Rahel Alemayehu @Kingdom Sound Worship Night 2024 'YeEgziabher Eji' Original Song By Betelhem Tezera

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 139

  • @GirumBarega
    @GirumBarega 2 дні тому +94

    አዝ፦ የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር
    እንዳይወድቅ አይፈራ እንዳይጠፋ አይፈራ
    ከጥላው ሥር ያረፈው ሰው
    ዘለዓለሙ አያሰጋው (2x)
    አባትዬ የእኔ ወዳጅ (2x)
    ኑሮዬ በአንተ እጅ (2x)
    አባትዬ የእኔ ከለላ ከለላዬ
    በጥላህ ሥር ነው ማደሪያዬ (2x)
    በእናቴ ማህፀን ደምሳለ ሆኜ አጥንቶቼም ሳይዋደዱ
    አንተው ታውቀው ነበር እንዲህ እንዲሆን የሕይወቴ አካሄዱ
    ደግሞ እስከ አሳለፍከኝ በቸርነትህ የትላንቱኑ ጨለማ
    ለነገውስ ቢሆን ለምን አላምንም ሕይወቴ በእጅህ ነውና
    ተውኩት ሁሉንም ለአንተ ተውኩት
    ተይ ነፍሴ እኔ አላውቅም ብዬ እንዳልኩት
    ይሁን ያልከው የፀና ለመሆኑ
    ምስክር ነው ሰማይ የለም አገር መሆኑ
    አዝ፦ የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር
    እንዳይወድቅ አይፈራ እንዳይጠፋ አይፈራ
    ከጥላው ሥር ያረፈው ሰው
    ዘለዓለሙ አያሰጋው (2x)
    አባትዬ የእኔ ወዳጅ (2x)
    ኑሮዬ በአንተ እጅ (2x)
    አባትዬ የእኔ ከለላ ከለላዬ
    በጥላህ ሥር ነው ማደሪያዬ (2x)
    ክብርን የምትገልፅበት ደካማ ሰው ስትፈልግ አገኘኸኝ
    እንጂማ በእራሴ እንኳን በአንተ በሰውም ዓይን የማልሞላ ነኝ
    ገና በወደድከኝ በንጋት አየሁ ብልስ ምን እልሃለሁ
    አንተ ነህ ደጀኔ ተባረክልኝ ከትከሻህ የሚያወርደኝ ማነው
    አልጥልሽ አልተውሽ እያልክ
    ልፌ ስትደግፈኝ እንደዋልክ
    አይቼህ መንፈሴ ረካ
    አትተወኝም አትረሳኝም ለካ
    አዬ አትረሳኝም ለካ
    አትተወኝም በቃ አትረሳኝም በቃ
    አሄ አትረሳኝም በቃ
    አትተወኝም በቃ አትለቀኝም በቃ
    አሄ አትለቀኝም በቃ (2x)

  • @DanielMkroo
    @DanielMkroo 2 дні тому +69

    ስደት ላይ ነኝ በጣም እየተጨነኩ ነበረ ማለቴ በህይወቴ ላይ ብዙ ፈተናዎችን አሳልፌያለሁ ብዙም ተንከራተቻለሁ ሲሰራ ሁሉ ነገር እኔ በማልፈልገው መንገድ ይሄዳል shop ውስጥ ሆኜ notfication ሲገባ ወዲያውኑ ነው የሰማሁት እናም በጣም በጣም ተባረኩበት ካለውበትም ጭንቀት ሀሳብ ወጣሁኝ እግዚአብሔር እንደገና ተስፋ ሰጠኝ እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናም የመዝሙሩ መልእክት ለኔ ነው 🙏🛐🛐🛐🤲🤲🤲🤲

  • @habtsh-v7b
    @habtsh-v7b 11 годин тому +5

    በእግዚአብሔር እጅ ነኝ😇
    “ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸ፥ ሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው።”
    - ኤርምያስ 18፥4

  • @ElsaFufa
    @ElsaFufa 8 годин тому +4

    እግዚአብሔረ ይባረክሽ አፈረኩበት እነ አወቃለው ባልኩበት 😢😱በዘመናችን እሱን መሥማት ይሁንልን ተባረኩ❤❤

  • @nazrawiyene4460
    @nazrawiyene4460 2 дні тому +23

    ምን ልበላቹ 😢
    ከምን አይነት መንገድ እንዳናቹኝ ብታውቁ
    ብቻ እግዚአበሔር ይባርካቹ 🙏🙏

  • @Tsiye_tefera
    @Tsiye_tefera День тому +25

    ጌታ ሆይ kingdom sound ከቅዱሳን ጋር እንዳመልክህ እርዳኝ🤲
    አድስ አበባ ሆናችሁ እዚህ ቦታ የማትመጡ ጴንጤዎች ታከሙ

  • @Zowilo-m8h
    @Zowilo-m8h День тому +11

    ልጅ አባቱን ዳቦ ቢለው
    ድንጋይ ወስዶ እንዳይሰጠው
    ሰው መልካምን ማድረግ ካወቀ
    የእግዚአብሔር ፍቅር ከሰው የላቀ
    its deep.........thanks lord
    Musicians stay blessed

  • @BonnkeEyasu
    @BonnkeEyasu 2 дні тому +7

    ❤❤ይሁን ያልከው የፀና በመሆኑ 😢

  • @hileadela2925
    @hileadela2925 2 дні тому +5

    Sezmrw yewalkut mezmur❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 22 години тому +2

    ❤❤❤❤

  • @atomicphysics912
    @atomicphysics912 2 дні тому +48

    LK notification sidersegn roche gebche nw mayew always ...God bless You

    • @barnabasmilkyas4642
      @barnabasmilkyas4642 День тому +2

      Wedate nw roteshe yemetayewe beselke kehone merote yet yadersale weyese ruwache negn lemalete nw
      Aweka nw

    • @nomenaz4523
      @nomenaz4523 День тому +1

      Istg 😭❤

  • @ayalew-r2j
    @ayalew-r2j 2 дні тому +7

    ሁሌም በአምልኮችሁ ውሰጥ የእግዚ/ር መንፈሰና ኃይልና ህልውና ሰላለ በጣም ደሰ ይለናል ተባረኩ❤❤❤

  • @TebazuBekeleOfficial
    @TebazuBekeleOfficial 23 години тому +5

    በቃ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭የኔ ኢየሱስ የኔ መከታ የሁልጊዜ ጓደኛዬ በሰው ሀገር እናቴና አባቴ ምን ልበልህ የኔ ጌታ😭😭

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh День тому +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንጂ ሌላ ምንም አልልም አሁንም በድጋሚ ተባረኩ

  • @AmisuYegetaLiji
    @AmisuYegetaLiji 23 години тому +2

    ኡፍፍፍፍ😢😢 አሜንንን አሜንንን🙏🙏 የሰማይ አምላክ ቂዱሱ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በብዙ ፀጋ ተባረኩልኝ🥰🥰🍇🍇🍇🍇

  • @abrehammirkena1416
    @abrehammirkena1416 День тому +3

    Wyyy tebareku be bzu 🥰🥰....

  • @natanblessing-dl8pp
    @natanblessing-dl8pp День тому +4

    Kingdom sounds for real my whole heart goes deeper with holyspirit blessings may God Bless You All Highly

  • @HermonAklilu-c8s
    @HermonAklilu-c8s 2 дні тому +4

    Tebareku❤❤

  • @TsegaMelese
    @TsegaMelese 8 годин тому +1

    Zemenachu yibareki❤❤❤❤

  • @SamuelLosinde
    @SamuelLosinde День тому +7

    Teye nefes hulunm lesu teye 😢😢

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 2 дні тому +5

    እንዴት መታደል ነው ወጣትነት ለክርስቶስ ሲሰዋ በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ ይህ መንፈስ ከእናንተ አይወሰድ በጣም ነው የምወዳቹ በብዙ ተባረኩ❤

  • @metmikuyohannes6869
    @metmikuyohannes6869 14 годин тому +2

    You guys are blessed
    What a quality worship 😍
    እግዚአብሔር የሚያሸተው መልካም አምልኮ
    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በበረከት እንጨናነቅ 🙌🏽

  • @henokabaynehgebrehiwot4589
    @henokabaynehgebrehiwot4589 2 дні тому +17

    ደግሞ ይህን ወር ልታሳምሩልን ነው🥰🤎

  • @sidetoside9215
    @sidetoside9215 2 дні тому +10

    8:45 የሚረባኝን ፡ የሚያውቅልኝ (፪x)
    ከአንተ ፡ በላይ ፡ ማንም ፡ የለኝ
    እኔ ፡ ለራሴ ፡ ደካማ ፡ ነኝ
    ከአንተ ፡ በላይ ፡ ማንም ፡ የለኝ
    እኔ ፡ ለራሴ ፡ አቅምም ፡ የለኝ
    አፈርኩበት : እኔ ፡ አውቃለው ፡ ባልኩበት
    እኔ ፡ አውቃለው ፡ ባልኩበት
    አፈርኩበት ፡ አስቢያለው ፡ ባልኩበት
    አውቂያለው ፡ ባልኩበት
    አሁንማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x)
    እንግዲማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x)
    ልጅ ፡ አባቱን ፡ ዳቦ ፡ ቢለው
    ድንጋይ ፡ ወስዶ ፡ እንዳይሰጠው
    ሰው ፡ መልካምን ፡ ማድረግ ፡ ካወቀ
    የእግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ከሰው ፡ የላቅ (፪x)
    አሁንማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x)
    እንግዲማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x)

  • @lijfasil5993
    @lijfasil5993 День тому +4

    So much grace 👑 🙏 ❤️

  • @ChristianSelamu64
    @ChristianSelamu64 День тому +5

    Kingdoms endew mn largachu bicha birkrk belulgn❤

  • @JoeMark-r1h
    @JoeMark-r1h 22 години тому +3

    Yihe nw yene geta milewn ye Azuyen mezmur selulin please 🙏🏼🙏🏼

  • @DesuDesu-o3x
    @DesuDesu-o3x День тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን ተመስገን ❤❤

  • @MelakuMemiru
    @MelakuMemiru 2 дні тому +5

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @LidiyaZewdu-zj1bc
    @LidiyaZewdu-zj1bc 2 дні тому +7

    UA-cam gebche ymalwetaw yenantn mezmur sesema nw egziyber yebarkachw❤❤❤

  • @MikiMiki-ye8wf
    @MikiMiki-ye8wf 2 дні тому +6

    Weeeeeey geta yebarkachu

  • @eliasnegash6502
    @eliasnegash6502 2 дні тому +4

    Abo Geta yebarkachu mnm kal ayinoregnim !

  • @amanueleyob5226
    @amanueleyob5226 2 дні тому +4

    Nefse reseresech😢🙌
    Tebarekulgn🙏

  • @Singerasratagegnhu
    @Singerasratagegnhu 13 годин тому +2

    በእግዚአብሔር ስም ተባርክያለው❤❤

  • @YoditMule
    @YoditMule День тому +4

    Yemayresan yemaytewn amlakachin hulem kegna gar nw❤

  • @nahom-cx7wr
    @nahom-cx7wr 2 дні тому +5

    menfes yalebet ewnwtegna mezmur new God bless all of you...forever sound quality, recording, bass.. all are grace full 🥰😇💯💯🙏🙏

  • @temusam3980
    @temusam3980 День тому +4

    ዉይ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @OliEmiru
    @OliEmiru День тому +4

    God bless u🙏🥰

  • @beinspired1st
    @beinspired1st День тому +3

    ወይ መታደል ❤ የአምልኮ ልኩ ይህ ነው ብርክ በሉ።

  • @SameawitFasel
    @SameawitFasel День тому +4

    Tewekut hulunem lante tewkut❤❤

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 2 дні тому +5

    ተባርኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ 🙏👏🙌💕❤️🤲😊😊

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 дні тому +6

    የሚገርም ነው! ወጣትነታችሁ በኢየሱስ ደም መቀጠሩ መታደላችሁን ሳስብ ትውልዱ በክርስቶር ይጠቅለል ብዬ ፀለይኩ በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @bezatube6637
    @bezatube6637 День тому +3

    Tebarekulign🙏

  • @selamawithabtamu4194
    @selamawithabtamu4194 День тому +4

    i get stronger 🥺🥰

  • @bethelb.3226
    @bethelb.3226 День тому +5

    I can not stop listening be blessed.

  • @kalkidantadele2219
    @kalkidantadele2219 2 дні тому +4

    This mezmur😢beqa egzther yebarkchu❤🙏

  • @MamoAbrh
    @MamoAbrh День тому +3

    Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DawitDave-hr9cm
    @DawitDave-hr9cm 2 дні тому +4

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miratuumardaasaa1972
    @miratuumardaasaa1972 День тому +3

    Abeet blessed chair 💕

  • @BoruDulo-v3c
    @BoruDulo-v3c 2 дні тому +6

    The hand of God is upon us

  • @ephremmubarek293
    @ephremmubarek293 2 дні тому +4

    praise God

  • @emnetendrias4055
    @emnetendrias4055 4 години тому +1

    WOW

  • @JaleneAdem-e9i
    @JaleneAdem-e9i День тому +4

    My god yehe direct yene melekte new press god 🙏🙏

  • @RebkaGezahegne
    @RebkaGezahegne День тому +3

    Yeni konjo tebarki❤❤❤

  • @SebleAbebe-t7l
    @SebleAbebe-t7l 2 дні тому +4

    My like was the 1000th❤❤

  • @TemesgenAyele-o2l
    @TemesgenAyele-o2l 2 дні тому +4

    ሰለ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰም ይባረክ እወዳችኋለሁ

  • @emebetkebede2691
    @emebetkebede2691 2 дні тому +3

    Amen Amen God bless you all ❤

  • @user-asealex51
    @user-asealex51 День тому +6

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 😭😭😭😭🥰

  • @sinte3607
    @sinte3607 2 дні тому +4

    WOW TEBAREKU GETA BIRIKKKKKKKKKKKKKKKKK YARGACHU 😍💌❣ 👌

  • @SifanFeyisa
    @SifanFeyisa 2 дні тому +5

    ❤❤❤amen🙏🙏

  • @SaymenBona-dg4qp
    @SaymenBona-dg4qp 2 дні тому +5

    ዘመናችሁ ይለምልም በጣም ተጠምቼ ነዉ ምጠብቃችሁ

  • @bezawitdemelash2585
    @bezawitdemelash2585 2 дні тому +6

    11:10 Ahunma kante gar lesmama 🙌🙌🖤🖤

  • @nathansis2396
    @nathansis2396 2 дні тому +5

    David Getachew ❤❤

  • @RehobotTemesgen
    @RehobotTemesgen 2 дні тому +7

    Kingdom❤🔥

  • @Alba77tross
    @Alba77tross 2 дні тому +6

    አባትዬ❤❤

  • @abuniseven3287
    @abuniseven3287 12 годин тому +1

    the message is for me

  • @DiboraBekele46
    @DiboraBekele46 2 дні тому +4

    Abatiye yene wedaj *2
    Nuroye bante iji bante iji.
    Abatiye yene kelela kelelaye
    Bexila sir new maderiyaye ....Geta yesus zemenachun yibark

  • @BrookMorebo
    @BrookMorebo 2 дні тому +3

    What a song 😢 nefsn yaresersal🙏

  • @ephaye1820
    @ephaye1820 День тому +2

    Tebarekuuuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ande ken kenante gar zemeralew

  • @Daniwondimu
    @Daniwondimu 2 дні тому +4

    God bless everyone

  • @Mezmur_bet369
    @Mezmur_bet369 4 години тому

    የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር ❤❤❤❤

  • @BIRUKBelay-rv9fc
    @BIRUKBelay-rv9fc 2 дні тому +4

    geta zmenachun ybarkw

  • @MenbereEristu
    @MenbereEristu 2 дні тому +3

    Richoyeeeee blessed.......❤❤❤❤❤ Bereketochachin

  • @JhomTaye
    @JhomTaye 2 дні тому +3

    What a powerfull song 🙌🙌🙌🙌

  • @niftalemmulu7860
    @niftalemmulu7860 2 дні тому +3

    God bless you

  • @fabrygass2203
    @fabrygass2203 2 дні тому +3

    What a way to start off my week. I love yall!! be blessed shikorinatat

  • @nahomamare1506
    @nahomamare1506 2 дні тому +2

    This worship night ufffff🙌❤

  • @Liya-f2f
    @Liya-f2f День тому +1

    God bless you 🙏

  • @EreftuDesta
    @EreftuDesta 2 дні тому +4

    ❤❤❤😢😢amen

  • @rutht9104
    @rutht9104 День тому +2

    God bless you all 🙏❤🙏

  • @SelamawietYoseph
    @SelamawietYoseph 2 дні тому +3

    Egzabher sm ybarek sl hulem❤😢

  • @abalex488
    @abalex488 День тому +2

    💛

  • @tarekegntagesse2128
    @tarekegntagesse2128 4 години тому

    I dont have word God blessed

  • @NiguseGeda
    @NiguseGeda День тому +2

    Jesus is lord

  • @BineyamBelay
    @BineyamBelay 2 дні тому +3

    ❤❤ኡፍፍፍ ewodachalew

  • @AbelMelese-r4j
    @AbelMelese-r4j День тому +3

    ተባረኩ

  • @AsheXav-l1f
    @AsheXav-l1f 2 дні тому +4

    Lemndenw. Yedanegatku 😢😢

  • @EdenTesfaye-eu5dr
    @EdenTesfaye-eu5dr 12 годин тому

    Geta hoy ewuyyyy❤❤❤❤❤

  • @TsegayeFekadu-h6k
    @TsegayeFekadu-h6k День тому +2

  • @GenetAbebe-lo8fo
    @GenetAbebe-lo8fo 2 дні тому +3

    የኔ ክመሞች 😢😮😮

  • @enushefrem
    @enushefrem 2 дні тому +2

    ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 2 дні тому +4

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misganashibru735
    @misganashibru735 2 дні тому +4

    እንዳይወድቅ አያሰጋው

  • @Yisak-j2s
    @Yisak-j2s День тому

    ተባረኩልኝ በጣም እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላቹ!!

  • @AbenezerAbebe-j8m
    @AbenezerAbebe-j8m 2 дні тому +5

    ዘላለሙን አያሰጋውም😢

  • @JesuHena
    @JesuHena 12 годин тому +1

    ውይ እግዚኣብሄር

  • @Nasky2Cold
    @Nasky2Cold 21 годину тому

    Let us download 🙏

  • @MolalegnBayisa
    @MolalegnBayisa 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HagosGoitom-v9l
    @HagosGoitom-v9l 2 дні тому +4

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalwotChoirOfficial
    @HalwotChoirOfficial День тому

    kingdom sound stay blessed ❤❤❤