Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅግ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ጊወርጊስ ይርዳን🙏🙏🙏
ሁልጊዜ ለአባትህ እዲሄዱ እጠቁምህ ነበረ እኮን ለቦታዉ አበቃህ
አረ ናሂ በልቤ ሳስብህ ነበር ኣባትህ ወደ በርሚሉ በወሰዳቸዉ ብየ እያሰብኩን ነበር😢 ኣንተና ቤተሰቦችህ ሳያቹ በሚድያ በሁላቹ መተት ያላቹ ይመስለኛልና ተመስገን😢 በጣም ደስ ቡለኛል ኣባትህ ቁመዉ እንድሄዱ ተስፋ ኣለኝ
ወኔድሜ ናሂ አባትክን እዚያ ውሰዳቸው❤
@@makimahari4958ሚኪ ኣለኪ ኢኪ ብ ፎይስብክ ካብ ዘይረአኪ ብዝሕ ገይረ ዳሓንድየ ይብል ነይረ ❤ኣብዚ ረአኪ ደስ ኢሉኒ
ናሂ ወንድሜ በጣም አደንቅኋለሁ የመምህር ተማሪ ነህ!!🥰
አያቴ ለቅዱስ ቁርባን እንዲበቃልኝ የሁልጊዜ ጸሎቴ ነበር ጊዮርጊስ ሔዶ ከመጣ ወዲህ እቀርባለሁ አለኝ እግዚአብሔርን አመስገኑልኝ በእውነት
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰማዕቱ ጋር ሔዶ የሚታየው ነገር እንክዋን መቁረብና አለም በቃኝ ብሎ ያስመንናል
@elroitube27 እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን❤
ግን በማርያም እስኪ ምታውቂውሰው ካለ ተባበሪኝ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ንገሩኝ ከባህርዳር እዛው ምንያህል እርቀትአለው
መምህርዬ ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ማርያም❤❤❤ ሰማዕቱ አባቴ ይባርከን ለደጁ ያብቃን
አሜን😢
Be betu yeadekut kidus giyorgis Le betu yabkagn
አሜን(፫) እኔ እራሴ ስጠብቅ ነበር በእርግጥ ሁሌም የሰማዕቱን ተአምር እሰማለው ግን ከመምህር አንደበት ለመስማት ቸኩዬ ነበር
አሜን አሜን አሜን ❤️🥰🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት
✅የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጣም ጀግና ጎበዝ ተማሪ ናችሁ የምር ስት ጀግና ሴት አለ✅🌾
ተርቢኖስ በጣም እናመሰግናለን መምህራችንን ሰመአቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ስለወሰድክልን❤❤❤
መምህር ተስፋዬ የስንቱን ህይወት ያተረፈ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
Ewnet dink liyu enku memehirachin amen amen amen 🙏🙏🙏
ማርያምን ይህንን ቪድዮ በጉጉትስጠብቀው ነበር የአባቴ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ለመስማት ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አርቲስት ሙላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንግዲህ ይህ ድንቅ ተአምር አይተህ ዝም እንዳትል የስራ ባልደረባዎችህ ይህንን ድንቅ ተአምር ይዩ ይዘኃቸው ሂድ ናሂ ደሞ በጣም ስነስርአት ካላቸው ጎበዝ ትሁት ይቱበር አንዱ ነው እንዃን ለደጁ አበቃህ ናሂዬ አሁንም ሲናገር በትህትና ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ቤተሰቦችህም ይዘህ ሂድ በርታ የመምህርዬ ወንድም እመቤቴን አዩአት አቤት መታደል በረከትዎ ይደርብን በጣም ትሁት ናቸው መምህር አሉህኮ ብርሃን አየሁ ያልከው ልጅ መታደልህ የጌታችን መስቀል ጌታችን አየኃው በረከትህ ይደርብን በእውነት እጹብ ድንቅ ነገር ነው ምትነግሩን ወንድማችን ቅዱስ ጊዮርጊስ መልካም የምትፈልገው ስራ ይስጥህ እናታችን እንዃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥያቄዎችሽ ሁሉ ምላሽ ሰጠሽ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን ልክ ነሽ በትዳር ላይ ምናስቀድመው ፍቃደ እግዚአብሔር ሳይሆን ነጻ ፍቃዳችን ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን የልጆችሽ አባት እግዚአብሔር ይመልስልሽ አይዞሽ የቸሩ መድኃኔዓለም ስእል አድኖ አየሁ ያለው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ልብ ብሎ ላዳመጠው አሪፍ ነጥቦች ነው ያነሳው እጅግ እናመሰግናለን ወድማችን ለምክርህ እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ተወከል ይሄ የመናፍቅ የሙስሊም ዛር መንፈስ ነው አንዳድ ቤተሰቦች ለልጆቻችሁ ምታወጡት ስም ትርጉሙን እያወቃችሁ አውጡ ስም ተጽእኖ ያደርሳል ይቅር በለኝና ወንድሜ ከቻልክ ስምህን ቀይረው እንዃን ከጥርጥር መንፈስ ተፈወስክ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አልፋና ኦሜጋ የነበረና የምኖር የእኛ አምላክ ህያው አምላክ ነው ትክክል ወንድማች አመሉ ነው እየተባለ ስንቱ ከሰውነት ተራ ወጣ ደሞ የመምህር ተማሪዎች ትንታግ ናችሁኮ የወንድማችን ሚስት ጎበዝ በርቺልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድማችን ጌታሁን እንዃን እግዚአብሔር ከሱስ ሂወት አወጣህ ወጣቶች አጥቅቷቸው ያለው ይህ የሱስ ነው እግዚአብሔር በእውነት ከሱስ ህይወት ያውጣችሁ በማለዳ ንቁ ሳይመሽባችሁ ካለፈው የሚመጣው እንዳይብስባችሁ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከትዎ ይደርብን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ድንቅ ተአምር የሚያሳይ ቤተክርስቲያን ስለመሰረቱልን እጅግ እናመሰግናለን ለብዙዎች የድህነት ምክንያት ሁነዋል አባቶቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግል ..........እንዲህ አይነት የነቁ የተባረኩ አባት ስላለን እድለኛ ነን አባታችን መከራዎ ለበረከት ያድርግልዎት ገነተ ማርያም እናቴ ከነፍስ ከስጋ ደዌ ፈውሽን አሜን ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን ተአምሯ ድንቅ ነው በትግርኛ የተናገርከው ወድማችን ጥሩ አገላለጽ ነው የገለጽከው አማርኛ ለማይችሉ ግን ወይኔ መታደላችሁ ብዙዎቻችሁ የቸሩ መድኃኔዓለም ስእል አድኖ አይታችኃል መመረጥ ነው ወድማች ልክ ነህ የኛ አምላክ የፍቅር አምላክ ነው በሌላ ቋንቋ የተናገራችሁ ባልሰማችሁም እናመሰግናለን ጠቅለል ሳረገውይህንን ተአምር እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ክብር ምስጋና ለገናናው ሰማእት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን ተአምርህ እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው ስራህ ግሩም ድንቅ ነው የኔ አባት እኔንም ለደጅህ በቅቼ ቁሜ ለመመስከር አብቃኝ በጣም ነው ያስቀናችሁኝ በእውነት በረከታችሁ ይደርብኝ እጅግ የታደላችሁ ናችሁ ቁምነገሩ ያያችሁት ተምራችሁበት ወደ ህይወት ማምጣት ነው ክርስትናችን ተግባራዊ ክርስትና ይሁን መንፈሳዊነት ይቅደም ይህንን ይጠቅማቸዋል ብለህ ለቀረጽክልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አዎ ጠቅሞናል እናመሰግናለን
ኤፍታዬ ተባረኪ አንቺም ኮሜንቶችሽ ደሰይላል በርቺ ብርቱም ነሽ ወንጌል ሲያስተምር መምህር ጥከዠቅስ ላይ ከመምህር እኩል ነው ምቴጅው ጎበዝ በርቺ ❤❤
ኤፍታህዬ ፀጋውን ያብዛልሽ በውነት በርቺልን
👏👏❤️❤️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቺ እንበርታ እህታቺን
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 እንኳን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥሽ በደብ ነው ያዳመጥሽው እኛ ውስጥ የገባው ነው የሚወጣው አዳማጭ ነሽ❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እስቲ በ ላይክ አሳዮኝ
መምህር ከሄደበት ቀን ጀምሬ ምስክሩን ለመስማት ከመጎጎቴ ብዛት 10አመት ነው የሆነብኝ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን።
በአሁን ሰአት መንገድ ዝግ ነው የተባለው እውነት ነው ?እምታቅ ከሆነ እንዳታልፈኝ 🥺🙏
@@Fevenmes ተርቢኖስ Media UA-cam ቻነል ላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
@@Fevenmes Terbinos Media ዩቲዩብ ቻነል ላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
እኛም በስደት ያለነው ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ይፍቀድልን ሁሌ እናፍቃለሁ በርቢል ጊዮርጊስ ለመሄድ ጌታ ሆይ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ አሜን
አሜን ሁሌም ትከታተያለሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አባት እናቶች እህት ወንድሞች እናትየ ታማብኝ እንድምረልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎት አድርግልኝ ❤😢
አይዞሽ ሰማዕቱ በምልጃው ያስምርልሽ
እግዚአብሔር ይማርልሽ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስልሽ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠው ቃልኪዳን ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያማልድልሽ
እግዚኣብሔር ይማርልሽ እህታችን
እግዚዓብሔር ይማርልሽ አሜን
ክርስትና ስማቸው
የሊቀ ሰማእታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ወዳጄ አማላጄ ጠባቂዬ መመኪያዬ ፍቅርህ በልቦናችን ጣእምህ በአንደበታችን አሳድርብን አሜን
አሜንንንንን❤❤❤
ኣሜን በእውነት ኣሜን❤❤❤
ኣሜን
አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን ❤🤲
ተርሚኖሶች ጥር ላይ ተማሪዎች እረፍት ሲሆኑ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ለሚጓዙ ወላጆች ብታወቻቹ እኔም በስደት ሁኜ ለሰማእቱ በር ደጅ እየጓጓሁ ላለሁት እናት ልጆቼንና ባለቤቴን አሳምኜ ለመላክ እፈልጋለሁ አደራ መምህር ተስፋየ የግማሽ ሴሚስተር እረፍት ላይ አመቻችተዉ ለተማሪዎች የጉዞ እድል ይ ይመቻችልን ይሄን ሀሳብ የምትደግፉ በላይክ👍 ድምፅ ሁኑ እንዲመቻችልን ወጣቱ ተማሪ መንገዱን ስቷል ይሄን አጋጣሚ የሚጠብቅ ብዙ ወጣት ተማሪ አለና አደራ ማለት እወዳለሁ
የመምህር ትምህርቶች በኦሮምኛ ይተርጎም የምትሉላይክ አርጉ
አሪፍ አሳብ
እውነት ብለሻል ቤተሰቦቻችንን ማንቃት ያስፈልጋል አብዛኛው አማርኛ የማይችል አለ በዚ ጉዳይ መምህር ቢያስቡበት 🙏🙏🙏
Tkeklegna hasab ❤
እየተተርጎመ ነው ብሎ ነበር እይድል መምህር የሆነ ግዜ
ባትክክል ኡፍፍፍ 😭😭😭ሁናት እንዳዝ ቢሆን ስንት ቤታሳቦቻቺን ድኖ ኔበራ 🙏🙏
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ጉዞ ነበር መምህር ካንተ ጋር በመጓዛችን ልዩ ያደርገዎል አምላከ ጊዩርጊስ ይመስገን🙏❤
መምህር እኔም ድኛለው ሰማእቱ የኔ ጌታ የጌታዩ አገልጋይ
አርቲስት ሙላለም እዚህ ቦታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
በጣም. ማርያም እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሞ ሲዘምር በስማም ደስታዬ ወደር የለውም😊
እግዚሃብኤር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር!!! እኔ ግን ስለበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ቃል አጣው እፁብ ድንቅ።
የሰው ልጅ የእጁን ያገኛል የአፉን ፍሬ ይበላል። መምህር ተማሪዎችህ ሁሉ ስያመሰግኑህ እያየሁም እየሰማሁም ለዚህ አገልግሎት የመረጠህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህንም ያርዝመዉ ሠላምህ ይብዛ እኛንም ችግርና ጭንቀት ያለብንን ልጆቹን ለደጁ ያብቃን እላለሁ። በእርሶ አንደበት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለተዋህዶ እምነታችን ፀልዩልን
ፀልዩልኝ እባካችሁ ለቦታው ያብቃሽ በሉኝ ከእህቴ ጋር መምህር በፀሎት አስበን
አቤት ታድላችው የኔ ልብ በፍርሀት ድው ድው አለብኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናቴ ጋር ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ወንድሞቼንም በምህረት ጎብኝልን መላው ቤተሰብን ለደጅህ አብቃን❤
እኔኮ የማውቃቸው ሰዎችሁሉ መምህርን ሲያውቁትያለኝ ደስታ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤
እኔ መምህር ተስፋየን መከታተል የጀመርኩት በርሜል ጊወርጊስ ደርሼ ከመጣሁ በዃላ ነው ከዛ በፊት ስለ መንፈስ ሚያስተምር መምህር አልወድም ነበር በተለይ መምህር ግርማን እጠላቸው ነበር ስለመንፈሳዊ ህይወት ያወኩት በመምህር ተስፋየ ነው...ለመጀመሪያ ጊዜ ንስሀ የገባሁተት በርሜል ጊወርጊስ ነው ።ደርሼ ከተመለስሁ በዃላ ሱሪ መልበስ አቆምሁ እና የበፊት አና ያሁን ሂወቴ አይገናኝም በእግዚአብሔር እንድፀና ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
መምህርዬ ያተ ተማሪ መሆን አተን መስማት በራሡ መመረጥ ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ የሰጠውን የዘመናችን እቁ መምህራችን በጣም እኖድሀለን ከኛ በላይ እግዚአብሔር የውደድልን መምህርዬ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
እኝም በሰደት ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶን ለመርጠጥ ይፍቀድልን ሁሌ እናፍቃለሁ በሮቤል ለመሄድ ጌታን ይህ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ኤሜንንንንንን🤲🤲🙏በፀነሰች አሳቀኝ ወሀለተ ብረሀን😢
እሰይ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ የረገጣችሁ ሁላችሁም በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን 😢😢😢😢
የሄንን እንድሆን የፈቀደው ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን አባቴ ሰማዕቱ ያሳደከኝ ዘወትር ተለይተሀኝ አታዉቅም እና አሁንም አትለየኝ አባቴ እስከነ ቤተሰቦቼ ህይወታችንን ቀይርልን በክርስቶስ ክርስቲያን የተባለዉን ስሙን እንድናከብር አግዘን አባቴ አሜን ሳይገባኝ በሃጥያቴ በበደሌ ሳትፈርድ ይሄንን እንዳይ ስለ ፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ አባቴ መድሃኒአለም ስለ እናት ስለ እመብርሃን ስለ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ስለ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ስለ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ስለ አባቴ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ስለ አባቴ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስለ እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ስለ አባቴ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስለ እናቴ ቅድስት አርሴማ ስለ እናቴ ቅድስት ፀበለ ማርያም ስለ ስለ ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ስለ ሁሉም ወዳጆችህ ብለህ ለደጅህ አብቃን እና ሰው አድርገን ክርስቲያን አድርገን አባቴ መድሃኒአለም ስለ ስጋወደምህ ብለ ስለ እናትህ ስለ እመብርሃን ስለ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ስለ አባቴ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ስለ ሁሉም ቅዱሷኖችህ ብለ ያሉትን ቤተሰቦቼ ለስጋወደምህ አብቃልኝ የሞቱትን በእቅፍ አኑርልኝ አባቴ ቸሩ መድሃኒት አለም አሜን ደጋማ ሃጥያተኛ በደለኛ እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ ወለደ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን የመንግቱ ወራሽ ያድርገን አሜን❤
እግዚአብሔር አምለኽ ስለ ቅድስት እናትህን ድንግል ማርያም እና ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትል ለኔ በሀጥያት የሞተ ፍጡርህን እባክህ እንደቸርነትህ ለደጅህን አብቃኝ እንደ አልአዛር ከሀጥያት ሞት አንሳኝ እባክህ አባቴ 😢😢😢
እፁብ ድንቅ ነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ረድኤቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
"ማየት እውነትን ይገልጣል"ጥሩ አገላለጽ ነው
ብዙዎቻችን በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ቪድዬ ነው እንኳንም በሰላም ተመለሳችው እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤🤲
መምህር በተለያየ ቋንቋ ማቅረብህ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ትምህርቶችህንም በዚህ በኩል ብታቀርበ ብዙ ሰዉ ይማርበታል ቀጥልበት አግዚአብሔር ።አድሜ ጤናዉን ይስጥህ የተርቢኖር ግሩብ አናመሰግናለን በአካል ባንገኝም በመንፈስ አብረን ነን በፀሎታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ ሰማአቱ ይጠብቅልን
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይሄን ለአደረግ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሻችሁ ሁሉ እንኳንም ደስ አላችሁ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን❤❤❤ .የሰማዕቱ ወዳጆች በስደት ላልን የልባችንን መሻት ከሀጢያት በስተቀር እመብርሃን ፈፅማለን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ❤
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የኔ እናት👏
amen amen amen
በጉጉት ነበር የምጠብቀው የመምህራችንን ጉዞ እኮን ደህና መጣህልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሰማእቱ የቅዱ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላቸውም ይባረከን 🎉 አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃጥ በፀሎት አስቡን የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች😢😢😢😢😢 በስደት በህመም የምንሰቃየውን ለደጂህአብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እፁብ ድቅ የመዲሃን አለም ስራ በረከታችሁ ትድረሰኝ መምህራችን እኛም ከስደት መልስ ለደጁ አብቅቶ ምኞታችን ይሳካ ዘንድ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ፍቃዱ ይሁንልን እንደጎዋጎዋን እንዳንቀር አደራ አባቴ
የመምህር ተማሪዎች እንዴት ነው ደስ የሚሉት አቤት ትህትና አቤት አነጋገር መምህር የድካምህ የልፋትህን ውጤት እያየህ ስለሆነ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔስ በቅናት ሀገሬ መግባትና ይሄን በረከት ለመካፈል ልቤ ተነሳብኝ ውይ መታደላችሁ ❤❤🙏❤
አቤቱ ጌታ ለዚህ ለቅዱስ ቦታ አበቃኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😥😥😥😥😥❤🤲🤲🤲
አሜን ግን የት ነው የምገኛዉ አገሩ
መምህር የብዙ ወጣቶችን ህይወት እየቀየርክ ነውና እግዚሃብኤር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ።
እናቴ ሆይ አሜን ብያለሁ ምርቃትሽ ደርሶኛል ስለ አንቺ ዘወትር አምላኬን አመሰግናለሁ ምንም በአንቺ በኩል በመጣው የዛር መንፈስ ብጠቃም ዛሬ እኔ በሰነፍኩበትና በወደኩበት የእግዚአብሔር ምህረት ታክሎበት ያንቺ ጸሎት በባእድ ሀገር ሞገስ ሆኖኝ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖኝ አለሁ እስከዛሬ አንቺ ለኔ የእናቶች ተምሳሌት ነሽ ለራስሽ ሳትኖሪ እኔን ያኖርሽኝ ሁሌም የማላፍርብሽ የምኮራብሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ለንስሐ ዘመንን ለፍሰሐ ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ በዓይነ ስጋ ያገናኘን ደግሞም ሁሌም አደራ የምትይኚን አደራ አላፈርስም ከነ ማህተቤ እመጣልሻለሁ እናቴ ሆይ እወድሻለሁ ያንቺው ልጅ ፍቅርተ ሚካኤል ሞገስ!!!❤❤❤❤🥰🥰🥰
ፍቅርተ ሚካኤል እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝሽ ሊቀ ሰመአቱን የግል ከለላ አድርጎ ይስጥሽ። አንችንም እንደ እናትሽ ለደጅ ያብቃሽ።
@@SAT-w1t አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen❤❤❤❤❤
የስማእቱ የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላቹውንም ይባርክልን መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️♥️♥️♥️
ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ/2/ታምሩን ለአለም ንገሩ/2/ድንቅ ስራውን መስክሩእግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
🇨🇬አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይርዳን!🇨🇬
ሙሌወንድሜ ከመምህር ጋር ስላየሁህ ደስብሎኛል በርታ ሌሎችም አርቲስቶች የመምህርን ትምህርት ብትሠሙ ይጠቅማችኋል
ይርማል አርቲስት ሙሌ ናሂ ወንድሞቻችን ብዙ የመምህር ተማርዎች እዛ ቦታ ላይ ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል የምር እኛንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን ፀልዩልን
ሰማአቱቅዱስጊወርጊስ የኔ አባት አሳዳጊየ ለደጂህ አብቃኝ
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እኔ የሄድኩት ከዱባይ ነው በግሌ ነው የሄድኩት ምንም ሳልሆን በሰላም ደርሼ መልካም ቆይታ ቆይቼ ተባርኬ ምስክር ሆኜ 40 ቀን ቆይቼ በሰላም ተመልሻለው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ግሩም ድንቅ ቦታ ያላይችው ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ እና ለቤቱ ያብቃችሁ
አሜን እህት።
አሜን 🙏 በፀሎትሽ አስቢኝ 🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣህልን በእውየልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ጠብቆ ለደጁ ያብቃን አሜን🙏✝️💒🕊መምህር ከዛ ቦታ በመሔድህ በጣም ደስስስ ብሎናል በእውነቱ 🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት አዉጥተህ🤲🤲🤲 ከቤታችን ውስጥ አንዱ ወንዲሜ በምክንያት አድርገህ ወሰዲልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤💙በረከታችሁ ይደርብኝ መምህርዬ❤
የእመቤታችን የግብፅ ስደት በረሀውን እንድናስበው ሚያደርግ በረሀ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እና ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ይህን ቦታ እንድናይ ምክነያት ስለሆኑን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው:;
ewnet nw enem kidanemihret sehed yeashewaw glet siakatlegn emebeten besedetwa asbat nbr
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏አምላከ ግዮርግስ ለደጁ አብቃኝ አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
መምህሬኖ በጸሎት አስበኝ ለደጅ ያብቃኝ የአንተ ተማሪ ወለተሚካኤል ከእንግልዝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤❤❤❤
ሰማቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ከተመረጡት አድርገኝ እባክህ ህይወቴን አስተካክልኝ ከታሰርሁበት ፍታኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን
መምህር ይህን ምስክርነት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገብረ ሥላሴ እና ወለተ ሩፋኤል ለድጁ ያብቃን የሄዳችሁ ሰዎች በጣም እስለኛ ናችሁ
ወለተ ማርያም መምህር እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም በጎጎት ስንጠብቅ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ቆይታ ነበር ለደጁ ያብቃን 🤲
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ ኣባቴ ፈጥኖ ደራሼ ረዳቴ ጠባቅዬ ወዳቼ ለደጅህ ኣብቃኝ/ን ለሁላችንም ኣሜን ❤❤❤
ሊቀ ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ አባቴ እኛንም ሥደተኞች ልጆችህን ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረ መምህር ያሳለፍከው እኛንም ለደጁ ያብቃን 🤲🤲ሰማዓቱ አባቴ ያሳደከኝ አባቴ ዛሬም በፍቅርህ ጥራኝ አምላከ ጊወርጊስ ✝️🕊️🕊️በረከቱ ይድርሰን አሜን ✝️🕊️🕊️🕊️
የእውነት እፁብ ድንቅ ነው የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላችንም ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሁላችንም ከታሰርንበት እስራት ይፍታን ሁላችንም መምህርዬ በረከታችሁ ይደርብን እኔ በጣም ነው ያስቀናችሁኝ ትልቅ ምስክርነት ነው ያሰማህን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጉጉት ነበር ስጠብቀው ይህን ነበር እንኳን ደና መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አርቲስት ሙሉአለም ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛልእልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌿🍀💠👏🌿🍀💠🌹👏🌿🍀💠🌹❤🕊🌾🌾🌾 የቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በረከቱ ይድርሰን ሁላችንም ለደጅም ያብቃን 🌿🍀🌹❤🕊🌿🍀🌹❤🕊🌿🍀🌹❤🕊🌿🍀🌹❤🕊💠💠💠💠💠🌹❤❤❤❤❤🕊🕊❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🕊
በዉነት አናንተን ስሰማ በጣም ደስ ያለኝ አቦታው ላይ ብሄድ ምንኛ ደስ ይለኝ አግዛብሔር አምላክ ከስደት መልሶ የ በርሜል ክዱስ ግዎርግስን ደጅ ለመርገጥ ያብቃን መምህር በውነት ቃል የለኝም አግዛብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልንን ለኛ አስበህ ይህንን ቪድዮ በመንገድህ ቀርጸህ ስላስቀመጥክልን እናመሰግናለን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ
መምህር ፍንትው ግልፅ አርገህ ነው ያሣየኸን በየቋንቋቸው ደሞ መመስከረቻው አስተማሪ ነው መድኀኔዓለም ይባርክህ🙏🙏ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቃቹህ🙏🙏ተርቢኖስ የጉዞ ማህበር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርካቹህ🙏🙏እኛንም ልዑል እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
በጣም የጎጎሁት ነገር ነበር መምህር ያዩትን እና ስለቦታው የተሰማቸውን እስኪነግሩን❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር❤❤❤
መምህርየ ከአንተ ጋ ጉዞውን ያደረገ ታድሏል እንኳንም ሰላም ተመለስክልን ተመለሰላቹህልን❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አባቴ ቅዱስጊዮርጊስ እኛ ሰደቶኞች ልጆችህንም ሀገራችን በሰላም ገብተን ለደጂህ ያብቃን አሜን😥❤
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ለሀገራችን አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ አንደኛ ነኝ በኮሜንት
❤❤❤❤❤❤❤ Ledeju yabkan egnam yenate bereket yedribin amen
በጉጉት ነበር የጠበኩህ መምህርየ ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት የልጅነቴ ወዳጄ አሳደጌ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአባት እኔ ስደተኛ ልጅ ወለተ ማርያም ሐጥያተኛ ከስደት መልስ ለደጅ አብቃኝ😢 ውድድ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣልን❤❤❤❤ ኦ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ የምትደርስ ከአውሎ ንፋስ ስምህ የተጠራ የኢትዮጵያ ገበዝ አድናት ሃገሬን ከገጠማት ትካዝ😢❤❤❤❤
ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም ከቶ ብደጋግመዉም አሁንም ጠራሁሽ እናቴ እመብርሃን ፍቅርሽ በልቦናችን ጣእምናሽ በአንደበታችን አሳድርብን ካንች እንድርቅ የምያረገኝ ጠላታችን ዲያብሎስ ከእኛ አርቅልን አሜን❤
መታደል እኔንም ይርዳኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ጌታሆይ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ 😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከቱ በምልጃው አይለየን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አሜን ያብቃን❤
አሯ በሊዳው ጊዮርጊስ ዛሬ ደሞ ይበል የሚያሰኝ ነው እሰይ እሰይ እንዲህ ረዘም ብሎ ሳአይ በጣም ደስ ይለኛል ደሞ ማስቀናታችሁ እርጋታቸው ምስክርነቱ መዝሙሩ በስመ ሥላሴ ምን አለፋችሁ እጅግ ግሩም ቆይታ እንደነበራችሁ እሙን ነው ሁላችሁም ተባረኩልኝ በጣም ነው የቀናውት ቤተሰብም አርቲስትም ዮቱበሩም ዋ ደስ ሲል እኛን ስደተኞችንም ለደጁ ያበቃን ዘንድ ፀልዩልን👐👐👐👐
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም እርዳኝአምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም እርዳኝአምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም እርዳኝሁላችሁም የምህር ተማሪወች እንዲሁም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወዷችሁ ፈቅዶላችሁ ደጁን የረገጣችሁ ደጁንም ለመርገጥ ያሰባችሁ በሙሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወለተ መድህንን አተከምታውቀው እሷ ከማታውቀው እስራቷ ፍታት ብላችሁ ተማፀኑልኝ ታስሬ አለሁ ተይዣለሁ ግን የቱን ነክቸ ከስራቴ እዴት እደምፈታ አላውቅም😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለደጁ አበቃህ ቅዱስ ጊዮርጊስ መምህር ተስፋዬ ቢሄድ እል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ምኞቴ ሰመረ
ደስ ብሎኛል መ/ር ቅዱስ ጊዮርግስ መድረስህ ምጠራጠሩ ኣሁን ግልፅ ይሆንላችዋል እኔም ተጠራጣሪ ነበርኩ ኣሁን እውነት በእውነት ኣመንኩ❤ ስለ ምታስተምረው
የኔ እናት ፈፅሞ እንዳትጠራጠሪ እንድትጠራጠሪ የሚያረጉሽ ወረኞቹ አሉባልታ የሚነዙት እኮ ቦታዉ ላይ ቢሞቱ አይሄዱም ችግር ስላለባቸዉ ይህ ቦታ ላይ ቅጥፈት አይሰራም ልካቸዉን ይሰጣቸዋል።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናመሰግናለን መምህር ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቀን አሜን አሜን አሜን❤
መምህራችን ፖስፖርት እንኳን አውጥተህ ሳታውቅ አሁን አውጥተህ የመጀመሪያ ጉዞህ እጅግ ድንቅ ወደሆነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል መሆኑ እንቅስቃሴዎችህ ሁሉ የነፍስ እረፍትና ሰማያዊ መንገድን የተከተለ ነው ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ በረከትና በሞገስ ኑርልን ከነመላ ቤተሰብህ።
አገር ውስጥ passport አያስፈልገውም በመታወቂያ ነው
ቅዱስ ጌወርጊ ሰመአቱ አባቴ ቤተሰቦቸን ለደጂህ አብቃልኝ 🙏
መምህርየ እግዚአብሔር ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ 🙌አቤቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ሖይ እባክሕን ለደጅሕ አብቃን 😢ለኛ ለሥደተኞች ልጆችሕም ራራልን ነፍሴ አጥብቃ ተጠማችህ ቤትሕ ናፈቀኝ ሕልሜ ዘወትር ደጅሕን መርገጥ ሖነ አባቴ ርዳኝ ጎደሎወቼን ሞልተሕ ለደጅሕ አብቃኝ አሜን መስዋይተ እግዚአብሔር ብላችሁ አሥቡኝ የናቴ ልጆች 🙌❤❤❤
ተአምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ረትቶልኝ ስለቴንና ምስክርነቴን ይዤ ለመምጣት ያብቃኝ🙏
አውነት አመገርም 3 ደቂቃ በጣም ቡዙ ነገር አሳይቱ ነው አሜመልሰው አኔ በሰላሴ ቀን tetsemek የዓለም መቸረሻ ነው ያሳየኝ ሁሉም አብቃ ብዬ ነበር አግዚአብሔር ግን ካሃሌ ነው መለሰን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🥰🥰🥰 አስካሁን ትዝ ሰለኝ ካይምሮ በላይ ይሆንብኛል ምን አደምል ቃላት ያጥረኛል 🥰🥰🥰🥰
ምን እደምል አላውቅም በቡታው ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የተደሰትሁትኝ በርቱልን በውነት የእግዚአብሔር ታአምር የሰማአቱን እፁብ ድንቅ ድነቱን እንመስክር ተዋህዶ ትቅደለም ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን ምእመ ናን እኛነም ከሰደት መልስ ደጁን ድንረግጥ ይርዳን አማኑኤል በድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን መምህር 👏👏🕯️ አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማቸን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🙇♀️👏👏👏👏👏
ሰማሀቱ ልጀን ለደጅህ አብቃልኝ ለኔም አፋጥንልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን
ለደጅህ አባቴ የኔ አሌንታ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ እንባየን ጥረግልኝ አባቴ
መምህርዬ አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
እግዛብሄር ይመስገን ወገኖቸ እንኳን ችግራችሁን ፈታላችሁ አምላከ ጊወርጊስ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ክብር ላንተ ይሁንእሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልአልልልልልልልልልልልልልልልልልል።በነገራችን ላይ ቅድም እህታችን እንዳለችው የማን ተከታይ ነሽ ነህ አንባባል ያለችው ታላቅ አባባል ነው በእርግጠኝነት እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች ከሆንን እውነተኛ።ሰባኪምካህንምጳጳስም ዳቆንምይሁን ማንነቱን ለማወቅ ተግባሩና ቃሉ ስብእናው ብቻ በቂ ማስረጃ ነው አውቀን ካልተኛን በስተቀር በአንድም በሌላም በስመ ኦርቶዶክስ ከሆነ ደግሞ በደንብ ውስጥ ገብተን ሳናውቃት ምንም አንበል መጀመሪያ እኛ ራሳችን እንወቃት።
እግዚአብሄር ይመሰገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ እፅብ ድንቅ እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናልን 🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አብቃኝ እልልልልል እንኳን ተፈወሳችሁ ❤❤❤
እጅግ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳን አሜን ❤
እጅግ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ጊወርጊስ ይርዳን🙏🙏🙏
ሁልጊዜ ለአባትህ እዲሄዱ እጠቁምህ ነበረ እኮን ለቦታዉ አበቃህ
አረ ናሂ በልቤ ሳስብህ ነበር ኣባትህ ወደ በርሚሉ በወሰዳቸዉ ብየ እያሰብኩን ነበር😢 ኣንተና ቤተሰቦችህ ሳያቹ በሚድያ በሁላቹ መተት ያላቹ ይመስለኛልና ተመስገን😢 በጣም ደስ ቡለኛል ኣባትህ ቁመዉ እንድሄዱ ተስፋ ኣለኝ
ወኔድሜ ናሂ አባትክን እዚያ ውሰዳቸው❤
@@makimahari4958ሚኪ ኣለኪ ኢኪ ብ ፎይስብክ ካብ ዘይረአኪ ብዝሕ ገይረ ዳሓንድየ ይብል ነይረ ❤ኣብዚ ረአኪ ደስ ኢሉኒ
ናሂ ወንድሜ በጣም አደንቅኋለሁ የመምህር ተማሪ ነህ!!🥰
አያቴ ለቅዱስ ቁርባን እንዲበቃልኝ የሁልጊዜ ጸሎቴ ነበር ጊዮርጊስ ሔዶ ከመጣ ወዲህ እቀርባለሁ አለኝ እግዚአብሔርን አመስገኑልኝ በእውነት
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰማዕቱ ጋር ሔዶ የሚታየው ነገር እንክዋን መቁረብና አለም በቃኝ ብሎ ያስመንናል
@elroitube27 እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን❤
ግን በማርያም እስኪ ምታውቂውሰው ካለ ተባበሪኝ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ንገሩኝ ከባህርዳር እዛው ምንያህል እርቀትአለው
መምህርዬ ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ማርያም❤❤❤ ሰማዕቱ አባቴ ይባርከን ለደጁ ያብቃን
አሜን😢
Be betu yeadekut kidus giyorgis Le betu yabkagn
አሜን(፫) እኔ እራሴ ስጠብቅ ነበር በእርግጥ ሁሌም የሰማዕቱን ተአምር እሰማለው ግን ከመምህር አንደበት ለመስማት ቸኩዬ ነበር
አሜን አሜን አሜን ❤️🥰🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት
✅የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጣም ጀግና ጎበዝ ተማሪ ናችሁ የምር ስት ጀግና ሴት አለ✅🌾
ተርቢኖስ በጣም እናመሰግናለን መምህራችንን ሰመአቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ስለወሰድክልን❤❤❤
መምህር ተስፋዬ የስንቱን ህይወት ያተረፈ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
Ewnet dink liyu enku memehirachin amen amen amen 🙏🙏🙏
ማርያምን ይህንን ቪድዮ በጉጉትስጠብቀው ነበር የአባቴ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ለመስማት ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አርቲስት ሙላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንግዲህ ይህ ድንቅ ተአምር አይተህ ዝም እንዳትል የስራ ባልደረባዎችህ ይህንን ድንቅ ተአምር ይዩ ይዘኃቸው ሂድ ናሂ ደሞ በጣም ስነስርአት ካላቸው ጎበዝ ትሁት ይቱበር አንዱ ነው እንዃን ለደጁ አበቃህ ናሂዬ አሁንም ሲናገር በትህትና ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ቤተሰቦችህም ይዘህ ሂድ በርታ የመምህርዬ ወንድም እመቤቴን አዩአት አቤት መታደል በረከትዎ ይደርብን በጣም ትሁት ናቸው መምህር አሉህኮ ብርሃን አየሁ ያልከው ልጅ መታደልህ የጌታችን መስቀል ጌታችን አየኃው በረከትህ ይደርብን በእውነት እጹብ ድንቅ ነገር ነው ምትነግሩን ወንድማችን ቅዱስ ጊዮርጊስ መልካም የምትፈልገው ስራ ይስጥህ እናታችን እንዃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥያቄዎችሽ ሁሉ ምላሽ ሰጠሽ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን ልክ ነሽ በትዳር ላይ ምናስቀድመው ፍቃደ እግዚአብሔር ሳይሆን ነጻ ፍቃዳችን ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን የልጆችሽ አባት እግዚአብሔር ይመልስልሽ አይዞሽ የቸሩ መድኃኔዓለም ስእል አድኖ አየሁ ያለው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ልብ ብሎ ላዳመጠው አሪፍ ነጥቦች ነው ያነሳው እጅግ እናመሰግናለን ወድማችን ለምክርህ እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ተወከል ይሄ የመናፍቅ የሙስሊም ዛር መንፈስ ነው አንዳድ ቤተሰቦች ለልጆቻችሁ ምታወጡት ስም ትርጉሙን እያወቃችሁ አውጡ ስም ተጽእኖ ያደርሳል ይቅር በለኝና ወንድሜ ከቻልክ ስምህን ቀይረው እንዃን ከጥርጥር መንፈስ ተፈወስክ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አልፋና ኦሜጋ የነበረና የምኖር የእኛ አምላክ ህያው አምላክ ነው ትክክል ወንድማች አመሉ ነው እየተባለ ስንቱ ከሰውነት ተራ ወጣ ደሞ የመምህር ተማሪዎች ትንታግ ናችሁኮ የወንድማችን ሚስት ጎበዝ በርቺልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድማችን ጌታሁን እንዃን እግዚአብሔር ከሱስ ሂወት አወጣህ ወጣቶች አጥቅቷቸው ያለው ይህ የሱስ ነው እግዚአብሔር በእውነት ከሱስ ህይወት ያውጣችሁ በማለዳ ንቁ ሳይመሽባችሁ ካለፈው የሚመጣው እንዳይብስባችሁ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከትዎ ይደርብን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ድንቅ ተአምር የሚያሳይ ቤተክርስቲያን ስለመሰረቱልን እጅግ እናመሰግናለን ለብዙዎች የድህነት ምክንያት ሁነዋል አባቶቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግል ..........እንዲህ አይነት የነቁ የተባረኩ አባት ስላለን እድለኛ ነን አባታችን መከራዎ ለበረከት ያድርግልዎት ገነተ ማርያም እናቴ ከነፍስ ከስጋ ደዌ ፈውሽን አሜን ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን ተአምሯ ድንቅ ነው በትግርኛ የተናገርከው ወድማችን ጥሩ አገላለጽ ነው የገለጽከው አማርኛ ለማይችሉ ግን ወይኔ መታደላችሁ ብዙዎቻችሁ የቸሩ መድኃኔዓለም ስእል አድኖ አይታችኃል መመረጥ ነው ወድማች ልክ ነህ የኛ አምላክ የፍቅር አምላክ ነው በሌላ ቋንቋ የተናገራችሁ ባልሰማችሁም እናመሰግናለን ጠቅለል ሳረገው
ይህንን ተአምር እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ክብር ምስጋና ለገናናው ሰማእት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን ተአምርህ እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው ስራህ ግሩም ድንቅ ነው የኔ አባት እኔንም ለደጅህ በቅቼ ቁሜ ለመመስከር አብቃኝ በጣም ነው ያስቀናችሁኝ በእውነት በረከታችሁ ይደርብኝ እጅግ የታደላችሁ ናችሁ ቁምነገሩ ያያችሁት ተምራችሁበት ወደ ህይወት ማምጣት ነው ክርስትናችን ተግባራዊ ክርስትና ይሁን መንፈሳዊነት ይቅደም ይህንን ይጠቅማቸዋል ብለህ ለቀረጽክልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አዎ ጠቅሞናል እናመሰግናለን
ኤፍታዬ ተባረኪ አንቺም ኮሜንቶችሽ ደሰይላል በርቺ ብርቱም ነሽ ወንጌል ሲያስተምር መምህር ጥከዠቅስ ላይ ከመምህር እኩል ነው ምቴጅው ጎበዝ በርቺ ❤❤
ኤፍታህዬ ፀጋውን ያብዛልሽ በውነት በርቺልን
👏👏❤️❤️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቺ እንበርታ እህታቺን
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 እንኳን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥሽ በደብ ነው ያዳመጥሽው እኛ ውስጥ የገባው ነው የሚወጣው አዳማጭ ነሽ❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እስቲ በ ላይክ አሳዮኝ
መምህር ከሄደበት ቀን ጀምሬ ምስክሩን ለመስማት ከመጎጎቴ ብዛት 10አመት ነው የሆነብኝ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን።
በአሁን ሰአት መንገድ ዝግ ነው የተባለው እውነት ነው ?እምታቅ ከሆነ እንዳታልፈኝ 🥺🙏
@@Fevenmes ተርቢኖስ Media UA-cam ቻነል ላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
@@Fevenmes Terbinos Media ዩቲዩብ ቻነል ላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
እኛም በስደት ያለነው ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ይፍቀድልን ሁሌ እናፍቃለሁ በርቢል ጊዮርጊስ ለመሄድ ጌታ ሆይ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ አሜን
አሜን ሁሌም ትከታተያለሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አባት እናቶች እህት ወንድሞች እናትየ ታማብኝ እንድምረልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎት አድርግልኝ ❤😢
አይዞሽ ሰማዕቱ በምልጃው ያስምርልሽ
እግዚአብሔር ይማርልሽ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስልሽ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠው ቃልኪዳን ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያማልድልሽ
እግዚኣብሔር ይማርልሽ እህታችን
እግዚዓብሔር ይማርልሽ አሜን
ክርስትና ስማቸው
የሊቀ ሰማእታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ወዳጄ አማላጄ ጠባቂዬ መመኪያዬ ፍቅርህ በልቦናችን ጣእምህ በአንደበታችን አሳድርብን አሜን
አሜንንንንን❤❤❤
ኣሜን በእውነት ኣሜን❤❤❤
ኣሜን
አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን ❤🤲
ተርሚኖሶች ጥር ላይ ተማሪዎች እረፍት ሲሆኑ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ለሚጓዙ ወላጆች ብታወቻቹ እኔም በስደት ሁኜ ለሰማእቱ በር ደጅ እየጓጓሁ ላለሁት እናት ልጆቼንና ባለቤቴን አሳምኜ ለመላክ እፈልጋለሁ አደራ መምህር ተስፋየ የግማሽ ሴሚስተር እረፍት ላይ አመቻችተዉ ለተማሪዎች የጉዞ እድል ይ ይመቻችልን ይሄን ሀሳብ የምትደግፉ በላይክ👍 ድምፅ ሁኑ እንዲመቻችልን ወጣቱ ተማሪ መንገዱን ስቷል ይሄን አጋጣሚ የሚጠብቅ ብዙ ወጣት ተማሪ አለና አደራ ማለት እወዳለሁ
የመምህር ትምህርቶች በኦሮምኛ ይተርጎም የምትሉላይክ አርጉ
አሪፍ አሳብ
እውነት ብለሻል ቤተሰቦቻችንን ማንቃት ያስፈልጋል አብዛኛው አማርኛ የማይችል አለ በዚ ጉዳይ መምህር ቢያስቡበት 🙏🙏🙏
Tkeklegna hasab ❤
እየተተርጎመ ነው ብሎ ነበር እይድል መምህር የሆነ ግዜ
ባትክክል ኡፍፍፍ 😭😭😭ሁናት እንዳዝ ቢሆን ስንት ቤታሳቦቻቺን ድኖ ኔበራ 🙏🙏
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ጉዞ ነበር መምህር ካንተ ጋር በመጓዛችን ልዩ ያደርገዎል አምላከ ጊዩርጊስ ይመስገን🙏❤
መምህር እኔም ድኛለው ሰማእቱ የኔ ጌታ የጌታዩ አገልጋይ
አርቲስት ሙላለም እዚህ ቦታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
በጣም. ማርያም እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሞ ሲዘምር በስማም ደስታዬ ወደር የለውም😊
እግዚሃብኤር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር!!! እኔ ግን ስለበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ቃል አጣው እፁብ ድንቅ።
የሰው ልጅ የእጁን ያገኛል የአፉን ፍሬ ይበላል። መምህር ተማሪዎችህ ሁሉ ስያመሰግኑህ እያየሁም እየሰማሁም ለዚህ አገልግሎት የመረጠህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህንም ያርዝመዉ ሠላምህ ይብዛ እኛንም ችግርና ጭንቀት ያለብንን ልጆቹን ለደጁ ያብቃን እላለሁ። በእርሶ አንደበት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለተዋህዶ እምነታችን ፀልዩልን
ፀልዩልኝ እባካችሁ ለቦታው ያብቃሽ በሉኝ ከእህቴ ጋር መምህር በፀሎት አስበን
አቤት ታድላችው የኔ ልብ በፍርሀት ድው ድው አለብኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናቴ ጋር ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ወንድሞቼንም በምህረት ጎብኝልን መላው ቤተሰብን ለደጅህ አብቃን❤
እኔኮ የማውቃቸው ሰዎችሁሉ መምህርን ሲያውቁትያለኝ ደስታ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤
እኔ መምህር ተስፋየን መከታተል የጀመርኩት በርሜል ጊወርጊስ ደርሼ ከመጣሁ በዃላ ነው ከዛ በፊት ስለ መንፈስ ሚያስተምር መምህር አልወድም ነበር በተለይ መምህር ግርማን እጠላቸው ነበር ስለመንፈሳዊ ህይወት ያወኩት በመምህር ተስፋየ ነው...ለመጀመሪያ ጊዜ ንስሀ የገባሁተት በርሜል ጊወርጊስ ነው ።ደርሼ ከተመለስሁ በዃላ ሱሪ መልበስ አቆምሁ እና የበፊት አና ያሁን ሂወቴ አይገናኝም በእግዚአብሔር እንድፀና ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
መምህርዬ ያተ ተማሪ መሆን አተን መስማት በራሡ መመረጥ ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ የሰጠውን የዘመናችን እቁ መምህራችን በጣም እኖድሀለን ከኛ በላይ እግዚአብሔር የውደድልን መምህርዬ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
እኝም በሰደት ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶን ለመርጠጥ ይፍቀድልን ሁሌ እናፍቃለሁ በሮቤል ለመሄድ ጌታን ይህ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ኤሜንንንንንን🤲🤲🙏በፀነሰች አሳቀኝ ወሀለተ ብረሀን😢
እሰይ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ የረገጣችሁ ሁላችሁም በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን 😢😢😢😢
የሄንን እንድሆን የፈቀደው ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን አባቴ ሰማዕቱ ያሳደከኝ ዘወትር ተለይተሀኝ አታዉቅም እና አሁንም አትለየኝ አባቴ እስከነ ቤተሰቦቼ ህይወታችንን ቀይርልን በክርስቶስ ክርስቲያን የተባለዉን ስሙን እንድናከብር አግዘን አባቴ አሜን ሳይገባኝ በሃጥያቴ በበደሌ ሳትፈርድ ይሄንን እንዳይ ስለ ፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ አባቴ መድሃኒአለም ስለ እናት ስለ እመብርሃን ስለ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ስለ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ስለ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ስለ አባቴ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ስለ አባቴ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስለ እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ስለ አባቴ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስለ እናቴ ቅድስት አርሴማ ስለ እናቴ ቅድስት ፀበለ ማርያም ስለ ስለ ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ስለ ሁሉም ወዳጆችህ ብለህ ለደጅህ አብቃን እና ሰው አድርገን ክርስቲያን አድርገን አባቴ መድሃኒአለም ስለ ስጋወደምህ ብለ ስለ እናትህ ስለ እመብርሃን ስለ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ስለ አባቴ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ስለ ሁሉም ቅዱሷኖችህ ብለ ያሉትን ቤተሰቦቼ ለስጋወደምህ አብቃልኝ የሞቱትን በእቅፍ አኑርልኝ አባቴ ቸሩ መድሃኒት አለም አሜን ደጋማ ሃጥያተኛ በደለኛ እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ ወለደ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን የመንግቱ ወራሽ ያድርገን አሜን❤
እግዚአብሔር አምለኽ ስለ ቅድስት እናትህን ድንግል ማርያም እና ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትል ለኔ በሀጥያት የሞተ ፍጡርህን እባክህ እንደቸርነትህ ለደጅህን አብቃኝ እንደ አልአዛር ከሀጥያት ሞት አንሳኝ እባክህ አባቴ 😢😢😢
እፁብ ድንቅ ነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ረድኤቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏
"ማየት እውነትን ይገልጣል"
ጥሩ አገላለጽ ነው
ብዙዎቻችን በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ቪድዬ ነው እንኳንም በሰላም ተመለሳችው እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤🤲
መምህር በተለያየ ቋንቋ ማቅረብህ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ትምህርቶችህንም በዚህ በኩል ብታቀርበ ብዙ ሰዉ ይማርበታል ቀጥልበት አግዚአብሔር ።አድሜ ጤናዉን ይስጥህ የተርቢኖር ግሩብ አናመሰግናለን በአካል ባንገኝም በመንፈስ አብረን ነን በፀሎታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ ሰማአቱ ይጠብቅልን
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይሄን ለአደረግ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሻችሁ ሁሉ እንኳንም ደስ አላችሁ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን❤❤❤ .የሰማዕቱ ወዳጆች በስደት ላልን የልባችንን መሻት ከሀጢያት በስተቀር እመብርሃን ፈፅማለን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ❤
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የኔ እናት👏
Amen amen amen 🙏🙏🙏
amen amen amen
በጉጉት ነበር የምጠብቀው የመምህራችንን ጉዞ እኮን ደህና መጣህልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሰማእቱ የቅዱ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላቸውም ይባረከን 🎉 አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃጥ በፀሎት አስቡን የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች😢😢😢😢😢 በስደት በህመም የምንሰቃየውን ለደጂህአብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እፁብ ድቅ የመዲሃን አለም ስራ በረከታችሁ ትድረሰኝ መምህራችን እኛም ከስደት መልስ ለደጁ አብቅቶ ምኞታችን ይሳካ ዘንድ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ፍቃዱ ይሁንልን እንደጎዋጎዋን እንዳንቀር አደራ አባቴ
የመምህር ተማሪዎች እንዴት ነው ደስ የሚሉት አቤት ትህትና አቤት አነጋገር መምህር የድካምህ የልፋትህን ውጤት እያየህ ስለሆነ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔስ በቅናት ሀገሬ መግባትና ይሄን በረከት ለመካፈል ልቤ ተነሳብኝ ውይ መታደላችሁ ❤❤🙏❤
አቤቱ ጌታ ለዚህ ለቅዱስ ቦታ አበቃኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😥😥😥😥😥❤🤲🤲🤲
አሜን ግን የት ነው የምገኛዉ አገሩ
Amen amen amen 🙏🙏🙏
መምህር የብዙ ወጣቶችን ህይወት እየቀየርክ ነውና እግዚሃብኤር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ።
እናቴ ሆይ አሜን ብያለሁ ምርቃትሽ ደርሶኛል ስለ አንቺ ዘወትር አምላኬን አመሰግናለሁ ምንም በአንቺ በኩል በመጣው የዛር መንፈስ ብጠቃም ዛሬ እኔ በሰነፍኩበትና በወደኩበት የእግዚአብሔር ምህረት ታክሎበት ያንቺ ጸሎት በባእድ ሀገር ሞገስ ሆኖኝ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖኝ አለሁ እስከዛሬ አንቺ ለኔ የእናቶች ተምሳሌት ነሽ ለራስሽ ሳትኖሪ እኔን ያኖርሽኝ ሁሌም የማላፍርብሽ የምኮራብሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ለንስሐ ዘመንን ለፍሰሐ ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ በዓይነ ስጋ ያገናኘን ደግሞም ሁሌም አደራ የምትይኚን አደራ አላፈርስም ከነ ማህተቤ እመጣልሻለሁ እናቴ ሆይ እወድሻለሁ ያንቺው ልጅ ፍቅርተ ሚካኤል ሞገስ!!!❤❤❤❤🥰🥰🥰
ፍቅርተ ሚካኤል እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝሽ ሊቀ ሰመአቱን የግል ከለላ አድርጎ ይስጥሽ። አንችንም እንደ እናትሽ ለደጅ ያብቃሽ።
@@SAT-w1t አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen❤❤❤❤❤
የስማእቱ የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላቹውንም ይባርክልን መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️♥️♥️♥️
ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ/2/
ታምሩን ለአለም ንገሩ/2/
ድንቅ ስራውን መስክሩ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
🇨🇬አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይርዳን!🇨🇬
ሙሌወንድሜ ከመምህር ጋር ስላየሁህ ደስብሎኛል በርታ ሌሎችም አርቲስቶች የመምህርን ትምህርት ብትሠሙ ይጠቅማችኋል
ይርማል አርቲስት ሙሌ ናሂ ወንድሞቻችን ብዙ የመምህር ተማርዎች እዛ ቦታ ላይ ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል የምር እኛንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን ፀልዩልን
ሰማአቱቅዱስጊወርጊስ የኔ አባት አሳዳጊየ ለደጂህ አብቃኝ
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እኔ የሄድኩት ከዱባይ ነው በግሌ ነው የሄድኩት ምንም ሳልሆን በሰላም ደርሼ መልካም ቆይታ ቆይቼ ተባርኬ ምስክር ሆኜ 40 ቀን ቆይቼ በሰላም ተመልሻለው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ግሩም ድንቅ ቦታ ያላይችው ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ እና ለቤቱ ያብቃችሁ
አሜን እህት።
አሜን 🙏 በፀሎትሽ አስቢኝ 🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣህልን በእውየልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ጠብቆ ለደጁ ያብቃን አሜን🙏✝️💒🕊መምህር ከዛ ቦታ በመሔድህ በጣም ደስስስ ብሎናል በእውነቱ 🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት አዉጥተህ🤲🤲🤲 ከቤታችን ውስጥ አንዱ ወንዲሜ በምክንያት አድርገህ ወሰዲልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤💙በረከታችሁ ይደርብኝ መምህርዬ❤
የእመቤታችን የግብፅ ስደት በረሀውን እንድናስበው ሚያደርግ በረሀ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እና ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ይህን ቦታ እንድናይ ምክነያት ስለሆኑን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው:;
ewnet nw enem kidanemihret sehed yeashewaw glet siakatlegn emebeten besedetwa asbat nbr
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏አምላከ ግዮርግስ ለደጁ አብቃኝ አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
መምህሬኖ በጸሎት አስበኝ ለደጅ ያብቃኝ የአንተ ተማሪ ወለተሚካኤል ከእንግልዝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤❤❤❤
ሰማቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ከተመረጡት አድርገኝ እባክህ ህይወቴን አስተካክልኝ ከታሰርሁበት ፍታኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን
መምህር ይህን ምስክርነት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገብረ ሥላሴ እና ወለተ ሩፋኤል ለድጁ ያብቃን የሄዳችሁ ሰዎች በጣም እስለኛ ናችሁ
ወለተ ማርያም መምህር እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም በጎጎት ስንጠብቅ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ቆይታ ነበር ለደጁ ያብቃን 🤲
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ ኣባቴ ፈጥኖ ደራሼ ረዳቴ ጠባቅዬ ወዳቼ ለደጅህ ኣብቃኝ/ን ለሁላችንም ኣሜን ❤❤❤
ሊቀ ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ አባቴ እኛንም ሥደተኞች ልጆችህን ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረ መምህር ያሳለፍከው እኛንም ለደጁ ያብቃን 🤲🤲ሰማዓቱ አባቴ ያሳደከኝ አባቴ ዛሬም በፍቅርህ ጥራኝ አምላከ ጊወርጊስ ✝️🕊️🕊️በረከቱ ይድርሰን አሜን ✝️🕊️🕊️🕊️
የእውነት እፁብ ድንቅ ነው የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላችንም ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሁላችንም ከታሰርንበት እስራት ይፍታን ሁላችንም መምህርዬ በረከታችሁ ይደርብን እኔ በጣም ነው ያስቀናችሁኝ ትልቅ ምስክርነት ነው ያሰማህን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጉጉት ነበር ስጠብቀው ይህን ነበር እንኳን ደና መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አርቲስት ሙሉአለም ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌿🍀💠👏🌿🍀💠🌹👏🌿🍀💠🌹❤🕊🌾🌾🌾 የቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በረከቱ ይድርሰን ሁላችንም ለደጅም ያብቃን 🌿🍀🌹❤🕊🌿🍀🌹❤🕊🌿🍀🌹❤🕊🌿🍀🌹❤🕊💠💠💠💠💠🌹❤❤❤❤❤🕊🕊❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🕊
በዉነት አናንተን ስሰማ በጣም ደስ ያለኝ አቦታው ላይ ብሄድ ምንኛ ደስ ይለኝ አግዛብሔር አምላክ ከስደት መልሶ የ በርሜል ክዱስ ግዎርግስን ደጅ ለመርገጥ ያብቃን መምህር በውነት ቃል የለኝም አግዛብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልንን ለኛ አስበህ ይህንን ቪድዮ በመንገድህ ቀርጸህ ስላስቀመጥክልን እናመሰግናለን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ
መምህር ፍንትው ግልፅ አርገህ ነው ያሣየኸን በየቋንቋቸው ደሞ መመስከረቻው አስተማሪ ነው መድኀኔዓለም ይባርክህ🙏🙏ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቃቹህ🙏🙏ተርቢኖስ የጉዞ ማህበር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርካቹህ🙏🙏እኛንም ልዑል እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
በጣም የጎጎሁት ነገር ነበር መምህር ያዩትን እና ስለቦታው የተሰማቸውን እስኪነግሩን❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር❤❤❤
መምህርየ ከአንተ ጋ ጉዞውን ያደረገ ታድሏል እንኳንም ሰላም ተመለስክልን ተመለሰላቹህልን❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አባቴ ቅዱስጊዮርጊስ እኛ ሰደቶኞች ልጆችህንም ሀገራችን በሰላም ገብተን ለደጂህ ያብቃን አሜን😥❤
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ለሀገራችን አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ አንደኛ ነኝ በኮሜንት
❤❤❤❤❤❤❤ Ledeju yabkan egnam yenate bereket yedribin amen
በጉጉት ነበር የጠበኩህ መምህርየ ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት የልጅነቴ ወዳጄ አሳደጌ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአባት እኔ ስደተኛ ልጅ ወለተ ማርያም ሐጥያተኛ ከስደት መልስ ለደጅ አብቃኝ😢 ውድድ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣልን❤❤❤❤ ኦ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፈጥነህ የምትደርስ ከአውሎ ንፋስ
ስምህ የተጠራ የኢትዮጵያ ገበዝ
አድናት ሃገሬን ከገጠማት ትካዝ😢❤❤❤❤
ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም ከቶ ብደጋግመዉም አሁንም ጠራሁሽ እናቴ እመብርሃን ፍቅርሽ በልቦናችን ጣእምናሽ በአንደበታችን አሳድርብን ካንች እንድርቅ የምያረገኝ ጠላታችን ዲያብሎስ ከእኛ አርቅልን አሜን❤
መታደል እኔንም ይርዳኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ጌታሆይ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ 😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከቱ በምልጃው አይለየን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አሜን ያብቃን❤
አሯ በሊዳው ጊዮርጊስ ዛሬ ደሞ ይበል የሚያሰኝ ነው እሰይ እሰይ እንዲህ ረዘም ብሎ ሳአይ በጣም ደስ ይለኛል ደሞ ማስቀናታችሁ እርጋታቸው ምስክርነቱ መዝሙሩ በስመ ሥላሴ ምን አለፋችሁ እጅግ ግሩም ቆይታ እንደነበራችሁ እሙን ነው ሁላችሁም ተባረኩልኝ በጣም ነው የቀናውት ቤተሰብም አርቲስትም ዮቱበሩም ዋ ደስ ሲል እኛን ስደተኞችንም ለደጁ ያበቃን ዘንድ ፀልዩልን👐👐👐👐
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም እርዳኝ
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም እርዳኝ
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም እርዳኝ
ሁላችሁም የምህር ተማሪወች እንዲሁም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወዷችሁ ፈቅዶላችሁ ደጁን የረገጣችሁ ደጁንም ለመርገጥ ያሰባችሁ በሙሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወለተ መድህንን አተከምታውቀው እሷ ከማታውቀው እስራቷ ፍታት ብላችሁ ተማፀኑልኝ ታስሬ አለሁ ተይዣለሁ ግን የቱን ነክቸ ከስራቴ እዴት እደምፈታ አላውቅም😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለደጁ አበቃህ ቅዱስ ጊዮርጊስ መምህር ተስፋዬ ቢሄድ እል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ምኞቴ ሰመረ
ደስ ብሎኛል መ/ር ቅዱስ ጊዮርግስ መድረስህ ምጠራጠሩ ኣሁን ግልፅ ይሆንላችዋል እኔም ተጠራጣሪ ነበርኩ ኣሁን እውነት በእውነት ኣመንኩ❤ ስለ ምታስተምረው
የኔ እናት ፈፅሞ እንዳትጠራጠሪ እንድትጠራጠሪ የሚያረጉሽ ወረኞቹ አሉባልታ የሚነዙት እኮ ቦታዉ ላይ ቢሞቱ አይሄዱም ችግር ስላለባቸዉ ይህ ቦታ ላይ ቅጥፈት አይሰራም ልካቸዉን ይሰጣቸዋል።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናመሰግናለን መምህር ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቀን አሜን አሜን አሜን❤
መምህራችን ፖስፖርት እንኳን አውጥተህ ሳታውቅ አሁን አውጥተህ የመጀመሪያ ጉዞህ እጅግ ድንቅ ወደሆነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል መሆኑ እንቅስቃሴዎችህ ሁሉ የነፍስ እረፍትና ሰማያዊ መንገድን የተከተለ ነው ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ በረከትና በሞገስ ኑርልን ከነመላ ቤተሰብህ።
አገር ውስጥ passport አያስፈልገውም በመታወቂያ ነው
ቅዱስ ጌወርጊ ሰመአቱ አባቴ ቤተሰቦቸን ለደጂህ አብቃልኝ 🙏
መምህርየ እግዚአብሔር ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ 🙌አቤቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ሖይ እባክሕን ለደጅሕ አብቃን 😢ለኛ ለሥደተኞች ልጆችሕም ራራልን ነፍሴ አጥብቃ ተጠማችህ ቤትሕ ናፈቀኝ ሕልሜ ዘወትር ደጅሕን መርገጥ ሖነ አባቴ ርዳኝ ጎደሎወቼን ሞልተሕ ለደጅሕ አብቃኝ አሜን መስዋይተ እግዚአብሔር ብላችሁ አሥቡኝ የናቴ ልጆች 🙌❤❤❤
ተአምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ረትቶልኝ ስለቴንና ምስክርነቴን ይዤ ለመምጣት ያብቃኝ🙏
አውነት አመገርም 3 ደቂቃ በጣም ቡዙ ነገር አሳይቱ ነው አሜመልሰው አኔ በሰላሴ ቀን tetsemek የዓለም መቸረሻ ነው ያሳየኝ ሁሉም አብቃ ብዬ ነበር አግዚአብሔር ግን ካሃሌ ነው መለሰን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🥰🥰🥰 አስካሁን ትዝ ሰለኝ ካይምሮ በላይ ይሆንብኛል ምን አደምል ቃላት ያጥረኛል 🥰🥰🥰🥰
ምን እደምል አላውቅም በቡታው ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የተደሰትሁትኝ በርቱልን በውነት የእግዚአብሔር ታአምር የሰማአቱን እፁብ ድንቅ ድነቱን እንመስክር ተዋህዶ ትቅደለም ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን ምእመ ናን እኛነም ከሰደት መልስ ደጁን ድንረግጥ ይርዳን አማኑኤል በድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን መምህር 👏👏🕯️ አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማቸን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🙇♀️👏👏👏👏👏
ሰማሀቱ ልጀን ለደጅህ አብቃልኝ ለኔም አፋጥንልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏
ለደጅህ አባቴ የኔ አሌንታ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ እንባየን ጥረግልኝ አባቴ
መምህርዬ አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
እግዛብሄር ይመስገን ወገኖቸ እንኳን ችግራችሁን ፈታላችሁ አምላከ ጊወርጊስ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ክብር ላንተ ይሁን
እሰይ
እልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
አልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
በነገራችን ላይ ቅድም እህታችን እንዳለችው የማን ተከታይ ነሽ ነህ አንባባል ያለችው ታላቅ አባባል ነው በእርግጠኝነት እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች ከሆንን እውነተኛ።
ሰባኪም
ካህንም
ጳጳስም
ዳቆንም
ይሁን ማንነቱን ለማወቅ ተግባሩና ቃሉ ስብእናው ብቻ በቂ ማስረጃ ነው አውቀን ካልተኛን በስተቀር በአንድም በሌላም በስመ ኦርቶዶክስ ከሆነ ደግሞ በደንብ ውስጥ ገብተን ሳናውቃት ምንም አንበል መጀመሪያ እኛ ራሳችን እንወቃት።