As Arsenal fan they look like strong team but Brentford and Nothgam forest away games will be tough for them in Jan ... i belive we are in the title race still a lot of games a head so let's see .....
Dear Alazar, Arne Slot is right. Anything can happen (every game is full of open possibilities) in the remaining 22 fixtures. I hope all the variables that can happen in the football world to be in favor of Liverpool's journey towards winning the Premier League. YNWA!!!
YNWA ሊቬዎች ሙያ በልብ ነው ስለዋንጫ ሚወራበት ታይም አይደለም ከፊት ያሉ ጨዋታዎች ስለማሸነፍ ብቻ ነው ማሰብ የሚገባን ❤❤❤
ሊቨርፑል የአውሮፓ ምርጡ ክለብ ❤❤❤
በእውቀትና መረጃ ላይ የተመሰረተ ድንቅ እይታ፥ ድንቅ ትንታኔ፥ ቃላት አመራረጥና ያለብክነት የሆነ አጠቃቀም! አይወሰድብህ!
እንደ አማርኛ ፊልም መጨረሻው after 90min. ይታወቃል ሊቬ እንደሚያሸንፍ
አሁን በቃ የዋንጫዉ ነገር ያበቃለት ይመስላል ሊቨርፑል የPL ሻምፒዮን
IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Let's Go Reds Stay 💪 💪 YNWA Alazar Asgedom Stay Quality
ጎበዝ ነጥቡ ብቻ አይደለም የፊት መስመሩ እኮ ስል ነው ከኑኔዝ ውጭ ተከላካዮችግን ክሊን ሽት እያበላሹብን ነው ቫንድያክ እየተሰላቸ ነው ኮናቴ እስኪ መለስ የመሃል ተከላካይ ቢመጣ ማካ ማካ ማካ ግራቪ ዋው ጆንስ ❤❤❤ ሳላ ሳላ ሳላ ጭራሽ የበለጠ እየበሰለ እየጎለበተ መጥቷል በተለይ የቡድን ስራው ላይ አሲስቱ እእኡእቡምም ሲያገኝ ይደረግመዋል ጎሉ ልዩ ናቸው ፖሉ የመለሰው የዘጠና ዲግሪው ሙከራ ቢገባለት ውስጤ ነበር ጋክፓ ምርጥ አመት እያሳየ ነው ቦታው ተመችቶታል ሹቶቹ ሚሳይል ናቸው ❤❤❤
ትላንት ደግሞ ይበልጥ የዋንጫ ቡድን መሆኑን አሳይቶበታል እንደተጀመረ ደቂቃ ጎል ገብቶበት እንደዛ compact ሆነው ሲጫወቱ የነበሩትን አስከፍቶ ማሸነፉ እራሱ ምን ያህል ጥሩ ቡድን እንደሆነ ያሳያል በተለይ የ Chelsea መሸነፍ ተከትሎ የ Slot ስራ እንዳለ ሆኖ Klopp ትልቁን ስራ ስርቶ ነው የሄደው ለ Slot የቤት ስራውን አቅልሎለት ነው የሄደው
Alazar Welcome YNWA❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
YNWA ❤️💪
አረ ሊቬን ማነው የሚያስቆመው ሰዎች የሌለ ቆሰቆሰ እኮ
የዚህ አመት ሻንፒዮን ይሆናሉ ፣ ሊቨርፑሎች በጣም ምርጥ ቡድን ናቸው። በዛም ላይ ማንም ትዕቢተኛ የለም ፣ ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ሁሉንም ጨዋታዎች እኩል ያከብራሉ።
well said
አሌክሶ እይታህ እሚገርም ነው
ሊቬም ይለያል
As Arsenal fan they look like strong team but Brentford and Nothgam forest away games will be tough for them in Jan ... i belive we are in the title race still a lot of games a head so let's see .....
Alazare gen endet endemewode ere telyalehu
አላዘር ትክክል ሊቨርፑል ጎል ሲቆጠር በጣም አላስፈላጊ ጉልት ያስወጣል፡፡ከርኬዝን ማምጣት ይጠበቅ ባቸዋክ ወይም የሊዎኑን ልጅ
Unstoppable team❤
አልቋል ሲዝኑ ሊቨርፑል ሻምፒዮን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Liverpool for ever reds here we go again
We Are Liverpool
Reds together ❤️
YNWA
Dear Alazar, Arne Slot is right. Anything can happen (every game is full of open possibilities) in the remaining 22 fixtures. I hope all the variables that can happen in the football world to be in favor of Liverpool's journey towards winning the Premier League. YNWA!!!
ዘንደሮ ” የኳስ ነገር አይታወቅም” አልልም!!
ለምን?... ቢባል ዋንጫው ከቀዩ አያልፍም!!
The most consistent team so far is Liverpool.
ቅድሚያ ጎል ገብቶበት ማሸነፍ የዋንጫ ቡድን ባህሪ ቢሆንም ቀድሞ ጎል የሚቆጠርበትን ነገር ካስወገደ ሊቨርፑል በሁሉም ነገር ፍጹም የተሟላ…እንከን የለሽ ቡድን ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
Liverpool Liverpool ❤❤
😍😍😍😍
ስለ ሳለህ ልክ አይደለህም ጆንስ ያገበውን ጎል ለመቆጠር ሚናው የማነው ቸመልሰህ እይ
❤❤❤❤❤❤❤
መሪ ብንሆንም We aren't in the title race
ዋንጫውን ለምን ሳያደክሙን አሁን አይሰጡንም ynwa
አርሰናል አይይይይ እስካሁን ሲቲን እንጅ አርሴ ማለቴ አርሶ አደሮች ዘርተው መናዎች ምርታቸውን በረዶ ስለሚመታባቸው አጭደው እንደማያስገቡ ከወትሮውም የታወቀ ነው
Agelaletehe yemchegnale
❤❤❤❤❤❤❤❤
#ሊቨርፑል ከቡድኑ የባሰ አንፊልድ እሳት ነው በአሁን ሰአት 🔥 🔥 የገባ አይተርፍም...
yes we are the reds
We gonna win the league ynwa
YNWA
Enamesegenalen al azar ena messa
አሁንም gole keeper ልክ አይደለም Alison የመጀመሪያ gole keeper መሆን አይገባውም ያለሱ ብዙ cleansheet ነበረው ቲሙ እና champion መሆኑን እኔጃ
Ye Liverpool gisigase yikeshifal I'm sure 👍😀👌😉
Keep ur dream
Amazing performance by Liverpool but championship gn yekebdale
አሌክሶ አርሰናል ከሊቬ መች ነው የሚጫወተው ?ሣካ ቀዶ ጥገና አያደርግም እውነት ነው?ሀብቴ ነኝ ❤
ሳካ ለሊቨርፑል አይደርስም
YNWA❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂😂
Y N W A
❤❤
Unstoppable team❤