እሰከመቼ እንደዚ አይነት መሀይባንን ተሸክመን? እንዲሁም መቃብር ቦታ የሄደው ሰው ጉድ ሆነ ።ተጠንቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 456

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  7 днів тому +91

    ፍሬንዶች ላይክ ሼር በማረግ የዜግነት ግዴታቹን ተወጡ ።ፈልጌው ነው

  • @ZadMubark
    @ZadMubark 6 днів тому +5

    ረሱላችን ሰለላሁ አለይሄ ወሰለም እንዴህ ብለውናል የማንንም ሀይማናት አትንኩ የናንተንም ይነካሉና መከባበር የኛ ፈንታ ነው

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 7 днів тому +12

    አብረሽ የኔመልካም ሂዝቤ አብዳን አላህ ሠላሙን ያምጣልን በሠው ሀይማኖት የሚቀልዱ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው በርታልን😍😍😍👍👍👍

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 7 днів тому +40

    እኔ ሙስሊም ነኝ ።ሃይማኖቴን እወደዋለሁ አከብራለሁ።የሌላውን ሃይማኖት በጥቁር ውሻም ያምልክ የእራሱፍላጎት ነው አከብርለታለሁ።ሃይማኖት የሌላቸው ናቸው የሌላውን ሃይማኖት የማያከብሩ።እምነታችን የግላችን ነው ።ልቦናውን ይስጣቸው።

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 7 днів тому +20

    አይ ወሏህ አልሃምዱሊላህ እንደዛ አረገው ስላሳደጉን አሏህ ይረሀማቸው እናቴ አባቴ😢😢😢😢 አሏህ ይወፍቀቸዉ ፈጀና😢😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 днів тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከድፍረት ኃጢዓት ጠብቀን🤲🤲🤲😢😢😢✝️♥️እግዚአብሔር ሆይ በስምህ የሚቀልዱት እንደ ባቢሎን ግብ አፍርሳቸዉ የተረገመ ትዉልድ😢😢

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د 7 днів тому +5

    ተባረክ አብርሽየ❤❤ፈጣሪ ልጅ ካለህ የተባረከ ያርግልህ ❤❤❤አተ መልካም ሰው

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 7 днів тому +3

    ውነት ነው እኔ በሳባ ላይ ነበር የምታከባልለኝ እናቴ ነብስሽን ይማረው ክብር ለእናቶቻችን

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p 7 днів тому +8

    ትክክል አብርሽ ሁሉም ያልከው ጋጥ ወጥ ሁሉ ናቸው ምንም እማይገባቸው

  • @አዚዛTUBE
    @አዚዛTUBE 7 днів тому +11

    ፍትህ በሂጃባቸው ምክንያት ለሚሰቃዩ ለኢትዮጵያ ሙስሊም እህቶቻችን 😢😢
    እርቃን መሄድን የፈቀዱ ሴት ልጅ ተሰትራ ብትማር ምንድነው ወንጀሉ

  • @Nona-u1n
    @Nona-u1n 7 днів тому +11

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢

  • @ZeuinebZeuineb
    @ZeuinebZeuineb 7 днів тому +12

    ሀቂቃ የ90ወችን የገለፀችው ልጂ ተመቸችኝ ወላሂ እኛየ90ወች እኮ ከብት ሥጠብቅ የማናቃቸው መንገደኛ ባጠገባችን ከመጣ ከተቀመጥንበት ተነሥተን መርቀውን ጉልበታቸውን ሥመን ነው የምናሣልፋቸው ያጊዜ ቢመለሥ 😢

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 6 днів тому +1

    አብርሽ ምርጥ ስዉ በሃይማኖት የቀለድ ምን ብየ እንድምፅፍ ብቻ ፈጣር ይቅር ይበለን መአቱ አርቆ ምሕረቱ ይላክልን😢😢

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 5 днів тому +2

    ሁላችንንም የየራሳችን እምነት አለን ግን ለምንድነው የሰው እምነት ላይ የምንቀልደው ግን ለምን ምንሰ አግብቶን ሁላችንም እራሳችን እንፈትሸ ። መጥፎ ነገር ከመናገር ዝም ብንል ይመረጣል ።

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 6 днів тому +1

    ወደኋላ ትዝታ ወሰደከን አብርሽ. አንተ እነኮ ሀስተዋይነትን. አላህ ሰጦሀል በርታ

  • @HananDarwish2
    @HananDarwish2 6 днів тому +1

    ትክክል ነው አብርሽ 👍

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 7 днів тому +7

    ወይ ዘንድሮ የተወሳስበ ጊዜ ይሁንብን እባክህ ፍጣሪ የተሻለውን ጊዜ አምጣልን 😢😢😢

  • @SelamAsefa-n2h
    @SelamAsefa-n2h 6 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart 7 днів тому +9

    እንኳን ደህና መጣህልን አብረሽየ የኛ መልካም ወንድም ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆክ ለሀቅ የቆምክ ወንድማችን በርታልን 🥰🥰🥰🥰

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 7 днів тому +10

    😢😢😢እኔ የሚገርመኝ ፕሮቴስታንት ክርስቲያን ነን ትሉ የለ ???
    ቆይ በመስቀሉ ማሾፍ በሙሴ ፅላት ማሾፍ ምን ማለት ነው ወይስ ክርስትናው አልገባቹም ??
    የሙሴ ፅላት እስከ ልጅህ ልጅ እስከ ዘለአለም ይሁን ተብሎ ነው የተቀረፀው ክርስቶስም እኔ ህግና ነብያትና ልሽር አልመጣሁም 👈 ልፈፅም ነው እንጂ ብሎናል
    ሌላው መልካም ልደት ብለን ነው የምናከብረው happy birthday ማሾፍ እና መናገር ባይሆን አግባብ ይኑረው
    በተረፈ አብርሽ thank you ስለሚዛናዊነትክ ❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 7 днів тому +3

    አብርሽ የTV በጣም አዝናናኝ ዛሬ ያቀረብክልን ያናዳል በመቃብር ስፍራ እንደዛ በሚናገረው አዘንኩ በዛላይ ነጭ ቲሽርት ለብሳል 😂😂😂😂 አስተዳደግ ይሎሀል እንደዚህ እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 7 днів тому

      😂አይ አብርሽ አይናገር ወገባቸውን ነው ሚቆርጥላቸው ቱ😊

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 5 днів тому

    አብርሽ ሁሉ ሰው እደአተአይነ ብትሆን አገራችን ጡሩቶሆናለች የኔ ወድም ጀግና ወድ በርአይለይም ሀይመኑት አይለይም ሁሉ እኩል ኑምይው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidiaTesefa
    @LidiaTesefa 7 днів тому +2

    ተባረክ አብርሽ 👍👍👍

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 5 днів тому

    አብርሽ የስደተኑችወዳጅ በእውነት እን ድው ወድምነ ነ በእውነት ቃላትየልንም

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 7 днів тому +2

    ከልብ ❤ እናመሰግናለን ተባረክ 💚🍃❤💚🍃💚🍃❤💚🍃💚🍃💚❤️💚🍃🍃

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 7 днів тому +10

    ልክ ነው ሀይማኖቱን የሚያከብር የሌላውን አይሳደብም ሰው በፈለገው ማምለክ መብት ነው

  • @gicug4266
    @gicug4266 6 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ😢ማረን

  • @masarat2998
    @masarat2998 7 днів тому +6

    አብርሽየ ትለያለክ እናመሰግናለን ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 днів тому +2

    በሀይማኖታችን የቀለዳችሁ በሙሉ እድሜ ልካችሁን የማይለቅ በሺታ ይስጣችሁ ምድር ጋጠዎጥ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ስለኛ ስለ90 ጠናዎቹ የተናገርችው እውነቷነው ሌላው ቀርቶ ኮንጎ ጫማየን እጥብ አድርጌ አቅፌ የምተኛውን አርሳውም

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 5 днів тому

    ውድወድምኮ ነው እንደ እና ስደት ሆኖ ስደትኑች ይመክራል በሱምክር ማይቀየር ይገርማል በእውነት እነ ስደት ግን በፍት ሳይ ከተ ተል በፍት ዝምብየመበከን ነበረ አሁን ግን 1ፋጣርመስገን 2 አመሰግናሎ ወድመን❤❤❤❤❤❤😢

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 7 днів тому +2

    ባስተዳደግ ላይ የተናገረችው እውነት ነው በዛ መልኩ በማደጌ ቤተሰቤን አመሰናለሁ!! አብርሽ አንተም ያልከው በአይ ምልክት ነበር የምንግባባው!!

  • @Nazrawit-s4e
    @Nazrawit-s4e 7 днів тому

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላኬ ባረከ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረኪ የምትናገረው ሁሉን ትክክል ነው

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 7 днів тому +4

    ማርያም ማርያም ተብሎ ያልተወለዱ ስለሆነ ነው የተመታ ትውልድ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 7 днів тому +5

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 7 днів тому +12

    ሰውኮ ወላሂ ቲክቶክ ላይ ለመታወቅ እንደሚጥር ፈጣሪውን ለማወወቅ ቢጥር ሲጀመር ሺሻም ጫትም ሀራም ነው አይፈቀድልንም ዱዐ ለማረግ ንፁ ልብ እንጂ በጫት አፍ ማግማማት አያስፈልግም

  • @TigstTiti
    @TigstTiti 6 днів тому

    አብርሽዬ ያቃጥላሉ ግን እግዚአብሄር የሚያቃጥል ፍርድ አለው

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 7 днів тому

    ወንድሜ ተባረክ አንተ እውነትን ይዘህ ነው የምትናገረው ግን አንድ ነገር ልበል ያለመከባበር ውጤቱ ይህ ነው በዛኛውም ወገን አባቶቻቸው ጭምር መጤ የሞተ በሊታ እያሎ ሲሰድቡ የኖሩ ሰዎች ውጤቱ ምን እንዲሆን ነበር የምንጠብቀው የድሮ ፕሮቴሰታንት አውን የለም የድሮዎቹ ብዙ አሳልፈዋል አውን ደሞ ሌላ ትውልድ ነው የሚያዋጣው መከባበር ነው በሰው ሀገር ተከባብረን ነው ያለነው ልጆቻችን ሲማሩ ቸርች ሲኤዱ ተከባብረን ነው ለሀገራችንም የሚያዋጣት ይኤ ነው

  • @RahelHailu-u6n
    @RahelHailu-u6n 7 днів тому +1

    Thanks for sharing your experience bro 🙏👍🙏👍🙏

  • @EdenSibihat
    @EdenSibihat 7 днів тому +2

    አምላክ ሆይ እንደቸርነትክ ሳይሆን እንደ በደላችን ስጠን ዝምታክን የማያከብሩትን እንደስራቸዉ ስጥ ይበቃል እስከመቼ አምላክ ሆይ አሁንስ ፈራን ከበደላችን ብዛት የተነሳ ሰዉነታችንንንን እረስተናል ✝🇪🇹🙏🙏

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 7 днів тому +2

    አላሁ አክበረ ከጥመት አላሁ ሙሥታአን

  • @Chaina88
    @Chaina88 6 днів тому

    አብርሽ ትዉልዱ ዘመናዊ ለማኝ ሆኗል ልመና ባህል እየሆነ ነው አሽቃባጮች ደግሞ አይዞሽ እናግዝሻለን ይላል የሚገርመው የሚሠራን ሳይሆን አላጋጭን ነው ሠው የሚረዳው

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 7 днів тому +4

    ዱቄት ተለቅልቆ እርዱኝ አለ እን ዴ 😏 👊👊 እኛቤት ዛሬም ዘጠናዎቹ ናቸው የዱላ አይነት ጉማሬ አለንጋ

  • @SelimaSelima-b8d
    @SelimaSelima-b8d 6 днів тому

    አላህ ይስቱር ሁሉም የተግማሙ ናቸው ልል ስል 90ዎቹ ያለችው የምር የልባችንን ተናገረች
    ልቦና ይስጣችሁ ከልክ ላለፋችሁት ሁሉ ሌላ ምንም ቃል የለኝም

  • @zebutube1
    @zebutube1 6 днів тому

    ወይኔ አብርሽ ከሰወቹ ይልቅ የአንተ አገላለፅ ነው ሚገርመኝ በጣም ከልብ ሆነህ ምትናገረው ሚስኪን
    ሰወች ሆይ አሏህ ልቦና ይስጠን

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 7 днів тому +2

    ሱበሀን አላህ😢😢 አላህ መጨርሽችን አስመርልን

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 7 днів тому +2

    አብርሽዬ ክፉ አይንካህ

  • @fatima-j5v4c
    @fatima-j5v4c 5 днів тому

    ትክክል ❤❤❤

  • @ትግስትአለሙ-የ6ጰ
    @ትግስትአለሙ-የ6ጰ 4 дні тому

    እኔም በእውነቱ አብርሽዬ 90በጣም በጣም ነው የምወደው ❤❤❤

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 7 днів тому +2

    ማናችንም ከሀጢያት የፀዳን ባንሆንም የቱንም ያህል ዉሎና አዳራችን በሀጢያት የተሞላም ቢሆን በዚህ ልክ ግን የቁም ሞት ሞተን የፈጠረንን አምላክ ተዘባብተን አናዉቅም::አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ እግዚአብሔር አምላክ በክብሩ አይደራደርም😢 ክብሩ ይስፋ ለዘላለም✝️🙏በጣም ነዉ ያዘንኩት ጌታችን አይዘበትበትም መድኃኔአለም ለዘላለም አይለመናቸዉ በአምላካችን ቃል;ስም የሚያላግጡትን ነቀርሳ ይላክባቸዉ😭💔ፍርዱን ይስጥልን::አሜን
    አብርሽዬ የልቤን ነጋሪ ሀቅ ያናግርህ ብሮ ቃላት የለኝም ላንተስ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ ::🙏♥️

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 7 днів тому

      Ergeman teru aymeslgemn mekenyatum eni sasetawes befite betam tesadaby le protisetantu yaltesetew yesedeb aynet yelemen mekenyatum bezan gezhi ke orthodox mehemenan sedebun kebitecerstyan temerew endwetu yemesl betam teru alnberm yezani lejochi sedeb teru aydelm enkebaber bibal noro endi ayhonem nebern eni yemelew yezary 10 amet akababi ruke aydelm so yezeranewen agegen malt new awenm ke ergeman yelke memekeru yawatal by negen awen be gulbet yemione neger yelemen selzhi yerasen lemasekeber yesewen makeber lejochen Antoine masadeg lay bensera yemaylewet neger aynorem enasebebet meke aberu yawataln yeni endefelkug seneka degmo yazun lekekun ayawatamen Thanks

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 7 днів тому

      @tonyhobeika4835 ena enmerkachew gosh edmena tena ystachew blen😡? tebekachew neh weys mndnew yemtkebatrew🤔.Kidus Amanuel kemdre gets yatfachew.zelalemachewn gehanem esat wust ygbu.ke amlakem ke haymanotem yemibeltbgn yelem.yegna amlak ayzebetbetm.bekrbu yezerutn endemiyachdum ergtegna negn nseha kalgebu.beterefe ldgemlh yemmegnlachewn esat ygba beye betachew.mehat ywredbachew kenezer manzerachew. yihen new yemmegnlachew.yegna amlak benesu mezket kefm zkm aylm.yezelalem amlak new, talak new, tewagi new, smum Egziabher new kbru ysfa lezelalem.🙏

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 7 днів тому

      @tonyhobeika4835 እና እንመርቃቀቸዉ አይደል😳 እንደዛ ነዉ ነገሩ😳ምንድነዉ የምትዘባርቀዉ 🤔 በክብሩ የማይደራደር በቀለኛ አምላክ አለን::ዘላለማቸዉን ገሀነም እሳት ዉስጥ ይጨምራቸዉ!ከምድረገፅ ያጥፋቸዉ ከነዘርማንዘራቸዉ የተረገሙ እድሜያቸውን ያሳጥረዉ ! አሜን🤲😭 የእኛ አምላክ እግዚአብሔር አይዘበትበትም!ወግቼ አዳንኩህ አይሰራም!ስለዚህ የዘሩትን ማጨዳቸዉ አይቀርም!እሳት ይልቀቅባቸዉ እነዚህ እርኩሶች::😡 አሜን🤲

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 6 днів тому

      @@SenizeMariam eni yemanenem aymanot yesedeb alalkumen neger gen yayenew nebern welachenem lemenasadegachew lejoche metfo siseru yeni yeni kemalte yelke ETHIOPIA YEWRLACHENEM ENDEMHONEWA EJE LEHEJE BENEYAYAZE TERU NEGER BENENEGAGER LEZHI ANDERSRMEN NEW YALKUT LEMESALI DERO SIMETUK ATEMELESELACHEW YEBAL NEBERN AWEN GEN ANDE SEW EJUN BISERZER YEMELESLETAL BISADEB yesedebalen befelgew Bineta endeametatu yemelsaln eshi welachenem bezhi keketelen yet new yemendersew ? Aymanot ergaemanrn yazalen ? Yemirgrmeken merkew yemeslgal methafachen yemiyazew kezam kefetarw ketatun yewesed new yemibalew yehi yeni asetesaseb new katefaw yekerta lejochinem endi lemasadeg new yeteyayazekut eni balwebet ager bitcerstyan ena mesjed ande lay beande berr yrmiwetabet selayew new egam yenesun teru wesden metfowen wedegon benaderg yetekemenaln

  • @TGt5c
    @TGt5c 7 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤ስወደው ቀልዶቹ. ደስ. ይለኛል. አብርሽ

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un 6 днів тому

    በክርስቶስ ሰምራ ቃልኪዳን ምን ጉድ ነው የኦነ የጤና ችግር አለበት እንዴ ኦኦኦ

  • @ManayErmias
    @ManayErmias 7 днів тому +4

    Ehen coment mitanabu sawuch hulu Ka kifu Egzabher yigaridachu❤❤❤👏👏

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 7 днів тому +1

    አብርሼ ቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለእም ቪድዮችን አንተ ስትለቃቸውነው የሚደርሰኝ
    ግን ባየውት ቪድዮ በጣም አዝኜለው እኛ ምን አይነት የድድብና ጥግ ነው በሰው ሃይማኖት ወቶ መቀለድ የታባታቸው እንኳንም ልጃቸውን አገኙ እኔ የራሴንም ሃይማኖት ሲነኩብኝ 😢ያማኛል የሌላውንም ሃይማኖት አከብራለው ምክንያቱም አይማኖቴም ያስተማረኝ ይህንኑ ስለሆነ
    አብርሼ🎉🎉🎉🎉አድናቂህ ነኝ ከማዳም ኩሽና😊

  • @Ranh-l1g
    @Ranh-l1g 5 днів тому

    እግዚኦዎ መሀርነ ክርስቶስ

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 днів тому +1

    ሙስሊሞች ስለ ማንም ሀይማኖት አይገቡም ንፅፅር ሊያደርጉ ይችላሉ ግን በአምልኳቸው አያላግጡም የሚገርመው ነገር ሁላቸውም እኛን ይጠሉናል አጂብ

  • @MekdiEthiopawi
    @MekdiEthiopawi 7 днів тому +9

    ለስልኩ ኩላሊት ፈልጋነዉ😂😂😂😂

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    በዛላይ ምግብ ሰርተን ታናሻችንን አሳድገን ቤት አፅድተን የእናታችንን ፀጉር ሰርተን እግር አጥበን አባታችንን የእጅ ውሃ ይዘን ቆመን ጎንበዝ ብለን አስታጥበን ወገብ አሽተን ወይ ደስ ሲል ያ ጊዜ ይናፍቀኛል እግዚአብሔር ያንን ውብ ጊዜ ይመልስልን

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 7 днів тому +3

    ሰላም አብሽር እንኳን ደና መጣህ ኸረ ከየት ነው የምታመጣቸው ምን አይነት የቆሸሸ ትውልድ ነው

  • @yonatanaman619
    @yonatanaman619 6 днів тому

    Abershe ante eko teleyalek ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 7 днів тому

    አብርሽ ሚዛናዊ ነህ ተባረክ❤

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 7 днів тому +4

    እኔ የእስልምና ተከታይ ነኝ ግን በሀይማኖት የቀለዱት ቢታሰሩ እደግፋለሁ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 7 днів тому

    አብርሽ ትለያለህ❤❤❤🎉🎉😢

  • @MarioMesber
    @MarioMesber 7 днів тому +1

    Abirsh yegna mirt wodimachin nurilni👌👌👌👌

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 7 днів тому

    ወይጉድ እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃቸዉ ❤ ወይኔ አብርሽየ እኔ በሳቅ ገሎኛል የሚገርም ነዉ ተዉ እህንየ በፍሪተር ፊቷን አሣብዳ ጀጅናዉ ይሆናል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
    @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ 7 днів тому +1

    እውነትክን ነው ነው አብርሽ የድሮ በአይን ተረድተን የምንወጠው ከቤት በንግግራቸው ተረድተን በገዛ አጃችን ልጆቻችን አበላሸናቸው በአንዳንድ ሰገጤዎች በብራችን በገዛንላቸው አይፓድና ቴሌቪዥን

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 6 днів тому

    ጀግና ወንድሜ አላህ ይጠብቅክ

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ሲሞን እግዚአብሔር ነዉበታቦቱ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ስም ነዉ😢

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 6 днів тому

    በጣም ልክ ነህ አብርሽ ልመና ህጋዊ ሆነ, ግን በጣም አሳፋሪ ነው..

  • @BeletuBeletu-h5g
    @BeletuBeletu-h5g 7 днів тому

    ትግስቱን ሥጠኝ መደሀኒሀለም የመቤቴ የድግልጅ ወድሜ በርታ ልን የሥራችሁን ይጣችሁ

  • @Askalech-xh6kx
    @Askalech-xh6kx 5 днів тому

    የማጨራሻ ዘመን ነዉ ሰዉ ታዉ የተባለሁ ነገር ደምሮ ዳመምሮ እያሰቀያን ምንሰመዉ ምናደምጣዉ ሁሉ ያሰዝናል 😭😭😭😭😭

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 7 днів тому +1

    ሠብስክራይብ አርጌሀለው ዛሬ ወላሂ በጣምነው ምታዝናናኝ

  • @HAFTAMTube-k6k
    @HAFTAMTube-k6k 6 днів тому

    አልሀምዱሊላህ ኡመተል ኢስላም

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 днів тому +1

    ወላሂ አወ አባቴ ለበቅ ቆርጠሽ ነይ ብሎኝ ቆርጨ ሄድኩ ግን አልመታኝም ነበር 😢😢😢

  • @AbiinaAmbaye
    @AbiinaAmbaye 6 днів тому

    Egzihber yifaridal ande keni 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 6 днів тому

    በስማም በጣም ትገርማለች ማርያምን ስልክ ግዙልኝ አላለችም ቱቱ😢😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 днів тому +2

    ፈሪሳውያን በእግዚአብሔር ላይ ተፍተዋል እነዚህን የስይጣን የመንፈስ ልጆች ቢዛበቱም የድንግል ልጂ መልስ አለው ስይጣን ይንፈራገጣል ግን አይሆንለትም በአ

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 днів тому +4

    ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 7 днів тому

    እግዚብሔር ይቅር ይበልሸ ሮሀማ የልጆን ኩላሊት ወሰድሸ አሁን ሰልክ ትንሸ ነገር ነው ቤት ወይም መኪና ይሻልሻል

  • @صباحخضر-ض4ل
    @صباحخضر-ض4ل 6 днів тому

    የልጅ ልጅ ይበልጣል ከልጅ የተባለውን አልሠማሽም😂😂😂😂

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 днів тому +1

    እኔኮ እሚገርመኝ የሰዉ የሆነን ማቋሸሽ እርከታ እሚገኙት ሰወች እግዚአብሔር አምለክ ልቦና ይስጠን እነሡእየሸቀሉነዉ እኛንግን ተሰደቢ ሌረጉን ቅመሞቸ በማንም በለየ ሀይምሯችንን አነቆሸሽ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 7 днів тому

      ልክ ነው ሰው በፈለገው ይመን ማንቋሸሽ ምን ማለት ነው ለራሳቸው ሀይማኖት ክብር ስለሌላቸው ነው

  • @ይቱብቻና
    @ይቱብቻና 6 днів тому

    አብሺ በጣምነዉ እምወድህ አላህ ከክፉይጠብቅህ

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 6 днів тому

    እንግዲህ ምን እንላለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 7 днів тому +1

    ከብት በላት መቸም አርብአገርያለነው ሞኝነን ለዛናው አብርሺ እነሱማ ምን ይበል አጠገብናቸው

  • @TakkoushCell-v6o
    @TakkoushCell-v6o 6 днів тому

    ስንቱ ገበሬ የሚበላው አጥቶ ይሰቃያል ለእናንተ ለጥጋበኞች የሚረዳ ከለ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ለተራበ ፤ለተጠማ፤ለታመመ፤ለታሰረ፤እርዳእንጅለጠገበአይልም

  • @FfffDdr-m5o
    @FfffDdr-m5o 6 днів тому

    እግዞ እግዞ ማርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 7 днів тому +1

    አይይይ ጉድ እጻን ልጅ እኮ ነጭ ወረቀት ነው ክክክክክክክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን የኔም እናት እንዳቺ መታኛለች

  • @MartaEthio-j8v
    @MartaEthio-j8v 7 днів тому

    የዚህ ትወልድ እዉነትም አሰቃቂ

  • @f7_o7
    @f7_o7 4 дні тому

    የአላህ ምን አይነት ጊዜ ደረስን

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un 6 днів тому

    ወይ አብርሽ አታስቀኝ ወልደን ነው የጣልናቸው አለ😂😂😂😂

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 6 днів тому

    አብርሽ እንደው አንተ ባትኖርልን የት እንሄድ ነበር ሽኩረን ምነው ተግማሙብን በናት ንቁ !""

  • @Safee-w6t
    @Safee-w6t 7 днів тому

    እሚገርም ነው ምን አይነት ምድረ ምሀይም ትውልድ መጣ ይሄ የስናኦር ስዎች ናቸው እግዚአብሔር ይማረን😢 ያሳዝናል ሰው እንደ እንስሳት ሁኑ

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 7 днів тому +2

    Subhan Allah 😢😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 7 днів тому

    ትክክል ሀይማኖት አግል ሀገር የጋራነው

  • @MekdesKefel
    @MekdesKefel 7 днів тому +2

    ማርያምን ወይ ሞቶ ወይም በቁም ስራቸዉ ማግያታቸዉ አይቀርም እግዚአብሔር አምነዋለሁ

  • @Topg-w4l
    @Topg-w4l 7 днів тому +1

    ሞቶ ሞቶ እንደገና ሞተ ነዉ የሚባለዉ አብርሽ😮😮

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير 7 днів тому +2

    ያአላህ 😭😭

  • @FhGy-t1c
    @FhGy-t1c 5 днів тому

    ኩላሊቱ የተሰጣት የሆነች ገጣጣ ሰገጤ አስቀያምነች የምር።ሌሎቹም በጣም አሪፍ ናቼው በርታ ወንድምየው

  • @ወሄነትየገጉ
    @ወሄነትየገጉ 5 днів тому

    አብሪሽ ሰላም ነው ኧረተወኝን አቃጥለውሊደፉን ነው ያቺ የኩላሊት ቀማኛዋ የመጨረሻ ዋልጌናአት ወይአታምር ወይአታፍር ሌላው ስለ ታቦት የሰሩት ስህተት እግዚአብሔርይፍረድባቸው

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 6 днів тому

    አልሀምዱሪላ 36:37 ሙስሊም ስላረከኝ ሀይማኖትን አክብሩ አታላግጡ የራሳችውን እንደ ምትወዱ ክብር ስጡ