Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 660

  • @markcollins4359
    @markcollins4359 Рік тому +91

    ፊልም ማለት ይሄ ነው የአሁኑ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንደስትሪ ክዚህ መማር አለበት። 👍🙌

  • @Tinsuye-jl5kw1cl4p
    @Tinsuye-jl5kw1cl4p 11 місяців тому +19

    ወዉ ዘመን አይሽሬ ድራማ ይመቸኛል።........... የአሁኑ የኢትዮጵያ ፊልም እንደስትሪ ከዚህ ፊልም ትምህርት መቀበል አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ የአሁኑ የኢትዮጵያ ፊልም

  • @negabefikier
    @negabefikier 11 місяців тому +115

    ፊልሙ የተለቀቀው 2008 እኔ ያየሁት 2016 ዋው እሚገርም ፊልም

    • @AhBh-f5v
      @AhBh-f5v 11 місяців тому +4

      Inem zare mayate naw gin ikko 2000 naw masalang yatasaraw

    • @Maranata-sc3pl
      @Maranata-sc3pl 11 місяців тому +2

      Enes betel 😮yehe yemsel film eskzare salay 👌mert new 👏👌

    • @abdumohammed-qg1ml
      @abdumohammed-qg1ml 8 місяців тому +2

      አወ እውነት ነወ

    • @DARIKGIZAW
      @DARIKGIZAW 8 місяців тому

      Me too

    • @HabtamuWendemu-wn8hy
      @HabtamuWendemu-wn8hy 7 місяців тому

      እኔም ገና ዛሬ እያየሁ ነዉ😂😂😂😂

  • @SOLOMONKUMA-gq7zw
    @SOLOMONKUMA-gq7zw Рік тому +35

    በአማርኛ ፊልም በጣም የወደድኩት እና ደስ የሚል ፊልም ቢኖር ዳይናማይት እና ዘውድእና ጎፈሬ ናቸው አሪፍ ተዋናይ አሪፍ ፊልም

    • @Mandras-wt4dq
      @Mandras-wt4dq Рік тому

      24:38 24:39 😊tyu out anyhow oa,zc
      🎉

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 Рік тому +13

    wow ምርጥ ፊልም❤👏👏👏 ፊልም ሰሪዎች ከዚህ ፊልም ተማሩ አንድ አይነት ነገር እያመጣችሁ አታዝጉን

  • @BekMul-h5r
    @BekMul-h5r 2 місяці тому +16

    እንደኔ 2017 ላይ የሚያይ

  • @nardosgetachew3117
    @nardosgetachew3117 3 роки тому +23

    በእውነት ነው የምላቹ ይህ ፊልም
    ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ትልቅ
    ትምህርት ነው ። አምላክ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @hafloyal
    @hafloyal 17 днів тому +4

    2017 ምታዩ✌️🙌

  • @YosephAbebayehu
    @YosephAbebayehu 6 місяців тому +60

    በ 2016 ከ tiktok አይቶ የመጣ

  • @IstaahilmaxamedClaahi-ih8ze
    @IstaahilmaxamedClaahi-ih8ze Рік тому +11

    ይሄ ፊልም የብዙዎቻችንን ላይፍ እና ትዝታን ያሳየ ድንቅ ፊልም ነው👍

  • @Maranata-sc3pl
    @Maranata-sc3pl 11 місяців тому +9

    አረ ጉድ የዘውድና የጎፈር ታሪክ መጣ እዚህም አይ ናታን ሁሌም ጀግና ያምርብሀል 👏👏👏👏👌👌👌ይሄ ነው ፊልም ማለት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SMTsocialmediatube
    @SMTsocialmediatube 3 роки тому +26

    wow በጣም አስገራሚና አስደናቂ ብዙዎቻችን ልንማርበት የሚገባ ምርጥ አማርኛ ፊልም Wow
    የሚገርመው ይሄን ፊልም ለ5ኛ ጊዜዬ ነው።

  • @Panda-gu2yb
    @Panda-gu2yb 7 місяців тому +195

    ከ tiktok ነው የመጣሁ😂

  • @yisakor7487
    @yisakor7487 11 місяців тому +3

    በጣም መካሪ ታሪክና አስተማሪ ቆንጆ ፊልምነው ደራሲውም ሌሎች ባለሞያዎች ምስጋና ለናተ

  • @ቲንሹራያtub
    @ቲንሹራያtub Рік тому +13

    እደኔ በኖኪያ 2009 ያየው ይኋን ፊልም👍👍

  • @EyosiEyosi-ji9du
    @EyosiEyosi-ji9du Рік тому +8

    ይገርማል ስምንት አመት ሙሉ ሳላየው ዛሬ ሳየው ወየው ጉድ😮

  • @NbeelFtal
    @NbeelFtal 6 місяців тому +5

    እኔ 2008 ያየሁት በጣም የምወደው ፊልም ነው ይሀው 2016ም እያየሁት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Рік тому +92

    ፊልሙ የተለቀቀ 2007 or 2008👈
    እኔ እማየው 2015 🙈
    ገራሚ ነው❤❤❤❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 5 років тому +14

    ናታይ የኔ ቆንጆ ስወደው💕❤️ የበፊት የት /ቤት life ትዝ አለኝ 😘አተኛኘት ጠላው እውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ ሲያንኮራፉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ብቻ በጣም መሳጭ ፊልም ነው ሁሉንም እንድናስታውስ ያደርጋል አንደኛ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Рік тому +9

    አቦ ሚመች ፊልም ነው ከስንት አመት በኋላ አማርኛ ፊልም አየሁ የናዝሬት ልጆች ደስ ይላሉ የሀይስኩል ላይፌን አስታወስኩኝ😍😍🙏🙏

  • @EphaYo
    @EphaYo 11 місяців тому +6

    ከ8 አመት በኃላ ድጋሜ እያየሁት ነው wow film

  • @abbymulugeta2396
    @abbymulugeta2396 24 дні тому +5

    Whos here from 2017?😅

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun 2 роки тому +25

    No matter what happens in our life...We always have a chance to begin again!!
    ናታይ is real Actor Theatrical Art Graduate!!

  • @ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ
    @ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ 6 років тому +83

    ፊልም ማለት ይሄ ነው ያሳለፍነውን ነፀብራቅ ምርጥ ነው

  • @Luckyminds-v5f
    @Luckyminds-v5f Рік тому +5

    ምርጥዬ ፊልም

  • @MiskrTadesse56
    @MiskrTadesse56 6 місяців тому +1

    ዋው! ለዚህ ማህበረሰብ መቼም እውነቱን ይሄ ነው።

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 років тому +68

    ፍቅር የሆነ ልጅ😂😂😂😂❤

    • @tomtomy3577
      @tomtomy3577 6 місяців тому

      ምን ማለት ፈልገሽ ነዉ. ይቺ ጠጋ ጠጋ 😂😂

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 7 років тому +13

    አሪፍ ነው በጣም አስተማሪ ነው
    እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @SaimonYonas
    @SaimonYonas Рік тому +2

    ምርጥ የሆነች የኢትዮጲያ ፊልም❤❤❤❤❤❤

  • @anufriki5030
    @anufriki5030 2 роки тому +4

    በጣም ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ ሁሌም እንደ አዲስ ምስጥ የምለው ነገር ይገርመኛል

  • @halahelen9743
    @halahelen9743 9 років тому +47

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከስእተት መማር የመሰለ ነገር የለም

    • @edazone6856
      @edazone6856 4 роки тому

      ውነሽ ነው እህቴ

  • @AddisTesema-mw3mu
    @AddisTesema-mw3mu 6 місяців тому +1

    አስተማሪ ምርጥ ፊልም ❤❤❤

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 8 років тому +119

    ጥሎብኝ ፊልም እማየው ብዙ ኮሜት አይቸነው በቃ ያምራል አላችሁ ልሹፈው በቃ

  • @neimaseid5437
    @neimaseid5437 10 місяців тому +3

    ይህን ፊልም ድሮ ህፃን ሆኜ ነበር ያዬሁት አሁንም2016 እያዬሁት ነው😢😅

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 5 місяців тому

      እኔም ወድሜጋ እናይ ነበር😢😅

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ

    ከምንም በላይ ይቅርታ ይበልጣል ይቅር ማለት ትልቅ የሂሊና እረፍት ነው

  • @Hanitasura
    @Hanitasura 9 днів тому

    2017. Naw yayhut konjo filem naw❤❤❤❤🎉

  • @Hahuhi1234
    @Hahuhi1234 11 місяців тому

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው!❤
    በተለይ በተለይ ላልደፍነው ነገር ቅንድቤን ነጭቼ ጨረስኩት ያለው part 😂😂😂😂😂.

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 11 місяців тому

    በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጭ ነው ተባረኩ ያገሬ ልጆች ወዳችሃለው

  • @sintayurahel8245
    @sintayurahel8245 9 років тому +10

    wow በጣም ደስ ይላል በስተመጨረሻ ለለውጥ መነሳትህ ተመችቶኛል

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому +6

    😃😃😃😃እረባሽ ተማሪወች የኔን የክፍል ተማሪወች አሥታወሱኝ 😃😃

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 11 місяців тому +11

    2016🤚ያየ ማኖ

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Рік тому +5

    ኡፍ ልጂነቴን ነው ያስታወሳችሁኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TameraWendemagegi
    @TameraWendemagegi 2 місяці тому +2

    ከ tiktok ነው የመጣሁት😂

  • @fikerfiker5460
    @fikerfiker5460 5 років тому +14

    የናዙ የሀገሬ ልጆች ትምህርትቤቴ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ናታይ ምርጤ

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 11 місяців тому

    የመምህሩ ምክር በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @2Naelba8410
    @2Naelba8410 Рік тому

    Melatw sewiye the best motivational speaker 👌👌👍👍👏👏👏

  • @BereketPetros-gu5us
    @BereketPetros-gu5us Рік тому

    It's best film ❤❤❤ for Ethiopia

  • @agreagere
    @agreagere 6 місяців тому

    በጣም ያምራል 2008ያየሁት ግን 2016 ነው።

  • @miratuamaregebure-mx7th
    @miratuamaregebure-mx7th 4 місяці тому

    2007 ለይ ያያሁት ድገሚ በ 2017😂 ምርጥ ፍልም

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 5 років тому +9

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @yeromsweet9726
    @yeromsweet9726 8 років тому +5

    ወይ ደስ ሲል በጣም ስወፍህ ሳሚ ወይ ሆነ ብሎ ሁለነሩ በጣም አንጀት ይበላል
    አሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን

    • @vbnxg6694
      @vbnxg6694 8 років тому +2

      Yerom Sweet

    • @moramora4915
      @moramora4915 5 років тому

      በጣም ያምራል ያስለቅሳል

  • @AmanWodajo-g4n
    @AmanWodajo-g4n 5 місяців тому

    ዋው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ያምራል በጣም የምር

  • @fanocyber2059
    @fanocyber2059 Рік тому +1

    manewu endene 2015 yayew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 4 роки тому +1

    ሁሌም ባየው የማልሠለቸው አድናቂህ ነኝ ሣምሦግ

  • @hermicurls731
    @hermicurls731 6 років тому +6

    Yes teacher ,yes teacher, yes teacher 😍😍😍😍😍

  • @SayedAL-w7n
    @SayedAL-w7n Рік тому

    ምርጥ ፊልም❤❤

  • @maxamuudrashiidgalley2735
    @maxamuudrashiidgalley2735 5 років тому +8

    I come from somalia🇸🇴but I like dis movie even not understanding👌😂

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 8 місяців тому

    ዋው ፊልሙን ያየሁት 2005 E C , የ 6ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው

  • @FiratoliYadesa
    @FiratoliYadesa 6 днів тому +2

    Endane 2017 lay yayatihut

  • @tewdrostaddese810
    @tewdrostaddese810 4 роки тому +37

    Amazing writer. Editor and actor

  • @AhmedAhmed-ge3oq
    @AhmedAhmed-ge3oq 8 років тому +5

    may love etiyopeya😀😁😍😍😘💟💟💘

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 5 місяців тому +4

    ከቲክቶክ መንደር የመጣ 💃🏻🤣💃🏻🤣

  • @gj1093
    @gj1093 5 років тому +4

    ዋውወወውው በጣም ያምራል እውነት እናመሰግናለን ውዶቸ ቀጥሉበት

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 9 років тому +10

    ዋው በጣምምም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት

  • @BarkotTeshome-v9x
    @BarkotTeshome-v9x 9 місяців тому +1

    Man new 2016 degmo yaye😅😊

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 2 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍ ሲያንኮራፍ የማይወድ አለ እንደኔ ከጎኔ የሚያንኮራፍ ካለ የምን እንቅልፍ ነው ፊልሙ በጣም ሀሪፍ ነው አቤት ፈሱ ግን😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @abrahamtsegay1918
    @abrahamtsegay1918 6 років тому +7

    Hahahahah he sleeped with 10 peoples in the hotel😂😂😂😂. Much Love from Eritrea.

  • @Mubee90
    @Mubee90 Рік тому +1

    Alpha boy...... we go sigma boy

  • @BlenHana-js7bp
    @BlenHana-js7bp 11 місяців тому

    I am proud of natay 😮wow 💞

  • @SihamElias-o2k
    @SihamElias-o2k Рік тому

    behiwete kerejm gize buhala beamaregna movie yeteznanawt bezi new ❤❤❤ dgame maybe gn movie new ❤❤❤❤❤

  • @selemonsola-vo7gd
    @selemonsola-vo7gd 2 місяці тому

    ባሪያዉ በሌላ ቀን ደሞ በ አባተህ ስሞታ ልከ አስገርፈኝ እሺ ሴታ ሴት😊😊😊💪💪💪💪

  • @AfoMiya-e9w
    @AfoMiya-e9w Рік тому

    ምርጥዬ❤

  • @kediraomer1496
    @kediraomer1496 8 років тому +7

    lol O my gash actually I remember my high-school. Thank you so much guys.

  • @MentsenotAsteer
    @MentsenotAsteer Місяць тому +1

    Wow

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 Рік тому +1

    በጣም ደስየሚል.ፊልም.

  • @y09arsenal
    @y09arsenal Рік тому +1

    who See This In 2016😢😢😅😅😅😅

  • @demozeargawu3712
    @demozeargawu3712 Рік тому +2

    ይመቻል አሪፍ ፊልም ነው። 😅😊

  • @asteroman5213
    @asteroman5213 9 років тому +4

    Samson wow bexam adnaqiknye.bexam desi yemtil lijine.sintun golyadi bemashnf.Barawa balemelwx bexam aznbia'alw .gin bexam desi yemli film.belijintachi yemina safachu life newu yasayen.

  • @awethaile8611
    @awethaile8611 7 років тому +4

    I like this movie very well amazing

  • @HezkyasAddisu
    @HezkyasAddisu 5 місяців тому +1

    From tiktok

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    በጣም ደስ የሚል movie naw

  • @AAa-ix7is
    @AAa-ix7is 7 років тому +6

    በጣምምምም ያምራል

  • @mmvwvx7599
    @mmvwvx7599 3 роки тому

    እሄ ያኔ ያኔ ታሪክ ናዉ ዋላ እኔሚ አስታማሪዬን ማትቻላዉ🤣🤣😞😞😞😞😞😞

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 11 місяців тому

    ዋው የሚገርም ፊልም በዚ ቀጥሉ

  • @HayatMuhammad-p3g
    @HayatMuhammad-p3g 5 місяців тому +1

    ፉልም ድሮ ቀረ ከትወና እስከ ስም ስያሜ❤❤

  • @HalimaM-c5n
    @HalimaM-c5n 2 місяці тому

    2007,ከወንድሜጋርነበር ያየሁት አሁንሳየው ወንድሜንአስታወስኩበት አይስደት

  • @Bb-nz8qg
    @Bb-nz8qg 9 років тому +7

    ኤፍሬም ዋው

  • @MASTERBOY-wh4nb
    @MASTERBOY-wh4nb 8 місяців тому

    what a film soooo good😍😍😍😍

  • @ZolaZola-gd5uy
    @ZolaZola-gd5uy 8 місяців тому

    15 አመት ወደ ኃላ በትዝታ 😢😢😢😢😢😢

  • @maza1594
    @maza1594 5 місяців тому +1

    ከtiktok ሰፈር ነው የመጣሁት😂😂😂😂

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 роки тому +2

    andand film gin bizu view saynorew famous sayhon gin hulem gerami new yemir its amazing

  • @Appositolic
    @Appositolic 9 місяців тому

    ማዉዳድ ካልብ ፆም ያለው ፊልም bakaye ነው ❤

  • @georgepeter-fw5ls
    @georgepeter-fw5ls 4 місяці тому

    Best editor ,writter even from the year 2024

  • @eyusham4453
    @eyusham4453 Рік тому

    Ye diro timihirt bete genet gibu &hawas miss you😢

  • @mtfbcc7353
    @mtfbcc7353 5 років тому +3

    ናተይ ቆንጆ

  • @weassaew
    @weassaew Рік тому

    Natay mirt ye Ethiopia ACTER!!! gin tefah

  • @tigistudessi1567
    @tigistudessi1567 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ 🧒 ነው ስወደው

  • @FasiNew-kp7fd
    @FasiNew-kp7fd Рік тому

    wow💔❤ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ

  • @theodrosism6999
    @theodrosism6999 4 роки тому +2

    ውይ ሁሉም ነገሩ ወርቅ የሆነ ልጅ ኑርልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +2

    Wow ምርጥ ፍልም