ሊታይ የሚገባው [ክፍል 3] በ13 ዓመት ታዳጊ የኒውክለር አሠራር ጥበብና 4 መጻሕፍት ደራሲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ

    ውድ መምህራችን የኛ ደብተራ ኑርልን ይሄን እንቁ ታዳጊ የነገ ሀገር ተርካቢ ፈጣሪ ያሰድግልን🙏

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 4 роки тому +4

    እኔ ድሮ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ሳይንቲስት መሆን ነበረ መኞቴ ግን በችግር ምክንያት ህልሜ አልተሳካልኝም ደሞ የእኔን መኞች በልጆቼ አ እንደማሳካ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ።
    ዲሜጥሮስ ስምህ ብቻ ይማርካል እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ🌿

  • @ESCFSA
    @ESCFSA 4 роки тому

    ምን አይነት ሰው ነው ይህን የመሰለ ልጅ አን ላይክ የሚያደርግ ይህን የምታደርጉት ደግሞ አንድ ነገር ያልሰራችሁ ወደፊትም የማትሰሩ ምሆናችሁን ያሳያል ምን አለበት ባትወዱት እንኳን ዝም ብትሉ እንኳን አሜሪካ ኖርኩ ምክንያቱም Good Job ነው የትኛውም እጻን ምንም ነገር ሲሞክር እናም በልጆች ላይ እባካችሁ ከሰማችሁን ሁሉንም የሚሞክሩትን አበረታቷቸው ። ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግክ

  • @ቡሩክገብረየስ
    @ቡሩክገብረየስ 4 роки тому +3

    ዝም ጭጭ ብለህ ሳትደክም የምታዳምጠው ትልቅ ሰው....
    ምስጋና ለዝግጅት ክፍሉ...
    💚💛❤
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @xmx4845
    @xmx4845 4 роки тому +3

    I really love the way the boy explains every single detail of the subject he is talking about, almost as if an older person talking in child's body. He is a very good example to all kids in Ethiopia. We should appreciate Dr Rodas Tadese's videos because by showing these bright kids to all of Ethiopia it will fix the next generation which will have many of the brightest people.

  • @rahelgebreyesus8361
    @rahelgebreyesus8361 4 роки тому +6

    ሀይስኩል ሲደርስ ኬሚስትሪ መምህሩ ምን ሊያስተምረው ነው ወይስ እሱ ሊያስተምር ነው ይገርማል ፍፃሜውን ያሳምርለት የሀገር ተስፋ እና ታረክ ቀያሪ ልጅ ያርግልን አምላክ

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 роки тому

    መ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ለታዳጊ ህፃናት ያለህ ፍቅር እና ክብር በእነርሱ ላይ ያለህ ተስፋ አደንቃለሁ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ያሳድግህ😍

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 роки тому

    ግሩም ድንቅ ነገር ነው እደግ ተባረክ የሚገርም እጹብ ድንቅ ልጅ ነው ዶክተር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይሰጥህ ተባርክ የኛ ሀገር ፖለቲከኞች ተማሩ ከዚህ ልጅ።

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 роки тому +5

    ወይ ጉድ ! እግዚአብሄር በጎውን ይግለጽልህ::❤️🙏

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ : እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ::

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 4 роки тому +1

    እውነት ለመናገር የኢትዮጲያ ትንሳኤ
    በነዚ ልጆች እውን ሚሆን ይመስለኛል።
    እነሱን ሳይ ቀልጄ ያሳለፍኩት የትምህርት ዘመን በቁጭት ትዝ አለኝ ።ይሄ ሁሉ በወክቱ ቢገባኝ የዛሬው የማወቅ ጉጉቴ ቢጨመርበት የት እደርስ ነበር እንድል አድርገኸኛል ግን ቁጭቴን በልጆቼ እንደምወጣ አልጠራጠርም 10q dr.

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    መምህር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ የበለጥ ጥበቡን ይሰጣችሁ

  • @gondar2274
    @gondar2274 4 роки тому +2

    ወደዚ መንደር የመራኸኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን።

  • @ቅድስተቅዱሳንድንግልማርያ

    አይ d/r ሮዳስ ምንነው እንዳንተ ያለ ሰው ኢትዮጵያ ላይ ቢበዛ 🙏🙏🙏

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 4 роки тому

    እግዜ አብሔር ያሳድግህ በናተ ተስፋ አለን

  • @tehetenaalemu7231
    @tehetenaalemu7231 4 роки тому +1

    ደስ ይላል። እግዚአብሄር ያሳድጋቸው።

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    ፈጣሪ ያስድግልን ጥበብን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 роки тому +1

    ድንቅ ነው!! በርቱልን❤️🤔🙏

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግክ ❤🙏

  • @ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ

    ስም ይመርሆ ለግብር አደል እንደስምህ መስታወት ነህ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አብዝቶ ማስተዋልን ያድልህ

  • @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ

    እግዚአብሔር ይጨምራህ ብሩህ አእምሮ ደስ ሲል

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 роки тому

    👍MORE BLESSING TO YOU OUR FUTURE SCIENTIST 🙏 AMAZING KNOWLEDGE AND PRESENTATION 👍🙏 THANK YOU DR RODAS 🙏👍

  • @ቤዛየድንግልልጂ
    @ቤዛየድንግልልጂ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 роки тому

    እግዚኣብሔር ያሳድግህ ፡ ኣይዞህ በርታ ዶክቶር ሮዳስ ታደሰ የደረሰበት ትደርሰለ ፡እመብረሃን ካንተ ጋር ትሁን ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @ሀይለገብርኤልገብርኤል

    እናመሰግናለን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 роки тому

    እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ሀገሬ ነገበናተ ታስፋአላት ብዬአምናለው

  • @amenabiy232
    @amenabiy232 3 роки тому

    Denk lij edege tebarek memeher yanetm erdatana degaf ayeleyachuw lemtakrbachew lijoche

  • @zufanabeje5459
    @zufanabeje5459 4 роки тому

    እግዚአብሄር ያሳድግህ

  • @beletetilahe4435
    @beletetilahe4435 4 роки тому

    ግሩም ነዉ!!!

  • @adugnayigzaw9457
    @adugnayigzaw9457 4 роки тому

    ፈጣሪ ይባርክህ እደግ

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 4 роки тому

    በርታ ታዳጊ ዲሜጥሮስ

  • @edentariku8451
    @edentariku8451 4 роки тому

    Doctor Ye geez tmehrt ketay programk ly btakatetw melkam nw elalehu beterefe e/r ketay zemnkn yibark tsegahnm yabzalk.berta!!!

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 роки тому

    እፁብ ድንቅ ታዳጊነው ፈጣሪ ያሳድግህ መጋቢ ሀዲስ እሮዳስ ጥሩ ስራነው ግን ግን በጣም ቅር ያለኝ አስተላላፊው ምድነው ማረጉን የተወው መጋቢ ሀዲስ ዶክተር በሉት እጅ ደክተር እሮዳስ አትበሉ ከምንም በላይመፈሳዊው ይቅደም የምን አለማዊነው

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 4 роки тому

    Fexari yasadgihe yanten aynet gobezoch le ethio yabzaln 👍

  • @amenabiy232
    @amenabiy232 3 роки тому

    How I wish lijm adego kmtakrbachew denk lijoche mehal 1du endihon. Amen 🙏

  • @yaredatrsaw6590
    @yaredatrsaw6590 4 роки тому

    ትርጓሜ ሚጠተ ብርሀናት የት ነው የሚገኘው??????????እባክህ

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 4 роки тому

    ሰላም ውድ ወንድሞቻችን ሳንስተኞች
    ዶክተር ሮዳስ ታአደሰ እና ዲመጥሮስ
    ጥያቄ ? ለኢትዮጵያ ሀገራችን 150 አፄዎች ንግሥታት ነበሩ ይባላል 1
    2 የአማርኛ ቋንቋ ሞቷል አልዳበረም በሲቲጅ አልተሠራም ለምሳሌም የእኔ የእኛ የእናንተ የአንድነት (የኔ የኛ የናተ የንድነት ስተቶች)
    ስለ እዚህ ምን ትእላላችሁ
    ዲሚጥሮስ ህጻን ልጅ
    ዶክተር ሮዳስ ታአደሰ አመሰግን ሃለሁ አድናቂዎቹው ነኝ

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 4 роки тому +1

    Gobez etsanat filagotachwin lib lilu yigbal wlajoch

  • @fitsumgebrekidan9901
    @fitsumgebrekidan9901 4 роки тому

    Fetari yitebkih yelij awaki!

    • @yeshiwaltengus1888
      @yeshiwaltengus1888 4 роки тому

      🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
      ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
      💛 መልካም እድል 💛
      ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
      🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 роки тому +1

    Egzabher yemesegennn edegggg belll

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 4 роки тому +1

    Yga ager polticgoch simu

  • @bekkeb5667
    @bekkeb5667 3 роки тому

    God.

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 4 роки тому

    ቦታ ካላመቻቸን ሌሎች ሀገራት ይቀሙናል !!!

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 4 роки тому

    ዲሚጥሮስ ዘሪሁን

  • @seebee2478
    @seebee2478 4 роки тому

    Please use this brilliant children's mind for invention new things and Madison. This is story. Story is not going to build Ethiopia. Even physics will not build country. Only Inventing. Ask, all this world change come by high school student Michael freddy by Inventing motor.

  • @binishare4189
    @binishare4189 4 роки тому

    በ13 ዓመቱ ይደንቃል

  • @ቡሩክገብረየስ
    @ቡሩክገብረየስ 4 роки тому

    He made me think, deep on reincarnation.

  • @Veronicaveri-p5n
    @Veronicaveri-p5n 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ