የበሬ ዋጋ ቀነሰ| አስገራሚው የ2017 አዲስ ዓመት የበሬ ገበያ | የበሬ ዋጋ| Ethiopian new year market review| Tirita Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @kt1651
    @kt1651 Місяць тому +11

    ስንቶቻችን እናቃለን ስጋ ቤቶች ዋጋ ሊጨምሩ ሲፈልጉ በየሚዲያዉ በሬ 300ሺህ 400 ሺህ ተሸጠ ከብት ተወደደ ለማስባል ይሄን ተንኮል እንደሚሰሩ

  • @danielameneshewa
    @danielameneshewa Місяць тому

    ሥራዎችህን እከታተላለው የሚሰሩ ሰዎችን ታበረታለህ ብዙ ቀንቋዎችን በመናገርህ ተመችቶኛል በርታ ወንድሜ!!!

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому +1

    ዋውየሴትጀግና:ብዬሻላሁ:እናታችን:መልካምበአል

  • @FithanegestMekete-tj3cp
    @FithanegestMekete-tj3cp Місяць тому +2

    የማይታመን ዋጋ ቸር ያሰማህ

  • @geremewgirma-j1o
    @geremewgirma-j1o Місяць тому +1

    berta bro jabadhuu waqayyoo sii yaagargaruu

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo Місяць тому

    Betam ariff gebeya new lehulum temetatagn new

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Місяць тому

    Make Amharic and tigrighna and oromia and English thanks from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward

  • @BelachewEshetu-p8r
    @BelachewEshetu-p8r Місяць тому

    Gobezi berata ediyalu hasbochilay Bertat sera

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Місяць тому

    Laki

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 Місяць тому

    አቤት በጉ በሬዉ የደለቡ አፉ መለካም ማዉራት የማይወድ ሕዝብ አገራችን ሉሌም ጥጋብ ነዉ ማማርነዉ::

  • @eliudasfaw564
    @eliudasfaw564 Місяць тому

    Ye Addis Ababa kadre minim bere yelatim

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Місяць тому

    Jajjabaadhu subscribe siif godheera

  • @DareBeyena
    @DareBeyena Місяць тому

    Uneti bexam rikashi nwu

  • @ExcitedElectricity-gx6jg
    @ExcitedElectricity-gx6jg Місяць тому

    ❤😂🎉

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በትከከል ስማ።ዝቅተኛው በሬ እስከ 90 ኪሎ የተጣራ ሥጋ ይወጣዋል።ያለአጥንት።ትልቁ እስከ 130 ኪሎ።ልኳንዳ ቤት አጥንት እየቀላቀሉ 1000 ብር ቢሸጡ ትርፋቸውን መገመት አይከብድም።ግን ዋጋውን ከሰቀሉበት ማውረድ የለም።የመንግሥት ታክስ እንዳለ ሆኖ።የኪሎው ሌብነትም ሳይዘነጋ።

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Місяць тому +1

    ክክክ በሉ ተብለው ነው የእውነት ልገዛው ብሞክር ኩንታል ብር ይጠይቅሀል አየ ይች አገር በውሸት የተወረረች አርሶ አደሩ አደለም በሬውን ምርቱንም አድስ አበባ እንዳይገባ ሊያደርግ ነው ለአድስ አበባ ህዝብ የአርሶ አደሩ ምርት እንዳይገባ ከተደረገ በድሮን የተመታ ያህል ነው በሉ የመንገድ ዳር ድንቻችሁን ገመጥ አድርጉና ወደመዝናኛው ህዱ ጮማማ ቀረኮ ማኛ ጤፍ ቀረኮ ስታሳዝኑ

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Місяць тому +2

    መቀነስ ሳይሆን ድሮም የውሸት ዋጋ ነው የሚናገሩት።

    • @ኢትዮህግ-ነ6ሠ
      @ኢትዮህግ-ነ6ሠ Місяць тому +1

      ዛሬ ካራ ዉያለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀንሶልናል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Hagere739
    @Hagere739 Місяць тому

    የኢትዮጵይ ህዝብ በሬ ከገዛ ኑሮ አልከበደውም ማለት ነው

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה Місяць тому

    የኢትዮጵያ ብር እርካሽ ከጎመን ቅጠል የረከሰ ሆነ የኢትዮጵያ ብር ኖት ምናነት ከውያኔ የቆሸሽ መንግሥት መጣ አንድ ሰው የወር ደሞዝ የለለው በቶ ማደር አቃተው ከፈረጅ ሀገር ጋር ሆንኩ ብሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ህዝቡን ኑሮ ግዥነት ሸመታ ገደለው መካከለኛው ምስራቅ በሥር ብር ደሮ አርዶ እየበላ ኢትዮ ግን በውድ ንሮ ይማቅቃሉ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Місяць тому

    Addis amet ye kiristianoche bicha naw ende ????

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Місяць тому

    Lak

  • @Beyene-t3e
    @Beyene-t3e Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 Місяць тому

    Okay okay normally 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @LemLemTarekengLem
    @LemLemTarekengLem Місяць тому

    የውሸትዋጋ ነውየሚናገሩት

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural Місяць тому

    Yihen addis amet batbelus hod bicha yehone hizib 😂

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o Місяць тому

    አሯፈ ነዉ ቀነሳል