በምስራቅ ቦረና ዞን የሸኔ ቡድን ምክትል አዛዥና የቡድኑ ታጣቂዎች ወደ ሰላም አማራጭ ተመለሱ Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @bute5158
    @bute5158 22 години тому +3

    WOW it's amzlazing. This is the right things to do .God bless them.

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 День тому +4

    Alhamdu lillah selam le Ethiopia 🤲

  • @shakorasolomon9849
    @shakorasolomon9849 9 годин тому

    ውይ ውይ አምላኬ ሆይ ይህን አብዛልን ሐገሬ ኢትዮጵያ, ክልሌ ቦረና እሰይ እውነት ይሁንልን 🎉🎉🎉🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ 🕊️🕊️🕊️

  • @ኢሳ
    @ኢሳ 22 години тому +4

    ቶሎ ሰራ ሰጧቸዉ

    • @bilyme6803
      @bilyme6803 9 годин тому

      አዋ ባልሳሳት አንተ ያሰብኸው ላንተ እውን ቢመስልህም የንጹሃን ደም ግን አደለም ስራ የሰላም እንቅልፍ አያስተኛቸውም። እደለመዱት ንጹሃንን እንዲጨፈጭፉ አዎ ተሎ ስራ ይሰጣቸው፤ የሳት ዉጤቱ አመድ ነውና።

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 11 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 годин тому

    እንካን ሰላም ተፈጠረ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 22 години тому +3

    🎉❤🎉❤🎉 ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም ተመለሳችሁልን እኖወዳችሗለን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ምን ጊዜም አሸናፊ ነው ዳዋ ፣ ሰኚ ሌሎችም የሰላም አርበኛ ጀግኖች ናችሁ 🎉❤🎉❤🎉

    • @bilyme6803
      @bilyme6803 9 годин тому

      ሰላማቸው ይጥፋ

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 7 годин тому

      @bilyme6803 የምንፈልገውን ፍቅር ሠላም አንድነት ለመጎናፀፍና ሙሉ ለማድረግ ያስፈልጉናል ሌሎችም የነሱን አርአያ መከተል አለባቸው ።

    • @bilyme6803
      @bilyme6803 10 хвилин тому

      @MHMETHIOPIA ሸኔ ስንት ንጹሐን ገድሎ ባደባባይ ሸልፊስ ፎቶና ቪድዮ እየሰራ
      ከቀያቸውና ከቤታቸው አፈናቅሎ ገዳማት ዘርፎ መለኮሳት አባቶችንና እናቶችን የገደለን ወንበዴን ሽፍታ መግስት በሚባል ቂም በቀል ብሄር ጨፍጫፊ መዋቀር ውስጥ አንድነት መፍጠር ቅኔ በትርጉም ሊነግረኝ ፍልጎ ካልሆነ በቀር እብደት ነው ።
      እውነት በአለም ታይቶ የማይታወቅ በኢትዮጵያ መድር ላይ እየተደደረገ ያለው ያማል።
      የለቀቀን ወንጀለኛን መዋቀር ውስጥ ማስገባት ለኔ ወይም ለሌሎችም አሳማኝ ድርጊት አይደደለም። ከቀያቸውና ከቤታቸው አፈናቅሎ ገዳማት ዘርፎ መለኮሳት አባቶችንና እናቶችን የገደለን ወንበዴን ሽፍታ መግስት በሚባል ቂም በቀል ብሄር ጨፍጫፊ መዋቀር ውስጥ አንድነት መፍጠር ቅኔ በትርጉም ሊነግረኝ ፍልጎ ነው እንጂ እውነት በአለም ታይቶ የማይታወቅ በኢትዮጵያ መድር ላይ እየተደደረገ ያለው የመግስት

  • @Shemsu75
    @Shemsu75 10 годин тому

    እረ ፈጣሪን ፍሩ አንድ በኩል ሰላም ተቀብለዋል አንደበኩል እየተዋጉ ነዉ ምንድነዉ ነገሩ????

  • @YTt-o9t
    @YTt-o9t День тому +1

    😮🙄🙄🙄🤔🤔

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 17 годин тому +2

    የጫካው ፕሮጅክት አለቀ አማራን አፈናቀሉ ስራ ጨርስናል ቢሉ ይሻላል

  • @Balewegtube
    @Balewegtube 21 годину тому

    የችርቻሮ ሰላም😂😂 አይ ጁሃር አያውራ እኮ.ጃ❤❤

  • @user345-d2k
    @user345-d2k 16 годин тому

    Le hizbuu Selam inna tiqim sibbal Le innerhalb tataqiwoch tolo ye Timhirt inna ye Siraa iddil memmechachet allebbet.

  • @haacaaluu
    @haacaaluu 20 годин тому

    እናንት ጋዜጠኞች አትቀባጥሩ፣መንግሥት ያላለውን አትበሉ። በሰላም አሁን እየሠሩ ያሉ እነ ዲማ ነገዎ እኮ ኦነግ ነው የሚባሉት። እኒህም በሰላም የገቡት ሸኔ ሳይሆን የሚባሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር/ኦነግ ናቸዉ።