#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 71

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  18 днів тому +5

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 16 днів тому

    ተባረክ ስታሊን በ'ኣሁን ግዜ ለፍትሕ ለሰላም ታጋይ now day's you matured skilled man ኣደራ ለፍትህ ብለህ ቀጥልበት በተለይ ስለ ኢሪትራያ ኢትዪኦፒኣያና ክልል ትግርያ ኣድልዎ ሳታሳይ ግፋበት ከአግዜብሄር ሞሳ ታገኛለህ ፡ሬኻዮ ዶ በላይ መንገሻ ከምሰፍ'ኢ ዝጋላበጥ።

  • @HailuDumecha
    @HailuDumecha 18 днів тому

    Tigraway love

  • @realtube6031
    @realtube6031 18 днів тому +3

    ስታሊን ሰላም ነዉ
    በሚቻልህ አቅም እነዚህን ህዝቦች ልታስረዳ ሞከርክ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት እንደሚባለዉ ሆን ብለዉ እየፈፀሙት ስለሆነ ይማራሉ ወይ ይሰማቸዋል ብለህ ማሰብ አይቻልም።
    እኛ የምንጠብቀዉ የእግዚአብሄር ፍርድን ነዉ።

  • @Bio650
    @Bio650 18 днів тому +1

    ብልፅግና ከሚቃወም ማናቸውም አገር ህዝብ ጋር እንተባበራለን

  • @SeyoumgetuTegene
    @SeyoumgetuTegene 18 днів тому +2

    እዉነት ነዉ ሀሳብህን በሙሉ እጋራለሁ

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 18 днів тому

    ትክክል ብለሃል አይቀርም ጊዜው ሊቆይ ይችል ይሆናል እንጅ

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Abrehakahsay-zz1zd
    @Abrehakahsay-zz1zd 18 днів тому

    ስታሊን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b 18 днів тому

    Mngyzem Zara.

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l 18 днів тому +2

    Please my god avoid abiy killer

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 18 днів тому +3

    ኦሮማራ የተመሰረተው የትግራይ ህዝብ ከምድረገጽ ለማጥፋት ነበር የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰዎችም በጥላቻ ሰክረው ስለነበር አሁን ያለው መንግስት የትግራይ ህዝብ እዲጨፈጭፉ ተጠቅሞበታል ሆኖም ግን በተንኮልና በሴራ ተመስርቶ ስለነበር ህዝባቸው ጎዳ እንጂ ህዝባቸው አልጠቀመም

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes 16 днів тому

      ኦሮማራ እንዲመሰረት ትልቁን አስተዋጽኦ ያደረገው አረመኔ ኤርትራውያን ናቸው ። ከባድመ ጦርነት በፊት አረመኔ ኤርትራውያን እንደተገነጠሉ የሚዲያ ፕሮፓጋንዳቸው መጣንልህ አማራ እና ኦሮሞ ከትግራይ ወራሪ ነፃ ልናወጣህ እያሉ አረመኔ ኤርትራውያን ይሰብኩ ነበር። ስለዚህ አረመኔ ኤርትራውያን ቁጥር አንድ የትግራይ ጀኖሳይድ ማስተር ማይንድ ናቸው ።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 18 днів тому +3

    Selam lehulachum teketatayoch

  • @habtuhaile1104
    @habtuhaile1104 18 днів тому

    ኣቀዲመ ዝኸበረ ሰላምታ እናቅረብኩ: ሚድያኻ ፅቡቅ ተደማፅነት ከምዘለዎ ምስክርነት ኣየድልዮን ንሪኦ ኣለና እቲ ቁ. ዝከታተለካ : ኮይኑ ግና ናይ ባዕልኻ ድምፂ ካብ ምትሓቱ ካብ ስቲዲዮኻ volume ተወሲኽዎ ክልቀቅ እናተኸኣለ ከምቶም ካልኦት ሚድያታት: ሞባይል ከፊትና ክንሰምዕ ከለና Headphone ዘይንፈትው ብንእሽተይ ናይ ደገ ድምፂ ይዕብለል ንድሕሪት ንቅድሚት መሀከዪ ኮይኑና ኣሎ ድምፂ ይወሰኸልና::

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 17 днів тому

    በስናዕ ግዕዛይ አትዮጵያ መፍረስ ያለባት ሃገር ናት ምክንያቱ የአትዮጵያ ህዝቦሽ በፍላጎታ ቸ ው በአንድ ሃገር የቆሙ ኣይደለውም እና

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 18 днів тому +1

    Pee Pee ቅንቀን የበላው ግንድ ነው !😂

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 18 днів тому

    መለስም መርቶን የሌ እዴ

  • @HaftomFkadu-kf3wp
    @HaftomFkadu-kf3wp 12 днів тому

    ህይወት ኢትዮጵያ ዘበቅዐ መኣዝ መሲልኩም ኢትዮጵያ ኣብ ልዕሊ ነታ ድልድል ኢትዮጵያ ኮይኑ ዋልታ ዝኾነላ ህዝቢ ትግራይ ኩናት ምስ ከፈቱላ እዩ ።

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 17 днів тому

    እስታሊን አይቶ የማያውቅን ገባያ አታውጡት ነበር ምንይደረግ " ገባያ አወጡት" ሁሉንም ልቅማ ልበትን እያለ ነው: ምን ይህ ብቻ ልጨርሰው ብሎ እራሱም ለምን እንደሚያጠፋው ሳያውቀው እያጠፋ ነው!!!

  • @user-yf1ln1pf3d
    @user-yf1ln1pf3d 18 днів тому +1

    Ertraa ❤️amara ❤️etyopyya oromo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    Weyane banda 👎👎👎👎👎🦵

  • @user-ls6qy1ex9b
    @user-ls6qy1ex9b 18 днів тому

    Weryji dekima nehe

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g 18 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @rasabeladonay4239
    @rasabeladonay4239 18 днів тому

    Awol gobez nw telaleh ye tigray hizeb eyawareda ahunes abezahew tebtaba ye shabiya gerad neh tigraway awaridkana eski letawesene gize gedafo sukbel way leke werdet

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 18 днів тому

    zeymessel zeraba talk only

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish 18 днів тому

    ኢሲታሊን እኮ ዓለም መምራት ምትችል ጀግና የትግራይ ልጅ አምበሳ የትግራይ ልጅ ይላል አልሸባብ ሞቃዲሾ ተማሪኮ በተጋሩ አልሸባብ አምሳ የትግራይ ልጅ ኣለ

  • @HgcxGdxxx
    @HgcxGdxxx 18 днів тому

    Weshtam min kerahi ahun dom yekre lemafajat neh yemayegbah negri

  • @boonaa1954
    @boonaa1954 18 днів тому +1

    Why are so irritating to you for someone saying “maal jette” when Oromo people went through “sima belew” process for more than 1 and a half centuries. For mistakes any Oromo makes, it is bale gizew.

  • @boonaa1954
    @boonaa1954 18 днів тому

    Bicigina is not for Oromo people from the beginning. That is a lie

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 18 днів тому +1

    በጣም ግራ የሚያጋባዉ እኮ የናንተ አቋም ምንድነው ?? ሀገረ ትግራይ መገንባት ? በኢትዩጽያዊነት መፅናትወይንስ ከኤርትራ ጋር መቀላቀል? ለምን ግልፅ የሆነ መርህ ይዛችሁ አትመጡም??

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 17 днів тому

      ግልጽኮ ነው። ሶስት ኣማራጭ ይዘው ነው።
      1. ወልቃይትና ራያ ይዘው እንደ ክልል ከኢትዮጵያጋ መኖር።
      2. ሊወስዱት የሚችሉትን መሬት ወስደው ኤርትራንም ጨምረው ከኢትዮጵያ ተለይተው ኣንድ ኣገር ማቆም።
      3. በማንኛውም ሁኔታ ወደ ስልጣን ተመልሰው ወደ ነበሩበት መመለስ።

  • @user-zi6fo6ud2k
    @user-zi6fo6ud2k 18 днів тому

    እስታሊኖ በኢህአዲግ ትዝታ ልታበቃ ነው? ሌላ ሽቀላ ላይ ሮጥ ሮጥ በል እንጂ😂

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 18 днів тому

      Gegema

    • @user-zi6fo6ud2k
      @user-zi6fo6ud2k 18 днів тому

      @@Rich-cq8yl ወቅትን መረዳት ያቃታቹ "ችንግፎች"

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 18 днів тому

    አንተ ነገሮችን ቨየምታይበት አንግል ይገርማል

  • @YohannesGizaw
    @YohannesGizaw 18 днів тому

    ራሳቹ ብሆር ብሆረሰብ ብለህ ጀመረክ ጊዜውን ጠብቆ 5 ክፈለሀገር ያለው ሰልጣን ላይ ጉብ አለ ተረኛው ምን እንደምትፈልግ አይታወቅ ግራ ተጋብተ ግራ ታጋባለ

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 18 днів тому

      Sifetreh gera yegebah neh 😂

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 18 днів тому +1

    የኤርትራ እድል በኢትዮጵያ እጅ ይወድቅ እንደሆን እንጅ ሌላ አይሆንም። የኢትዮጵያ እድገት የሚቆጠቁጣቸዉ የግብጽና የሕግደፍ ተቀላቢዎች ወሬ ነዉ። ባንዳ ምንጊዜም ባንዳ ነዉ። በአገራችን ላይ እንደፓራሳይት በመለጠፍ ለመኖር የሚመኙትን ማቆለጳጰስ ይቀናዋል።

    • @endalefituma8856
      @endalefituma8856 18 днів тому

      Stalin why you are acting only in polar of tplf only ? is it so called politics ? look for better abroad otherwise it seems nothing out come.boring and elementary events no more unless it become mutual
      with regard

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 18 днів тому +1

    የሻዕብያ ሰላዮችን አቅፎ የያዘ የውሸት ተራኪ መንግሥት ።በሻዕብያ አጅ መውደቁ ሳይፃፍ የተነበበ ነው።ከጭንቀቱ የተነሳ በየእለቱ የሚያወጣው አዋጅና አጉል የደንቆሮ ፉከራ ማየት በቂ ነው።የሚገርመው ነገር ቢኖር ይህን በአገሪትዋ ውስጥ መብቱን ማስከበር የማይችልና ስለመጪው ትውልድ የማያስብ አጨብጫቢ የሆዳም ስብስብ መኖሩ ነው።

  • @Bio650
    @Bio650 18 днів тому

    ብልግና ስብስብ ጥንጣን የበላው እንጨት ሆኗል

  • @MebrahtuWuneh
    @MebrahtuWuneh 18 днів тому

    ከማል ገልቱ ነው

  • @boonaa1954
    @boonaa1954 18 днів тому

    So you are telling us why tplf set its government. You are lying again. To protect their own privilege in ruling that government

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 18 днів тому +3

    ስታሊን ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ባይረዳ ኤርትራ ሀገር ሁና በትግራይ ላይ genocide አትፈፅምም ነበር፣ ለኢትዮጵያ ደህንነትም ስጋት አትሆነም ነበር

    • @eriblood803
      @eriblood803 18 днів тому +1

      😂😂😂 keep dreaming kondafat agame cenewuti

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y 18 днів тому

      አገር ከተሆ ነጀኖሳይድ ይፈፀማል?? ሻዕብያ እና ብልፅግና የሰው ባህሪ የሌላቸው እና የበታችነት ችግር ስላለባቸው ነው እንጂ፡

    • @user-zb1wt9xc7w
      @user-zb1wt9xc7w 18 днів тому

      ቆንዳፍ

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 18 днів тому

      ​@@eriblood803ወዲ ተረፍ ጥልያንን ፤ዓረብን ደርግን ማእምንን ወዲ ወልዋል ጫማ ጥልያን ብቅዓትካ ፀርፊ እዩ።አቱም ብታኸ ሉቋም ሸኽሚ ዓለምን ሕጉሳት ባራዩ ተሰዲድኩም ፀልዩ።መሕፈርቲ።!

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 18 днів тому

      የሰፊው የኤርትራ ህዝብ ፍላጎትና መስዋእትም ስለነበረ እንጂ ኢሃአደግ በግድየለሽነት የፈቀደው ነገር አይደለም።እነሱ ግን የተሰጣቸውም እድል መጠቀም ስላልቻሉ አሁን የሚታየው ውጤት ሆኖ ቀረ።ጥፋትና ስደት ማለቴ ነው።

  • @futftghdt
    @futftghdt 18 днів тому

    ተበደ

  • @hg2540
    @hg2540 18 днів тому

    ፋኖ ስታሊን እንዴት አወክ የነቀዘ መሆኑን ምክንያቱም አንተ ብዙ ርቀት አሜሪካ ነው ያለከው ይልቅ የትግራይ ተፈናቃዮች እንዲመለሱ የትግራይ ግዛት እንዲመለስ ስማርት የሆነ ጌም ብትዝጫወት ይሻላል ከዩቱዩብ ሳንቲም ከምትለቅም 😂

  • @joneyohanis-ee9ph
    @joneyohanis-ee9ph 17 днів тому

    😂😂😂😂
    We lose Eritrea because of you

  • @Bio650
    @Bio650 18 днів тому

    አብይ ውሸቱ ይበዛል

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 18 днів тому

    አንተ ደግሞ ለይ ስፖስክ ማን እና አጨብጫቢ

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 18 днів тому +1

    የእጃችሁ ነው ጁንታ

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 16 днів тому

    ኤርትራ የአይጥ የምትሀል የአረመኔ ቆሻሻ በክት ኤርትራውያን የሚኖሩበት ሰፈር ናት እንዴት ኢትዮጵያን ከነዚህ አረመኔዎች ጋር ታነፃፅራለህ?

  • @user-yf1ln1pf3d
    @user-yf1ln1pf3d 18 днів тому

    Weyane ye neche wekill banda 👎👎👎

  • @bengared2281
    @bengared2281 18 днів тому

    ስታሊን፣ ወያኔን (ትሕነግን ) እንድትመራ ታጭተሃል። ብራቮ 111

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 18 днів тому

      ከሞጀሌ ጋር ከመታገል፤ ጫማ ከመሳም የሻዕብያና የግብፅ ቅጥረኛና ምፅዋተኛ ከመሆን ወያኔን መምራት ክብር ነው።ዘራፊና ገዳይ ተገደልኩ ሲል አይገርምም።

  • @luke-h6e
    @luke-h6e 18 днів тому +2

    ኣንተ ዝም ብልክ ተደሰት
    ኢትዮጵያ ሲትፈረስ ቆሜ ኣያለው ብለክ ቭየለም
    ለምን ቆመህ ኣታይም
    ስከብልጽግና ምን ኣገባህ
    ትግራይ እየፈረሰች ነው ባንተ ፕሮጀክት
    ኣንተን የሚሰማ ኢትዮጵያዊ የለም
    ኣታዶንቅረን

    • @kdusarya8357
      @kdusarya8357 18 днів тому

      ኢትዮጵያ ባፍ ነው እንዴ

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w 18 днів тому

    አረ ወሬህ ይደብራል ሁሌ አንድ አይነት

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 18 днів тому

    ተረት ተረት🎉😄