Dubale Melak :balezenaw Gonder ዱባለ መላክ (ጉዱ ገና ) ባለዝናው ጎንደር New Ethiopian music 2024 {official video}

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 690

  • @waletesfaw9973
    @waletesfaw9973 6 місяців тому +122

    እንቁ የአማራ ልጅ ፋኖ ዱባለ መላክ እንወድሃለን የቴዲ አሽከር፥ የምኒሊክ ፋኖ ፥የሚካኤል ልጅ እና የበላይ ልጅ አንበሳው ታጋይ እና አርበኛ ዱባለ መላክ ነው ።

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 6 місяців тому +1

      ❤❤🥰🥰🥰

    • @mes725
      @mes725 6 місяців тому

      በትክክል❤❤❤

    • @XxXx-oz3ut
      @XxXx-oz3ut 6 місяців тому

      ❤❤🥰🥰

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 5 місяців тому

      Yetedros ashker ye menelik fano❤. Proud being king menelik's 🤴 fano 🎉 welo neftegnaw balageru amhara ,jawisaw mrie wodajo 💪💪

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla 5 місяців тому

      Ke asamnew ager welo tewolgie Benega beteba ytaseral eje 💪
      Komche negn ke welo

  • @ozoz-zy7cc
    @ozoz-zy7cc 6 місяців тому +40

    💙💙🤍🤍💙💙🤍🤍 ישאל💚💚💛💛❤❤ אתיופיה וואו ממש מוזיקה יפה פעם ראשונה שיר על ישראל
    הזמר מוכשר וטוב אוהבים אותך שיהיה בהצלחה בעזרת השם נראה אותך להופעה בישראל . וכמובן חברים תעשו שיתוף לא עולה לנו כסף ייאלה חברים💥

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 6 місяців тому +34

    ዱባለ መላኩ የኛ ጅግና በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው በተለይ ሰለ ቤተ እሰራኤል ሰለሆነ እጅግ ደሰ ይላል ተባርክ እንወድሀለን❤❤

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 6 місяців тому +73

    ድንቅ ሙዚቃ ነው አማራ ባለ ታሪክ ባለእርስት ባለማህተብ ጀግና አራሽ ቀዳሽ ነው የታላችሁ አማራወች ግቡ እዩለት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azmeramedia-4271
    @azmeramedia-4271 6 місяців тому +32

    ወይኔ ለኮሜት 9ነኛው ሰው ነኝ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ወንድሜ በርታልኝ

  • @tedyyalewu197
    @tedyyalewu197 6 місяців тому +18

    ዱባለ አተ ታጋይ ጽኑ ድንቅ እዉነተኛ ሐገር ወዳድ ያማራ ልጅ ልበ ቀና ሰዉ ከአንተ ብዙ ገና እንጠብቃለን በርታልን

  • @Efrata288
    @Efrata288 6 місяців тому +6

    ጎበዝ ድን ሰው ሐገረ ኢትዬጵያ ድንቅ ልጆች አሉሽ በዓለም የተበታበታኑት ልጆችሽ ይሰብሰቡልሽ የእስራኤል አምላክ ሰላምሽን ያብዛው ሐገሬ ።

  • @mengstuaddis3927
    @mengstuaddis3927 6 місяців тому +11

    ጀግና በርታልን ቆንጆ ስራ ነው ባህልህን እና ቅርስህን የምታነሳ ኢትዮጵያዊ አማራ

  • @ምህረትተገኘአሰ
    @ምህረትተገኘአሰ 6 місяців тому +5

    በርታወድም አለምየሆነ ቦታ ምርቃት አግቸህ ትክክለኛ ጀግና አማራ ነህ በርታ እናሸነፋለን ድል ለፋኖ

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 6 місяців тому +18

    ዱባለ ወንድማለም የኔ ጀግና ቃላት አጠረኚ በረታ የኛ ጀግና አማሃራ እንቁ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @goasd8707
    @goasd8707 6 місяців тому +8

    ዱባለ መላክ ምርጥ ልጅ ነህ። ሰለ አሳምነው የዘፈንከውን ስሰማ ደስ ይለኛል ❤❤❤በርታ አማራም ነፃ ይወጣል ብዙ ዋጋ መክፈልከን አቃለሁ በአማራ ነትህ ❤❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 6 місяців тому +10

    ውድሜ በጣም ቆንጆ ገራሚ ሰራ ነው ባለዘና ጎንደር የጀግኖች ሀገር ይመችህ ዱቤ።

  • @לאהטנסה
    @לאהטנסה 6 місяців тому +10

    በጣምና በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ስራ ነው እስራየልን ስለአዎሳህን ግጥምእና ዜማ እንየው ተረፈ ዎንድማለም የኛ ጀግና እናመሰግናለን
    ።አበት አቤት ድምፅ ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😘😘😘😘😍🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @aynegdaabye7645
    @aynegdaabye7645 6 місяців тому +7

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል በርታልን ድብየ ጀግናው

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 6 місяців тому +7

    ዋው፣እጅግ ደስ በሚል ቅላፄህና ታሪክን በተሰጠህ ጥበብ አሽሞንሙነህ ና አጣፍጠህ ስላቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን።እንወድሃለን ከእስራኤል።❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪

  • @GetasewBirhan-oo1oz
    @GetasewBirhan-oo1oz 6 місяців тому +13

    እንቁ የአማራ ልጅ ዱባለ መላክ፣
    ሙዚቀው ጣፋጭ ነው አይገኝም ልክ.
    ፈጣሪ ይባርክህ እስከ ዘላለም፣
    እምየ ሃገሬን ያድርጋት ሰላም
    በጣም ደስ የሚል ነው ድገም አሁንም.
    ሃገሬ ጎንደር ነው መለያየ አማራ፣
    በጣም ደስ ይለኛል ታሪክሽ ሲወራ፣
    ሁሌም ትለያለሽ በጀግኖችሽ ስራ.

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 місяців тому +13

    ዋዉ እናታለም ጎንደር 🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰
    ዱብየ በጠፋህ በስንት ጊዜህ አየሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GetawaAligaz
    @GetawaAligaz 6 місяців тому +5

    ዱባለ መላክ ገራሚ ስራ ነው ወንድምየው በርታ ደስ የላን።እሚገርም ስራ በአራቱም ክፍለ ሀገር ለሁሉም ሰራህ ምርጥ ወንድማችን እንወድሀለን

  • @shegawaregaw
    @shegawaregaw 5 місяців тому +1

    እናመስግናለን ዱባለ፣አሳምነው ብታነሣምነው እሚለውን ሙዚቃውን በጣም ነው እምወደው

  • @רבשץסעד
    @רבשץסעד 2 місяці тому

    Abyssiniarecords אוהבים אותך כל הכבוד תמשיך ❤❤❤השירים יפים ועבודה יפה אתה תמיד על על ישראלים מי שלא אוהב את ישראל אלתעבוד איתו ישראל יכולים הכל תודה עם ישראל חיי אוהבים אותך אוהב לעזור כולם יהיו כמוך ❤❤ זאת המודל שמענו אותה בטיקטוק שמלכלכת

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 6 місяців тому +8

    ሰላም ወንድም በርታ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ለጎንደር ለቋራው ጀግና ለቴወድሮስ እደዘፈንክ ቀጥለህ ለዛ ጀግና ለበላይ ዘለቀ ለጎጃም አርበኛ ዝፈን ለት ለአገራቸው ተወግተው ለተሰውት ኢትዮጵያ ብዙ ብዙ ጀግኖች ነበሯት አሁንም አሏት አማራ ያሸፍል ድል ለፍኖ ያሸንፍል ❤❤❤❤💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ሰላም ለሁሉ 💚💛❤️.።

  • @ነፍጠኛውሚድያ106
    @ነፍጠኛውሚድያ106 6 місяців тому +8

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ❤ ጎንደርዬ የኔዋ ሙሽራ 😍 አማራነት ውበት አማራነት ኩራት አማራነት ጀግንነት አይበገሬነት አማራ ባለታሪክ አማራ ፈጣሪ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ህዝብ 😍💚💛❤️

  • @GurshaDagnew
    @GurshaDagnew 6 місяців тому +7

    እናት አለም ጎንደር 🥰🥰🥰🥰ዎው ደስ የሚል ሥራ ነው ወንድሜ የኛ ብርቱ ❤👑

  • @Melka2498
    @Melka2498 5 місяців тому +4

    በጣም ቆንጆ ስራ አርቲስት ደመቀ ቢተውም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የነካኸው ሁሉ የሚጣፍጥ ። ክቡር ጓደኛዬ ቆንጆ ስራ ነው መልካም ዕድል

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 6 місяців тому +6

    ቆራጡ የአማራ ልጅ ጀግናው ወንድማችን ድምፀ መረዋው ዱባለ መላክ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ ነው አማራዬ የኔ ባለ ታሪክ የኔ ኩሩ ህዝብ💚💛❤😘😘😘❤❤👌👌👍

  • @enyewterefee
    @enyewterefee 6 місяців тому +11

    አምበሳው ዱባለ መላክ ሁሌም አዲስ ግኝት ነህ ብዙዎች በራያ ስራላይ እና በትግል ስራ ላይ ብቻ ነው የሚስሉህ ግን አንተ ሁሉን መሆን የምትችል የተሠጠህን ግጥምና ዜማ በራስህ አዳብረህና አሽሞንሙነህ የምታዜም የኔ ጀግና ነህ በርታልኝ እኔም በሙያየ ሁሌም ከጎንህ ነኝ
    አርቲስት እንየው ተረፈ (አመለኛው)።

    • @GuduGena-h8c
      @GuduGena-h8c 6 місяців тому

      የኔ አባት በአንተ ላይ ነው ይኸ ሁሉ ከፈጣሪ ጋር ሁሉም ይሆናል ❤❤❤❤

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 6 місяців тому +8

    ዱባለ መላኩ የኔጀግና አሪፍ ስራነው😍👌

  • @samriy461
    @samriy461 6 місяців тому +6

    ዋው ድንቅ ስራ ነው አማራየ ዱቤ በስራዎችህ ሁሌም ነው የምታስደምመኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው ፋኖ❤❤❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 4 місяці тому +1

    Nurln Dubale Wendmachen betham arif sra newu .... 🌹🏵🙏❤💯
    God Bless many good things for my people of Amhara 🌹🏵🙏❤💯
    Thank You Almighty God The Father Your Bless !!!. 🌹🏵🙏❤💯

  • @יפהגגנאו-ת3י
    @יפהגגנאו-ת3י 6 місяців тому +48

    ዋው ከልብ እናመሰግን አለን ከቅድሷ እስራኤል🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙🇮🇱💙🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 6 місяців тому +9

    ጎበዙ መላኩ

  • @emu4249
    @emu4249 6 місяців тому +5

    ውድ ወንድማችን ዱባለ እንወድህ አለን አማራዬ በርታልን ድምፀ መርዋው

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 6 місяців тому +5

    የኔ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማራዊች እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @betibetii2635
    @betibetii2635 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ።የኔ ውድ ሀገሬ እናትዎ ጎንደር ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤️🙏❤️እስራኤል ቅድስት ሀገር ሰላምሽ ይብዛልኝ❤️🙏❤️

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 6 місяців тому +8

    ካባውን፡ ትክክለኛው፡ ሰው፡ ሲለብሰው፡ ውበቱ፡ ይደምቃል❤❤❤🇲🇱🇲🇱

  • @user-95674
    @user-95674 6 місяців тому +3

    ዋው,ድምፅ,የአሳምነውግልገል,እንወድሀለን,መልካሙንሁሉለአንተእነመኝልህአለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmirYlo
    @AmirYlo 6 місяців тому +3

    אני הנין של מלסה קסה.כל הכבוד ❤❤❤❤אמיר ❤❤❤ילאו ❤❤ישראל ❤❤❤

  • @habesha2965
    @habesha2965 6 місяців тому +6

    Gonder supper I Love all Amhara People 💚💛❤

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf 6 місяців тому +14

    እናታለም ጎንደር ክፉሽን አያሳየኝ እውነት ነው የታሪክ አገር የጥበብ መፍለቂ ባለዝናው ጎንደር ወንድማችን ፈጣሪይ ይጠብቅህ በርታልን

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 6 місяців тому +5

    ተባረክ

  • @BarchiLotori-td7lx
    @BarchiLotori-td7lx 6 місяців тому +11

    የኔ ጀግና ወሎየ❤❤❤❤❤

  • @bansho6706
    @bansho6706 6 місяців тому +8

    እናትዋ ጎንደር 💚💛❤️🕊️💪🏼

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza 6 місяців тому +6

    አርቲስት ዱባለ መላክ (ጉዱ ገና) ግሩም ድንቅ ስራ ይዘህ መጥተሀል። በርታ። አጅግ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ። ጊዜና ቦታ ሲፈቅድ አገኝሀለሁ። አክብሮቴንም እገልጻለሁ። ጎንደር በልጅሽ ኩሪ። ታድለሽ። ሁሌ ሙሽራ። ኑርልኝ ወንድማለም።
    # Amhara Fanos are our celebrities!
    ድል ለአማራ ፋኖ። እናሸንፋለን።

    • @GuduGena-h8c
      @GuduGena-h8c 6 місяців тому

      ክብረት ይስጥልኝ 🎉

    • @gudugenatube9513
      @gudugenatube9513 6 місяців тому

      ክብር ይስጥልኝ 🎉🎉🎉

  • @abebe-fi6fz
    @abebe-fi6fz 5 місяців тому +1

    የዘመናች ጀግና የፋኖች ግልገል በርታልን

  • @MoseMosko
    @MoseMosko 6 місяців тому +16

    እውነተኛው የአማራ ልጅ የአማራን ህዝብ ሁሉን ሃይማኖትና ብሔሮች ያቀፈ መሆኑን በዚህ ጀግና አርቲስት ማውቅ ይቻላል ።
    አርቲስት ዱባለ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሉን ህዝብ አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 5 місяців тому +6

    አሳምነዉ ብትነሳ ምነዉ አንድ አማራ እያለ ተጣራ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 6 місяців тому +9

    የኔ ጀግና ወንድም የኔን ሙሽራ ጎንደር በሚገባ ገልፀኸዋል ሰላማችሁን ይመልስልኝ አማራየ ደሜዋ❤❤❤❤

  • @yeshifana
    @yeshifana 6 місяців тому +3

    ወዋ በጣም ደስ ሚል ስራ ነዉ ወንድማለም እናመሰግናለን እንወድሀለን

  • @SetegnAdugna-r7n
    @SetegnAdugna-r7n 6 місяців тому +5

    I praoud may caltur and reliogn specially orthodox tewahdo

  • @abyssiniainfotech1848
    @abyssiniainfotech1848 6 місяців тому +4

    wow Yne wud wendim bertalegn Gashayeeeeeeeee talak wendimeeeeeee....#1

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 6 місяців тому +5

    የኔ ጀግና እናመሰግናለን

  • @My_blood_its_habesha
    @My_blood_its_habesha 6 місяців тому +7

    ምርጥ ሰው❤ አዎ አለነ ቤት እስራኤል ደማችን አማራ💚💛❤️

  • @EsimaielAbriham
    @EsimaielAbriham 5 місяців тому +1

    መፅሀፍ እየትገልጠ ነው። እግዚአብሔር ይመስሀን🎉🎉🎉🎉

  • @yossibiru-sx3vm
    @yossibiru-sx3vm 6 місяців тому +5

    שרי מאוד יפה ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aregabelay-t5q
    @Aregabelay-t5q 5 місяців тому +1

    ዋው በርታ ምረጥ ሐገረኛ ሙዚቃ !!!!!!!!

  • @kirostasfu
    @kirostasfu 6 місяців тому +1

    በጣም ደስስስ ይላል ጎንደር በአለዝናዉ ናፈቀኝ

  • @Endryas-g9z
    @Endryas-g9z 6 місяців тому +5

    አንበሳው ዱባለ ምርጥ ወንድማችን❤🎉❤❤🎉🎉
    የሚያምር ስራ እንወድሃለን ❤🎉❤❤🎉🎉

  • @LUbabayimer-nf7wc
    @LUbabayimer-nf7wc 6 місяців тому +27

    ጉደሬዎች ስወዳችሁ ውሰድኝ ጉደር ባይሁን እኔም ወሎ ደሴን አስጉበኛችሃለሁ ወላሄ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbebeTsega
      @AbebeTsega 6 місяців тому +1

      የት ነሽ/ነህ እኔ የምወስደው

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 6 місяців тому +7

      @@AbebeTsegaእኔ ያለሁት ለጌዜው ጅዳ ነው ግን የደሴ ልጅ ነኝ መሄድ እምፈልገው ጎደር ነው

    • @AbebeTsega
      @AbebeTsega 6 місяців тому

      @@LUbabayimer-nf7wc ስልክሽን አስቀምጭልኝ

    • @FantaFantach
      @FantaFantach 6 місяців тому

      የኔማር ነይ እወስድሻለሁ ማርያምን❤​@@LUbabayimer-nf7wc

    • @fantateka2428
      @fantateka2428 6 місяців тому +3

      ማንብነክቶሺ ሀገርሺኮ ነው እንሄዳለን እኔም ወሎ ነኝ❤❤❤❤💚💛❤

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 6 місяців тому +4

    ጀግነው ምርጥ ስራ ነው

  • @tsegayelove
    @tsegayelove 6 місяців тому +8

    ምርጥ የአማራ ልጅ ፋኖ ዱባለ መላክ እንወድሃለን የቴዲ አሽከር፥ የምኒሊክ ፋኖ ፥የሚካኤል ልጅ እና የበላይ ልጅ አንበሳው ታጋይ እና አርበኛ ዱባለ መላክ ነው ።

  • @gasewukabz4fw.teees3vj
    @gasewukabz4fw.teees3vj 6 місяців тому +23

    እሽ አመትኑር❤❤❤ አርቲስት ዱባለ እንወድህ አለን እስራኤኤልና ኢትዮብያት 7:06 7:06 ✡️✡️✡️🕎🕎🕎🕎🕎 ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @GasewNegusu
    @GasewNegusu 4 місяці тому +1

    ጄግናው ዱባለ መላክ ውስጤ ስወድክ 🤔🙏🙏🙏💚💛💘✊💪💪💪

  • @kasahunbelachew8822
    @kasahunbelachew8822 6 місяців тому +5

    ዱባለ መላክ አንተ የንጉስ ዘር ደሜዋ ሠላምህ ይብዛ

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr 6 місяців тому +24

    ዋው እነናመሰግናለን ከእስራኤል ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Emube1
    @Emube1 6 місяців тому +3

    ዱብየ የኔወድም እረጅምእድሜ ተመኘሁ ያማራነት ልክ ዱቤ አተና ማብሬን ዳኘወለን የምገልፅበት ቃልየለኝም ያማራ እቁ አርቲስቶች❤❤❤ አማራ አሸናፊባለታሪክነውድልነፃነት ላማራህዝብ

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 6 місяців тому +3

    Dubale❤❤❤ Good work 👏 🙌 👍

  • @dawitmuche19
    @dawitmuche19 4 місяці тому

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ጀግናው

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 6 місяців тому +25

    እናመሰግን አለን ከቅድሷ እሰራኤል🇮🇱🇮🇱💚💛❤

  • @markosbera5111
    @markosbera5111 6 місяців тому +5

    ዱዴ ወንድማለም ገራሚ ስራ በርታልኝ ሰሜን ጎንደር ወልቃይት ሁኜ ነዉ🙏🙏🙏

  • @ShShs-q4z
    @ShShs-q4z 6 місяців тому +16

    አማራ አማራ ማለት በልባችሁ ይግባ የአማራ አርቲስቶች ተው ይሁን ምርጥ ስራነው ግን ለወፊቱ 1የማድረግ ስራስራ❤❤❤❤

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 6 місяців тому

      እስራት ሲነሳ እሚነስራቹ ነገርስ😂

    • @AbdulkerimMohamed-y4e
      @AbdulkerimMohamed-y4e 5 місяців тому

      Tikikil Amara yemelew huluni yakatital ❤❤❤

    • @Gjgdh-bv1le
      @Gjgdh-bv1le 5 місяців тому

      ትክክል ያድ አካባቢ ብቻ ነው የሚዬቀነቅኑት አርቲስቶች አማራን ሁሉ አይወክልም ግን የጎንደርንም ቢሰሩ ቅራኔ የለኝም ግን ሌላውንስ ለምን አይመለከቱም ይገርማል

  • @Hayat-jn1uq7fb1i
    @Hayat-jn1uq7fb1i 4 місяці тому +1

    ዱባለ የአማራ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ገና ብዙ እንጠብቃል ካተ😘😘😘😘❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 місяців тому +5

    ይህልጅ፡ሣየው፡ገና፡ደሥይለኛል❤❤❤❤ደም፡ለፋኖ፡ማነቂቃ፡በትዘፎንልልን❤❤❤❤

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 6 місяців тому +2

    አጅግ በጣም ያምራል ክንደ በረታልኝ አማራ ታሪኩ ተወስቶ አያልቅም ወደፊትም ታሪካችን ይቀጥላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 6 місяців тому

      Betikikile ❤❤❤❤fanonet ylemelem

  • @Messi-sm6gi
    @Messi-sm6gi 6 місяців тому

    ዋውውው በጣም ደስስስ የሚል ስራ ነው ወንድማችን በሌላ ስራም ተመልሰህ ናልን!!!

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 6 місяців тому +5

    የአማራ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ብዙታሪክ አላት ተነግሮየማያልቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @KakaKaka-g9l
    @KakaKaka-g9l 5 місяців тому +1

    ዋው ዱባለ መላክ እናመሰግናለን ጎንደርዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmamawMulu-c7g
    @AsmamawMulu-c7g 5 місяців тому +1

    ምርጥ ስራ ነዉ ዱብየ በርታልን

  • @Amharawit188
    @Amharawit188 5 місяців тому +2

    ድንቅ ስራ ነው ዱባለ❤

  • @MyPs4-h7t
    @MyPs4-h7t 5 місяців тому +3

    የኛ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🩸🤴🤴🩸🩸🩸

  • @AmareBeyene-b4h
    @AmareBeyene-b4h 6 місяців тому +1

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ጎንደር ጎንደር እንወድሻለን

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤ዋውውው ምርጥ ሥራ ነው

  • @FikeAbay
    @FikeAbay 6 місяців тому +2

    ዋው በጣም ምርጥ ስራነው

  • @wellkassa3388
    @wellkassa3388 6 місяців тому +2

    Arif sera dube ❤ tnx

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 місяців тому +1

    ተስደት ስመለስ መጀመራያ ጎደርን ነው. ማየት የምፈልገው ስወደው ሀገሬ እምየ መቸ ይሆን ሠላሙ የሚመለሰው😢

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 6 місяців тому

    ዋው ደስ ይላል በርታ👌🥰ሰላምና ጤና ለሀገራችን💚💛❤️

  • @SIMENEHGEREMEW
    @SIMENEHGEREMEW 5 місяців тому

    Good work Artist Dubale

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 6 місяців тому +12

    ዋውው እስራኤልም ተዘፈነላት
    ወንድምዓለም ደስ የሚል ስራ ነው
    በርታልን ድል ለፋኖ 🥰💚💛❤️

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 місяців тому +3

    ዋውው ምርጥ ሙዚቃ 🙏😍😍😍

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 6 місяців тому +7

    ጉዱ ገና
    💚💛❤️

  • @MIkItube
    @MIkItube 6 місяців тому +5

    ዋው ፋኖ ዱባለ መላክ እናመሰግናለን

  • @AyanawTerefe
    @AyanawTerefe Місяць тому

    ከተሰራ አይቀር እደዚህ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @ענאלמרי
    @ענאלמרי 6 місяців тому

    וואוו 🎉🎉 מוזיקה יפה ❤❤תודה

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 6 місяців тому +4

    ❤❤❤❤ ጎበዝ ነህ እኮ ያገሬ ልጅ

  • @MekuSn
    @MekuSn 6 місяців тому +2

    Wow very nice music

  • @Semiraወለየዋ
    @Semiraወለየዋ 6 місяців тому +3

    የኛጀግናሺአመትኑሪልኝ,እንወድሀለን❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 місяців тому +1

    የኢትዮጵያ ኩራት ኩሩ ህዝብ አማራ❤❤ደሞቸ ከበረታቱኚ

  • @ZelalemTeme
    @ZelalemTeme 3 місяці тому

    ያምራል ዋው

  • @M.ደላንቴዋ
    @M.ደላንቴዋ 6 місяців тому

    ዱባለ.መላክ.💝💝💝💝እዉነት.ደስ.😘😘😘
    ብሎኛል.🥰🥰🥰እንድህ.ሁነህ.ስላየዉህ❤❤❤❤

  • @WUBETerfo
    @WUBETerfo 6 місяців тому +2

    ዋው አሪፍ ሙዚቃ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 6 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል።