Dear Ermiyas I was born and grow and learn and working in Addis Ababa I have found that you are one of very few activists who are providing us balanced information
PP - Oromara oligarchy is set to swallow one another. Amhara PP is in hibernation waiting for FANO momentum. Oromo PP will do whatever is necessary to continue hegemony worst case Oromuma country 😅😅😅
Their position on Addis and Dire Dawa contradicts their position on the constitution. You can’t say the constitution shouldn’t not be fundamentally amended and say Addis’s federal should status should be altered.
A prormance appraisal is a structured review of an employee's job performance and contribution to a company. It serves multiple purposes, including providing feedback, identifying training needs, and determining pay raises or bonuses . Typically conducted annually or semi-annually, appraisals involve managers evaluating employees based on tasks, behaviour, and set goals . Methods vary and can include self-assessments, 360-degree feedback, and behaviorally anchored rating scales . Effective appraisals involve active employee participation and ongoing feedback to support career development and align individual goals with organizational objectives
By the way Ethiopian eyemera yalew be fit awrarinet ye oromo biltsigina silehone yihe akuam almost ahun yalew mengist akuam new malet yichalal! Asgeramina letewenabedu hulu bizu negerochin gilts yaderege new
Shimelis Abdissa, Abush Ahmed, PP are not going to answer Oromo's demands but they are trying to temporarily halt Jawar's impact which is putting them in danger. Come on Ermias you are politician I can't say you can't guess this.😊
Ato Ermias, from your today analysis I understand that you have personal problems with those who you make yourself far recently, otherwise still you are promoting the same political views even you still insult the people who struggle for equality & democracy by calling them the " south " which I don't want to repeat your words for which you appearciate & associate yourself with the "North" so, those of us who thought that Ato Ermias back to his conscious & listen to him becarful including myself!!!!
The whole idea of national dialogue is to Bering what the people are fighting for, it doesn’t mean that it will be implemented which means we can also disagree with it. Why is that you are making it as if it is a policy??? What was discussed in other regions. You are so biased! It’s not worth listening to you.
Dear Ermiyas I was born and grow and learn and working in Addis Ababa I have found that you are one of very few activists who are providing us balanced information
I appreciate your kind words. I strive to present information with integrity.
ፊንፊኔ በታሪክም በሕግም የኦሮሞ ሐዝብ መሬት ነውና በኦሮምያ ሥር ይተዳደር ፤ የድሬደዋ ሕዝብ referendum ይለያል ።
BRAVO OROMIYA PP 👍
ምንድነው የምታወራው! እነዝህ የተዘረዘሩት አስራ ሁለቱ ነጥቦች እኮ የኦሮሞ ህዝብ ስታገልለት እና ከፍተኛ ዋጋ ስከፍልበት የነበሩ ጥያቄዎች ናቸው። ስለዝህ ከአንድ የኦሮሞ ፓርቲ ከዝህ ውጪ ምን ይዞ እንድቀርብ አስበሃል? ተረጋጋ።
ጭምብልህ ይገለጣል ገና። ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል እንዲሉ እሮጠህ ጎሳ ውስጥ ተከተትክ ። በደም እና በላቡ ያፈራውን ሀብቱን ለመዝረፍ አስፍስፋችሁል አትበላውም በርግጠኝነት
ኤርሚያስ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ነው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዬ አልተመለሰም ሲሉ ሰምተሀል ስለዚህ አብይ እንደሁም ዘገየ
It is right and appropriate question! Keep it up,Oromia's PP!!
sick air head Cadres
የኔ የኔ ነው ያንተ የሁላችን ነው ዘመን አለፈ እኮ ኤርምያስ የኢህአዴግ መፍራስ እኮ ብዙ ነገር አሳያን የአባቶቻችን ርስት እናስመልሳለን ተብሎ ጦርነት ውስጥ አገርቱን አስገባ ያ የብሔር ጥያቄ እስካልተመለሰ አይቆም ይህ ጊዜ ካለፈ ምናልባት አገሮች እድለኞች ከሆነን ደግሞ ኮንፌድሬሺን ነው ለሁሉም በመከባበር አንድ አገር እንድኖረን ፖለቲካውን ወደ ጤረጴዛ እናምጣ ያንተ ሐሳብ የሚገዙ ይኖራሉ እኛ ግን ሕብረብሔራዊት ኢትዮጵያ እንንድትኖር እንፈልጋለን
This is a sincere inquiry from the Oromo people, not from the Prosperity Party.
አዲስ አበባ የአዲስ አበቤው ነዋሪ ብቻ ናት ከዛ ካለፈ የሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ብሔር ብሔረሰቦች መቀመጫ እና እኩል ከተማ ናት። ኦሮሚያ አጎራባች እንደመሆኗ መጠን አቅርቦቶችን እና ምርቶችን ከመስጠት ልዩ ጥቅም ሊያገኝ ይገባው ይሆናል። የኔ ብቻ ናት የሚለው ቀልድ ግን ያው ተረኛ ነኝ በተራዬ እንደፈለኩ አደርጋታለሁ እንደማለት ነው። አዲስ አበባ በራሷ ተወላጆች መስተዳደር ያለባት የሁሉም ከተማ ናት። ያላለማሃውን የኔ ናት ማለት አትችልም...ከተማውን በህንፃ እና በትላልቅ የንግድ ሴንተሮች የሞላው ጉራጌ እንኳን የኔ ናት አላለም። ለበለጠ መረጃ የሌሴቶ እና የደቡብ አፍሪካ ታሪክ በደንብ ማየት ይቻላል።
የብልግናና ኢህአድግ ልዮነት ከስም ዉጭ ምን ልዮነት አለዉ
ያለፉት ሰባት አመታትን የቆምጬን ፍላጎት እና የኔ የብቻዬ የአንተ ግን የጋራችን የሚለውን አካሄድ ያየ የትኛውም ብሔር ቢሆን የዜግነት ፖሊቲካ የሚባለው ነገር ለህልውናው አስጊ እነደሆነ ይገባዋል!! ኦሮሞ ብለፅግና ቅርንጫፍ ትክክለኛ ዉሳኔ ነው!! 👍🏾👍🏾
ኤርሚያስ ሀገረ መንግሰቱ በአካታችነት በመነጋገር በመወያየት ስላልተዋቀረ እኮ ነው ይሄን ሁሉ ዋጋ እያስከፈለን ያለው።
ኤረ ጉድ ነው በጣም ያስፈራል እንደት ነው አንድ ፓርቲ እንደዝህ አይነት ልዩነት ካልተስማሙ ወደት ነው የምኬደው
ኤርሚያስ የእስክንድር ምክትልነትህን አጠናክረህ ቀጥለሃል።
ሺመልስ የክልሉ ፕሬዝዳንት እንጂ የክልሉ ብልጽግና ፖርቲ ቅርንጫፍ መሪ አይደለም
መቼ ነው ተወያየወተው ይህንን ያቀረቡት ደሞስ የአኦሮሞ ብልፅግና በራሱ የማቅረብ መብትስ አለው ወይ??????
ፍንፍኔ የኦሮሚያ እምብርት እናም ሰው ያለ እምብርት እንደማይኖር ሁሉ በኦሮሞም የለፍንፍኔ ማኖር አይችልም እና ፍንፍኔ የኦሮሚያ ናት
ብልፅግና አንደወጥ ፓርቲ ቢሆንም እያንዳንዱ ክልል ሀሳብ.የለዉም ማለት አይመስለኝም
የሁሉም ክልል ሀሳብ ተሰብስቦ መጨረሻ ላይ በድምፅ ብልጫ የሚወሰን ይሆናል!!❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓርቲ ስለ ሚለው ፅንሰሀሳብ ምንም መረዳት የለህም ማለት ነው ???? !!!!
የቀረበው ሐሳብ የክልሉ መንግስት ነው ወይስ የብልጽግና? የኦሮሚያ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ አለ?
አይ ኤርሚያስ አህያው እና ፋኖ የሚታገለው ይህንን ሰቅጣጭ የሆነ ሀገር የሚያፈርስ ፓርቲ ለማፍረስ ነው
የብሔር ብሔረሰቦች መብት መቀጠል አለበት ምንም እንከን አይወጣለትም
ፌዴራሊዝምም አስፈላጊ ሆኖ ምን አይነት የሚለዉ ዉይይት ሊደረግበት ይችላል
ፍንፌኔ ከሰማይ አልወረደችም ወይም ደሴት አይደለችም ልክ ሜሪላንድ እንዴት ትተዳደራለች የሚለዉን እንደሚታዉቀዉ
መሬት የህዝብ ነዉ
አፖርታይድ በስፋት ይቀጥላል ። ዛሬ እያሰቃዬት ነው በግልፅ
በኢትዮጵያውያን ሀብት እስከ ዛሬ የተገነባች የአፍሪካ መዲና የሆነችን ከተማ ኬኛ ሲሉ ሐፍረት የሚሉት የስው ልጅ ይሉኝታ የማያውቁ ሀገራዊ ግዴታ የማይገባቸው መደዴዎች ናቸው ነገ ሁሉንም ውጦ ለመገንጠል ነው
የመኖር መብት እንሰጣቹሃለን አሉ እኮ😅😅😅😅😅
እዬዬ 😂😂
አንድ ወቅት አንዲት የድመት ግልገል ነበረች ፤ ምግብ በጋራ ስሰጣቸው ቶሎ ብላ የተወሰነውን ይዛ ሮጣ ትደብቅና የቀረውን በመሻማት እንዲያውም ከሌሎች ትፈጥናለች አርባምንጭ የጋሞ ፊንፊኔ የጋራ ፤ መቀሌ የትግራይ ፊንፊኔ የጋራ ፤ ባህርዳር የአማራ ፊንፊኔ የጋራ ። " የራሴን ለብቻዬ የኦሮምያን በጋራ " ፈፅሞ አይሠራም ።
" እንዲህ የቆነጀች ፊንፊኔ በኦሮምያ ሥር መተዳደር የለባትም " ኤርምያስ
ምን ዓይነት አስተሳሰብ ነው ⁉
ካልክስ ከሁሉ በላይ የሚደብረው " አዲስ አበቤ" የምትለው ደባሪ አነጋገርህ ነው ‼
ለአክስትህ ንገራት
አዳማን ይዘሃል
እየሄድክ
Mine is mine but yours is ours is the principle of Habesha.
የወጋው ቢረሳ የተወጋው አይረሳም። ከፊንፊኔ የተፈናቀሉ ወገኖች ይናገሩ።
ኦሮሚያ እና አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖሩ
ወደ 30 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ
ስራ በማቆም
ትምህርት በማቆም ግብር ባለመክፈል
እጃቸውን መጠምዘዝ ይችላል
ሌሎች ክልሎች ከ አዲስ አበባ ጋር መቆም አለባቸው
ኤርምያስ መቶ ስልሳ ሺ የኦሮሞን አርሶ አደር ስታፈናቅል የተፈናቀሉት ኦሮሞ ናቸው ወይስ ሌላ ብኤር ናቸው?
ሸኔ የሚባል የለም ሽሜ እንጂ
Your question is right
ኣየ ኤርምያስ
ኤርሚያስ ድንጋይ ስለሆንክ እኮ ነው የማይገባህ : ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ተነግሮሀል : ብልፅግና የብሄርተኞች ውክልና ያለው ድርጅት ነው : አንድ ወጥ አይደለም !!
አትሳሳት ዐብይ አአን የምያሱባት ለአአ ህዝብ ብሎ አይመስለኝም; ለኢ/ያ ህዝብ ብሎ ነው የምሰራ።
በጣም ያሳዝናል በታሪክ ገዢ መንግስት ሁኖ በዚህ ልክ ትንኮሳ የሚመስሉና የህዝቦችን በጋራ የመኖር እሴቶች ሳያስጨንቀው አቋሙን ያሳዬ አገዛዝ ያለ አይመስለኝም።
የመረጃ ምንጭህ አሳስተዉሃል። ስህተቱ 1. የአጀንዳዎቹ ባለበቶች የተለያዩ የህዝብ አደረጃጄቶች ብዛት ከ7000 በላይ ነበር እንጂ የመረጃ ምንጭህ እንዳቀረቡልህ አይደለም። 2 የአጀንዳዎቹ ዝርዝርም የመረጃ ምንጭህ የቋንቋ እጥረት ልሆን ይችላል የአጀንዳዎቹ አይነትም ይዘትም ብዛትም ስህተት አለበት። ተከታትለህ ብታርመዉ መልካም ነዉ።
I THINK PERSONAL INTEREST IS DOMINANT OVER NATIONAL INTEREST
አይ ኤርምያስ ለምን ታዝገናለህ? በየክልሉ ተወዳዳሪ ወይም ተቃዋሚ ፓርቲ አለባቸው ስለዚህ ከጠየቁት ጥያቄ ልክ አይደለም የምትለውን አሳይ
Self suicide politics is/was not politics
ፓርት የመራጠ ሕዝብ ነዉ ስለዝሕ ሕዝብ ጥየቄ መመለስ ግደታ አለበት ፖለትካ ጠፈብህ እንደ አሪሚየስ
34:33 If these points you brought are right and PROPOSED by PPP. It's a beginning of the end of Ethiopia
PP - Oromara oligarchy is set to swallow one another. Amhara PP is in hibernation waiting for FANO momentum. Oromo PP will do whatever is necessary to continue hegemony worst case Oromuma country 😅😅😅
Wrong sinario; Oromo PP have no choice....think it over
ህወሃት = የኦሮሚያ ብልግና ( ለዚህ ለዚህማ ለምን ህወሃት ተዋጋን) ይሄ ከባድ አካሄድ ነው እንደሀገር ያጠፋናል ቆም ብላቹ አታስቡ ይሻላል
❤❤❤❤
Their position on Addis and Dire Dawa contradicts their position on the constitution. You can’t say the constitution shouldn’t not be fundamentally amended and say Addis’s federal should status should be altered.
I just would like to say the goat 🐐 eyes to the 🍃 🍂 leaf the 🐅 tiger eyes to the goat 🐐 if you know what I mean ?
አዲስ አበባ በኦሮሚያ መካከል ትገኛለች።በጉላሌ ፣በገላን፣በየካ __ወዘተ የኦሮሞ ጎሳዎች ቀዬ ነው የተመሠረተች።አ/አ/ እራስዋን ታስተዳድራለች።ተጠሪነትዋ ለኦሮሚያ ክ/መንግሥት ይሆናል።ፍንፍኔ ፀባይ ካለት ሸገር ልጨመርላት??
Ermiyas they have to aske that question why b/c they loose all they have there's public base etc.. please think of OLA case think of Jawar, they
Hulum allu.jaket qeyru injji alxefum
Are you telling Us not to Talk about Oromoo Issues??? Shame on You!!!
Hell No about Addis Ababa ! Addis is for all Ethiopians !! Again they are entitled to their opinion!!! But leave Addis Alone !!
ኤርምያስ ገለቴ፣ በጣም ወረድክ። ሰው ህሊናውን ቢሸጥ የዚህን ያህል ይወርዳል ብዬ አስቤ አላውቅም። ፈጣሪ ይርዳህ እንጂ የምትድን ሰው አይደለህም።
የቀረበው ሐሳብ የክልሉ መንግስት ነው ወይስ የብልጽግና? የኦሮሚያ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ አለ?
ምንም አዲስ ነገር የለም።የው ኢሀድግ የአስቀመጠውን አቅጣጫ እየተፈፀ ያለው።
Did you heard Ambesa city bus workers exam and color change of the bus ? Is that true what we heard from social media ?
A prormance appraisal is a structured review of an employee's job performance and contribution to a company. It serves multiple purposes, including providing feedback, identifying training needs, and determining pay raises or bonuses
. Typically conducted annually or semi-annually, appraisals involve managers evaluating employees based on tasks, behaviour, and set goals
. Methods vary and can include self-assessments, 360-degree feedback, and behaviorally anchored rating scales
. Effective appraisals involve active employee participation and ongoing feedback to support career development and align individual goals with organizational objectives
አንዴ ኡርሚያስ ነገሩ ግራ ስለገባህ ነው እንዴ ገዥው ፖርቲ ለምክክር ኮሚሽን ሰነድ ያቅርብ የምትለው ?
ገዥው ፖርቲ ማንን ወክሎ ነው ስሰነድ የሚያቀርበው ? ይገርምስል !
ዋናው ጩኸታችሁ ለምን የኦሮሞ መሠረታዊያን ጥያቄዎች ቀረቡ ነው የኦሮሞ ጥያቄዎች ወደዳችሁም አልወደዳችሁምብልፅግናአነሳውም አላነሳው በተባበረ የኦሮሞ ትግል ይመለሳል።
እርሱን አብረን የምናየው ይሆናል እዝህች ሀገር ላይ ሌሎች ብሄረሰቦች በሶ ጨብጠው ይጠብቀሀል
ኤርሚያስ በአሜሪካ የፋና ቲቪ ቅርጫፍ ምንድነው የፈለከው ዝብለ ትደባልቃለህ።
ሌሎቹ ምን አሉ?
ABIY HAS BIG ISSUES WITH OROMIA PPP
ለእነሱም አልገባቸውም።
ብልጽግና አንድ ወጥ ፓርቲ ነው ስትል አለበር በዚህም ላይ አጀንዳ ይዘህ ፕሮግራም ስትሰራ አለበር እኛ ብልጽግናን ማስክ ነው ብልጽግና የሚመራበት ማንፌስቶ እንኳ የለውም አንድ ወጥም አይደለም
Ermi, Agegnehachew
Is this አ declaration ኦር request ፎር discussion?
ሁሉም የክልል ጽ/ቤቶች ነጥቦች አቅርበው በፌደራል ደረጃ ተወያይተው የጋራ ሰነድ ሊያቀርብ የሚችሉበት ሁኔታ ያለ ይመስለኛል። የአንድን ክልል ጽ/ቤት ነጥቦች አንስተህ ህዝብ የምታደናግረው ለምንድን ነው? በጣም ለትችት ትቸኩላለህ?
የብልጽግና አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት (የነአዳነች) ምን ያቀርብ ይሆን?! ኤርሚያስ ለምን የተለያዬ ሀሳብ አነሱ የምትለዉ ግን የተሳሳትክ ይመስለኛል። በህገመንግስቱ የሚነሱ ጥያቄዎችን ወደፊት በዉይይት እንፈታለን በሚል በተቀረዉ ጉዳይ ላይ ተመሳሳይ አቛም ያላቸዉ ስብስቦች በአንድ ፓርቲ መጠቃለላቸዉ ጥቅም እንጂ ጉዳት ያለዉ አይመስለኝም። ሁሉም ጥያቄዎች ተፍረጥርጠዉ ወጥተዉ በአደባባይ ዉይይት ተደርጎባቸዉ ፋይላቸዉ ተዘግቶ የሰላም እጦት ምንጭ የሚሆኑበት ታሪክ እንዲያበቃ ግልጽ ፍትሀዊ እና አሳታፊ ሂደት መረጋገጡ ላይ ብናተኩር ይበጃል።
ትግርኛ እና ሱማለልኛ ቋንቋዎች ምን ተባሉ
አይ ጅሎ ከእባብ የእርግ እቁላል እንደመጠበቅ ነው ታሣዝናለህ
እንዲህ ቁርጣችንን ንገረን
ህዝቡ ጥያቄውን በፓርቲው በኩል ሊያቀርብ አይችልም ማለትክ ነው ወይ ኤርምያስ በጣም አጋነንኮው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምን እንደሆነ አንተም ብትሆን ታውቃለህ ግን መለሰ ቀለሰ አትሁን አሁንም ቢሆን ከኦሮሞ ህዝብ ላይ እጅህን አንሳ ኦሮሙማ ብለክ በ360 ሚዲያ ላይ ጥላቻ ሰትሰብክ ነበር ያኮ አሁን አልፎዋል ህዝብ ጥያቄውን ያቅርብ አንተ የሚዲያ ሥራህን ሥራ
By the way Ethiopian eyemera yalew be fit awrarinet ye oromo biltsigina silehone yihe akuam almost ahun yalew mengist akuam new malet yichalal!
Asgeramina letewenabedu hulu bizu negerochin gilts yaderege new
Shimelis Abdissa, Abush Ahmed, PP are not going to answer Oromo's demands but they are trying to temporarily halt Jawar's impact which is putting them in danger. Come on Ermias you are politician I can't say you can't guess this.😊
የሁሉም ኦሮሞን ጥያቄ ነው የተነሳው ተጨፍለቁ ከሆነ አንቀበልም
እኛ ሌሎች ብሄረሰቦች በአንድ ብሄረሰብ አንጨፈለቅም
If true, it looks like EPRDF 2. Are you sure of your sources?
Why do you think addisabebe can't support oromo cause?
Ato Ermias, from your today analysis I understand that you have personal problems with those who you make yourself far recently, otherwise still you are promoting the same political views even you still insult the people who struggle for equality & democracy by calling them the " south " which I don't want to repeat your words for which you appearciate & associate yourself with the "North" so, those of us who thought that Ato Ermias back to his conscious & listen to him becarful including myself!!!!
ጠቅላዩ አቋም አለው ወይ? ?
Ye delete yefeter, ye Oromia maret ye Oromo naw manor yemefeleg yenoral ye alfelege lakow yewuta😎
Why do you always on reating same issues time and again. Please move on
The whole idea of national dialogue is to Bering what the people are fighting for, it doesn’t mean that it will be implemented which means we can also disagree with it. Why is that you are making it as if it is a policy??? What was discussed in other regions. You are so biased! It’s not worth listening to you.
Ante yefwllegheew ahaadaawii mengist new,Nigeria giin yaallew Federalism New.Silezih alferreseellihim,congrate, Ante gin Nigusaawii /Ahaadawii Ethiopia n mefallegihi min yirabahal=yiradahaal?,ye Hizboochoon hilwunnaa inna mebit uyyetegafah new ,Aquinas.
አሼሼ አሼሼ ጀዋር መጣ ከመሼ
ፐፐ ፐ😅ተንትነህ ሞተሃል። ለምክክር ኮሚሽን የሚቀርብ ሃሳብ የብልጽግና ፕሬዝዳንት ወይም ም/ፕሬዝዳንት ሃሳብ አይደለም ። የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ህዝብ/ብሄር ፥ሃይማኖት፤ ብሄር ወዘተ ጥያቄዎች ናቸው ። ብልጽግና ህብረብሄራዊ ፓርቲ እንደመሆኑ ጥያቄዎቹ በምን መልኩ አንድ ብቻ ሊሆን ይችላል?
በሞቀበት
እበት አለ ክበበው ነህ።