cd8gv4ww3o
    @user-cd8gv4ww3o 10 місяців тому +1

    Thank u Ashu.... it is interesting topic

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 10 місяців тому +1

    thank you very much Mr Ashie for enlightening us.

  • @amesgagn
    @amesgagn 10 місяців тому

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አት አሸናፊ ሕይወትኔ እየቀየሬኩ ነው ተመስገን ተመስገኔ ተመሴገን ❤🙏🙏🙏

  • @hayu684
    @hayu684 10 місяців тому

    ጋሽ ታዬ አመሰግናለሁ አዳምጣለሁ ብዙ ጊዜ ግን ዝብርቅርቅ ነው የሚልብኝ አዳምጨ ።ምንም የገባኝ ነገር አይኖርም ምንም በአዳመጥኩት መቀየር አልችልም ምክንያቱም ዩተወሰነ ፓርትት ካዳመጥኩ ለብዙ ነገር በገባኝ ልክ እነሳሳ እና መልሼ ተስፋ እቆርጣለሁ

  • @nesrusherif6608
    @nesrusherif6608 10 місяців тому +1

    Best teacher ashe❤

  • @HashimAbdulhamid-uz8ii
    @HashimAbdulhamid-uz8ii 10 місяців тому

    አቶ አሸናፊ ታዬ በ2016 ስላገኘሁህ i am greatfull for the UNIVERSE!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  10 місяців тому +3

      Good morning dear Hashim. ሀሺም ያልከውን አስተውለሀል? አስተሳሰብህን እናከብራለን ግን እኮ ዩኒቨርስ ፍጥረት ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም፤ መመስገን ያለበት ፈጣሪ ነው፤ አስተውለሀል?

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @lilmaty2025
    @lilmaty2025 10 місяців тому +1

    You are real ..real legend man❤❤❤ Ashiye

  • @LegesseBegashaw
    @LegesseBegashaw 9 місяців тому

    Thank you Ashe

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 9 місяців тому

    Respect ❤ 🙏

  • @davegov8258
    @davegov8258 10 місяців тому +1

    ዋው አሼ

  • @yisaktilahun7202
    @yisaktilahun7202 6 місяців тому

    Great Thanks ashu

  • @user-ex8xh4en9h
    @user-ex8xh4en9h 10 місяців тому +1

    Thank you ❤❤❤

  • @WubitYitbark-yl6tz
    @WubitYitbark-yl6tz 10 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ክቡር መምህር

  • @user-dc8un2cn3h
    @user-dc8un2cn3h 10 місяців тому +1

    አሹ እናመሰግናለን እድሚህን ያስረዝምልን

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 10 місяців тому +1

    thanks Mr ashe❤❤❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 6 місяців тому

    Wooow Ato Ashe Diqu Memhire FETARI Zemenikin Hulu yebarekew kene Mulu Betesbik!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq 10 місяців тому

    Thank you very much ❤❤❤

  • @user-ce6rm8if5r
    @user-ce6rm8if5r 10 місяців тому +1

    Abate ameseginalew

  • @huzeyfaabdu3929
    @huzeyfaabdu3929 10 місяців тому +2

    Mr. Ashenafi you are different. 🙊

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 10 місяців тому +1

    Excellent teaching, Ashe continue as it is.

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu7030 10 місяців тому +5

    አሹ ብልሹ ነበር የማውቀው አንተ ግን አሼ ምን ሼ ።አሹ ብልሹ ሚለውን disproof ያደረክ ምርጥ አባት ነህ።

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 10 місяців тому +1

    አፕርሸት ዩ my teacher 🙏

  • @afewerkihagos1810
    @afewerkihagos1810 10 місяців тому +1

    Thank you very much!❤🙏

  • @semeregebrekidan5411
    @semeregebrekidan5411 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-iu4zh6qp3x
    @user-iu4zh6qp3x 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 10 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @eagle6988
    @eagle6988 10 місяців тому

    it is amazing

  • @amlakietemesgen
    @amlakietemesgen 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 10 місяців тому

    እጅግ ድንቅ ነው Thanks

  • @kasimyunus-ei3tc
    @kasimyunus-ei3tc 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @destazeru
    @destazeru 2 місяці тому +1

    እናመሠግናለን ። እኔ ግን መጥቸ እሰለጥናለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 10 місяців тому +2

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ አሼ አሼ በጣም ገራሚ ነህ

  • @technology335
    @technology335 10 місяців тому

    wonderful👍👍👍

  • @lubabadawud2693
    @lubabadawud2693 10 місяців тому

    Begugut sintebk neber ashe

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 10 місяців тому

    Nurelen

  • @user-uj6sp7vz1y
    @user-uj6sp7vz1y 10 місяців тому +1

    You are the biggest blessing to us ashuye how can i attend your seminar?

  • @1Infinitelove
    @1Infinitelove 10 місяців тому

    🤔

  • @Bashannanaa78
    @Bashannanaa78 10 місяців тому

    አሼ የተወሰነ ቁጥር (ሰዎች)መዝግብና እስከምቀየሩ ድረስ ሙሉ ኮርስ ስጣቸው ከዛም ያመጡትን ለውጥ ገምግም

  • @addisalembelete5707
    @addisalembelete5707 9 місяців тому

    I want change

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 10 місяців тому

    ከልብ አመሰግናለው

  • @wondew9
    @wondew9 10 місяців тому

    አቶ አሸናፊ ፣ እኔ ያንተ ሌክቸር አላለፈኝም ሁሉም አለምን impact የሚያደርግ ምርት ወይም አገልግሎት አቅርቡና ያልፍላችኋል ትላለህ ግን ሁሉም የሰው ልጅ ሚሊየኖች የሚፈልጉት የስራ ስጦታ እንዴት ይኖረዋል ? እስካሁን አለም ከተፈጠረ impact ያደረጉ 1ሚልዮን ይሞላል ? እውነት ከሆነ ? እንዴት ይቻላል ?

    • @KENZI___2
      @KENZI___2 10 місяців тому +2

      "እስካሁን አለም ከተፈጠረ 1ሚሊዮን ይሞላል?" ምን አይነት ጥያቄ ነው???
      ትምህርቱ ገና አልገባህም ደጋግመህ አድምጠው በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ትምህርት ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ ነው የሚገባው።

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu 10 місяців тому

    አቶ አሸናፊ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ማዳም ቤት ነው የምሰራው ከሄድኩኝ አንድ ዓመት ሆነኝ ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ወደ ሀገሬ መግባትና ህልሜን መኖር ነበር ፍላጎቴ እና ማዳሜ ኮንትራትሽን ሳትጨርሽ አትሄጅም አለችኝ ምን ላድርግ እንቅልፍ ሁሉ አጥቻለሁ

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  10 місяців тому +5

      ተረጋግተሽ አስቢ፤ ምንም የሚያስቸኩል ነገር የለም። በስሜት መወሰን ለጸጸት ይዳርጋል። ራዕይሽን ማሳካት የምትጀምሪው ካለሽበት ሁኔታ ተነስተሽ ነው እንጂ ሥራሽን ለቀሽ አይደለም። በተረጋጋ መንፈስ አስቢ!

    • @engdaworktsegawu
      @engdaworktsegawu 10 місяців тому +1

      @@ImpactSeminars እውነት ነው ቅዠትም ሊሆን ስለሚችል..😁 አጥርቶ ማሰቡ መልካም ነው።ሁሉንም ቪዲዮዎች በተደጋጋሚ ነው ምሰማቸው የእራሴ ስሜት ላይ ለውጥ እያመጣሁ ነው እና...በጣም አመሰግናለሁ

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 10 місяців тому

    እኔ ካለሁበት ተነስቼ ነዉ ያንጨበጨብኩልህ

  • @fjgbut9534
    @fjgbut9534 10 місяців тому +1

    በአማረኛ ብቻ እውረው

  • @gadisenano2896
    @gadisenano2896 10 місяців тому +1

    Thanks

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @abelg335
    @abelg335 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rc1kf4lh4l
    @user-rc1kf4lh4l 10 місяців тому

    ❤❤❤